Тёмный
No video :(

ናሂ ይዟዋት መጣ!! ፍቅሬ ተመለሰች በጣም ደስ አለኝ😍😍 

Ashu ina Lidu አሹ እና ሊዱ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

ናሂ ይዟዋት መጣ!! ፍቅሬ ተመለሰች በጣም ደስ አለኝ😍😍‎@NahiTube1 ‎@wubenahi

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 2 месяца назад
የማዳም ቃማሞች አሹን 500k እናስጋባዉ ስይሳዝን 😭😘❤️❤️❤️❤️❤️
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 2 месяца назад
እውነት ነው❤❤😭
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
ልጅቱዋ በጣም እረግት ያለች ነች❤❤❤ አሹ እድለኛ ነዉ በርቱ
@doda9780
@doda9780 2 месяца назад
መስምር አሁን ያላችሁ ብቻ lik.አረጉ 👍እስት
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@doda9780
@doda9780 2 месяца назад
@@user-dz2rv6oz2c 😂😂
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 2 месяца назад
ልጅቷ.እርጋታዋ ደስ ስትል የምር የኔቆጆ 💘💘💘
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 месяца назад
የመጀመሪያ ፍቅር እኮ ከወጡ አይጠፋም ለኔም እንደአንች አይነት ታሪክ አለው ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሰተከክለል ብዬ ተሰፍ አለው😭
@doda9780
@doda9780 2 месяца назад
መጀምሪያ ፍቂር ካባድናዉ 😢
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 2 месяца назад
ፈጣሪ ያድርግልሽ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 месяца назад
@@user-dt2pc1eq2n አሜን ውዴ😭
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 2 месяца назад
ስንት አሰዳቢ በሞላበት አንቺ ግን ጀግና ሴት ነሺ ደግሞ ደርባባ ነሺ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 2 месяца назад
ናሆም ሳቅክ በጣም ደስ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад
አሹዬ እኳን ደስ አለክ😢😂ደስ ብሎኛል ልጅቷ የኔ ቆጆ እርጋታዋ😢😢ዋውው😢ፍቅራቹ ይብዛ😢❤❤
@user-dh2pe5xc3n
@user-dh2pe5xc3n 2 месяца назад
እርግት ያለ ልጅ❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 месяца назад
ደግሞ ስነስርአቷ ደስስስስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 месяца назад
በመጀመሪያ አሹ እንኳን ደስ አለክ እና ናሂን የመስለ አስተዋይ አስታራቂ ጓደኛ በዚህ ዘመን ላይ ስለስጠህ በጣም ደስ ይበልህ ከዚህ በኋሏ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ተድራችሁ ተኩላችሁ ለማየት ፈጣሪ ይርዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z 2 месяца назад
ዋዉ ጀግና ሴት እርጋታዋ ብቻ ይበቃል አሹዬ እድለኛነክ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raksameera6520
@raksameera6520 2 месяца назад
ናሂ እኮንም ደስ አለህ አተነበር ዬፈረድንብህ ጎበዝ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 месяца назад
wow ❤bro በጣም ነው ደስ የሚለው ናሂዪ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሹ ካሁን በዋላ ጠንከር በል አታስከፋት ❤ ናሂን አመስግነው ጥሩ ወንድም ነው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 месяца назад
ናህ ጡሩ ሰው ተባረክ 😍😍
