Тёмный

ንስሐን በተመለከተ የሚነሱ ጥያቄዎች- ክፍል ሁለት 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 170 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 313   
@samresozena490
@samresozena490 5 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያድልልን እኛም በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ አመት ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@samer8063
@samer8063 5 лет назад
መምህራችን በጣም እናመሠግናለን የምታግዙት አባቶች እንድሁም ወንድሞች እጅግ እናመሠግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ።ፖሮግራሙ በጉጉት ነዉ ምንጠብቀው🙏🙏🙏
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒 ሁላችንም በጉጉት የሚጠበቀው የህይወት ትምህርት ነው
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን በእውነት ሁላችንንም ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 5 лет назад
amen amen amen 🙏
@የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
@የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 4 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@petepete1435
@petepete1435 4 года назад
ምሥጥርን ላካፍላቹ ዉሌተ ጎርግእን አሁን የምገኘዉ በሥዴት አሌምዉሥጥ ነኘ ንሥሀ መግባት በጣም ፈልጋለዉ ነገረግን እደት በምን መገድ መግባትእችላሌዉ እባኮትን ባሌዉበት ሆኘ ንሥሀ መግባት ምቻል ከሆነ ምችሌዉን አርጋለዉ በዝሥልክ 00971507673467 ይደዉሉልኝ እባኮትነ በግል ማዉራት ፈልጋሌዉ እባኮትን አባ በፀሎትም አሥቡኚ
@ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር እቅድ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበብን ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጥልን ለኛም የምህረት አማላጅ እናቱ እናታችን ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ታማልደን ይቅርታን እና ምህረትን ታሰጠን አቤቱ ጌታ ሆይ የኔንማ ሀጢያት ተነግሮ ተዘርዝሮ አያልቅምና ይቅር በለኝ ለንሰሃ እምባ ስጠኝ አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜንንን
@መቅዳስፅጌማርያም
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@هممن-خ2س
@هممن-خ2س 5 лет назад
መምህራችን በጣም ግልፅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ኣሜን፫
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
እጅግ እናመስግአለን ወንድማችን ግሩም ትምህርት እና በየጊዜው በየአብያተ ቤተክርስቲያን ጭምር ሊደጋገም የሚሀባው ትምህርት ነው ። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አንደበትህን የባርከ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር በርታልን አሜን አሜን አሜን
@bakermario7339
@bakermario7339 3 года назад
sorry to be offtopic but does anyone know a method to log back into an Instagram account?? I somehow forgot the password. I appreciate any tricks you can offer me.
@خنالنلمم
@خنالنلمم 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫ አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
@ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመኣትን ያዋርስልን ወድማችን እንኳን ለመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሳችው አደረስን የበረከት ፆም ይሆንልን፡
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንስሃ ሞት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ። ።
@haile952
@haile952 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ለልኡል እግዚያብሄር ክብርናምስጋና ይግባው የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@የኢትዮጵያዋቀበጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@saraalma2945
@saraalma2945 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀያብቃን
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
አሜን.አሜን.አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ
@lemlemselmon6483
@lemlemselmon6483 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 лет назад
አሜንንን ቃለህይወት ያሰማለን
@enatyekonhye5547
@enatyekonhye5547 5 лет назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጅጉ ለህይወቴ ታላቅ ቃልአግቻለሁ እግዚያብሄር ይስጥል መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን ፫
@saramakonia7035
@saramakonia7035 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ የሰማናውን በልቦናችን አሳድሮ ለንስሃ ምት ያብቃን አሜን ፫
@eth3816
@eth3816 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@የስደትስንቄአርሴምዬ
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ውይ የኔ ሃፀያት አያልቅም እባክህ አምላኬ ሀይልን ብርታትን ሰተህ ለንሰሃ አብቃኝ አሁን ያለሁበት ሁኔታ እማይመች ነው ና ከገባሁበት ፈተና እድወጣ ደካማ እህታችሁ ነኝ ከጭንቅ ያውጣሽ በሉኝ
@ብሌንመኰንን
@ብሌንመኰንን 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ. እዉነት እኒይን መሀይም ደካም በብዙ ትምህርታችሁ እንዳስተማራችሁን እመብርሀን የማያልቀዉን ጸጋ ታድላችሁ
@dalyfurno5885
@dalyfurno5885 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EeEe-bl6kw
@EeEe-bl6kw 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለንስሐ ያብቃኝ አቤቱ አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ 😭😭😭
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜናበጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@alicell2740
@alicell2740 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ እንደቸርነቱ ይርዳን
@ttty3386
@ttty3386 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናዎት እኛም ለንስሃ ሞት ያብቃን
