Тёмный

ናቲን surprise አረኩት😍😍😍😍 

Helu Tube
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

#mikomikee #ethiopia # nahi tube

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@user-uh2dp1gl1j
@user-uh2dp1gl1j Год назад
ናቲ ግን እንደዘመኑ ወጣት አይደለም በጣም እርጋታ ያለው ልጂ ነውበዚሁ ቀጥልበት 💙
@Hasinatube
@Hasinatube Год назад
በጣም ረጋ ያለ ልጂ ነው
@aliakmel9336
@aliakmel9336 Год назад
አወ በጣም
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube Год назад
ደምሪኛ እህትዋru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EcdxxANwkdY.html
@yordanos3444
@yordanos3444 Год назад
ሰዎች ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር መፈፀም የለበትም ናቲ አይናፋር ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
ትክክል
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Год назад
የወንድ ልጅ አይናፋር የለውም
@worknishasafa4228
@worknishasafa4228 Год назад
Stamru.fetari.ytebkachihu
@ssuyuetub8306
@ssuyuetub8306 Год назад
😂
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Год назад
ትክክል ነሽ ግን ኢቶጲያውስጥ ምንያህል ሴቶች ለራሳቸው ክብር እደሌላቸው ነው ይሄ ሚያሳየው እኔ ነበኩሌ በጣም ያስጠላል. ከጥቂት ቀን በዃላ ደሞ ግንኙነት ሲያረጉ እደሚያሳዩን አትጠራጠሩ ብቻ ከባድ ነውር ነው
@rahmayoutube4555
@rahmayoutube4555 Год назад
ሴት ልጅ እሩም ይዛ ወንድ መጥራት አይነፋም በወንድ ያምራል ሴቶችየ ክብር ይኑረን ወላሂ
@salameyoutube5935
@salameyoutube5935 Год назад
Ba tekekel
@galilazeethiopia3362
@galilazeethiopia3362 Год назад
betkikil zum
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Год назад
በሀያ አንደኛ ክፍለ ዘመን ሴት ልጅ ሩም ይዛ ማለት ይሄ ሁኣላቀርነት ነው ሩም ብቻ ስለያዘች አብራትተኛለች ማለት አይደለም ሄለን የምታደርገውን የምታቅ ልባም ልጅ ነች ይች እድሜ ተመልሳ አትመጣም ዋናው የነሱ መደሰት ነው እኔ በበኩሌ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን በየቀኑ ያለምልመው ❤
@tseganeshlire1825
@tseganeshlire1825 8 месяцев назад
በትክክል
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Год назад
ወጣትነት ከባድ ቢሆንም በብልሀት ግን ማቅለል እንችላለን ከጋብቻ በፊት ምንም ባይፈጠር ደስታዬ ነው ለጊዜያዊ ስሜት ብለን የነፍስ ቅጣት እንዳይሆንብን😭😭😭🤲🤲🤲እወዳችኃለሁ❤️❤️❤️
@sityabdullah4824
@sityabdullah4824 Год назад
ትክክል ነው
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Год назад
Ahe Agzer Ystshe Lke Blshal👍🥰
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Год назад
ትክክል ወዴ🥰
@sebrinatube
@sebrinatube Год назад
ክክክክክ ነበር ባይሰበር
@foursisters3582
@foursisters3582 Год назад
በክሪሰቲያን ይፍቀድ የል ጓድኛ መያዝ???!!!
@soleyana2691
@soleyana2691 Год назад
ከትዳር በፊት እደዚህ መሆን አግባብ አደለም ጭራሽ ከአንቺመቶ የሴትነት ክብር የሚባል ነገር አለ ፍቅር አላፊነገርነው ዛሬ እደዚህ ያረግሽው ነገይቆጭሻል ተይ 😍😍😍
@ledea1236
@ledea1236 Год назад
የኔም ሀሳብ ነው ሴትእደዙህ አርገች ማለት ወድየው ያላስበውነገር እዱያስብ ማበርታታይ ይባላል እባካቹህ ሴቶችየ ለራሳቹህ ክብር ስጡት
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube Год назад
​@@ledea1236 እኔ ሳንገናኛ ነው በተሰቢን በክበር ያሰጠየኩት ተመሰገን አይ ሴትru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EcdxxANwkdY.html
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
ዛሬ ይህን ሰርፕራይዝ ናቲ ቢያደርገው ኑሮ የበለጠ ደስ ይል ነበር ሴት አታደርግም ማለቴ ሳይሆን እሩም(አልጋ) መያዙ በወንድ ያምራል እንደ ብሀልም ከወንድ ሲመጣ ደስ ይላል በተረፈ ዛሬ ናቲ ድግልናውን ማጣቱ አይቀርም
@user-jo5qk8eb4k
@user-jo5qk8eb4k Год назад
Not your business 🤐🤐🤐🤫
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ድግል ነው እዴ
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
@@asterdesalegn5581 ነበረ ሄሉ ጉድ ሰራችው ዛሬ
