Тёмный

ነዋሪዎቹ በሰው ኃይል ብቻ እየተከወነ ባለው የአስከሬን ማፈላለግ ስራ ላይ እየተሳተፉ ነው። Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 113 тыс.
50% 1

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ የደረሰው የመሬት መደርመስ አደጋ ላይ ሰፊ ርብርብ እንዲደረግ የአካባቢው ነዋሪዎች ጠየቁ።#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@solomon-iy8km
@solomon-iy8km 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ከደረሰ በኃላ የሚሰጠው የነብስ አድን ጥረት ለዚህ ዘመን የሚመጥን አይደለም። የነፍስ አድን ጥረቶችን በዕውቀትና በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ የተዘጋጀን ሁሉ አይመስልም። በአደጋው ለሞቱና ለተጎዱት መፅናናትን እመኛለሁ።
@matusala8322
@matusala8322 2 месяца назад
10 ሚሊዮን የማይሞላ ህዝብ ባለባት አዲስ አበባ ላይ መዝናኛ ፓርኮች ከመስራት ቀሪው 110 ሚሊዮን ህዝብ ላይ ትኩረት ብደረግ ይሻል ነበር:: 110 ሚሊዮን ግብር ከፋይ ህዝብ ትኩረት ይሻል
@salemtasfaye5941
@salemtasfaye5941 2 месяца назад
ቅድስ ገብርኤል ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀው ለነሱም ፈጣር ፅናቱን ይስጣቸዉ😢
@mahiGtube
@mahiGtube 2 месяца назад
ነፍስ ይማር በጣም ልብ ይነካል በእውነት 😢😢😢😢
@maryammansour5442
@maryammansour5442 2 месяца назад
አምለኬ የአንቴ ምህረት ይምጠልን🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 месяца назад
ላሀውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ አልዩል አዚም
@ghfddftftff1303
@ghfddftftff1303 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад
እኔ ቃል አጠሁላችሁ ደጉህዝቤ እግዚአብሄር መፅናናትን. ይስጥልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ארגיואיינאן
@ארגיואיינאן 2 месяца назад
መንግስት የለለባት ሀገር እግዚአብሔር ያዕናችሁ ነብስ ይማር 😢😢😢
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 месяца назад
አስታግፍሩላህ አይ ይህች ሀገር 🙃🙃🙃 የተረገመቸ የሰው ነፍስ የረከሰባት ሀገር ኢትዮጵያ ሳኡዲ አረቢያ ላይ በገዛ ዜጋቸው ኢትዮጵያኖች ሲገደሉ. በሊኮፍተር ነው ሪሳ የለቀመው ወር እንኳን አይሆንም በቅርብ ቀናት. የኢትዮጵያ መንግስት ግን በሚሊዬን ሰው ቢሞት አይደነግጥም አጅብ
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 месяца назад
እዉነት ነዉ😢 ያሳዝናል
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 2 месяца назад
የኔ ጌታ ማረን ይቅር በለን ሀገሪቱ ላይ እንደሚሰራው ግፍ ሳይሆን እንደቸርነትህ ብለህ ማረን 😢 እስር ቤት ውስጥ ሰው መርጦ ባልተወለደበት ዘሩ ምክንያት ሲሰቃይ እንባው ከሰማይ ይደርሳል የንፁሀን ደም ከፈጣሪ ይደርሳል የዚህ ሁሉ ተደምሮ ይህ ሲያንሰን ነው ግን ቼር ጌታ ሆይ ሀገራችንን ማርልን ለሞቱት ነብስ ይማር
@AbiyTemesgen-y5b
@AbiyTemesgen-y5b 2 месяца назад
በጎፋ ህዝብ የደረሰው አደጋ በጣም ልብ ይነካል ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰባቸው መጸናናትን እመኛለሁ።
@حجابيعزتي-ب4ه
@حجابيعزتي-ب4ه 2 месяца назад
አሏህ ሶብርይስጣችሁ ያኢላሂ
@AhmedHussen-xu3hd
@AhmedHussen-xu3hd 2 месяца назад
ሱባሀን አላህ በጣም ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@kasimseid-wo6yr
@kasimseid-wo6yr 2 месяца назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንን
@KemaMame
@KemaMame 2 месяца назад
ፈጣሪ የጀነት ያርጋቸው 🤲
@حجابيعزتي-ب4ه
@حجابيعزتي-ب4ه 2 месяца назад
ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላሂ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል
@reemahmad3374
@reemahmad3374 2 месяца назад
ሱበህን አሏህ😢😢😢😢
@kidistfisaha5445
@kidistfisaha5445 2 месяца назад
ፈጣር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢
@ZinetAhmed-qx4qk
@ZinetAhmed-qx4qk 2 месяца назад
لا اله الا الله محمد رسول الله انا لله وانا اليه راجعون اللهم يرحمهم الا ميتين يا الله
@ደሴ
@ደሴ 2 месяца назад
ፈጠር የፅናናቹዉ
@MUKAMILErifo
@MUKAMILErifo 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏ያራብ የአላህ
@zehiwotalebel8490
@zehiwotalebel8490 2 месяца назад
በጣም ያዛዝናል መልካም ረፍት
@TeshaleTadesse-h5h
@TeshaleTadesse-h5h 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ማረን
@ሳራ
@ሳራ 2 месяца назад
😢😢ዉይ ጌታ ሆይ ማረን
@מאמיטרגה
@מאמיטרגה 2 месяца назад
ይህ የሞት መንግስት። እግዜ የዉጭ ዜጋ ቤሆን ያሽቃብጥ ነበረ😭😭😭😭😭😫😫😫😫
@0000-t9t
@0000-t9t 2 месяца назад
Where is the military ambulance? they are needed here please send it to them❤❤❤❤God please give them strength?
