Тёмный

#ነፃ 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@lordjesuschrist7298
@lordjesuschrist7298 2 года назад
ጋሼ በቄ ዘመንዎን ጌታ ይባርክ የማይገኝ ዕዉቀትና ማስተዋልና እንድሁም አባትነት ገልጠዉታል መፈተሹን ደስ ብሎኛል
@mickyasyohannes3587
@mickyasyohannes3587 3 года назад
እዮብ ተባረክ ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ትክክል ነገር ተናግረሀል ! ጋሽ በቄ ግን በግልጽ ስተዋል ከዚህ በላይ ቃል የለኝም !
@user-of2px8hr2l
@user-of2px8hr2l 3 года назад
14 ካራት ዝምታ ስንት ይሆን?
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
I agree where Pastor Bekele was saying about Guest house. I live outside Ethiopia. so we can not have a chance to have a prayer. So for the people who does not live where the guest house is , it is necessary to have the guest house.
@getayemetal7026
@getayemetal7026 3 года назад
ጋሽ በቀለ በጌታ ቃል ተመስርቶ አይናገርም ምንም ፋይዳ የሌለው ነው ።
@alaytalaytabrham7397
@alaytalaytabrham7397 3 года назад
Eyob blessed👌👌👌👌👌
@meleseanamo8678
@meleseanamo8678 3 года назад
ጋሽ በቄ ጠፍቶብዎታል፣ እንደ ኤሊ እየጃጁ ይሁንን? ብዙ ህዝብ የሚከተላቸው ጠንቋዮች ሞልተዋል እኮ!
@minaseafework6669
@minaseafework6669 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እዮብ
@getayemetal7026
@getayemetal7026 3 года назад
ጋሽ በቄ በእውነቱ ጤኔኛ ናቸው ? በእውነቱ ልናስበት ይገባል እውነት በሳቸው ንግግር ውሸት ሲያደርጉት እያየሁ ነው
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Who you are
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Check your self first
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
I never saw a man like pastor bekele in my life
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
I am from Eritrea
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Before talking to much answers mark 16.17
@adanemamo4908
@adanemamo4908 3 года назад
Eyob God bless you! Gash Beke is one of the false prophet. Actually he was lost his true way long time ago!
@ermiyasmesay8694
@ermiyasmesay8694 4 года назад
ወንድም ተስፋዬ ፕሮግራምህ ጥሩና አስተማሪ ነው ሁልጊዜ “ነገር ግ ን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ” አስታውሳለሁ በናሁ ቲቪ ላይ በነበረህ በተለይ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ ታሪኮችን እና መêሃፍቶችን በማገላበጥ ስታቀርባቸው የነበሩትን በጣም እወዳቸው ነበር። ሚዛናዊነቱ ሚለካው ያው እንደታሪኩ፣ እንደነባራዊነቱና፣ ወቅታዊነቱ እንዲሁም ደግሞ እውነት ቢሆን ባይሆን አስተማሪነቱ ማይካድ ቢሆንም። ስለዚህኛው ግን 1ኛ መንፈሳዊ ፕሮግራም መሆኑ፣ 2ኛ መሠረቱ አንድና አንድ ብቻ ይህም “ቅዱስ ቃሉ” ምርጫ የሌለው መሆኑ። እናም መነሻችሁም መድረሻችሁም ወይም የጥያቄህ የመልሳቸውም መሠረቱ መêሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው መሆን ያለበት። ምክንያቱን ታውቃለህ? አለዚያ ለዛሬው ቅጥ ያጣና ልጓም እንደሌለው ፈረስ ሁሉም ባሻው መንገድ ጥቅስ እየመዘዘ፣ መብቴ ነው፣ እያለ ለራሱ ያሻውን ስም እየሰጠና እነሾመ እየሄደና ብዞችን ወደ ጥፋት አሰከትሎ እየነዳ ስለሆነ።