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ደግ አደረግሽ እረጋታ እኮ የሴት ልጅ ዉበቷ ነዉ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ አሸም መልካም ሰው ነህ በርቱ
@alami5787
@alami5787 2 месяца назад
የኔ ምሥኪን ደሥ ሥትል አይዟችሁ በረቱ የሠው ልጅ ሆኖ የማይፈተን የለም ለፈተና አትውደቁ ተወያዪ በት በረቱ
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 2 месяца назад
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይ መስገን በእውነት አንችም እሱም ጥሩ አሰተዋይ ፍቅር በተግባር የያዛቹሁ ናቹሁ ፍቅር ሰደት መከራ ሲመጣ እሰከመጨረሻው መጋፈጥ ነው እና መጠበቅ መቆየት ነው እና አንተም ሊላ ሳታገባ እሷን እየፈለግህ እያሰብህ መቆየትህ እሷም እንደሌሎች ሴት እኮነኝ ሳትል በማህተቧ 5አመት ያክል አንተን ሰትፈልግ ቃሏን ሳታጥፍ ሰትፈልግህ መኖሯ ይህ እውነት ሰው ሰው ትሸታላቹሁ ደስም ይላል ይህ ነው የሚፈለገው ምንም ቢሆን ሰደትም መከራም ቢመጣ የእሱን መጨረሻ ሳላይ ልቤን ለሊላ ክብሪንም አልሸጥም ብሎ መጠበሽ መታደል መመረቅ ነውና ደስ ይላል ። እናም ለዚህ ፍቅራቹሁ ለክብሯም በክብር ቤተሰብ አዉቆት ሽማግሊ ልከህ ቤተክርስቲያን አዉቃቹሁ በጾም በጸሎት በንሰሀ በሰጋወ ደሙ በክብር ቤተክርስቲያን ቤተሰብ መርቋቹሁ በክብር ይዘሃት ዉጣ አንድ አካል ሁኑ ቤተሰብ ካወቀው ሽማግሊ ከመርቃቹሁ ቤተክርስቲያን መርቃ አንድ ካደርገቻቹሁ በነጻነት በደስታ በፍቅር በጹኑ ሰላም ቤተሰብ ተቆጣን ያለያዩን ይሆን ሳትሉ በጽኑ እምነት ትኖራላቹሁ ሰለዚህ ከዚህ በላይ መተዋወቅ መጠናናት የለም አንተም እሷነሰ በማለት እሷም አንተን በማለት ይህን ያክል አመት ተለያይታቹሁ ግን በልብ አንድ ሁናቹሁ ተጠባብቃቹኃል ፈጣሪ ደግም የልብን ያዉቃልና አገናኚቹሁ ለዚህ ነገር ደግሞ በክብር ሽማግሊ ልኮ ጽሙ ጸልዩ ንሰሀ ግቡ በንሰሀ አባታቹሁ አማካኚነት ምክራቹሁን ተቀበሉ ና በሰጋወ ደሙ በቁርባን ማግባት ነው ሰለዚህ ቶሎ ሸማግሊ ላክና አንድ አካል ሁኑ በእንደዘመኑ ዝም ብሎ ሽማግሊ ሳይላክ ቤተሰብሽማግሊ ሳይመርቃቹሁ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ሳያዉቃቹሁ በየሚዳው ክብራቹሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ ቤተክርስቲናን ብችሉ በተክሊል ካልቻላቹሁ በቁርባን ነው መጋባት ያለባቹሁ ከዚያ ዉጭ ከሆናቹሁ ህይወታቹሁ ጋብቻቹሁ የእግዚአብሔር ሳይሆ የፈርስ ጋብቻ ነው የሚሆነው ፈጣሪ አያዉቀውም አይቀድሰውም አባርከውምና ሰለዚህ ወድሜ እህቴ ወደቤተክርስቲያን ተጠጉ እሷ በያሬዳዊ ዜማ አዜማ አንድ አካል ታድርጋቹሁ አደራ ትዳር ብዙ ቅዱሳን የሚገኙበት መኚተው ቅዱስ ሀሳቡ ቅዱስ ንሮው ቅዱስ ሁሌም እንደችግኝ መከባከብ የሚፈልግ እግዚአብሔር በጥበቡ ሰውን ያክል ነገር የሚያከናዉንበት እጽም ድንቅ ነገር ነው ሰለዚህ ክብረራቹሁ ያለ ክብር ጋብቻ እንዳትጥሉት ተጠንቀቁ በድንግልና ተጠብቃቹሁ ሸማግሊ ልከህ ከተጋብቹሁ በኃላ በፍረሃተ እግዚአብሔር የሚከብር ነውና ጥንቃቄ አድርጉ እንደዘመኑ ወጣት እንዳትሆኑ በየሚደው በየሸሎቆው ክብር ንጽህናቸውን የሚጥሉ የሚሳሳሙ የሚተሻሹ የዳቤሎስ ሰራ እንዳሰሩ አደራ ተማከሩው ወደ ሸምግልና ለመላክ ውስኑ ቤተሰብ አባታቹሁ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን መርቀው ሳይድሯቹሁአብራቹሁ በአንድ ቤት እንዳትሆኑ አደራ እግዚአብሔር እንዳታሳዝኑ ራዕይ ማርያም ላይ ቤተረቦቻቸው በክብር ሳይድሯቸው ክብር ንጽህናቸውን በየሚዳው በየቆጥቋጠው የሚጥሉ የዘላለም ፍርድ ይገባቸዋል ይላልና ተጠንቀቁ እናም ደግም ደግሞ ዘፈን እያዳመጥሁ ሰትል ሰመሁህ ዘፈን ለጤያት ነወው ገላቲያ ምዕራፍ5 ላይየሥጋ፡ሥራም፡የተገለጠ፡ነው፥ርሱም፡ዝሙት፥ርኵሰት፥ ፤መዳራት፥ጣዖትን፡ማምለክ፥ሟርት፥ጥል፥ክርክር፥ቅንአት፥ቍጣ፥ዐድመኛነት፥ መለያየት፥መናፍቅነት፥ምቀኝነት፥መግደል፥ስካር፥ዘፋኝነት፥ይህንም፡የሚመስል፡ነው።አስቀድሜም፡ እንዳልኹ፥እንደዚህ፡ያሉትን፡የሚያደርጉ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡አይወርሱም። ሰለዚህ ዘፍን አቁም አታዳምጥ መዝሙርአዳምጥ ፤የመንፈስ፡ፍሬ፡ግን እግዚአብሔር ደስስስ የሚሰኙባቸው፡ፍቅር፥ደስታ፥ሰላም፥ትዕግሥት፥ቸርነት፥በጎነት፥እምነት፥የውሀት፥ራስን፡ መግዛት፡ነው። ሁላችንም እግዚአብሔር ደስስ የሚያሰኚዉን ነገር እንድንፈጽም ይረዳን አሜን ወድሜ እህቴ መገናኚታቹሁ እግዚአብሔር እውነት ያድርግላቹሁ በእውነት አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ አካል ያድርጋቹሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው በእግዚአብሔር ቤት እንድንመርቃቹሁ ያድርገን አሜንን
