Тёмный

ነዉር ጌጡ በኦሎምፒክ መጡ ::// ቢሮአቸዉ ሄደን የከለከሉን ቤታቹ መጥተን እንስጣቹ አሉን 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 330   
@TesfayeAman
@TesfayeAman Месяц назад
የዛሬውን የአቤ "ጽብኽቲ" እና የስዩም አቀራረብን ለማመስገንና ለማድነቅ የሚያስችል የአማርኛ ቃላት አጠሩኝና ከእንግሊዝኛው ተበድሬያለሁ። ከዚህ በላይ እንዴት ልግለጻችሁ። Impressive, Magnificent, Majestic, Splendid, Spectacular, Awe-inspiring, Stunning, Breathtaking, admirable, accomplished, skillful, outstanding UNBELIVABLELY TERRIFIC You are my true champion of reasonable critics. Thank You, Abe and Seyoumie! 🙏🙏🙏
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 Месяц назад
መንግሥት ከየክልሉ ተጠራርተቶ ፖሪስ የከተመውን ማፍያ ቡድን በአገር ክህደት ይጠይቅልን
@TesfayeAman
@TesfayeAman Месяц назад
🤣🤣🤣
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 Месяц назад
ትክክል
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 Месяц назад
Doma! Mengist ena sport federation meleyayetun satawk nw Olympic mitayew?
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
እውነት
@Muhidu-x6y
@Muhidu-x6y 25 дней назад
በጦር ወንጀለኛም ጭምር መጠየቅ አለባቸው!!!
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm Месяц назад
I love Abebech Kahsay, she is the most talented and beautiful woman that loves peace and hates war and discordance, MashaAllah.
@user-vx5gg6vx1k
@user-vx5gg6vx1k Месяц назад
ሰዬና አቤ የልባችንን ንገሩልን አገር ወዳዶች።❤❤❤
@zd820
@zd820 Месяц назад
ለኢትዮጵያ ሀገራችሁ ቀን ከሊት የቆማችሁ በታማኝነት የምትታትሩ ሰዩም ተሹመ ኮርዳዊት ሲሳይ አቤ ወዘተ ክበሩልን ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Месяц назад
ትክክል አባባል ስለ እለተ ሰንበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሀይማኖትዋን የጠበቀች!
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty Месяц назад
ጽብቅቲ ከመይ በርቺልን ጀግናችን ነሽ❤🎉❤🎉
@Askumarym
@Askumarym Месяц назад
ስዬ ይገባታል አቢቲ ፅቡቅቲ ስዬ አባ ተንትን ጀግኖች ናችሁ።
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 Месяц назад
ይህን ዘራፊ ቡድን ለፍርድ መቅረብ አለበት፤ አገርን ከሚያዋርድ ባንዳ ጋር ህብረት የለንም። መንግሥት ሆይ የት ነህ?!
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa Месяц назад
አቦ እኚህ አሸብር ይድፋዎት የልጆቹን እድሜ እና እድል ሸቀቡባቸው አገራችንንም ያስደፈሩ ባለጌ ሰው ነው ለፍርድ ይቅረብልን በሕግ አምላክ እንዴ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
ደንቆሮ ፤እሱ ብቻ አይደለም ብዙ ሰወች ናቸው ።አንድ ሰው ደካማ ነው።
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa Месяц назад
እና ምን ያሳድብሻል የት ታቂኛለሽ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee Месяц назад
እሱ ነው ሌላ ማንም የለም። ፈላጭ ቆራጩ አዛዡ ሌባው እሱ ነው​@@Ya-rm4qp
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz 26 дней назад
Bawansnate isu nawe ka egere kase jamero yadechagara sawe nawe​@@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 25 дней назад
@@EtalemahuAssefa ይድፋዎ ማለት ምን አመጣው ፤ ባለጌ
@user-tu4ie5kx2w
@user-tu4ie5kx2w Месяц назад
ስዩሜና አቢ ማሬ ዘራችሁ ይባረክ
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 Месяц назад
የኢትዮጲያ ህዝብ የዶ/ አሸብርን የጥርስ ህክምና መሄድን ማቆም አለበት!
