Тёмный

ንግግሩ የፈጠረው ጣት መጠቋቆም፣ "የቁጭት ዘመን ዕቅድ"፣ በአማራ ላይ ጦር የሰበቁ ኃይሎች! 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ንግግሩ የፈጠረው ጣት መጠቋቆም፣
"የቁጭት ዘመን ዕቅድ"፣
በአማራ ላይ ጦር የሰበቁ ኃይሎች!
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Месяц назад
ማነው አማራ ሆኖ አማራ አይደለም የሚል::ድንቁርና ካልሆነ በቀር ለአማራ ህልውና የሚዋጋ ሁሉ አማራነው::
@almaztesfay6226
@almaztesfay6226 Месяц назад
Way you look like care about Tigray you a part of the problem
@seidadem8014
@seidadem8014 Месяц назад
ኤርሚያስ ግን ከመቼ ጀምረህ ነው አማራን አምርረህ የጠላሃው? እንደሚመስለኝ ከታከለ ጎማ ጋር DC ከተገናኛችሁና ወፈር ያለ ቼክ ከተቆረጠልህ በኋላ ነው። ሆድህ መቼ እንደሚሞላ ፈጣሪ ይወቀው።
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Месяц назад
ኤርሚ ይሄ ችግር ሁሉ የፈጠሩት የአማራ ህዝብ እራሱ ነው ስለዚህ ህዝቡ ከቀረርቶና ሀገር ከማፍረስ አጀንዳ ካልወጣ መቼም ቢሆን አይለወጡም ጥሩ ግደለው ፍለጠው የሚሉ መንጋ ሚድያዎቻቸው ትልቅ ዋጋ እያስከፈልዋቸው መሆኑን ገና አልተረዱም የሚረዱ ህዝቦችም አይደሉም
@gizachewabebe9034
@gizachewabebe9034 Месяц назад
ከምትነዱት ፈረስና ከምትለብሱት ቦቲ ጫማ የተሻለ ማሰብ የማትችሉት ካድሬ ሲሳይ ዋቅጅራና ሌሎችም ፍርፋሪ ለቃሚወች፣ አጋንንቱና ጭራቅ አብይ አህመድ አጎታችሁ ነው አማራ ክልል ገብቶ የሚጨፈጭፈው።
@azerihun1698
@azerihun1698 Месяц назад
ለአውዳሚው ስታደገድግ እየዋልክ ምንድነው የምታወራው?
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
Ermias, I am saying for the matter of Military issues I prefer TDF!
@gizachewabebe9034
@gizachewabebe9034 Месяц назад
ፍርፋሪ ዋቅጅራ 120 እንደሚገባ አጋንንቱ አጎትህ መስማማቱ የተሰጠህ አጀንዳ መሆኑ የማይታወቅ ይመስልሀል ካድሪ ዋቅጅራ።
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh Месяц назад
ወደላይኛው ይላክህ አንተ ያልታወቀብህ የአማራ ደመጠጭ
@Odd375
@Odd375 Месяц назад
እዛ ሔዶ እንዲዘግብ ነዉ።
@BiniyamMr
@BiniyamMr Месяц назад
ኤርሚያስ ዜጋውም ለሐገሩ ማሰብ ሳይጀምር እንዴት ይረጋጋል ነጋዴው ሐብት ማጋበስብቻ ነው የሚስበው መቼም አይረጋጋም 170ጠብቀው በ10ቀንውስጥ
@gizachewabebe9034
@gizachewabebe9034 Месяц назад
ካድሬ ሲሳይ ዋቅጅራ የበከተ አእምሮውን ለከርሱ መሙያ ለከፈለው ሁሉ የሚያከራይና በችሎታ ማነስ ከኢሳት፣ ከ360፣ ከሪዮት፣ ከሀሳብ ገበታና ከሆሪዞን ተባሮ አሁን የብልግና ኦሆዲድ ፍርፋሪ ቅጠረኛ በመሆን ያቀረሻል።
@gizachewbayou5390
@gizachewbayou5390 Месяц назад
አይ ኤርማያስ ሆዱ ቢሄሩ ነው ያለው
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
ክክክክክክክክክ! I prefer TDF than Fano since someone hijacked them!!!
@zerihundemessie6002
@zerihundemessie6002 Месяц назад
ነጋዴው እራሱ ጥቁር ገበያ ነዉ ለደላላ እየሰጠ
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938
@yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Месяц назад
Ermeyas, playing with selected Amharic semantics is part and parcel of your bread and butter. Deep down and inside, it's your chorus of the dual personality you and your likes are housing. The point is, you should be taken with a pinch of salt.
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 Месяц назад
የእንትን ግርፎች ያስታዉቃሉ 😂አርቴ ቡርቴ አመለካከት እና ወሬ መለቃቀም እናትና ትዳርን....መበደል ቅናትና ምቀኛዊ አተያይ አለባቸዉ አይደል ኤርሚ!?😂🤣ነግ በኔም አታዉቁም ይኼዉ አትማሩም ደሞ።🥰☝️🙏🤭
@seidadem8014
@seidadem8014 Месяц назад
You said you got MS degree in finance in the US. You didn't see that your professora are named or called as: Dr. X Dr. Y as far as X and Y have PhD degrees. Just for your info.
@mulu65
@mulu65 Месяц назад
የወረቀት ጀግና
Далее
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:31
Просмотров 18 тыс.