@አርሴማአሰፍ
@አርሴማአሰፍ 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 5 лет назад
ብእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
ይችን ቀን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በጉጉት ነው ምንጠብቀው ለዛ ያድርሰን ለፍሬ ያድርግልን
@wubittamirat2314
@wubittamirat2314 5 лет назад
ጸጋውን ያብዛልን ወድማችን በጣም ትልቅ ትምር ነው
@hiretabirhanedengelemareya1929
@@wubittamirat2314 Amen Amen Amen bwineti
@mimimimi3888
@mimimimi3888 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
@tigraweytieyegalzomjeganuz676 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋኡ ያብዛልህ ወድማችን
@ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሌላ ቃላት የልኝም በጉጉት ነው የምጠብቅው
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 лет назад
በጣም ታላቅ ትምህርት ነው የሁላችንም ጥያቄነው ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ብርቱልን ወድሞቻችን
@adonay6693
@adonay6693 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏አቤቱ አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃን🙏🙏🙏
@anoutanouts7986
@anoutanouts7986 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ለንሳሐ ሞት አብቃን
@sarahabebe4004
@sarahabebe4004 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለወንድንሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድላች እግዚአብሔር ይባርካቹ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራን
@ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንሰሐን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ክብር ለእናቱ ለእናታችን ለቅድስት ለንፅህት ለድንግል ለአዛኝትዋ እመቤት ይሁን አሜን አሜን አሜን
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 5 лет назад
ወንድማቺን በእግዚኣብሄር ኣምላክ ስም እናመስግናለን ። እኔ ምጠይቀው ግን የሌላ ሃገር ንስሃ ኣባት ቢሆንስ እንዴት ነው ? ማሌቴ የኛ ቤተክርስቲያን የለንም የ ግብጽ ቤተክርስቲያን የምንሄድ ከሆን እና የነሱ ኣባት ነብስ ማድረግ ምን ጥፋት ኣለው ? የሚያቅ ካለ ይመልሱልን እባካቹ ።
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Amen memeherachin kale hiwote yasmlen enm yesmanew balebonach yasderben Amen
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ውስጥ ያሳድርልን በጣም እናመሰግናለን
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 лет назад
ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ሉኡል እግዛብሄር ይክበር ይመስገን
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን የሳማነው በልቦናቺን ያሳድርብን ለንሳ ሞት ያብቃን አሜን🙏
@abiyottesfaye3512
@abiyottesfaye3512 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም ለንሰሐ ይብቃን ቸሩ ፋጣሩዪ አቤት ያማራን
@bdhsnzbshss9818
@bdhsnzbshss9818 5 лет назад
amen.amen
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 5 лет назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ታላቅ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው
@samrayimre7879
@samrayimre7879 5 лет назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእውነት የብዙዎች ጥያቄ ነው እግዚአብሔር የንሰሐ ሞት ያብቃን
@mashonrayo5314
@mashonrayo5314 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ስማይ ያውርስልን ።
@fikrtselase9024
@fikrtselase9024 5 лет назад
አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimirr6254
@mimirr6254 5 лет назад
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን እሜን አሜን እሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግሥት ሠማያት ያዋርሥልን ፀጋውን ጨምሮ ይሥጥልን ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ይሥጥልን ፈጣሪ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 лет назад
መምህራችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ልንሳሄ ያብቃን በሰው ሃገር ቤተክርስትያን እና ካሃን በሌሌበት ሃገር ያለነው ቃለ ሂወት ያሰማለን ፀጋዉን ያብዛልህ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ ድኔ ውስጥ የነበረ የሁልጊዜ ጥያቄ እኔ ሳልጠይቅ ስለተመለሰልኝ :: እና ለንስሀ እንዲያበቃኝ እመቤቴ እንድትረዳኝ እለምናታለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝቻለሁ በውነት ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አንባቢው ክብር ምስጋናዬን አቀርባለሁ እና ቀጥሉበት
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 5 лет назад
ወንዳምችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በግጽና ትንትን አድርገህ ነው የምታስተምረው አመሰግንሃለሁ ።
@berryhayyiligabri6980
@berryhayyiligabri6980 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ሶልያናድንግልሶልያና-ቀ2በ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥል እናመሰግናለን ለንስሀ ሞት አብቃን
@haronyedingillij6275
@haronyedingillij6275 5 лет назад
አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን
@dubaiajman5097
@dubaiajman5097 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድም እግዚያብሄር ይባርክልን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 5 лет назад
Amen Amen Amen 🙏
@yidengilemarimlij6567
@yidengilemarimlij6567 5 лет назад
Amen memeherachin kaleyihoten yasemalen tsegewen yibezali legnm yimenasetewelebot lebonane yidelan amen amen amen
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን!!!!!