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ካሜራ ማኑን እረስተሽዉ መሆን አለበት😂😂 ደግሞ ሰርፕራይዝ ተባለ እንጂ ድንግልና ወሰዳ አለተባለም😍😁
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
@@maryelove7751 የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነው አሉ ይባላል ለስርፕራይዝ ከሆነ እሩምና አልጋ አስፈላጊ አይመስለኝም ካሜራማኑንማ ከእኛ ጋር ነው የተሰናበቱት እኮ ለማነኛውም ለጭዋታ ነው ይመቻቸው
@user-vi1fq2pk9z
@user-vi1fq2pk9z Год назад
እመኑኝ ናቲየ ገጠር ነው ያደገው እርጋታው በስማም ሲያስቀና ልክ እደኔ ወድሞች ሁሌም በፍቅር ኑሩልን እወዳችው አለው 💞💞
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Год назад
በቃ ሳንጋባ ምባለው ነገር ቀረ ማለት ነው ያዛዝናል እውነት እግዚአብሔር የቀድመውን ያምጣልን
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm Год назад
አሜን በዉነት ለነሱ እኔ አፈርኩ
@salimashifa2376
@salimashifa2376 Год назад
ትክክል በጠም ይገርመል ለዘውም ሴትልጅ አልጋ መየዝ
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm Год назад
ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@user-jt4sm9qp1n
@user-jt4sm9qp1n Год назад
ወይኔ እኔ ደሞ የ9 ኣመት እጮኛየ ነይ ርያድ ኣለኝ ኣልመጣም ሰለዉ በቃ እሺ እኔ ልመጣነዉ ቤት ተከራይተሽ ተቀበይኝ ኣለኝ ኣሁን እኔ ጨነቀኝ ምን ላድርግ
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Год назад
@@user-jt4sm9qp1n ወይ እህቴ አይዞሽ እኔ እዛ አልደረስኩም እኔም በጣም ያስፈራኛል ሳስበው ራሱ ክክክ ና ከጋብቻ በፊት ግን ጥሩ አይደለም
@ሩትየወሎዋቀበጥ
ይቅርታ እና ኢትዮጵያ ላይ የቤተሰብ ከብር ቀረ እንደ እኛ ባደግንበት ስአት ዉሀ እኳ ቀርተን ስንመጣ ቁመን ካዮን ከቤት በትር ነበር እሚጠብቀን
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Год назад
በጣም እሰርግ ላይ እኳን ወድጋር ስንጨፍር ቤተሰብ ካየን እንፈራ ነበር ጊዜው አስፈሪ ነው 😢😢😢
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
እረ አሁንማ ቱ ክርስቲያኖችማ ያበዙታል
@halimatube6233
@halimatube6233 Год назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝማ ውዶቸ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Год назад
በጣም
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Год назад
ትክክል ነው💘
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Год назад
ለፍሲጋ ተጋቡ አቅርቡት ሰርጉን የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ኮሜት ላይ የምታወሩ ሰወች ተረጋጉ ብዙ አታውሩ ኮሜንቶች ሁላችንም ስለራሳችን እንጅ ስለሰው አይመለከተንም ዝም ብላችሁ ተመልከቱ❤❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
አቤት እኔ ደሞ ደስያሉኝ ቢኖር እኮሜታትሮችየ ይመቻቹህ ይሀሰብራይዝ ሳይሆን እዝጎነው ጭራሽ ሴት አልጋይዛ እዲህ አያረግም ልጅየዉ ምርጥ ነው አደበኛ ኸደበተክርስትያን ያዞራታን እሶ ወደቤ ርጎ ብቻ ምንም ትምህርት የለውም ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሳቹህ ቶለ ተጋቡ ይሀብቻ ነው ምርጫው👏
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
ወዉ ያልጋዉ ነገርስ😃😃😃 ጎበዝ በርቱ እኛም የመዳም ቅመሞች ሰፖራይዝ ልንዳረግ ያድርሰን አሚን በሉ 😢😘😘😘
@tadelechtadelech7436
@tadelechtadelech7436 Год назад
❤️
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
@@tadelechtadelech7436 😘😘
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Год назад
🙏
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
ያልጋው ነገር የሂሉ ድግል ሊወሰድ ነው
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
ጨዋታዬ በፈጣጣው ነው
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Год назад
እር ጉድ ነው ምን አይነት ዘመን ነው እንዴትስ ሴት ልጅ ሩም bedroom ይዛ ፍቅርናዋ ይዛው ትጠራለች እንዴት ነው ነገሩ በቃ ኢትዮጵያዊ ሴት እንደዚህ አይን አውጣ ሆኖ ማለት ነው በጣም ይገርማል
@user-bh1dx4ep3r
@user-bh1dx4ep3r Год назад
ባህላችን አጠፋብን
@tigist3240
@tigist3240 Год назад
ምን ችግር አለው ወንድ ብቻ እንደዚህ ያድርግ ብሏ ያወጣዉ ኢትዮጵያ ትዳር እማይበረክተዉ ለዛህነዉ
@burtearsi6759
@burtearsi6759 Год назад
It's okey what is problem.