@084Dudududu
@084Dudududu Месяц назад
ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ እነዚ ቅሌታሞች አዋረዱን እኮ! በተለይ ደራርቱ ምን ሆና ነው😂😂😂😂😂
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Месяц назад
የሚገርመው እሱ ነው።
@aymana1552
@aymana1552 Месяц назад
غيره فولس
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Месяц назад
ደሪርቱ ቱሉ እናከብርሻለን። ኢ/ያ አንደገባሽ ፌዴሬሽኑን ለመልቀቅ ደብዳቤ አስገቢ። የአድናቂዎችሽ ጥሩ ምክር ነው ተቀበይ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
Tekekele ❤
@samuelkebede46
@samuelkebede46 29 дней назад
ዶ/ር አሽብር የደራርቱን እሙሙ ቀምሷል እሷም በቀላሉ የምትለቅ አይምስልም ሰውየው አያፍርም የቀመሳቸውን ሁሉ ውሞቹን ጭኖ ንው ፖሪስ የከተመው
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
እሙሙ.😂😂😂😂😂😂​@@samuelkebede46
@YibralemMicahael
@YibralemMicahael 27 дней назад
❤​@@korichafantaye1135
@foadnasir216
@foadnasir216 Месяц назад
ያቦየሀገረ ልጅ ኑርልን🎉🎉
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
The prime minister's office should interfer immediately!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Месяц назад
ስየ ያራዳአ ልጂ
@bekeledinku
@bekeledinku 28 дней назад
ተባረክ።ስዩም፡አንተን፡የመሰሉ፡የመርማሪ፡ጋዜጤኝች እና ጥሩ ፡የፖለቲካ ፡ተንታኝ፡ኢትዮጲያ፡ያስፈልጋታል፤በፍጥነት፡ለማደግ።
@kassahunwolfe9785
@kassahunwolfe9785 Месяц назад
አብዬ እና ሲዩሜ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ለምን ብትሉ ኢትዮጵያዬን በእናንተ ውስጥ ስለ ማያት ነው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
A prompt action should be taken on the team!
@danielkebede2765
@danielkebede2765 Месяц назад
አቤ በጣም ነው የምንወድሽ
@kukumamo4784
@kukumamo4784 Месяц назад
Thank you Seyoume!
@user-nl6vk2iq1r
@user-nl6vk2iq1r Месяц назад
ስዬ እኛ ኡኡኡ..... ምንለው አሁን እየሆነ ላለው ነው ግን ሰውዬው ለቀጣዩም አይፈታንም ምክኒያቱም ትልቁ ማሳያው ይዞ የተጓዘው ሹማምቶች በቀጣይ ምርጫ ድምፅ የሚሰጡት ናቸው
@mohammedabdulkader3513
@mohammedabdulkader3513 Месяц назад
ስዩሜ ለአሸባሪው በፈጠረህ የሄንን ሙዚቃ ጋብዝልኝ ፖፖፖፖፖፖ አብዱ ኪያርንንን
@user-qm7ty1mt6l
@user-qm7ty1mt6l Месяц назад
አረ ወገን ዝም አንበል ሌላ ነገር ማድረግ ባንችልም እንኳ ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ አረ ወገን ሞተናል ማለት ነው አረ ምን ጉድ ነው::
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 28 дней назад
አልሰማህም ሰላማዊ ሰልፍ ደስ ይለኛል አለ እኮ አሼ 😅
@geziwi3853
@geziwi3853 Месяц назад
አቤ በፍቅር ደፋችን እኮ ጎበዝ።
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee Месяц назад
የሚሰማ መንግስት የህዝብን ብሶት የሚያዳምጥ ካለ የዶ/ር አሸብርን ጉዳይ የኦሎምፒክ ኮሚቴውን ጉዳይ መላ ይስጠው
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 23 дня назад
👀💪የስዩም ተሾመን ምርጥ ችሎታ ያስተዋልኩበት ድንቅ መድረክ ነው ። ✍️ 👂 👏👏👏🙏
@user-em7el6es9o
@user-em7el6es9o 29 дней назад
ስዬ ጀግናችን አቤ ቆንጆ በጣም እናከብራችኃላን እንወዳችኃለን አሸብር የተባለዉ ሠዉዬ ሰራዉ ልክ እንደሰሙ ነዉ በአሸባሪነት ይከሠሥልን ።።።
@binzayd5862
@binzayd5862 Месяц назад
ስዩሜ ትችላለክ!!!! አቤ ምርጥ ተስፋ ያደረግሽው አዲስ አመት ህልምሽ እውን ሆኖ የሃገራችን ሰላም በዝቶ ደስስስስስ ብሎሽ ደስስስስስስ እምንሰኝበት አመት ይሁን!!!!!!!!
