Тёмный
No video :(

ነጃሽ ትግራዊ ነው ሀበሻ? ሁሱን ያሳቀው ጥያቄ 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 4 месяца назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-mi3zn8lt1l
@user-mi3zn8lt1l 4 месяца назад
ሰለለሁ አለሂ ወሰሊም
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 4 месяца назад
ሶለለሁ አለሂ ዎሶለህም❤❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 5 месяцев назад
አሏህ ❤ይጠብቅ❤
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 5 месяцев назад
يارب ياالله 😭😭😭😭يارب الجنة 🤲🤲🤲😭😭😭
@cgf8399
@cgf8399 4 месяца назад
صلى الله عليه.وسلم የኛዉድነብይ ሀቢቢናያረሱለላህየአላህስላምእናእዝነትበሳችዉላይ ይሁን አላህበጀነትያገናኝንያረብብብ ዛሬእዱኒያላይየናፍቅናችዉን ነብይ ያአላህ
@K-du4rt
@K-du4rt 4 месяца назад
صلى الله عليه وسلم
@cvgf6232
@cvgf6232 5 месяцев назад
አይ ሃገሬ በዘረኝነትኮ ተዋጥሽ ሡባን አላህ
@uaeuae532
@uaeuae532 5 месяцев назад
🤲🤲💐💐💐💐🇵🇸💐💐💐💐
@user-uj4sl4vb9g
@user-uj4sl4vb9g 5 месяцев назад
ተበርቸሰላም
@The-lj7yh
@The-lj7yh 5 месяцев назад
አቤት ዘረኝነት 🤣🤣🤣😭😭😭😭😭
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
አይ ምን ያስቃል ያስለቅሳል እንጂ😮
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 4 месяца назад
ሡበሀን አላህ 😁😁ያስቃል
@najatbolo7755
@najatbolo7755 5 месяцев назад
❤❤
@najatbolo7755
@najatbolo7755 5 месяцев назад
እረ ሀሱ ን በምን ላግኛዉ ጢያቄ ነበረኝ
@cgf8399
@cgf8399 4 месяца назад
አረወንዶች ተረጋጉ የኒካጉዳይከባድነዉ አትጫወቱ በኒካ ሆሆሆ ?ሱባሀንአላህ ይህዘርኝነትንአላህያጥፋልንያረብ አላህየፍትህመንግስትይሹምልንእንደነጃሺ ሀገሪስላምሺናፍቀኝእእህህህ
@azxsqwea3502
@azxsqwea3502 5 месяцев назад
❤❤
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o 5 месяцев назад
ዱአ እያረጋችሁ ዴግ መልስ ነው
@nuranyetepiliji3262
@nuranyetepiliji3262 5 месяцев назад
ንቃብ ግደታ ነው ወይስ ሱና
@cgf8399
@cgf8399 4 месяца назад
ዋጀብነዉ ሱረቱል አህዛብላይ አብቢ እህት
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o 5 месяцев назад
ትግራይን ነው ብለህ አስዴስታቼው
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад
ከትግሬ መሬት እንደተገኘ ግን አንደብቅ። ትግሬ አማራ ብሎ መጥራት ዘረኝነት አይመስለኝም የዘረኝነትን ተግባር መፈፀምጅ
@user-dk2uc8nl6u
@user-dk2uc8nl6u 5 месяцев назад