@meskeremelias-ct2hm
@meskeremelias-ct2hm 2 месяца назад
Wudoche sebescribi ariguligi ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 месяца назад
አብራቹሁ አሪፍ ግዜ እያሳፋቹሁ በዩቱብም አንድ ላይ ስሩልን ዉዶች❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 месяца назад
ናሂየ እግዚአብሔር ይሰጥክ ያክብርክ ማረያምን በጣም አሳዝኖን ነበር አሹ ሊዱ በጣም ጎበዝ ነሸ አድናቂሸ ነን የምር
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 месяца назад
ደስ ይላል ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም ናሂ ተባረክ ናሂ ጥሩ ሰው
@tube9850
@tube9850 2 месяца назад
አሹ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል አብራችሁ ሁኑ ❤❤❤❤
@seble6210
@seble6210 2 месяца назад
ጀግና ሴት ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤
@user-we1eb3ds9o
@user-we1eb3ds9o 2 месяца назад
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 2 месяца назад
እሰይ እልልል እንኳን ደስ አለክ አሺየ❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 месяца назад
ዋው እንኳን ደሣላችሁ አሹ እና ሊዲያ ፈጣሪ ያዝልቃችሁ
@gosd4545
@gosd4545 2 месяца назад
አንደኛነኝ ላይክ🎉❤
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 2 месяца назад
እኔም ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልቻለሁ እባካችሁ አስታርቁኝ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 2 месяца назад
አይዙሽ እማ❤❤❤
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y 2 месяца назад
ayzosh wudde 😢😢😢
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 2 месяца назад
እንኳንም ደስ አለህ ወድም አለሜ ተመስገን
@samritube645
@samritube645 2 месяца назад
*የኔ ቅመም እርጋታሽ በዛላይ ማህተምሽ ሲያምር ቆንጂዬ ነሽ ወንድማችን ለቤትህ አዲስ ነኝ ከናሂ ቤት ነው የመጣሁት በርቱልን ናሂ የኛ ሽማግሌ አሳከኝ😂*
@maryelove7751
@maryelove7751 2 месяца назад
አሽዬ እንኳን ደስ አለህ በመካክላቹሁ ንፋስ አይግባ
@berkeberkeyyy6215
@berkeberkeyyy6215 2 месяца назад
Wowwww dhugaa bayyee namati tola❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 2 месяца назад
መጀመርያ ሲገናኘ አልቅሼ ነበር አሁን አላለቅስም እደምትመለስ አቃ ነበር ደስ ይላል ልጂቱ እረጋ ያለች ናት አሹም ምርጥ ሰዉ ነወ ይቅናችሁ❤❤❤❤❤❤
@HabeebPak-qt8py
@HabeebPak-qt8py 2 месяца назад
ልጅቲቱጀግናናት እግዚአብሄር ይባርክላችሁ ፍቅራቹህን❤❤❤❤❤❤❤❤
@iui44i22
@iui44i22 2 месяца назад
ዋውውውው ደስ ይላን መልካም የፍቅር ዘመን😊😊😢😢❤❤❤❤❤❤❤እኛስ ???