@ZinabuGetahun
@ZinabuGetahun 25 дней назад
Heg kale andem saykeru heg fit kerbew behager khdet ena bezerfa wenjel metyek alebachew ftarin fru
@gemedaroots1694
@gemedaroots1694 Месяц назад
ስዬ የኢትዬጲያ እንቁ ❤
@berhanu7232
@berhanu7232 Месяц назад
💚💛❤️ስዬና አቤ 👌 ዛሬ “ሸሞራችሁ“ እንጀቴን አራሳችሁኝ !!!💚💛❤️ በርቱ
@zewdua155
@zewdua155 Месяц назад
የእሎምፒክ ሃላፊዎችን የወጣውን የህዝብ ገንዘብ ካላቸው ንብረት እንዲከፍሉና በጠቅላላው የሄዱትም በገንዘብ መቀጣት ከስራቸውም መወገድ ይገባቸዋል.
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 Месяц назад
"ጀርባዬን እከክልኝ የአንተንም አክልሀለሁ" እንዲሉ አሸብርና ዳራርቱ እየተረዳዱ አገራችንን ብአፍርቃ የመጨረሻ እደርገዋታል:: በዶ/ር አብይን መከታ አደርገው እንዳያሳብቡ!
@Alias23686
@Alias23686 29 дней назад
​​@@mulugetawb7936 ወሬ። አጥፊን ለይተህ አስወግድ።
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 Месяц назад
ለምን ሀይሌ የአትሌቲክስ ፕረዜዳት የማይሆንበት ምክኛት ሊገባኝ አልቻለም የማንም ደነዝ ፖለቲከኛ ሲጫወትበት እንደዚ
@negashhundie7070
@negashhundie7070 Месяц назад
ስዩሜ የምታወሩት ግን እውነት ነው ? ? ለማመን ይከብዳል ወጪ ለመቆጠብ መስሎኝ ነበር ገዛኸኝ አበራ የስቴዲየም መግቢያ ባጅ ያልተሰጠው አትሌቹ ውድድር ሲጨርሱ ቶሎ የሚመለሱት ለማንውም ሲመለሱ አሁን አሁን በየሚዲያው ለሚወራው መልስ መስጠት አለባቸው ሚንስትር መስሪያቤቱ ይህን ፌዳሬሽን መፈትሽ አለበት በግልፅ መግናገር የሚቻለው ፍደሬሽኑ ምንም ዝግጅት ሳያደርግ ነው ተሰብስቦ የሄደው እኔ በምንም ታምር ይህንን ውጤት አልቀበልም በጣም ያሳዝናል።
@bogalechmeshesha6522
@bogalechmeshesha6522 Месяц назад
ዳራሪቱ ኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቃ ስልጣን ትልቀቅ
@Alias23686
@Alias23686 29 дней назад
በጣም ትክክል። እሷ ናት ይስጠቃችን። መምራት መሳቅና መጨፈር ብቻ መስሏታል። ያ አሸብር ተብየው ግን በህግ ይጠየቅልን።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድሞቻችን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏
@ChanyalowHaile
@ChanyalowHaile Месяц назад
ሰላም ለኢትዮጵያ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Месяц назад
ወይጉድ አላህ ጉድኮነው ምጉድ ነው
@bahirugebere3475
@bahirugebere3475 Месяц назад
አሸብር ለፍርድ ይቅረብ
@tilahunayele8312
@tilahunayele8312 Месяц назад
I hope there will be a serious investigation and accountability check and corrective measure on z overall performance. Zat is what all Ethiopians are waiting for after return of the socold "Olympic deligation."
