Тёмный

ኑድል አሰራር ምርጥና ቀላል የሆነ 

hayat  tube food🍝
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 158
50% 1

ኑድል አሰራር ምርጥና ቀላል የሆነ
Korean Noodles spicy recipe

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@zuzutube8614
@zuzutube8614 Месяц назад
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አለህን እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ ሀገራችንንም ስለምፍቅር አንድነት ይኑር በርችልኝ ጉዞወድፊት ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Месяц назад
Wow wow liyu new aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 29 дней назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው ማሻአለህ አሪፍ አሰራር ነበር በርቺል ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰሰብ መተዘዘን ለሀገረችን🎉🎉🎉🎉😢
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Месяц назад
ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር እጅ ይባረክ ቀጣዩን እጠብቃለነሰ ጠእወቀት አዘል ቆይታ ነበር የጤና ምግብ
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud Месяц назад
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ በጣም ምርጥ ያኑዲልስ አሳራር ነዉ ያካፋልሽን ካልብ እነመሰግነለን አዉ በጣም ነዉ ያሚያቃጥለዉ😅
@HabtamHata
@HabtamHata Месяц назад
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን በጣም አሪፍ የምግብ አሰራር ነው ያሳዬሽን ክብር በይልኝ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል የኪችን አያያዝሽ ጥንቃቄሽ ዋውውው ነውበርች
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክረህማን በጣም ደስ የሚል ቆንጆ የሆነ የምግብ አይነት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@rawdatube8972
@rawdatube8972 Месяц назад
ዋውውወወወወ በጣም በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሞያሽን ሥላጋራሽን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉
@Radiahmed
@Radiahmed Месяц назад
እዃንን በሠላም መጣሸ ውዴ በርቺልንን በጣም ጎበዝ ነሸ ምርጥ አሠራር ነው ያሣየሸንን ጎበዝ በርቺልንን እናመሰግናለን ሥላሣየሸንን ሞያያ በርቺቺ❤❤🎉🎉
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Месяц назад
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq Месяц назад
ስላም ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥ አስራር ነው ዋዋዋው አጅሸ ይባረክ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ቆንጆ አስራር ነው በርቺልን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Месяц назад
ሰላም ሰላም እንዴ በጣም አሪፍ ነው እንደሚሰራው ቀይሮ ነው የመጣው ብዬ ነው ማስበው ብቻ በጣም አሪፍ ነው በርቼ ❤❤❤
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu 28 дней назад
እንኩዋን ደና መጣሽ ሃገራችንን ሰላሙን ያምጣል ፈጣሪ ዋው በጣም እጅ የሚያስቆረጥም እና ብሉኝ ብሉኝ የሚል ምግብ ነው
@qorontosmedia
@qorontosmedia Месяц назад
ሠላም እህታችን በጣም ጣፋጭ እና ተወዳጅ የሆነ የምግብ ዓይነት እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Месяц назад
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልክም ዋው ምራጥ አሰራር ነው ለክካ ቀዪ ጎመን ማስረት ቻይለል እና አመሰግናለን በርችልን ፊጣሪ በአሌንባት ይጠብቅን ❤❤
@saraazanawtube
@saraazanawtube Месяц назад
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የኑድልስ አሰራር ነው ያሳየሽን እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Месяц назад
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ዋውውው አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Месяц назад
Wowwwwww betam des yelale edsh yebrksh wed berta eh selam fekr hezbetan hegerta yen wed berta eht selamtsh selsmtdh wed berta eht
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Месяц назад
ሰላምላንች ይሁንእህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምንአንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አርፍ ነው የስራሽው በርች ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች እህታችን🎉🎉🎉
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube Месяц назад
አሰላሙሊይኩም ወረህመቱሏሂ ወበራካቱሁ እኮን ደህና መጣሽ እህት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለንንንንንን በርች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ommobarkyube
@ommobarkyube Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መገፈጣሽ ሰላም ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ትርፍርፍ ይበል እእእ ይህ እንዶማኮ በጣም ያቃጥላል ይኸ እኔ እምሰራበት ቤት ልጆቹ ያመጡ ነበር እናም ይፋጃል
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube Месяц назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃ ውጭ በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ባዶን ከምንጠቀም በእንደዚህ አይነት መልክ በጣም አሪፍ ነው ብዬ ነው ማስበው ❤
@LijTesnimLijTesnim
@LijTesnimLijTesnim Месяц назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትኩ እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ አሪፍአስራርነው ቀለልያለ ማሻ አላህ ብልአፍያ ጎበዝ ጠንቅሪ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሱላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Месяц назад
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅ የምግብ በለሙያያያያያ ናሽ ሼር ስል አደራሽ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@bontushawaa515
@bontushawaa515 Месяц назад
ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte hadhookoo welcom qalii namaa wowowow jabesi itti fufi bayyee namati tolaa 😋 ❤
@rahiletube
@rahiletube 25 дней назад
ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ እና ቆንጆ አሠራር ነው
@fafitube2574
@fafitube2574 29 дней назад
አሸለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ውድ እህት አንኳን ደና መጣሽ ምርጥ አሰረረ ነውአለህ አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ አሏሂ ወበረካቱ አህለን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር ማሻአ አላህ ሲያመር ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን ተስለሚ ሀብበቲ በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አኢሻኢስላማዊክ
@አኢሻኢስላማዊክ Месяц назад
አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ ማአሻአላህ አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላም ሲኖር ነውና በርቺይ ማማ በጣአም የሚያምርና የሚያምርና የሚጣአፈጥ ነውና
@RahaoroShow79
@RahaoroShow79 Месяц назад