የስም ክርስተና እንጂ ሚያመልከውንና ሚከተለውን ያላወቀ ስለበዛ። በዚህ አጋጣሚ መጋቢ እዮብ ደምሴን ብቻ ሳላመሰን ማለፍ አልፈልግም። ለሁለታችሁም ትክክለኛ አስተማሪያችሁ ስለሆነ። አንተም ጥያቄህ በቃሉ መሠረት ያልተደገፈ፣ የመጋቢ በቀለም መልስ መሠለኝ እና አቋመ ቢስ የታከለበት መጨረሻ የሌለው መልስና ሁሉንም ላለማስቀየም በሚመስል ክርስትናቸው የተገለጠበት ሆኖ አግኝቼውአለሁ። ይቅርታ ካሳዘንኩህ። በርግጥ ዓላማህ 1ኛ ጴጥ 3፡ 14 እና 15 ፣ እንዲሁም 2ኛ ጢሞ 4፡ከ 1 እስከ 5 ባለው ከተስማማን ማለቴ ነው።
@Smilegirl-m6e
@Smilegirl-m6e 3 года назад
እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው በማስተዋልና በመንፈስ ቅዱስ መረዳት የሚሰሩ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ዘመናቸውን አብዝቶ ይባርክ ሌላኛው ሰውዬ እንኳን መጋቢ መሆን አይደለም ለመዳኑ ያጠራጥራል ከአንድ ከዳነ ሰው የማይጠበቅ ጭፍን ጥላቻ ያለው በወሬና በአሉባልታ የሚያምን ነው እንደሚመስለኝ አንዳንድ እንደዚህ ያሉ ተመሳስለው በመግባት ቤተ ክርስቲያንን የሚያፈርሱ ናቸው ሊመረመሩ ይገባል
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
ጥላቻ ሳይሆን እውነትን ወደ ማወቅ እንድንደርስ ነው።
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 3 года назад
መጋቢ በቀለ ጌታ ይባርኮት ትክክለኛ ነገር ተናግረዋል። በወንጌላዊያን አቢያተ ክርስቲያናት የሌለ ጥፋት በአዳዲሶቹ አገልጋዮች (ነቢያት) ብቻ የሚገኝ ምንድን ነው?
@tigisttesfaye6049
@tigisttesfaye6049 3 года назад
ጋሽ በቄ እንዴት እውነታዉ ተሰወረቦዎ?
@almazgebereamanuele355
@almazgebereamanuele355 3 года назад
ታዲያ የዚህ ቤተክርስቲያ መስራችና ባለራእይ ነኝ እያሉ እራሳቸውን ከፍ የሚያደርጉትስ ?
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 4 года назад
አሁንም አወቅን ብለው ምእመኑን አናሳስተው ጋሼ ቤቄ እንዳለው በመጀመሪያ ራሳችን እንመርምር ከመፍረዳችን በፊት ብዙ አመት የምንለው ፫ አመት በጌታ ቅናት ሲረጡ ስተትም ሊኖር ይችላል ግን አንድ ቀን።ወንድሜን ላቅና ተብሎ በግላችሁ ሄዳችሁ መክራችሁ ታውቃላችሁ ወንድም እባብ አንተ እኮ ሐዋርያን ዳንኤልም ስትከስና ስትወነጅል ዛሬም እናስተውል ከመናገር በፊት አገልጋይ ሁሉ መገላታት የለበትም ትናንት በወንጌል ያገለገሉት በተለያየ ችግር ያሉትን ዞር ብለን አይተንጠይቅን እናውቃለን ወይ መናገር ቀላል ነው የዘላለም አምላክ ጋሼ በቅን ይባርክህ እንዳንተ አይኖቶች ያብዛልን ይልቅ ወንድም እባብ ቀረብ ብለህ ወንድሞች ግን አቅም ገንዘብ እናድርግ ቤት ክርስቲያንን እንከፋፍል
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 3 года назад
i like this conversation genely talk
@tesfubati3373
@tesfubati3373 3 года назад
Please don’t stand for this false prophets at this age don’t make the Bible earthly research which somebody study and be professional!