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Месяц назад
አቤ ጨወታ በጣም ጨምራለች።😂😂😂❤
@tsehaijima845
@tsehaijima845 Месяц назад
Dr Abeye for many more years to come 🎉
@WendmalemWa-uq3cb
@WendmalemWa-uq3cb Месяц назад
የዶ/ ር አብይ መንግሥት የሕግ የበላይነትን እና የአገር ክብር አስጠባቂነቱን የሚፈተንበት ሌላኛው ጦር ሜዳ የአገሪቱ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አገራችንን ያዋረደበት ቅሌት ነው::
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Месяц назад
እኔ ይህንን ዝግጅት እያዳመጥኩ ሳለሁ ፣ ታምራት ቶላ የማራቶንን ሪከርድ ሰብሮ ፣ በ6 ሰከንድ አሻሽሎ ፣ አሸንፏል ። ዶ/ር አሰብር ግን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ መምጣት የለበትም ፤ ተመልሶ ከመጣ ግን እንጃለቱ ።
@kedirgo
@kedirgo Месяц назад
ተባረኩ!
@enducuba8236
@enducuba8236 Месяц назад
God Please give to Deraretu result .....we pray
@amulove5866
@amulove5866 Месяц назад
በዉነት ስዩሜፕረዝዳቱ መነሳት አለበት የዘር ቋቱዉስጥ ገብቶ አላሰለጠናቸዉም ለምን አባቱ ነዉ ዘርማዘሩን ሰብሥቦ ሄዶ የእትዮጵያን ወረቅ አስበላ
@awelhussen4856
@awelhussen4856 Месяц назад
Siye the fearless man. Really you are hero❤❤❤❤❤
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Месяц назад
ንገርልኝ እስኪ ሮባ ሮቢና ስዩሜ (እሸቴ ) እንደው አሁን ሲመለሱ አቀባበሉ ወደ ቃሊት ነው ወይስ ወደ ፕሬዝዳንታችን ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ነው ይሄን ቁርጡን ንገረን ስዩሜ ካለዛ ግን በ ምንችለው አቅም የ ሀገሬን ህዝብ ይዤ እዋጋቸዋለው ይሄን የ አይ ኤስ ወይም የ አሸብር ቡድን ሀገሬን ሲያዋርድ ቆሜ አላይም 🙏🙏🙏
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Месяц назад
Im so so sorry about Derartu 😮
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Месяц назад
ምንም ፍርድ አያስፈልግም አሸብር ወደ ሀገር ቤት ደፍሮ ከተመለሰ መግረፍ ነው።
@user-dl5iz8le4e
@user-dl5iz8le4e 26 дней назад
ከዘረኝነት አልፎ ወደ ቤተሠብነት ተላፈ ጉያሳየናል ከኖረን❤
@meseretregassa2146
@meseretregassa2146 Месяц назад
እረ እሰዩ የጁንታ ስብስብ ነው የዘመተው ብትል ይሻላል በነካ እጃቸው ደብረ ፅዮንን ለምን አልውሰዱትም
@jagamaroba
@jagamaroba Месяц назад
ነውር ሃብቱ!