@saratasahi590
@saratasahi590 2 месяца назад
አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏
@hamerhero
@hamerhero 2 месяца назад
ዛሬተጠንቀቁ የባሰይዘንባል እራሳችሁን ጠብቁ
@አሚንአሊ
@አሚንአሊ 2 месяца назад
ያአሏህ በቄ በለን
@modinamodina4305
@modinamodina4305 2 месяца назад
ሡበሀንአላህ
@AbdirashidHuko
@AbdirashidHuko 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
እእፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ እራራልን😢😢😢😢😢
@KazinaaJamaal
@KazinaaJamaal 2 месяца назад
❤❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 2 месяца назад
አቤቱጌታሆይይቅርበለን😭
@AhlamKemal
@AhlamKemal 2 месяца назад
Allahuakber Allahuakber Allahuakber
@AdGreenvalley36
@AdGreenvalley36 2 месяца назад
ነፍስ ይማር
@Natisi
@Natisi 2 месяца назад
በ መግቲት እግዚአብሔር ያሰበ 💯💯💯🙌😭😭😭
@Shashefish
@Shashefish 2 месяца назад
በጣም ልብ ይነካል በእውነት 😭😭😭😭😭😭
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 2 месяца назад
ነብስ ይማር 😢😢
@fedilamohammed595
@fedilamohammed595 2 месяца назад
ቆይ ግን እዚህ ሀገር በደንብ ሽፋን እንዲሰጥ መሞት ያለበት የግድ አማራ፣ኦሮሞ፣ ትግሬ መሆን አለበት ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይይይይይይይ ከሰው በታች መሆን😢😢😢😢😢😢😢😢 የአዳም ዘር መሆናችንን መርሳታችን
@AaAa-t1i5l
@AaAa-t1i5l 2 месяца назад
ነብሥ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KidistGirma-j7w
@KidistGirma-j7w 2 месяца назад
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ
@yeshihaile
@yeshihaile 2 месяца назад
Egzio maharine kirstos abetu geta hoy yehonebenin aseb nefsachewun yemar Egziabher yatsnachu😢😢😢😢😢
@MarginoMarcoss
@MarginoMarcoss 2 месяца назад
ኢነሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁዑል😢😢😢😢😢
@Fetiya224
@Fetiya224 2 месяца назад
ቶሎ መንግስት የሆነ ነገር ያድርግ ወረርሸኝ እንዳይቀሰቀስና ደነኛው ደሞ ችግር እንዳይገጥመው ሁፍፍፍፍፍ ያ አላህ 😢
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 месяца назад
የኔ የዋህ ደቡብዬ ዛሬ ምን መጣብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@qatar123q5
@qatar123q5 2 месяца назад
Allahu Akbar
@mekids7842
@mekids7842 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር😢😢😢
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ያማል
@MoloSawo
@MoloSawo Месяц назад
🎉
@AsyaMustefa
@AsyaMustefa 2 месяца назад
አላህ ይማራቸው
@ErmaBoy-i3d
@ErmaBoy-i3d 2 месяца назад
😢😢😭😭Ere fetari ydreslachu
@FirehywotLeikun
@FirehywotLeikun 2 месяца назад
Have mercy upon our people , what happened?
