Тёмный

ኑ ጠላ እንጠጣ ኑ ዶሮ እንብላ የትንሳኤ በዓል ከእማማ ቤት ጋር ሀገር ቤት ያሉ ያህል የሚያሰማዎት ምርጥ የበዓል ፕሮገራም - መልካም በዓል 

ሰባት 7 Seven Tv
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

ከቤተሰባችዉ ጋር ያላችዉ ያህል የሚያሰማ ድንቅ ምርጥ የበዓል ፕሮጋራም
ዳግም የእማማ ቤት ሁሉም ለፋሲካ በዓል ተሰባሰቡ ፊትአዉራሪ ዴቭ ሻሩክ እማማ ቶኩቻዉ ሻሼ ጢጢ ፊፊ ሚጡ አስኒ ማንም አልቀረም በሀገራችን ባህል እና ወግ ሀገር ቤት
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Приколы

Опубликовано:

 

14 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 Год назад
Selam Enquan aderesachihu, lemindin new yemama bet teketatay chiwuwut yekomew
@7seventv21
@7seventv21 Год назад
ወንድሜ አስበህ ስለጠየከን እናመሰግናለን ዩቲብ ላይ እንደምታዉቀዉ አብዛኛዉ ተመልካች ሀገራችን በነበረዉ ጦርነት ምክንያት ተመልካቹ ወደ ፖለቲካ ተንታኞች እና ዜናዎች ዝላደላ ሀቁን ስነግርህ ተመልካች በማጣት ነዉ
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ስታስደስቱ በእማማ ቤት እንኳን ደና መጣቹሁ
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
በእውነት ስወዳችሁ አተ ቀጥሉ የእማማ ቤት ናፍቆኛል 😢
@mikee3070
@mikee3070 Год назад
Thanks!
@chebomediachebo
@chebomediachebo Год назад
የቀጣዩ ክፍል ጠላ መቼም አንደኛ ነው
@derejedandita3468
@derejedandita3468 Год назад
እማማ ቤት እንኳን መጣችሁ
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Год назад
Enkani adrsachu malkami bali ❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እኳን ደና መጣችሁ ❤❤ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር
@almanal4373
@almanal4373 Год назад
ታደሰአለሙ
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 Год назад
Ekuan Legetach yetesae Beal Beslam Abro Adersen Setamru Fekrachun Yazlklach. Afetfu🥰🙏🙏🙏
@mihiratdebala1114
@mihiratdebala1114 Год назад
❤❤❤
@destamassalah8473
@destamassalah8473 Год назад
❤❤❤❤🙏🙏😍
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 Год назад
የት ጠፍታቹ ነው እንኳን ደህና መጣቹ።
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Год назад
እማማ ቤት መጥተን ጠላ ለመጠጣት ምኞቴ ነው እንመጣለን ከሲውዘር ላንድ
@7seventv21
@7seventv21 Год назад
eshi
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
ሚጡዬ የት ጠፍች ዘንድሮ ?
@7seventv21
@7seventv21 Год назад
ሚጡ ባጋጠማት የግል ጉዳይ መገኘት አልቻለችም አስኒ ደግሞ አሜሪካን ነዉ የምትገኘዉ በአካል ልትገኝ አልቻለችም
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Год назад
Ere ketelut yehen drama nafekonal
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
0:59
Просмотров 19 млн
Off Beat Vs On Beat… 😂 #comedy #funny #viral
0:17