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 Месяц назад
እጅግ በጣም አሳፋሪ ቅሌት! እንደ እነ አርሻሎ አርካሌ ያሉ ተራ የሠፈር ካድሬዎች በዚህ ግርግር ያለምንም ምክንያት ፓሪስ ከትመዋል፡፡ ድንቅ እድል ነው!!
@2222Mjmj
@2222Mjmj Месяц назад
ተመቻችሁኝ ወላሂ እየተቃጠልኩ ነው የሳኩት
@addisababa7677
@addisababa7677 Месяц назад
Thanks a lot Abe and syoume ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Месяц назад
ሱዩሜ ለተሰንበትን ስታነሳ የትግራይ ሕዝብ ነው ያስታወሰኝ ።ወንድሜ ስዩም እኔ የትግራይን ሕዝብ አውቀዋለሁ አየህው የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት የሚመስል አይደለም የትግራይ ሕዝብ ለተሰንበትን የመሰለ ነው ።በተረፈ ዛሬ ላይ በፖሪስ ኦሎፕክ ያየነው ጉዳይ እጅግ የሚያሳዝን ሲሆን በኦሎፕክ ፕሬዚዳንቱና በመኪናቸው ያየነው ሥርዓት አልባ ምግባር እጅግ ያሳፍራል ።በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የለመድነውን ውጤት በማጣታችን ስቅቅ ብለን መቅረታችን እያስከፋን ባለበት ሁኔታ ሀገርን ከሚወድ ዜጋ ከዚህች ደሀ ሀገር እንዲህ ያለ ምዝበራ ሲፈፅም ስናይ ልባችን እጅግ እየተከፋ ነው ።አቶ አሸብር የፈፀመውን ምዝበራ የማነጣጥረው ደሀ እናቱ ለቡና መግዥ ብላ በመቀነቷ ቆጥራ የያዘችውን ሳንቴም በምላጭ ቆርጦ ወስዶ ሲጋራ እንዳጤሰበት ነው የምቆጥረው ።አቶ አሸብር እናት ኢትዮጵያ ለልጆቸ ብላ እራብና ጥሟን ችላ ቆጥባ የያዘችውን ሳንቴም እንዳላገጠበት ይሰማኛል ።ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ።
@user-gs2qj5xx5d
@user-gs2qj5xx5d Месяц назад
Selam selam ke konso gebtenal
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Месяц назад
❤❤❤❤
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 26 дней назад
ገንዘብ መናገር ሲጀመር ህግ ፀጥ ይላል። ይህ ነዉ የሆነዉ።
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa Месяц назад
ማንንም አታገኚም አቤ ወይ ፓሪስ መርሺ ፡፡
@fasilmulugeta810
@fasilmulugeta810 Месяц назад
ስዬ ጌቾ የህዋት ስብሰባ ላይ አልገኝም ማለቱን አልሠማህም
@abdelal-rahmanmohammed9553
@abdelal-rahmanmohammed9553 Месяц назад
አሸብር የህውሀት ተላላኪው ቀአለም አዴባባይ አዋረዴን ጉዲ ጉዲ መግሰት ባለበት አገር አዋረደን የሰብሀት ነጋ ቀኝ እጂ የመለሰ ዜናውይ የሙት መንፈስ ጉዲ ጉዲ ተዋረዲን
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c Месяц назад
አፈር ብላ ምን አገናኘው ከ, ህወሀት አህያ ልሙጥ ቆምጬ
@RobelYeadonay
@RobelYeadonay 23 дня назад
በአትሌትክስ ሽንፈታችን በላይ ያናደደን የዶ/ር አሸብር ግብዝ ስልጣንን ለቀጣይ ከእጁ እንዳይወጣ ሲል የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ መላልሶ ልብ_ያወልቅ ንግግር ነው።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 25 дней назад
አብየ ስዩም እናመሰግናለን አቶ አሸብር ይብቃቸው ስልጣን ይልቀቅልን አቃጠሉን 😡
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Месяц назад
EGIZHABAR NAWU ba adababayi yaworadu inzan sawochi
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b 24 дня назад
የኢትዮጵያ መንግስት ግን ይህ ታራክ እየሠማው ነውብር የለንም እየተባለ ከውጭ እርዳታ/ብድር/እየተለመነ ይህ ድርግት ግን ሲፈጸም ……
