Тёмный
No video :(

ነጭ ጥለት ያላቸው ቀሚሶችና ዋጋ Habesha kemis fashion | habesha kemis 

ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ነጭ ጥለት ያላቸው ቀሚሶችና ዋጋ Habesha kemis fashion | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
/ @tijan2434
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@tijan2434
@tijan2434 4 месяца назад
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
@sofitedyene5653
@sofitedyene5653 4 месяца назад
በጣም ስፈልገዉ ነበር ቀሚስ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ነጭ ቀሚስ በጣም ነበር የምፈልገዉ አሁን ልደዉልልህ
@user-fj4gl6ld8p
@user-fj4gl6ld8p 4 месяца назад
ለመጀመሪያ ግዜ በጣም አስደሰታችሁኝ የመቁረቢያ ልብሶችን ቆንጆ ቆንጆ ስላሳያችሁን
@AsegedechShefriaw
@AsegedechShefriaw 7 дней назад
Beautiful I call soon
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 4 месяца назад
Everything is so beautiful makes me crazy which one to choose. Good work keep going.
@FikirteAtlaw-hz8me
@FikirteAtlaw-hz8me 4 месяца назад
ያንተ ከነ ልብስህ ጥራት ዋጋውም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 3 месяца назад
በጣም ነው የሚያምረው የሸማኞቻችን እጅ ይባርክ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@zaidmengistab7438
@zaidmengistab7438 4 месяца назад
908 ,911, Efremiye endet senebetih nege edewlihalehu betam des yemilu yenech libsoch .🎉🎉🎉
@user-xj2tx8xy2s
@user-xj2tx8xy2s 4 месяца назад
በጣም ደሰ ይላል❤❤
@FikirteAtlaw-hz8me
@FikirteAtlaw-hz8me 4 месяца назад
በጣም በጣም ደስ ይላል አዛለሁ ስንት ግዜ ነው የሚደርሱት?
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ ልጁ ነው በርታ እኔም አዝዛለሁ !
@mihretkibrom4561
@mihretkibrom4561 4 месяца назад
How much
@beatalemaryam9464
@beatalemaryam9464 4 месяца назад
ሰላም ልብሶቹ በጣም ያማምራሉ አድራሻችሁ የት ነው?
@user-nf3oe3yn5u
@user-nf3oe3yn5u 2 месяца назад
አርቡ ሥንት ነው
@woinshatezeleke4513
@woinshatezeleke4513 4 месяца назад
Were is your address?
Далее
አዳዲስ ሽፎኖች // new shiffon
4:09
Просмотров 43 тыс.