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
ቤተሰብ ግን ምን ይል ይሁን በተለይ የሄሉ ስርዓት ምሉ ነገር ጠፋ ምነው ከሜረው ብቀር
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Год назад
@@burtearsi6759 it's problem because from Ethiopia no do like her before did boyfriend not girl friend even what do think family oh my God
@tewdie6297
@tewdie6297 Год назад
ታምራላችሁ ፍጣሪ ፍቅሩን እንደ ሸማ ያላብሳችሁ ሄሉሻ ምነው 🎂 የለ በተርፍ ይመቻችሁ ምርጦች ናቲ&ሄሉ❤
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 Год назад
ይሄ ድራማ መቼ ይሆን ሚያልቀው ቆይ እውነት ቢሆን እንኳን ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ የራስ ጊዜ ሚባል ነገር አለ ...ድራማው ተጠናቋል የሚለውን ነገር በቅርቡ ጠብቃለው አይ ተተኪ ትውልድ😞
@zamzm3384
@zamzm3384 Год назад
እስኪ ለሰው ጥሩነገር ተመኙ
@user-cw7cn7ms7x
@user-cw7cn7ms7x Год назад
ምስኪን ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን እግዚአብሔር ፍቅር ነው💓💓
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
እኔ እሚገርመኝ እነሱ ካሜራ ፊት ለሚነጋገሩት የኔ ማፈር ምን ይሉታል😄
@keres5182
@keres5182 Год назад
En erasi
@cingcinh4800
@cingcinh4800 Год назад
Ewnatino dafarinat
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Год назад
ምስኪን 😂
@yordi8453
@yordi8453 Год назад
🤣🤣enj eresu marimene
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
ክክክክክ ጨዋ ስልሆሽ ነው
@user-uf9sd3yd8v
@user-uf9sd3yd8v Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉቴ የሚጣብቀቸው ልክ ተከተይ ድረማ ነው የሚመስለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mkaa6766
@mkaa6766 Год назад
WOW 😳 jabdha gas Duda Kee idhuu wow
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Год назад
እኔም በጎጎት ነዉ እምጠብቃቸዉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@misayeyoutube8383 እነደማመር እህቴ
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Год назад
አንምእራስ በጉጉት ነው የሚጠብቃቸው ሄሉ አሪፍ ዝግጅት ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻና ፍጻሜ የበረከ ትዳር ይሁን 💞💞
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
@sitratube5149
@sitratube5149 Год назад
ወይ ናቲ አይናፋርነቱ ደስ ሲል ለካ ደስ ይላል እኔ አይናፋር ናት ሲሉኝ እናደድ ነበር በጣም ስለምፈራ አይናፋር ሲሉኝ አልወድም ነበር የዛሬን አያርገውና
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Год назад
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ እሰከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ ከሀክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@user-tl8qs6fr6g
@user-tl8qs6fr6g Год назад
ወይ ሰው ፍቅር መስበክ ሲያቁበት ታዳ የኔ መሸማቀቅ ምንድን ነው ደግሞ አሳዘኑኝ በተለይ ልጁ ወይኔ አይለያችሁ ።
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Год назад
እህቴ ደምርኝ ከመሽማቀቁጋ
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 Год назад
ክክክክክ ሥለነሡ የኔሥ መሸኮርመም
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Год назад
@@zuzumohammed8947 እኔም እሱ ነው የገረመኝ እህቴ
@habeshahh9629
@habeshahh9629 Год назад
ወላሂ እኔም እያለፍኩ ነው ያየሁት😂🙈🙈እናቴዋ ድረሽ አለች እህቴ ክክክክ
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
ለምን ኬክ የለም በጣም ሀሪፍ ቆይታነዉ አይናፋርነዉ ናቲ መልካም የፍቅር ጊዜና ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤👍
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
አህለን ሡፊይ በቀንነት እንደማመር
@user-yy1nk8es1u
@user-yy1nk8es1u Год назад
😏😏😏ሴት ደሞ አልጋ ትይዛልች 🙄🙄🙄🙄
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
@@user-yy1nk8es1u ተተዎደዱ ችግር የለም ታመነችበት እደዚህ የሚያፈቅር ወድ ተገኝቶነዉዴ
@aifyame3555
@aifyame3555 Год назад
@@seniy4518 😏😏😏
@tizuydegelemaryamelje1384
@tizuydegelemaryamelje1384 Год назад