عجب😅😅😅😂😂😡🤔
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 месяцев назад
እዋይ አችኢ ምን ነክቶሽ ነው ሀበሻ ማለት ሙሉ ኢትዮጵያ ነው ኧረ አላህ ፍሩ ዘር ጀነት አያስገባም ወይስ ያስገባል ተብላችሁ ነው አኡዙቢላ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад
ጥያቄ ነዉ የጠየቀችዉ። ጥንት ኢትዮጵያ የተከፋፈለች ናት አንድ አልነበረችም ስሞቿም አንድ አልነበረም።አሁን አንድ ላይ ስንሆን በሌላዉ ታሪክ ሁላችንም ተጠራን በዚህ የሚያምን ብዙ ነዉ።የአበሻ ባህል ብለሽ ሰርች ስታደርጊ የሰሜኖች ነዉ የሚመጣዉ ለምን? አይ ያለ ያስረዳን እንጅ ዘረኛ ማለቱ መልስ አይመስለኝም።
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o 4 месяца назад
@@user-cn2zw4iw3v ሀበሻ ከተባለ የመጄመሪያወቹ ኢትዮጲያ ድሴት እያለች የገቡት አማራወች ናቼው የመጄመሪያወቹ ከዚያም ሌላው ቢሄር በስበብ አስባብ ከባ ማለት ነው እናም ዘረኝነት ሳይሆን ሀገሪቱን በምን አይነት ሁኔታ ነዋሪወቿ እዴገቡባት የታወቀ ነው ቢሆንም ቢሄር ቢሄረሰቦችን እወዳለሁ. አከብራቼው ማንም ክፉ ነገር እድገጥመው አልመኝም ዘረኝነት ጠብ ነው የነጃሽ ቤተሰቦች የቢላል ልጆች ነን ተምሳሌታችን ኡሙ አይመን በረካ ነች
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад
@@user-ei9mn7ov1o አመሰግናለሁ💐 ማለቴ ሀበሻ ማለት ሙሉ ኢቶ ነዉ አለች ግን ብዙ ሰዉ ሀበሻ ማለት ሰሜኖች ናቸዉ እስከ ኤርትራ ጥንት ግእዝ ተናጋሪ የነበሩት ወይም የነጃሺ ዘመነ ግዛት የነበሩት ብሎ ያምናል የኢቶ ታሪክ የሚጀምረዉ ከሰሜን ነዉ ኢቶ የተከፋፈለች ሀገር ነበረች በሚኒሊክ ጊዜ ነዉ አንድ ኢቶ የሆነችዉ ስለዚህ አሁን አንድ ላይ ስንሆን የሌላ ታሪክን ታሪካችን አድርገናል ማለት ነዉ ቢገነጠሉ ያ አንድ ከመሆናችን በፊት የነበረዉ ታሪክ እነሱጋ ይቆማል ማለት ነዉ አደል?? ይቅርታ አበዛሁብሽ ነጃሺ ከትግራይ የተገኘ ሁኖ ሳለ እንድሁም ኢቶ ለራሷ የየራሷ ግዛት እየነበራት ኢቶጽያዊ ነዉ ሲሉ ግራ ገብቶኝ ነዉ። በእርግጥ አሀን ኢቶዊ ነዉ ግን በሱ ዘመነ ግዛት የነበረዉ ህዝብ አሁን ቢገነጠል ኢቶዊ ነዉ ማለት ይቻላሎይ?
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 месяца назад
​@@user-cn2zw4iw3vእንዴት አድርገን እንገነጠላለን በተለይ የአምሃራ ህዝብ ተበትኖ ነው የሚኖረው ለመገንጠል አስቸጋሪ ነው ከ16ክፍለ ዘመን ኦሮሞ ሲስፋፋ ዘራችን በጣም ተቀላቅሏል አሰምሌትም የተደረገ ህዝብ በጣም ብዙ ነው መለየት አይቻልም😢😢😢😢በአንድ መኖር ነው የሚያዋጣን
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад
@@user-zp7fy8tt6s ትክክል በተለይ በዋናነት በደቡብና በኦሮሚያ በጣም አለ። በአፋር ሶማሌም በጉምዝ ዉስጥም አለ ጉምዞች በቀደም ሲገሉአቸዉ ነበር ተበትነዉ ግን የራሱ አስተዳደር ስለለለዉ ብቻ ሰላም ለህዝባችንና ለሀገራችን🤲
@user-kc3qj9ou8e
@user-kc3qj9ou8e 5 месяцев назад
❤❤
@JeQa-wx9xg
@JeQa-wx9xg 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
ከወደዳት መላጣም ትሆን ሁሱ😁
14:58