@atsedemaryam4412
@atsedemaryam4412 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለንስሐ ያብቃን ቸሩ መድኃኔዓለም
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን የስማነውን በልባች ን ያሳድርልን
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን : የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን: ቸሩ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን
@emutamiru2471
@emutamiru2471 5 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለንስሐ ያብቃኝ አቤቱ አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@ponnoosetpyn5186
@ponnoosetpyn5186 5 лет назад
ቃል ህይወትን ይስምልን መምህርችን
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 лет назад
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ለክብሩ ያብቃን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪
@amarachs6485
@amarachs6485 5 лет назад
በጣም ነው የማመሰግነው ፀጋውንብራሃንን ያብዛለውት
@tigistmoges4057
@tigistmoges4057 5 лет назад
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
ቃለ ሂወት ያስመዐልና በእውነት ዘይፅገብ ትምህርት ዩ እግዚኣብሄር ይስጥልን ኣሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን ዲያቆን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልኝ በእረጅም እድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሄር ይስጥል እምታዉቅ ሁሉ መልስል የማታ ፀሎት ስናደርስ ወዳስ ማርያምን እምናደረስዉ ለምሳሌ ዛሬ እሁድ ነዉ ዛሬ ማታ የምናደርስዉ ዛሬዉን ወይስ የሰኞ ነዉ እምታዉቅ ካላች ብትነገሬኝ አመስግናለዉ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 лет назад
Fatange Windy ማታ የምናደርሰው የነገውን ነው ጧትም ጸሎት ስናደርስ ያንኑ ነው የምንደግመው::ሌሎች ጸሎቶችን ዳዊት መድገምና ሌሎችንም እንደተቻለ ማድረስ
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 5 лет назад
@@tibebebelihu8873 አመስግናለዉ ግን አገባኝም ለምሳሌ ዛሬ ስኞ ነዉ ዛሬ ማታ የምናደርስዉ የነገዉ የማክስኛ ወዳስ ማርያም ነዉ
@mesobeorthodoxtewahdo626
@mesobeorthodoxtewahdo626 4 года назад
@@fatangewindy3899 ኣው ወንድዌ
@mahiletselemon1672
@mahiletselemon1672 5 лет назад
Amen Amen Amen Kalehiwot Yasemalen
@zinashsidamo4199
@zinashsidamo4199 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwetin yasemalin rejimun edim tanawen yadililin wedimachin!!!Amilakachin le enim le bietesebam ye nisah giza siten::
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለሀገሬ አብቅተህ ለንሳሀ አብቃኝ ሀፅያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢
@almazkabteimeralmazkabteim790
@almazkabteimeralmazkabteim790 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ጌታሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@ጓልሽረጓልቶምጀጋኑ-ቀ2ዠ
አሜን።አሜን።አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ላአባታችን እግዝእብሄር ረጂም ዕድሜ ጤና ይስጣቹ
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ጤነ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 5 лет назад
Amen kale eyeweten yasmalen wendma!!!
@GalaxyJ-dl4un
@GalaxyJ-dl4un 5 лет назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንበደሚበጠጋይጠብቅልን
@waelwael3392
@waelwael3392 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@tsehaytsehay9577
@tsehaytsehay9577 5 лет назад
ቃል ሒወት ያሰማልን ወድማችን ይገልግሎት ዘመንህን እግዚብኢሔር ይባርክልህ እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 5 лет назад
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 5 лет назад
Amen Amen Amen Kal Haywate Yasemalen
@bezaworkwaledekwdan263
@bezaworkwaledekwdan263 5 лет назад
Amen Amen Amen
@ከኔየየበረታችሁአስቡኝበጠ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።
@alem4310
@alem4310 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ኝኝኝ??
@alemleta1744
@alemleta1744 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር አመላክ ለንስሐ መቆም ኤልና ይስጣን
@የድግልማርያምልጅነኝጌታሆ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን
@maryniguse6381
@maryniguse6381 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
እግዚአብሔር ይስጥልን እንጀራ እኮ ነው ትምርታችሁ ስምተን በልቦናችን የሚኖር ይሁንልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 лет назад
Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln Memhrachin. May God bless you !
@mangestu4336
@mangestu4336 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@hlimaawdf1375
@hlimaawdf1375 5 лет назад
ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን ቃሉን ሠምተን የምንተገብረዉ ያድርገን
Далее
Million jamoasi - O'zbekcha UFC
17:55
Просмотров 365 тыс.
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ክፍል ፩
44:42
ፀሎት ማሳረጊያ
14:30
Просмотров 3,2 тыс.
ተአምርና መገለጫዎቹ
25:55
Просмотров 19 тыс.