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
I been there three times from 🇬🇧 and I am healed and nobody forced me to do anything, I am born again Christian I been reading my bible for 13 years... I hate to see you guys every time you talking about Prophet’s
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 3 года назад
ጋሽ በቄ you are wrong ......doing miracle is not a sign of true prophet ....ደፍረህ መናገር አለብህ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 года назад
ጋሽ በቄ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው የሚከራከሩ። ችግሩ የጴንጤቆስጤ እምነት ተከታዮች መዋቅር የላቸውም ሁሉም ስሜቱ በነዳው ነው የሚሄድ
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 2 года назад
It is already four years since you start to blame these prophets. They are flourishing while you both (Eyob& interviewer) are whining. If You don't like it change it, if you can't change it, change the way you think about it. You both are so judgmental. You don't even have a clue what people are saying about you. Specally the so called "pastor"
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
Because the bible tells us that Jesus can not do so many miracles, because of their lack of faith. ( Matthew 13 verse 58) so the mother did not get healed because of her lack of faith as the bible teaches us. all of us including me are not healed because of our lack of faith, It is not because of the prophet or pastor or the person who prayed for us. Jesus was saying to the lady in the bible your faith has healed you. ( Mark 5 verse 34)
@endlesstube8676
@endlesstube8676 3 года назад
ጋሽ በቄ እውነትም ካረጁ አይበጁ የሚባለው በርሶ ላይ ተፈፀመ ቁጭ ብለው መለአክን ፎቶ አነሳው ብለው ሲያሳዮት አምነው ተቀብለዋል አልተቃወሙም የትኛው መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ነው እንደዚህ አይነት ነገር ያለው ጋሽ በቄ ወደ ውነት ተመለሱ !!!!!!!!!!!
@megersaayele1861
@megersaayele1861 3 года назад
Majority.is not right.majority.is.mob.ሰፊው መንገድ ውሸት ነው ጥቂት ሰው ነው ራይት።
@jemo5716
@jemo5716 3 года назад
አረ በጣም ተሣሥተዋል አቶ በቀለ ምነዉ በየ ሌባዉ ነብያት እየጠሩወት የተቀበሉት ነገር አለ።የፕሮግራሙ መሪ ግን እዉነት ልንገሕ አቶ በቀለ ሊያምኑልሕ አይችሉም ከአነጋገራቸዉ ሥማ ብዙ ሕዝብ የሚከተላቸዉ አሉ ከዚሕ እየዉ አነጋገራቸዉ ዙሮባቸዋል እኔ ልንገር እነ ሌባወቹ ነብያቶች ጉቦ ብር ተቀብለዋል አቶ በቀለ አይ ገንዘብ ጉቦ አይን ያሣዉራል ያ ሑሉ ጸጋቸዉ ተገፏል ።አቶ በቀለ ግን አይን ያጣ ዉሸት እየተከራከሩሕ ነዉ ካፈርኩኝ አይመልሠኝ አይነት ንግግር ነዉ የሚናገሩት።በጣም ጰጋቸዉ ተገፏል መንፈሥ ቅዱሥ ርቆአቸዋል።ሠዉ በበላበት ይጮሐል።በድጋሚ ይሕን ፕሮግራም አቅራቢዉ ቀጥልበት ሥንት ከሞቀዉ ዘፋኝ አለ መሠለሕ።
@wondemagegnwoldehana6716
@wondemagegnwoldehana6716 3 месяца назад
ምልክት ስለተደረገ ነገሮች ከእግዚአብሔር ነው ማለት አይቻልም ነገር ግን በፍሬያቸው ይታወቃል!
@Bitter-sweetwater777
@Bitter-sweetwater777 2 года назад
gash Bekele min ayenet wushet nw emidegefew, yeh wegel meserat nw bemil lemin rasachihun yedbikalu.gash bekele rasun begezabeher kal ayasredam! semetun nw yemiyawraw.bekele gal yegolewal.
@mhbirri7953
@mhbirri7953 3 года назад
ጋሼ በቀ ሰዎች ስለተከተላቸው ነቢያት ነን ማለት አይቻልም ።አንተ እንኳን ዳንሳን protect ለማድረግ እንዲሆነ ያስታወቃል።
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
Gash Beka shinithin getrh mitekerakerew le hasetegnoch nebiyatoch new endant ayint ye bate Christian cancer neh geta libona yisth geta yigesetsh
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
The enterviwer is totally confused
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 3 года назад
No one is perfect. Paster Eyob. Some Profets are real and some are not
@tesfubati3373
@tesfubati3373 3 года назад
Please fear God but don’t stand for false prophets
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 4 года назад
እኛ ነብይ ነው ወይ ትልቁ ችግራችን?እውነተኛ ክርስትናን መኖርን የሚያሳዩን ነው ህይወት ከአገልግሎት ይበልጣል አታድክሙን የነበያት ተከታይ ስለበዛ እውነት ነው ማለት አይቻልም እባካችሁ ስለህይወት አውሩን
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
And as for the money they are getting, as long as they are getting this by not cheating the people, God is the one who can say if they use it properly or not.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
Who told you they are false Prophet’s?did you ask Holy Spirit and told you they are not or because someone accused falsely in you tube.please read Matt 5 -11-12 for religious people it been the same they can’t accept new movements specially for prophets
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
Gash beka betam a safari asazagn sew note ye ewnt sint bikefilote new wey gud aydelm eriso ye egziyabhar kale awaki mangnawim sew ayito hasetegna nebiyatoch Ena ye kale emnit astemariwochin ke Satan mehonachew mawek yichalale
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Who are you ?