Aslamualekumi warafamtulhi wabarkatuhu baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa woowo woowo yada baredadha ❤❤🎉🎉🎉
@kidist_tube1
@kidist_tube1 Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Месяц назад
እረ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ አሪፍ የንዶስ አስራር ነው እደዝህ በአታክልት ስስራ ይጥማል🎉😊እጂሺ ይባርክ❤❤
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen Месяц назад
aselamuu alekuum wormtuullhii woberkatuu baga nagan duuftee nagan siif haaytu qalii jajabadhuu bayee bared wooow wooow ❤❤❤
@sorretiBT
@sorretiBT Месяц назад
Masha Allah is so delicious. i love spicy food, and I'm proud of you sis😋
@ritatube19
@ritatube19 Месяц назад
Egezabiher yemesegen wude eheta selameshi yebezalegn woww yene balemoya arifena konejo aserare new yasayeshin ejeshi yebark berchilegn Egezabiher beyalenebet selam fiker adenet yadelen selam lehagerachkn yehun
@jemurade
@jemurade Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽ እህታለሜዋ ማሻአላህ ማሻአላህ አቦ እጅሽ ይባረክ ዋውውውውው የምር ከልብ ባለሞያነሽ ዋው ቀጠይበት
@weyni2816
@weyni2816 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች ሰላም ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ዋውው
@dammeetube1
@dammeetube1 Месяц назад
Nagaan waaqayyoo mana keef dachaan haa bayyatuu baga nagaan dhuftee woow hojii baredaa irraa jirtaa jabadhuu itti fufii hojedhuu qaxalee nama ❤
@AniBekele3
@AniBekele3 Месяц назад
Akkam jirttuu maatii jalala nagaa keessan hojii hojii garii wow❤❤ baayee bareeda Hayyee hojii garii Jabbadhuu Jabbadhuu Jabbadhuu Jabbadhuu
@ellahamshow
@ellahamshow Месяц назад
Wudee ahlen wosahlen enkuwan selam metash konjo ye atikilit endomi nod3ls aserar new yasayeshin kaleb enameseginalen melkam koytaa melkam mead
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 Месяц назад
Woooooóowwwww woooooóowwwww woooooóowwwww waan bareeda qabatee dhuftee woooooóowwwww itti fufi hojedhu hadhoo koo nagaan isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 Месяц назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራሪ ነዉ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ ቆይታ ምርጥ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@EshetTube
@EshetTube Месяц назад
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ ነን ውድ ጀግና ውድድድ❤❤
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Месяц назад
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye megeb Aserar nw eshe yene balemoya ejesh yebarek
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Месяц назад
Asslamalyikum werahemetulahe weberekatehu enkuwan beselam metashi selemetashi selayshushi dess belognal hariff koyitaa neberr berechi keteyibet ejushi yibarek
@neju9654
@neju9654 Месяц назад
Aslmu alykum warhmatulahi wabrkatu enkyn salme matsh ehta batme harifn das yamile kuyta naber barch
@elsaayoutube
@elsaayoutube Месяц назад
wwwwwwww betam arif ana qelala asrar new ajsh yebarak balmoyaa barchii selasayshin anamsgnaln yawqutan masawq melkamnet new
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 Месяц назад
selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane ejocheshe yebariku qurecxemate ayenkashe tebarike wude aref qoyeta neber 😍👏
@yousiftamrat
@yousiftamrat Месяц назад
wowww ejish yebarek yeney balemoya des ymil arif koyta neber enamsegenalen
@obseegorba
@obseegorba Месяц назад
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu nyataa bayee baredaa jabadhuu
@Azeb1
@Azeb1 Месяц назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta eber enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi
@beteseb292
@beteseb292 Месяц назад
selm xena yesexeln ehetachen enkun dehen metashe meret aserer new yaqerebesheln barechi Fetare hagerachen yebarek
@HawwiiYouTube-n3w
@HawwiiYouTube-n3w Месяц назад
Nagaa Waqaayyoo mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee jabadhuu jabaduu jabadhuu jabaduu baayyee namatii tolaa
@AMIR465
@AMIR465 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Asalaamaleekum Waramdulaa wabarkatuu nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu
@yenetube-qb4cw
@yenetube-qb4cw Месяц назад
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
Hayatye balemuya nesh egshi ybarek eshi tenkrilgbyeba wud melkanyn renegehulshi hagerachinn selam yargln fkr ysten selam ysten
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 Месяц назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Месяц назад
Endate yamrale yemtafete new balemya tebarekelen ❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyta
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Месяц назад
Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen melkam geze
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 Месяц назад
selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezalen Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Selamun Fekerun Yabezalen Ejeshin Yebarekew Gobez Bereci
@ekoniya
@ekoniya Месяц назад
Peace be with you. Welcome to all who came. Peace be with you. Thank you. It was a great stay. Love, unity. Peace to Ethiopia.
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 Месяц назад
አሰላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእንሰላምመጣሺዋዉዉዉአሪፍአሰራርነዉያሣየሺንተሥለሚየድሺየተባረከይሁንበርቺ
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. Месяц назад
wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore ❤❤❤ EthiopiaSalami 🇪🇹💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore
@HKg-f7s
@HKg-f7s Месяц назад
ኑድል ምግብ ሆኖ አበሳሰል አስፈልጎት? 🤣🤣🤣🤣🤣
Далее