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 2 месяца назад
አሹ ኡንክን ደስ እሌክ የኔ አንቴ ስቱአዘን በጠሚ ነው የዘንኩቲ እሁን ኡንክን ደጊሚ ደስ አልቹ❤❤❤❤
@rorosunmax8801
@rorosunmax8801 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለክ አሹየ 🍧🌺💐🌸💞🌷💙🌻💕💖👍💓👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏💗👑💛❤🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂💍💍💍💍💍💍💍💍
@EMUYUSRA-yr6yh
@EMUYUSRA-yr6yh 2 месяца назад
የኔ እናት ደሰ ሰትል ልጂቷ አሹም ደግሞ አትፍራ ሚሰኪን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 месяца назад
የኔ እናት ማነው እንደኔ ማዕተባ የታየው🥰😍
@zdtube5093
@zdtube5093 2 месяца назад
ጎበዝናት ልጅቱ ዋይ አስታዋይ ነሽ በርች ሚስኪንልጅ ነው ልጁ በርቱ❤❤
@user-zy3we8es2p
@user-zy3we8es2p 2 месяца назад
የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ ናሂ ተባረክ እንኳን ደስ አለህ አሹዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 2 месяца назад
Wow 🥰🥰እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰ውዶችህ
@TigestBegna6
@TigestBegna6 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለክ የኔ ቆጆ ጎበዝ ነሽ አሁን ተሳስባቹ ተጋግዛቹ ለመኖር ላለመጠፋፋት ❤ፍቅር ከባድ ነው የምታነቡ አበረታቱኝ ከጎኔ ሁኑ አሳድጉኝ ስደት ሰለቸኝኝኝ
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 2 месяца назад
እንዳትጎዳዱ እሽ እህቴ በርቱ ❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 2 месяца назад
እሰይ እንኳን ታረቃችሁ አሁን አብራችሁ ቢዲዮ ስሩልን አሹ እይታም ተመልካችም ይጨምርላችሀል ፍቅራችሁን አጣጥሙ❤❤❤❤❤❤ናሆም መልካም ሰው ነህ
@Shwey-ui8wo
@Shwey-ui8wo 2 месяца назад
Yene wudoche ayileyachu🎉❤❤😢😢 nurilng
@Hane-yq3pv
@Hane-yq3pv 2 месяца назад
ማሻአላህ የተረጋጋች ቆንጅየ ልጅ ናት ያጣፍጥላችሁ 👍
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 2 месяца назад
Lijtuwa mulu set nech❤❤🎉🎉🎉
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 месяца назад
አሹ አንኳን ደሰ አለህ ያንተ ዉድ ተመለሰችልህ በሰላም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t 2 месяца назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍፃሚያቸውን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 месяца назад
wow betam tamralachou we love you guys ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
@user-ri2zp1tr7h
@user-ri2zp1tr7h 2 месяца назад
Wawoo 🎉congratulations 🎊 ashu
@user-bj2zm6rd6c
@user-bj2zm6rd6c 2 месяца назад
እኳን በደህና ተመለሣችሁ ደሥትላላችሁ
@mhretmeri
@mhretmeri 2 месяца назад
Wow ahun desi yilali ayileyachu ❤
@masara1167
@masara1167 2 месяца назад
አሹዬ እንኮን ደሰአለክ እሰይ እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-vt6sv2lm3c
@user-vt6sv2lm3c 2 месяца назад
ለወገን ደራሽ ወገን ነው 1kእኮን አስገብኝ❤
@waakkiuuhh
@waakkiuuhh 2 месяца назад
እሺ ደምሯት1ሺ እናስገባት❤
@KeiemAsaiif-kw9og
@KeiemAsaiif-kw9og 2 месяца назад
እሺ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያለህ አሹ ምርጥ ልጅ ነች እሷም እርግት ያለች
@tigistsinno5110
@tigistsinno5110 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደና መጣሽልን እውነት እኔ እራሱ በጣም ተሰምቱኝ ነበር ቢሆን ግን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 2 месяца назад
ኢንካን ደስ አለክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lubaba355
@lubaba355 2 месяца назад
ደስ ስትሉ ❤🎉🎉🎉
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 2 месяца назад
ሁለቱም እርግት ያሉ ደስይላሉ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርእላችሁ በሉተጋቡ እርግትያለች ቆንጂ ልጂናት
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 2 месяца назад
የኔ ዉድ ቆንጅዬ ነሽ ስወድሽ ❤️❤️
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 2 месяца назад
ደሠይላል❤❤❤❤❤በጣም ከዝህበሆላአብራችሁሁኑ
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 2 месяца назад
❤🎉100kእናስገባቸዉ❤❤🎉
@user-sl7zb6fi6d
@user-sl7zb6fi6d 2 месяца назад
ናሂክበርልኝየጓድኛጥግለሰውያለህክብር