አቤት መታደል ሄሉ እድለኛነሽ ማርያምን ናቲ በጣም ምርጥ ልጅነው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@kok2416
@kok2416 Год назад
በጣም ታምራላችሁ እግዘብሔርን አምላክ እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ አሜን በሉ
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
የኔ መሸማቀቅ ምን ይሉታል በቃ ብር አባር ሊሠበር ነው ዛሬ መልካም ብር አባር ሠበራ ናቲ ምርጥ ሠው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሄሉ ሁል ጊዜ ቀሚሥ ልበሺ ሢቀጥል ናቲ አዘጋጅቶት በነበር በጣም ደሥ ይል ነበር ብቻ ደሥ ይላል ብርቱ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
kkkkkk ሳይጋቡ አልጋ አዘጋጂቶ መጠበቅ ነው እ ሰርፕራይዝ ጉድ ነው የመጨርሻ ዘመን በወድ እኳ ይሻላል 🧐
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 Год назад
ጊዜውከብዷል የኔውድ
@SA-we7xi
@SA-we7xi Год назад
Ere Awo 😁
@hirj2602
@hirj2602 Год назад
በጣም እሚገርምነው የልልጆቻችን ይሄን ነው ምናስተምረው አይ ግዜ
@elsaeysus3152
@elsaeysus3152 Год назад
iko😉
@kdegsed
@kdegsed Год назад
በጣም የመጨረሻ ዘመን
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Год назад
አረ ናቲ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረዉ ባህሪህ ደስ ሲል ሄሉ ከላይ ነዉ ስጦታዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Год назад
የኔ መሸማቀቅ ምን ይሉታል 🙄😂 እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ 👫😍
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
ኧረ እኔም ነኝ ሰውነቴን ነዘረኝ 😁😁🙈
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@Sara-ok8ri በቅንነት እነደማመር እህቴ
@lucylucy5573
@lucylucy5573 Год назад
kkkkkkkk baewnet enes betyi
@fekertegebrale9291
@fekertegebrale9291 Год назад
እኔ በጣም አፈርኩ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
በቃ ዛሬማ እትኑ አበቃ ኪኪሒሒሒሒሒሒሒሒሚሚሚ
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 Год назад
ወይ ጉድ በቃ ሴቶች ማፍር ቀር። አቤት ወድ ልጅ ሲሽኮረመም😁😁😁😁😁ለማንኛውም ይመቻቹህ ፍትህ ለካሚራ አማኑ😁😁😁
@sofiabereket5195
@sofiabereket5195 Год назад
😂
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Год назад
ሄሉ ዛሬ አምሮብሻል ሁሌም እደዚህ ልበሽ ናቲ እንደ ዘመኑ ወንድ አደለም በጣም አስተዋይ እና ጨዋ እረጋ ያለ ልጅ ነዉ
@semlove3197
@semlove3197 Год назад
ይችልጅ ጧት ከቅልፏ ስትነሳ ነዉ ማየት የምፈልገዉ
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Год назад
ወሬኛ ነሀ
@kmobilekmobile3026
@kmobilekmobile3026 Год назад
ዋውውውውውውውው ይሄንን ቀን ነበር የጠበኩት የምሬን ነው ታምራላችሁ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ክፊን ያርቅላችሁ
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Год назад
ናቲ ከዚን በላይ ይገባዋል ማር የሆናችሁ ጥንዶች አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በተለይ እኔ ወላሂ ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ
@andantetube2746
@andantetube2746 Год назад
Yen wedochyeeee faxari fikerachun yabzalachuu swadachuu
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@andantetube2746 በቅንነት እነደማመር
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Год назад
እኛም ይህነዉ የናፈቀን ቀጡሉበት ይህ ፕራክ እምባል አጥፉልን በተረፈ ይመቻችሁ❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Год назад
በቅንነት እንደማመር
@alamalam9788
@alamalam9788 Год назад
ዊው ታምራላቹሁ ግን ከናት አላቅም ከትዳር በፊት ጡሮ አደለም ክብር ለቤተስቦችሺ ሂሎ የግዚዊ ስሜትሺን ብትቆጣጠሪው ጡሮ ነበር ግን ካባድ ነው ናቲ እርጋታህ ደስ ሲል በዚሁ ቀጥለበት ባት ቢሆን የበለጥ ያምር ነበር በሴት አገራችን ላይ አልተለመድም ሂሎ ትልቅ ስተት ነው ፍቅራቹሁ ይዝለቅላቹሁ
@alesagetachiw6074
@alesagetachiw6074 Год назад
አረ በቃ ከሜረውን አጥፊታችው ወደጋዳለ ግቡ። እንጂ ምንድነው ማሽኮሪመማ። ሄሉ ፊለጎቷ። ጨምሯሃል አይዞሽ እንደዝህ አምሮብሽመ እንደይለቅሽ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
ቆይ ግን የእኔ ማፈር ምን ይሉታል 🙄🙈😁😁😁 natty ግን የኔ ቢጤ አይናፋር ነው 😝 የዛሬው የሌለ ነው ታምራላችሁ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 Год назад