@eliasidres1755
@eliasidres1755 Месяц назад
አቀራረብ ዛሬ 1ኛ ❤
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Месяц назад
አቤን ሰወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@henok156
@henok156 Месяц назад
Seyoum Tamiru Alemu የቀድሞ የኤፍ ኤሜ የስፖርት ጋዘጠኛ ነው
@bishofftu_media2352
@bishofftu_media2352 Месяц назад
Hi
@semanyawbekele184
@semanyawbekele184 25 дней назад
ስልጣን መልቀቅ ብቻ ሳይሆን ሀገር በማዋረድ ፣ገንዘብ በማጭበርበር ፣ የስፖርተኞችን ሞራል በመንካትናያላግባብ ጥቅማጥቅሞችን በየዘመዶቻቸዉ በመመደብ ለሰሩት ወንጀል በህግም መጠየቅ መከሰስ አለባቸዉ
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Месяц назад
Heye sawuye yitakam bashitagna nawu Doctor ashabir
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 29 дней назад
በጣም ያሳዘነ አሁን ባለው በአውሮፓ ሙቀት ለአትሌቶቹ ውሐ የሚያቀብላቸው እንኳን አልነበርም በጣም ያሳፍራል አትሌቶቻችንን እንደዚሕ ብቻቸውን መተው አሳፋሪዎች 😡😡😡😡😡😡😡
@mesfinkassa651
@mesfinkassa651 Месяц назад
The PM is also responsible , especially if he doesn't take action on the Dr Ashebir Committee. It is we citizens who pay the dear prices for the money inappropriately spent as such.
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
አበበች.ስወድሽ.እናመሰግናለው
@DB-ci9lp
@DB-ci9lp Месяц назад
Seye, tebarek!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Месяц назад
ABEBECHE HAPPY TO SEE YOU ALWAYS STAND FOR THE TRUTH TEDY ❤ARAYA❤ SEYUME❤ ROBELE ❤ WEFU🙏
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Месяц назад
Live long life 🙌 ✨ I m looking over time You're amazing difiding preson
@oumersurur1236
@oumersurur1236 Месяц назад
አቤ ምርጥዋ
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 28 дней назад
ኤክስፓየርድ ከተስጠበት ቀን 15 አመት መሆን አለበት ዋናው ይህ ነው።
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 Месяц назад
ከአትሌቶቻችን በሰተቀር ስዩሜ የዘረዘርካቸው ባለስልጣናት እስከዘራዛህርታችው የኢትዮጵያን ምድር ተመልስው መርገጥ የለባቸው የሰሩት በደል ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ስላዋረዱ
@yuakenephrem3163
@yuakenephrem3163 Месяц назад
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነዉ።
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Месяц назад
I wish to visit ethiopia 🇪🇹 To learn from siyum Tashoma
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Месяц назад
ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚጥሩ ፣ የሚመኙ ፣ የሚያስቡ ፣ የሚያልሙ ፣ የሚሩሯሯጡ ፣ የሚፍጨረጨሩ ፣ ከኋላ ሆነው የሚነዱ ህሉ ቀድመው ይፈርሳሉ ።
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
ወይኔ ዛሬም ተሸነፈን 8:30
