Тёмный
No video :(

ነፃነት በላይነህ (ሚሚ) Netsanet belayneh ጉልበተኛ ነው ቁ1 

Netsanet Belayneh
Подписаться 164
Просмотров 905
50% 1

Ethiopian gospel song 2023 worship song Amharic mezmur

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 3 месяца назад
Amen Ellllllllllllll praise the mighty name of Jesus Christ. Ellllllllllllllll
@Elyana-2011
@Elyana-2011 2 месяца назад
Endet gonjo no
@winawoldemichael6108
@winawoldemichael6108 Месяц назад
Mimmyee❤❤❤ i wish you more anoithing naw,in this season🙏
@JesusChristIsmysave-ko4xl
@JesusChristIsmysave-ko4xl Год назад
ሚሚዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ የተባረክሽ ነሽ❤ እነዚህ ዝማሬዎችሽ እኮ ትንቢታዊ ናቸው። ያለፈውንም የሚመጣውንም የሚገልጡ! ምድራዊውንም ሀያል ነኝ ባዩን በአየር ላይ የሚርመሰመሰውንም ክፋ ሰራዊትና ጭፍሮቹንም ሀይል መድቀቁንነ መሸነፋቸውን የሚያውጅ!! ድል በመንሳትና በማድረግ እያዞረ ያሳየውንም የናዝሬቱን ኢየሱስን ማንነት ጌትነቱን ገላጭ (ግልጥ አድርጎ አጉልቶ ያሳየ) ድንቅ ዝማሬ!!! አሁንም ተነሺ አትያዢ በጊዜው በተሰጠሽ ዝማሬ ለትውልዱ በመንፈሰ ቅዱስ ሀይል ተሞልተሽ ተገለጪ ፀጋው በሙላት ይለቅለልሽ🙏🙏
@genetleykun5836
@genetleykun5836 Год назад
Best song Mimye yee I’m so happy about u my Blessed sister go ahead ❤❤❤
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 Год назад
ነፅዬ ( ሚሚ) የጌታን ማንነተ በሚያጕላው ጌታ በሰጠሽ ዝማሬ ከሚፅናኑ ከሚደገፉ መካከል አንዷ ነኝ የዚህ ቅባት ተካፋይ ጌታ ስላደረገኝ በጣም ደስተኛና ተጠቃሚ ነኝ ዘላለም ተባረኪ። እህታችን የምትለቀውን ዝማሬ ባጋጣሚ ሆነ አስባችሁ እየሰማችሁ ያለችሁ ልለምናችሁ ዜማና ሙዚቃ አድንቃችሁ እንዳትወጡ በመዝሙሩ ውስጥ ያለው ቅባት መልክትና መንፈስ እንዲያገኛችሁ ፀልዬና ስሙት ከዛ በኋላ እናንተም እምትካፈሉትና እምትሉት ነገር ይኖራል። በተጨማሪ ይሄ ጌታ ማንነትን ክብር የሚገልጡ መዝሙሮች ጊታ ሲሰጠን ሌላው እንዲታነፅበት ሼር አድርጉ ላይክ አድርጉ ብዙ ህይወትን የማያንፁ ነገሮች ሼር ላይክ ተደርገው ብዙ ተከታይ ያፈራሉ ግን በሰው ህይወት ሆነ ኑሮ አመለካከት ላይ ጤናማ ፍሬ ለማያፈሩ እንዲህ የከበሩ የጌታ የሆኑ መልእክቶችና መፅናናት በማምጣት ለበረከት የሚሆኑ መልእክተረና መዝሙሮች አድማጭና ተከጣያቸው በጣት የሚቆጠር ነው።ይሄን በማድረግ መልካምን ዘር እንዝራ ተባረኩ።
@tamenegn6247
@tamenegn6247 10 месяцев назад
እውነት ነው ጌታን እንዴት እንደምባረክ እኮ ፀጋ ይብዛላት😘😘😘
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,2 млн
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Просмотров 8 млн