እኔ ለራሱ አቀርቅሬ ነው ያየኋቸው አጠገቤ መሠሉኝ ወይኔ
@salamontube
@salamontube Год назад
ታምራላችሁ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@qamarali3481
@qamarali3481 Год назад
ሰለምነው
@asmarak182
@asmarak182 Год назад
❤❤❤❤
@safiaeth5758
@safiaeth5758 Год назад
WOW ሄሉዬ እደዚህ ነው የሚያምርባቹ በጣም ነው ምወዳቹ ፈጣር ይጠብቃቹ በተርፈ ናቲ ሄሉዬን በደንብ ተከባከባት 😍😍😍
@hmstudio9756
@hmstudio9756 Год назад
ናቲ አይናፋር ኡፍፍፍ ተባረክ በዚህ ጊዜ እንደዚህ የተረጋጋ ወንድ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Год назад
ኡፋ ከፕራንክ ወደዚህ አይነት ነገር ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል እና ካሜራ እንደዚ ስትሆኑ እራሳችሁ ብትጠቀሙ የራሳችሁ ጊዜ ያስፈልጋችኋል እባካችሁ ይሄን ፕራንክ አጥፉልን
@genetmeles
@genetmeles Год назад
ዛሬ በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ሄሉ ዛሬ አንደኛ ደሞ ፀግሽ ውጣላቸው ነፃ እንዲሆኑ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r Год назад
እኮ ካሜራ አማኑ እባክህ የፍቅር መቀስ አትሁን 😁😁
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
ፍቅራችሁ ይብዛ ዛሬ ሰበረው ነው አ ፍትህ ለካሜራ ማኑ😂😀
@devan8265
@devan8265 Год назад
አዎ ፍትህ ለፀግሽ 😁😁😁
@hdhdhdhd7810
@hdhdhdhd7810 Год назад
🤣🙄🤣🤣😁
@mllm2769
@mllm2769 Год назад
Kkkkkk
@mllm2769
@mllm2769 Год назад
Zarma asflogatal btam
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
😂😂😂😂
@superhero3455
@superhero3455 Год назад
ሄሉ የኔ ጀግነ ፈቅረቹን የሰማይ አበታችን እስከመጨረሸ ይምረቹ ተገብተቹ እኛም ለማየት የብቀን👍👍👍
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks Год назад
የእኔ ልዩ ስወድሽ ምነገረሽ ነገር ቢኖር በራስሽ ጠጉር ብታጊጪ በጣም ያምረብሻል❤❤❤❤
@tsehayasefa8622
@tsehayasefa8622 Год назад
ሄሉየ &ናቲየ የምር ወላሂ እንደዛሬ አስደስተሺኝ አታቂም ናቲን ሁሌ ስታስጨንቂው እየተናደዲንብሺ ነበር ዛሬ ፈታ ስላደረግሺው ደስ ብሎኛል ናቲየ ደግሞ ሄሉየን ፈታ አዲርጋት አምሮባችሗል የተመልካችን ሀሳብ ስለተቀበልሺ እናመሰግንሻለን ሄሉየ እረጂም እዲሜ ከናቲጋር የስጣችሁ ፡፡
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Год назад
ሰላማችሁ ይብዛ ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ🙏🙏❤❤ ግን ከይቅርታ ጋር ከጋብቻ በፊት ግንኙነት እንዳታደርጉ አደራችሁን በዚህ ሁኔታ ወንድና ሴት ካንድ ቤት ይከብዳል ጠንቀቅ በሉ ካጠፋሁ ይቅርታ🙏
@waanofiikoo8597
@waanofiikoo8597 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genygenet2392
@genygenet2392 Год назад
ያዝ ብል እንግድህ ናቲ ዛሬ ክልቅቅካት ያጥራጥራል
@alemsahay9579
@alemsahay9579 Год назад
ይገባዋል ናቲ መልካም ሠው ነው
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ናቲ ተሽኮርሙሞ አሽኮረመመኝ የኔ አይናፋር መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ላማየት ያብቃን💕💕
@halemahassen5711
@halemahassen5711 Год назад
ወይኔ !!!!😘😘ያብዛላችሁ ግን ብዙ አትሞላቀቁ😂😂😂😂 ተሸማቅቄ አለኩ እኮ
@masimtube671
@masimtube671 Год назад
አር የዘሬስ ይለየል አሽሽዉ ገደዉ ልሉ ነው ኮመተተሮች ተርገጉ😄😄 መልካም የፍቅር ጊዜ h&n
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Год назад
🤣😂😂😂😁
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Год назад
ሄሉዬ ናቲ ጨዋ ሆኖ እንጂ መቅመስ እንዳማረሽ ያስታውቃል😃ዛሬማ ካልቀመሰ ችግር አለ😃ሰው በወይን በቀይ ካሸበረቀ መቀማመስ ፈልጓል ማለት ነው😃በርቱ አይለያችሁ በትዳር በልጅ ለመባረክ ያብቃችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
ኡኡኡ አረ ተይ😃😃😃😃😃
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
😄😄😄😄
@tizuydegelemaryamelje1384
@tizuydegelemaryamelje1384 Год назад
እኮ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Год назад
ክክክ እሥከ ዛሬ የለምደ ሆ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Год назад
🤣🤣🤣
@user-hf5bu8mf9s
@user-hf5bu8mf9s Год назад
ፀግሽ አይዞህ አተነህ ያሳዘከኝ አይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ፀግሽ ከቻልክ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ነገርአሳየን ምንተፍጠር ምናምን😂😂😂😅😅😂😅😅😂😂😅😂😅😅😂 እሯሯሯሯይአለችወይ መቸም እዲህአምሮባት ዝብለውአይወጡም መገን ትዝታ😢😢😢😢😢😢😢የስራህን ሲቀጥል ናሆም አይዞህ ቻለው😅😅😅