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
It's ok ሥዩም አሽብር ማለት ሲጀመርም እኔ ዶክተር አልለውም ይሔ ስውዪ ካልተጣላው አትሌትክስ ጋር የለም Even ከደራርቱ ቱሉም ጋር ዱላ ቀረሽ ጠብ ነበር ግን እንዴት እንደታረቁ አላውቅም ደራቱ ቱሉን ጌጤ ዋሚ ቀነኒሳ በቀለ ሐይሌ ገብረ ሥላሴ በጣም የምወዳቸው እኔን ያስፈነደቁ ናቸው እኔ የኢትዮጵያን ስንደቃላማ በአለም ላይ ተወለብልቦ ሳይ ነፍስና ሥጋ ዪ ነው የሚላቀቀው ።ተወው አሸብርን ሕሊናው ይውቀስው መጥፎ ስው ።
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 Месяц назад
የ ኦሎምፒክ ኮሚቴው በዚህ መጠን የውጪ ምንዛሬ እያባከነ መሆኑን መረዳት ይቻላል። አሁን የተጀመረው የማክሮ ኢኮኖሚው ሪፎርም ጥሩ አቅጣጫ መሆኑ አሌ ባይባልም የተገኘው ብድርና መደጎሚያ እርዳታ ግን ባጭር ጊዜ ውስጥ አላግባብ እንደቀድሞው ካገር ውስጥ ባልባሌ ምክንያት እየወጣ ተመልሶ ያገሪቱ እዳ የሚሆንበት ጊዜ በቅርበት ይታያል። ለዚህ መከላከያ የብሔራዊ ባንኩ ምን ዘዴ እንዳለው በቅርቡ ሳይዘገይ በተግባር ይታይ ይሆናል።
@1hagerachin
@1hagerachin 28 дней назад
I think those olympic committees should just stay there. Only the athletes and Derartu should return to Ethiopia
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr Месяц назад
አንድነታች ለመሥበር ነው።ትክክል
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@dawadawit-jz9gm
@dawadawit-jz9gm Месяц назад
አሸባሪው አሸብር እና ጀሌዎች መንግስት በስልጣኑ ቢመጡበት ግን ሌት ተቀን ይዋጋል የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ የሚያደርግ ነገር ኦሎምፒክ ለምን መንግሰት አልፈለገም የጠቅላዩ በቃላቸው ኢትዮጵያ አንድ የሚያደርገን ነገር ሲያበላሹ ለምን ዝም አለ በእውነት በታሪክ ይወቀሳሉ በዚህ ጉዳይ እኔ አዝኛለሁ በእውነት።
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 Месяц назад
አቤ ለኛ ተጨንቃለች ሰውየው አንጀታችንን አቃጥሎ ሊገለን ነው
@josexsamuelx2550
@josexsamuelx2550 Месяц назад
We love you. Keep telling us the truth.
@mohammedabrar6155
@mohammedabrar6155 Месяц назад
Ye hajji imame biro yeneberew weyane awakebo beharaje yashetew new seyume olompic biro
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 23 дня назад
you are right
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Месяц назад
ስምን ሰይጣን ያወጣዋል ""አሸብር""አሸበረን! ግን ግን መንግስት አሸብር የተባለውን ሰውዬ መንግስት ሁልጊዜ ለምን ይፈራዋል??
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty Месяц назад
ስዩሜ ወደፊት
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Месяц назад
ሰላም ዉዶች ደራርቱኮ ሰለሮጠች ብቻ ፕሬዘዳት አርጎ የሾማት ወያኔነዉ አቤ እንዳንቺ እዉቀት የላትም እነሱመተዉ ሰልጣን ይዘዉ እንዳበለሻሹት ሁሉ መፐሰት ሮፊሰሮቹን አሰረዉ የተማረ አያሰፈልግም ባሉበት ሰአት ደራርቱመጣች ፊደሬሽኑን እሰካሁን እንዳልነበር አርገዉታል ለሞሆኑ ተጠያቂዉ ማነዉ መንግሰት ባለበትነዉ የቀጠለዉ በሉሌቦች ተነሰተዉ አዲሰ መዋቅር ይሰራ ይበቃታል ካድሬነች
Далее
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Просмотров 9 млн
Что думаете?
00:54
Просмотров 321 тыс.
13 August 2024
42:38
Просмотров 122 тыс.