@lilyfiseha3989
@lilyfiseha3989 3 года назад
ጋሽ በቄ እውነትን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር እንያት ሁለተኛ ደሞ እንደዳነ ሰው በስሜት ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ሆነን እንመርምር እንጂ
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Don't be one sided
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
will you ask the pastor if the sick people came to church been prayed for but they did not get healed, Why did the person did not get healed. The money you pay is not to buy healing , Healing is by faith as the bible teaches us. The money is to be in the guest house so you can have a chance to be prayed for. If the person is not healed ask why to the person not to the prophet.
@Miriamkk
@Miriamkk 3 года назад
Ene ke Eyob gar negn !
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
ወደ ገላትያ 2 11፤ ነገር ግን ኬፋ ወደ አንጾኪያ በመጣ ጊዜ ፊት ለፊት ተቃወምሁት፥ ይፈረድበት ዘንድ ይገባ ነበርና። Peter made mistake here, but it doesn’t make him false Apostle
@tewoldekahsai8056
@tewoldekahsai8056 3 года назад
Do your job
@meleseanamo8678
@meleseanamo8678 3 года назад
ብዙ ህዝብ ስለተከተለ የነብይ መመዘኛ እንዴት ይሆናል ጋሽ በቄ? ውሸትን ሲቀላቅሉ በንሰሐ እየተመለሱ ነው?
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 6 2፤ በበሽተኞችም ያደረገውን ምልክቶች ስላዩ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። how could you say they didn’t follow Jesus?
@medhanitfikrefikre5696
@medhanitfikrefikre5696 3 года назад
Endyee menew ewenet menager feru?
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 3 года назад
ወንድሜ ኢዮብ ደረቅ ንግግርህን ረጋ ብለህ አስብበት። እውነትን በፍቅር ያዝ።
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
Eyob geta yibarkh bebzu
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 года назад
As long as the prophet's are telling you form God not by taking information form your note book, Like Israel dansa is doing. I have to 2 guest house while in Addis 2 years ago. Except Israel Dansa, the other Prophet who was praying for me was telling me from God which I did not write on my note note book and It came to pass.
@lidsamyonas5283
@lidsamyonas5283 3 года назад
I dont Know why you envite some one but you dont give a chance to speak both side .
@tinadagne8580
@tinadagne8580 3 года назад
Give time antile he speaks to pastor Bekele ur strong pastor Bekele
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 4 года назад
ኢዮብ ደግሞ ፈጽሞ ከእግዚአብሔር አይደሉም ብሎ ደመደመው ይህም ችግር ነው።
@sabelaeshetu2760
@sabelaeshetu2760 4 года назад
Lene magabi eyob yetenagerew neger yewesten geltsolegnal gen megabi bekele lay kereta alegn!lemangnawem yehe gize meto endezi mengager mecha erasu betam teru new bizegeyem
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 4 года назад
ነብይ ነን የሚሉት ራሳቸው ይወጡት እኛ ግርግር አትፍጠሩ ያለነበያት መኖር ይቻላል ምን አሻማቸው?እግዚአብሔር የግል አምላካቸው አይደል?