@devan8265
@devan8265 Год назад
ምስኪን ካሜራ አማኑ በምን ፈረደበት ወይይይይ😁😁😁
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Год назад
🤣🤣🤣😅😅😅
@user-km2hh2ox3f
@user-km2hh2ox3f Год назад
😂😂😂😂😂
@astergizat7652
@astergizat7652 Год назад
ክክክክ
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Год назад
የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህ ያብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ አይጣል ነው።
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
ናቴየ የኔ ጨዋ ወንድም ተባረክ ስነስረአትህን ስወድልህ አላህ አይለያችሁ
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ Год назад
ሄሉየ በጣም ያምራል ዋኔው ማሰብሽ ነው ደሞ ታምራላችሁ ናቲ እርጋታህ ዋውውውው ቀጥልበት ወዳችኋለሁ🙏🙏❤️❤️
@samrawettube3583
@samrawettube3583 Год назад
ናሂ ጉድን አላየ😂😂😂❤
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu Год назад
😁😁😁😁ያ ጥፊ ትዝ ብሏታል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ዋው ስታምሩሩሩሩ ሄሉ ፀጉርሽ ዛሬ ያበደነው ከነቀሚሱ ናቲ የፍቅርኣምላክ በፍቅር ያኑራቹ ደስትላላቹ አይለያቹ
@hanaalemayehu561
@hanaalemayehu561 Год назад
ሄሉ ወደ መጨረሻው አከባቢ እየሰከረች መጣች መሰለኝ ሳቅ አበዛች😂😂😂
@sarawubshet924
@sarawubshet924 Год назад
😃😃😃😃
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Год назад
ባል ለሌላችሁ ህንደዚ ያለ ባል ይስጣችሁ ፍቅረኛም የሌላችሁ ህንደዚ ያለ ፍቅረኛ ያድላችሁ ሌላዉ ቢሆን ህንደዚም ሳይደረግለት ዘሎ ጉብ ነበር። ምርጥ ወንድ ነህ ህርጋታህን ለሁሉም ወንዳች ሀስተምርልን የኔም ባል ህረጋ ያለ ነዉ ሁሌም ደስተኛ ህንድሆን ይጥራል❤❤
@semiradawudesemiradawude5429
አፈረች ግን ቀለበት ሳይኖር እዴትነው ነገሩ አሰረዱኝ ደፈረችው
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
በኛ ግዜ በቤተሰብ ታጭተን እሱ በሄደበት አንሄድ ነበር መንገድ ላይ እንካን ስንገናኝ መሄጃ ነበር የምንፈልገው😂😂😂😂😂ዛሬ ወየው አንዳንድየም ጥሩነው የሚባል አለው አብዛኛው ግን ዝሙትነው የናተ ደግሞ ባስ ለቤተሰብ እንካን ሺምክልና ሳይላክ ሥሪውንነው ያጧጧፈችሁት😯
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Год назад
I know right
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Год назад
😆😆😆😆😆😆😆
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Год назад
ክክክክ እውነት ነው ማስተዋሉን ይስጠን ብቻ አሳፋሪ ዘመን ወንዱ ሆነ የሚያፍረው ጭራሽ
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 Год назад
ዉይ እዉነትሽን እኔ ኢትዩ እጮኛ ነበረኝ እና በጣም ፈሪ ነኝ እኔ የእትና ሚስት ሲሉኝ ሁላ ማልቀስ ነበረ ስራዬ እሱ እመንገድ ካየሁት በቃ መግቢያ ቀዳዳዉ ነዉ የሚጠፋብኝ አንድ ቀን እራሱ ሳልፍ ተደብቆ ነሯል ለወለደች ጎረቤት ዳቦ እና ፍትፍት ዉሰጂ ተብዬ ስወስድ ብቅ ሲልብኝ ፍትፍቷንና ዳቦዉን ጥዬ ጥፍት ብቻ እጄን እንዳይዘኝ ኧረ ያለ ትዝታ እንኩአን እንደዚህ ልናደርግ ኡኡኡኡ
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
በጣም ተዘጋጅታ ጠበቀችው እኮ በቃ ተሠበረ ግን እደጊዜውና እደዘበኑ እሡ ቢያረግላት ይሻል ነበር ከሧ ብቻ እኔ ደሥ አላለኝም
@user-nq1yn8ve8p
@user-nq1yn8ve8p Год назад
ወንድምሽ እና ቤተሰቦችሽ ግን ይህንን ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን🙉🙈እኔ እኮ እየፈርኩ ነው ያየዃችሁ 😎🤔 ስሜታች ሲገፋፋችሁ ባትቀርፁ ደስ 😍😍
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ
ከባድነው ግን መጀመሪ ብትጋብ አረፍ ነበር
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ
አይሴቶች ልብ የለንም እኮ
@user-pk6qz1gh9m
@user-pk6qz1gh9m Год назад
እኔም አስብኩ ለሱ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
እኔም አፈርኩ ሀሀሀሀሀ
@sasedsaeed6368
@sasedsaeed6368 Год назад
ሄሉየ ና ናቲ ሥወዳችሁኮ አይለያችሁ አሪፊ ጊዜ ነበራችሁ ናቲየ አይናፋር ነህ ጎበዝ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምረው
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Год назад
ሄሉ ትለያለሽ ደሞ ጸጉርሽ የራስሽ ያምርብሻል. እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ወድምሽም እደዛው ከዘር ነው መሰለኝ ፍቅር ያምርባችዋል
@almanal7784
@almanal7784 Год назад