@ZuzuKedir
@ZuzuKedir 2 месяца назад
ያአላ😢😢😢😢😢😢
@RahmaRahma-cl6cf
@RahmaRahma-cl6cf 2 месяца назад
ምን ያስቃል የአላህ
@SadaEth-n3f
@SadaEth-n3f 2 месяца назад
😢😢😢
@مموينةحبش
@مموينةحبش 2 месяца назад
እረ፣ሞትአድሳችን፣አደለም፣ሰውን፣ሰው፣እየገደለ፣እካን፣አላህ፣ባመጣው፣ይህንን፣አደጋ፣ንጱሀንን፣ለሚያጠፍውት፣ያድርግላቸው፣ያረብ፣ቁዋው፣ያተነው
@meron7563
@meron7563 2 месяца назад
እግዚኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታዬ ሆይ ይቀር በለን😢😢😢
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 месяца назад
እግዚአብኤር ይርዳችሁ 😭
@zelalemtesfaye1369
@zelalemtesfaye1369 2 месяца назад
My condolences to all families in grief. So sad.😢😢😢
@tititezeta5435
@tititezeta5435 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ያማል ነብስ ይማር
@KsghdKxhsj
@KsghdKxhsj 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@KamilHana-df1io
@KamilHana-df1io 2 месяца назад
ምህርትከ ላክልን
@maqaram8997
@maqaram8997 2 месяца назад
ማረን ጌታሆይ ይቅር በለን በቃቹ በለን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለዉ
@milkisaantube
@milkisaantube 2 месяца назад
😢😢😢😢
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 месяца назад
ይህ ሁሉ የወንጀላችን ብዛት ነው
@abinetshimelis3875
@abinetshimelis3875 2 месяца назад
Rabbiin Rakkataa Haa gargaaru. Yaa Waaqa nu Baraari !!
@SelamAsheagry-zr9ll
@SelamAsheagry-zr9ll 2 месяца назад
እዝጊኦኦኦ
@LaquuAshu
@LaquuAshu 2 месяца назад
😰😰😰😰😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😩😩😩😩😩😩😩yaa Rabiii arara kee nufi busii 💔💔💔💔💔💔
@uros101
@uros101 2 месяца назад
😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@سلامنقوس
@سلامنقوس 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@etafraw9993
@etafraw9993 2 месяца назад
😢😢😢😢🤲🤲😭😭💔💔
@SsAs-z5s
@SsAs-z5s 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@TehayTadese
@TehayTadese 2 месяца назад
Eg/er tsinat yisotachiu
@Zaki-j7h
@Zaki-j7h 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤hi
@zabibazabiba1254
@zabibazabiba1254 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maliya1752
@maliya1752 2 месяца назад
inalilhi,woin,ilehirajiun
@wubantekebede6666
@wubantekebede6666 2 месяца назад
ይህ ዜና በሌላ መንገድ አጋዥ መሳሪያ አለመኖሩን መግለጹ መንግስት ለሰው ልጆች ህይወት ግድ የማይሰጠው ይልቁንም የዘንባባ መገጨት የሚያሳስበው መሆኑን ያሳያል።
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 2 месяца назад
where is the army where is the airforce helicopters ?
@sada-or9gx
@sada-or9gx 2 месяца назад
ክርስቲያኖች ወላሂ እስልምናን ተቀበሉ ሳይረፍድባችሁ አላህይምራችሁ እስልምናን
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 2 месяца назад
የሰዝናል
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ግማሹ በፈጣሪ ቁጣ ግማሹ በጥይት ግማሹ በራብ ግማሹ በልክ ላፊ ጥጋብ እያለቀ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በፈጣሪ ተገዛ ተመለስ የሰው ልጅ ደካማው ከፈጣሪ በላይ ነው እየተባለ ነው በፈጣሪ ቁጣ እንዳናልቅ
@Starcallmulunesh
@Starcallmulunesh 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@TadeyBale
@TadeyBale 2 месяца назад
Nefs yimar
@bizeualemgashaw7275
@bizeualemgashaw7275 2 месяца назад
RIP,RIP,RIP
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 2 месяца назад
😢😢😢🙏🙏🙇🙇
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@ShakiraShakira-f6f
@ShakiraShakira-f6f 2 месяца назад
abetu marena fetari hoye betam yeszenale uuufff
@hussenjemal2063
@hussenjemal2063 2 месяца назад
Ya allah satiren
@sunysuny8656
@sunysuny8656 2 месяца назад
0:22 My Gofa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZsHome
@ZsHome 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TigestDamass
@TigestDamass 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😮😮
@TijjjMezene
@TijjjMezene 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@MaskyFiker
@MaskyFiker 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@AynadisTadese-w6b
@AynadisTadese-w6b 2 месяца назад
Wodet new mengistttt ebakih direslachew lenezih miskin hizboch
@Natisi
@Natisi 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ghuugFgyuu
@ghuugFgyuu 2 месяца назад
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@EThiopian1895
@EThiopian1895 2 месяца назад
Mafre wach tmsay marjas
@SarkalEthopia
@SarkalEthopia 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አፍፍፍፍፍ
@monegoncco
@monegoncco 2 месяца назад
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭
@btbt4487
@btbt4487 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 3,2 млн
Ethiopia - Esat Amharic Night News 16 October 2024
43:23