@asmeromatsmu6984
@asmeromatsmu6984 3 года назад
ኣባ በሰው ብዛት ኣይመዘንም ለምን ከብዛት ጥራት ይበልጣል
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 года назад
Exactly
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 4 года назад
ጋሽ በቄ ከእውነት ሲሸሽ ይታወቅበታል
@tea4298
@tea4298 3 года назад
ማበረታታት ጥሩ newe chegerune menegereme tegebe newe
@townmallers8710
@townmallers8710 3 года назад
Ke qalu wchi yehonu hasetegna nachew
@HMR2121
@HMR2121 3 года назад
የነብይና የሐዋርያት ሀብታም ዬትም ቦታ በቃሉ የለም ። ጋሽ በቀለ በጣም ተሳስተሀል ። ትልቁ ችግር ይህ ነው ። የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት አገልጋዮች ስትሳሳቱ ትልቁ ችግር ይህ ነው ። መቼም ይቅርታ ስትጠይቁ አትታዩም ። ጌታ ይርዳችሁ ።
@asmeromatsmu6984
@asmeromatsmu6984 3 года назад
ውስጣቸው ኣምጽ ስለነበራቸው ዘራፊወች ስለነበሩ ነው
@derejemekonnen3607
@derejemekonnen3607 3 года назад
መጋቢ በቀለ የሚሸፋፍኑት ይመስላል :: ረጋ ብለው በእግዚአብሔር መንገድ ይመልከቱ::እገዚአብሔር ይግለጥላቸው ::
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 3 года назад
I love gash bake God bless you!
@elishamasreshatesema1963
@elishamasreshatesema1963 3 года назад
በቀለ ይሄ ሁሉ ህዝብ የተከተላቸው ስህተት ነው ማለት ነው የሚል የአንድ አገልጋይ መስፈርት ይዘው መምጣታቸው ምን ያህል ስህተት ውስጥ እንዳሉ ያሳያል ተሪክ አጥኑ እላቸዋለሁ ለጋሽ በቄ ጂሖቫን በአለም ላይ ማየት ነው መሐመድን ማየት ነው ሌሎችም አሉ ሞርሞን ህዝብ ብዛታቸው እየጨመረ ያለ ኦርቶዶክስ እንኳን ስንመለከት ሲዋረድ ወንጌሉን ስህተት ውስጥ የከተቱት እንደ አሁኑ የፕሮቴስታንት ውስጥ ያሉ ነብያቶች እየጨመሩት ያሉት ውንብድና አይነት ስራዎች ነው ለዚህ ያበቋት ስንት አመቷ ነው ከተመሰረተች
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
So if Jesus going to say I don’t know So why you don’t wait until he will say that, you are taking Jesus place
@pentaymezmurintros
@pentaymezmurintros 4 года назад
u look like u r one the beneficiary of the false prophets
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
Misganaw Tadesse God have mercy for you
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 3 года назад
ጋሽ በቄ....ችግር አለ....አትፍራ ....ቀምሰሀል እንዴ????
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 года назад
Red flag Ato Bekel
@getayemetal7026
@getayemetal7026 3 года назад
ጋሽ በቃ የአይጥ ምስክር ድቢጥ አይነት ነገር ነው
@minaseafework6669
@minaseafework6669 4 года назад
ጋሽ በቄ አንድ በቄ ለብዙዎቹ ወገኖች ስለ በቄ ተናግሬም አልጠግብም አዘንኩ በቄ በእጅጉ ስቷል
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 3 года назад
በመንፈስ የሚመሩ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉ። ወንጀለኞች ብሎ የሚፈርጅ ሁሉ ጴንጤ ነኝ በመንፈስ ቅዱስ የምመራ ነኝ ባይ ነው። ምነው መንፈስ ቅዱስ ሊገልጥላችሁ አልቻለም?
@muradsalia5952
@muradsalia5952 3 года назад
Gash beka Messed upIn this point!
@millii1
@millii1 3 года назад
ጋሽ በቄ ሁሉም ልክ ነው አላለም። ብዙ ድካም እንዳለ አልተቃወመም። ጠያቂው ዕና ሌላኛው ወንድም ከማቅናት ይልቅ ፅንፈኝነት (በዘር በሌላው እንደሚታየው)ይታይባቸዋል።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
No one forced them to go to the Prophet’s first second you guys pushing them from your church’s every time someone prophecies in your church you keep mentioning Matt 24 ohh false prophet.when do you last time you pray for them?
@megersaayele1861
@megersaayele1861 3 года назад
ይህ ሽማግሌ ትልቁ ጋኔል ይዞታል።ይህ ከብት ሽማግሌ።
Далее
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1,2 млн
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16