ዛሬ አለባበሷ የተ መቸው ማነው 🙋
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
ምኑ ይመቻል ጀርባዋ እራቆቷ ነው ሴት ሽፍንፍን ስትል ነው ሚያምርባት
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Год назад
የመጨረሻው ዘመን በትክክል ቀርቧል አድነንን ነው ግን ናሂ የት ሄዶ ነው ወይ ጉዱ እኔ አፈርኩ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
እሱስ እደሷ እማ ሀሀሀ
@hanakzjjx723
@hanakzjjx723 Год назад
ከልብ ነው ደስ ያለኝ ናቲዬ መልካም ልጅ ነህ ይገባሀል
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ሄሉ የዛሬ አለባበስሽ ልዩ ነው ሁሌ እንደዚህ ልበሽ ነገርግን ከጋብቻ በፊት መጋደም ዝሙት ነው በሀይማኖትም ይሁን በባህላችን በጣም አሳፋሪ ነገር ነው እና ወገን ተረጋጉ ናቲ እርጋታህ ይቀጥል*
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 Год назад
ምርጥ አሳብ ጀግና ጉበዝ ሁልግዚ በምታደርግው ፕራክ ያሳዝነ ኝ ነበር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ዋውውው
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
ዋው ሄሉዬ አስቀናችሁኝ ወይ ፍቅር ደሰሰ ሲል እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት በናንተ ፍቅር ❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 Год назад
እንደማመር
@serklma4551
@serklma4551 Год назад
የኔምርጦች በጣም እወዳችሁ አለሁ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እህቴ በቅንነት
@smera1438
@smera1438 Год назад
ኦረ ሄሉ ወደይት ነው ምገዱ እንደወድምሽ በትክክለኛው መገድ ብትሄጅ እባክሽ ቀስ በይ ኦረ ሴት ቀስ ኮራ ማለት አለባት እና በተሰብ ያቃል ኦረ ሄሉ እባክሽ ተመለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ledea1236
@ledea1236 Год назад
በጣም ያምራል ግን እህቴ ሄሉ እደዚያለ ነገር ሴትልጅ ባታደርግ ይመርጣል ካጠፋሁ ይቅርታ
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ወይኔ ኮሜንታተሮች የማዳም ስራ ድክም አድረጎኝ ነበር በጣምነው ያሳቃችውኝ
@banmbanm4890
@banmbanm4890 Год назад
እኔ ራሱ በሳቅ ገደሉኝ
@wiensyoutube30
@wiensyoutube30 Год назад
ያወግ አጥባቂ ወንድምሽ እንዴት ዝም አለሽ😂😂😂😂
@edenyoutube969
@edenyoutube969 Год назад
ገና አልሰማም ሲሰማ ውደ መሬት ነው ሚቀብራት
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Год назад
ሁሉም የራሱ ሂወት አለው ደግሞ ለሷ ጥሩ ባል ይሁንጂ ምን አገባው ሆይ
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Год назад
@@edenyoutube969 😁😁
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
@@edenyoutube969 እነኮን እሱ እኛም ሰምተናል ለራሱ ፍቅሩን እየኮመኮመ የሆነ ጂላጂል ምን ያመጣል
@edenyoutube969
@edenyoutube969 Год назад
@@habhabshi1493 መጀመርያ ይጋቡ ወይም እድ ውድሞ ሚስት አብረው ይኖሩ ወድሞ ስነስራት አለው ደሞ ሩም መያዝ ሼም ነው ቢግ ሼም ሳይጋቡ
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
ዘመሽኳርመም🤣🤣🤣🤣 ይመቻቹ አይለያቹ🙏❤❤❤ ዛሬማ ሄሉ አዳርሽ እንጃ ስብርብር ነዋ😜🤣🤣🤣🤣
@MbmaeMhmew
@MbmaeMhmew Год назад
😂😂😂😂😂😂👌እንደ ኮሜንት ዘና የሚያደርገኝ የለም
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Год назад
🤣🤣🤣
@ayalayal1553
@ayalayal1553 Год назад
@@MbmaeMhmew እኔራሱ 😂😂😂😂
@Ruta688
@Ruta688 Год назад
😂
@devan8265
@devan8265 Год назад
@@MbmaeMhmew 😁😁😁😁😁😁
@madunahmadunah5555
@madunahmadunah5555 Год назад
በጣም ታምሪላቹ ፍቅራቹን ያዝልቀው ይሄ ሰፕራይዝ በናቲ ቢሆን የበለጠ ያምራል መልካም ጊዜ ይሁንላቹ
@jeerrryu
@jeerrryu Год назад
ድስት ግጣሙን አያጣም የኔ ድስት የት ነህ ግን❤😂😂😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
አለ ጠብቂው ረጋ ብለሺ 😂😂😂
@fasikatesfaye3119
@fasikatesfaye3119 Год назад
😆😆😆😆
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 Год назад
🤣🤣🤣😁😁😁
@tigisttilahun825
@tigisttilahun825 Год назад
የኔ ውዳች እግዚያብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችው ናታዬ ደነገጠ ሮሚዬ በጀሊዬ እየተመራ ነው 🎉
@user-vn6yv9ir1u
@user-vn6yv9ir1u Год назад
ክክክክክክክክክክክ
@hanamulualema1462
@hanamulualema1462 Год назад
ታምራላቹ ሄሉ &ናቲ ለወግ ማእረግ ያብቃቹ
@ethopyandxb5666
@ethopyandxb5666 Год назад
አቦ የፍቅር አምላክ ይባርካቸው ስተምሩ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰👏👌