@user-zi2fp3ur5w
@user-zi2fp3ur5w 2 месяца назад
አሹይ እንኳን ደሰ አለህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
አሹ እንኳን ደስ አለህ ፍቅር እስከ መቃብር ያዝልቅላችሁ የመጀመሪያን ፍቅር የመሰለ የለምኮ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 2 месяца назад
ዋው ደስ ብሎኛል አሽየ ደስስስስስ ስላለህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri8tk3mj2s
@user-ri8tk3mj2s 2 месяца назад
Ashuye lachi hulemi zugujunaw❤❤
@messiemuo
@messiemuo 2 месяца назад
ዑለታችውም እርግትያላችው ናቹእናፍቅራችውን አምላክያፅናላችው
@user-vv5lh7hy8v
@user-vv5lh7hy8v 2 месяца назад
ደሥሢሉ እርግት ያሉናቸው ሁለቱም
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 месяца назад
እና እና ሴቶች የወደድን ባንዴ እሽ አንልም እኮ ግን እኔንም ሻወደችኝ እኮ እርጋታ ዋው ነው በዚህው ቃጥይባት
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 2 месяца назад
አሽየ እኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube9850
@tube9850 2 месяца назад
ልጅቷ ምርጥልጅ ነች❤
@labeba3450
@labeba3450 2 месяца назад
እንኳንድስአለክአሹየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад
Ashuya ekan des alke
@Yosebeny
@Yosebeny 2 месяца назад
ነሆም ሳቅክ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
@workitye539
@workitye539 2 месяца назад
የሁለቱም እረጋታ ደስ ይላል ❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 2 месяца назад
ሁልም አትላያዩ አድ ላይ ሆናችሁ ዉላዱ ክባዱ 😘😘😘😘😘😘😘
@netsanettube9580
@netsanettube9580 2 месяца назад
Yene konjoo❤❤❤ አልልል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@kachobirhanu597
@kachobirhanu597 2 месяца назад
Fkr yeshenefal ❤❤❤😢
@tigitube2658
@tigitube2658 2 месяца назад
Egzabhare yemasgan enkane dase alacu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 2 месяца назад
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
❤❤❤ያሳዝናል ሴውት እራሱ❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 2 месяца назад
በጣም😢😢😢❤❤
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 2 месяца назад
ማሻ አላህ መብሩክ❤❤
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 5 дней назад
እንኳን ደስ አለህ ❤❤
@user-xg6jc7di3d
@user-xg6jc7di3d 2 месяца назад
Wwwooowwww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 2 месяца назад
ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ደስ ትላላችሁ መጨረሻችሁ ይመር
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 2 месяца назад
ዋው የምር አብሬው አልቅሼ ነበር😢
@gjyvng738
@gjyvng738 2 месяца назад
እንኳንደስአላችሁ
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 месяца назад
መሻአለህደሲይለል🎉🎉🌹🌹🌹🌹
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 2 месяца назад
❤❤❤❤❤እሰይ ፍቅር ያሸንፋል
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 2 месяца назад
Asheye.berta.lidiiyam.betam.xeru.ereget.yalech.nat.❤❤❤
@GhazalGhazal-ts4uw
@GhazalGhazal-ts4uw 2 месяца назад
Wwwwwo mashaallaah bexam das yilal ❤❤❤❤
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 2 месяца назад
ሁለቱም አይን አፋር ደስ ሲሉ
@meskeremelias-ct2hm
@meskeremelias-ct2hm 2 месяца назад
Wudoche sebescribi ariguligi ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@meskeremelias-ct2hm
@meskeremelias-ct2hm 2 месяца назад
Wudoche sebescribi ariguligi ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@samrisamri1217
@samrisamri1217 2 месяца назад
እስይ እኳን ድስ አለህ አሹይ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh6oe1kn2u
@user-dh6oe1kn2u 2 месяца назад
አላህ አይለየችህ❤❤❤❤
@aynalamaynalam
@aynalamaynalam 2 месяца назад
Yes❤❤❤❤🎉🎉🎉
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 2 месяца назад
ዋውበጣምደስይላልጥላውሥትሔድአሣዝኖኝነበር❤❤❤
Далее
ለሄሉ መልስ ሰጠኋት
21:22
Просмотров 54 тыс.