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 Год назад
እንግዲ ናቲ ጠንከር በል ዛሬ ትሄዳለች እማማ 🥺🤕🤕🤣🤣የመዳም ቅሞሞች በሳቅ ኮሞንታቹ ፈነዳሁ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
😂😂😂😂😂ወይዘድሮ
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 Год назад
እዴዚህ አጠጥተሽ አስክሪዉማ ጉዲ ፈላ ይሄ አልጋ😁😁😁ፍትህ ላልጋዉ
@etheth9843
@etheth9843 Год назад
ናሆም እህት ሩም ይዘችልህ ምን ትጠብቃለህ ወንድ ነበር እሩም የሚይዘው ተይ ለወደፊት ላይፍሽ ጥሩ አይደለም ባደባባይ እሩም ይዣለው ትያለሽ ተጠንቀቂ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
እኮ ይንቃታል😏😏😏
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Год назад
አረ ናቲ ምርጥ ሰው ነው እስዋ ቀዌ ግን መጨረሻቸው ይመር
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
ይች ነገር ግን ተጋብታችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር እንትን ክልክል ነው ተናገርኩ
@ayishaamiin3871
@ayishaamiin3871 Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጣብቀቸው💕💕💕💕💕
@user-rh7xk1sj2w
@user-rh7xk1sj2w Год назад
ጉዲነው።ሳትጋቡ።እንዲህመሆን።አይከብዲም።ለማንኛውም።መልካምየፍቅርዘመንይሁንላችሁ
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t Год назад
ወይኔ እንዳይቀር ኪንናም ቢሆን ዋጪ ጠጥታችሁዘንጠሽማላቀቅየለምብየነውብሀላ አርግዧለሁብለሽስታለቅሽማየትአኣፈልግም
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
ናቲን በማገኝትሺ እደለኛነሺ የተረጋጋ እና ጥሩ ልጂ ነዉ አይለያችሁ
@kuwaitstar4449
@kuwaitstar4449 Год назад
ሴት ልጅ አልጋ ይዛ ወንድልጅ መጥራት አይከብድም ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ።
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g Год назад
_ሰራየ ብየ ነው ኮምንት ያነበብኩት እደኔ ሂሉ እኳን የምታነብ አልመለኝም_
@zinetadem9840
@zinetadem9840 Год назад
እኔም እደዛዉ
@MesiBeauty
@MesiBeauty Год назад
Wow በጣም ነው ደስ የምትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤ ሄሉዬ ሁልግዜ ቀምስ ልብሽ ቀምስ ያምእብሻል
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 Год назад
አቤት ፉቅር ሥሙን አሥሬ ትጠራዋለች እኛም እደዛ ነበርን የዛሬን አያርገውና።
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
ዋ ተለያየን ብላችሁ ሚዲያ ላይ እንዳትመጡ አደራ ሄልዬ
@hadiatube
@hadiatube Год назад
የዛሬው ይለያል ሂሎ መጨረሻችሁ ይመር🌹 በዚሁ አጋጣሚ ብራምባር ሰበረለዎ ብለናል😃😜ናቲ ጠንከር በል
@Tube-zo9xm
@Tube-zo9xm Год назад
kkkk
@temsgenamlke7334
@temsgenamlke7334 Год назад
ክክክክክክክክክ
@atsedemaryamgobezia2026
@atsedemaryamgobezia2026 Год назад
Besak😂😂😂
@ebrahitoebrahito7942
@ebrahitoebrahito7942 Год назад
🤣😂😂🤣🤣🤣
@maryhailu4872
@maryhailu4872 Год назад
Wow ሄሉዬ ጥሩ አደረግሽ😍 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ!!! ደግሞ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ሁለተኛ ዊግ ባትቀጥይበት ለፀጉርሽም ጤንነት አሪፍ ነው። ብቻ ደስስስ ትላላችሁ 👍
@diboraali4854
@diboraali4854 Год назад
አረ እፌቴ አትሳሳሙብኝ 😉😉😉 የህንዲ ፊልም መስሎኝ ካሁን ካሁን አልጋ ላይ ወጡ ብዬ ልቤ እየመታ ነበር 😊😊😊
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
እረ እኔም ሰይጣን ኣሳሳታቸው ብዬስሳቀ ቅ😂😂😂
@ferafera850
@ferafera850 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
@@mhsenailmhsenail2098 ሰይጣን ክክክክክክ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Год назад
ሴቶችዬ እረጋ እንበል በለስዋን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ነው ነገሩ በጣም መቸኮል በጣም መዘግየትን ያስከትላል ወይዘሮ ሄሉ የትዳር አጀማመሩን ከወንድምሽ ናሁም ተማሪ መስመር አትለፊ ከጋብቻ በፊት.... (....)ጓደኛሽ ስርዓት ያለው ልጅ ነው በትክክል ኛ መንገድ ይዘሽው ለመጓዝ ሞክሪ ሄሉ
@user-tc9xn4sj6x
@user-tc9xn4sj6x Год назад
ፍቅራችውን ያዝልቅላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድግልን እረ ናቲ ግን የየት ሀገር ልጅ ነው አይን አፍር ነው እኮ ጎደሬ ነው መልሱልኝ ስወዳችሁ የምታውቁ
Далее
ሄሉ ፍቅሬን ተቀበለች❤
24:18
Просмотров 258 тыс.
ሄሉ አትሄድም አለቺኝ
17:47
Просмотров 63 тыс.