Тёмный

አሁንም አዋረደኝ። ይሄ ውሸት ነው ወይ? ሳዳት ከማል// Sadat kemal //በያን መልቲሚዲያ beyaan multimedia 

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
#ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
#how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
#ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
#ቂሌሳ_ጃለላ
#አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
#አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
#ጅማ_መንዙማ
#ኦሮምኛ_መንዙማ
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#new_bilal
#new abuki
#ልዩ_ልዩ_መንዙማ
#ልዩ
#ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media

Развлечения

Опубликовано:

 

8 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 8 месяцев назад
ሁላችንም ሼር እናድርገው ሊላሂ ታዓላ
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 8 месяцев назад
መርሀባ
@sikosilo6489
@sikosilo6489 7 месяцев назад
ምን???!
@mekiya4632
@mekiya4632 6 месяцев назад
ሼር ማድረግ አያስፈልግም አላህ ያጥፍችሁ ማለት ነው ሚጠበቅብን
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 6 месяцев назад
@@mekiya4632 አይናችሁ ይጥፋ እናንንተ ጠማሞች
@reima8186
@reima8186 5 месяцев назад
👎👎👎​@@mekiya4632
@mekiya4632
@mekiya4632 6 месяцев назад
በጠራራ ፀሀይ ዲናችንን ልትንዱ አላህ ይናዳችሁ ሳዳት የተወሂድ ጀግና አላህ ይጠብቀው
@gyhh8259
@gyhh8259 8 месяцев назад
بارك الله فيكم الله يحفظكم ❤❤❤❤
@ffghgihc
@ffghgihc 8 месяцев назад
ሂዲያዉን አሏህ ይስጣቹ አጀብ ጧት አዲስ ነገር ማታ ቀን በየ ሰአቱ የተለያየ ንግግር ነዉኮ የሚናገረዉ
@yabderiwa
@yabderiwa 8 месяцев назад
አጃኢብ ሰውየው አቅሉ ተወግዷል በኸይሩ አይደለም በርቅጥ ሙጀሲማ አቅሉ ሰርቶ አያውቅም የዚህ ከፋ እንጅ ምንም አቋም የሚባል የላቸውም ተወዛግበው የሚያወዛግቡ 😢😢 አሏህ የህድኩም ጀዛኩሙሏህ ኸይር የሀቅ ሊሳን አሏህ ሰላማችሁን ያብዛልን ❤❤❤🎉🎉
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
ዝበሉ
@user-gs7yx6tn1h
@user-gs7yx6tn1h 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊክ ጀግና ወንዲማችን ወጀዛከሏህ ኸይር ሃቢብ❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 8 месяцев назад
ባረከላሁወፊክ ወንዲማችን አላህይጠብቅህ
@noor.yeche.werengehussain1059
@noor.yeche.werengehussain1059 8 месяцев назад
አማላጃችን ያለው ነብያችንንነው ሰለላሁ አለይሁም
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 7 месяцев назад
ሣህ ወሏ
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 8 месяцев назад
بارك الله فيكم❤❤❤❤❤
@user-ys1rv1vb6s
@user-ys1rv1vb6s 8 месяцев назад
Jezakelah
@user-dy5wt7ex9z
@user-dy5wt7ex9z 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም ወንድም ❤
@samiramizan2827
@samiramizan2827 5 месяцев назад
❤🎉Bareke Allahu Bikum wendimachen Allahunyetebikihhhhh🤲🤲🤲
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 8 месяцев назад
ባረከሏህ ፊኩም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zinetmuhaba1864
@zinetmuhaba1864 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊክ ያአኺ ። አሏህ ከጥመት ይጠብቀን 💚💚
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 8 месяцев назад
የድን ጠላቶችን ጉዳጉድ ከነማታለያቸው ታጋልጥናለህ ወድሜ አኗር አሏህ ሀያትህን ያርዝምልን ሸሂድነትን አሏህ ይወፍቅህ
@ENDRIS53
@ENDRIS53 Месяц назад
barekellahu fikum
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 8 месяцев назад
ባረከሏህ ቢክ ጀግናዉ ወንድማችን በርታልን
@ShhsGdgd-wh2qg
@ShhsGdgd-wh2qg 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም
@user-px7ll3fp7z
@user-px7ll3fp7z 7 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም ❤❤❤❤
@Nefisa737
@Nefisa737 8 месяцев назад
ጀግናው ወንድማችን ባረከሏህፊክ
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 8 месяцев назад
سيدنا محمد وعلى ال سيدنا محمد خاتم الانبياء والمرسلين ومعدني الاسرار منبع الانوار وجمال الكونين وشرفوا الدريني وسيد الثقلين المخصصي بقى بقوسين اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه في كل حرف جرى به القلم اللهم صل على سيدنا محمد وعلى ال سيدنا محمد عدد الذاكرين وذكره
@fatumamd1120
@fatumamd1120 8 месяцев назад
አየ ሳዳት ከራሱ ጋ እንደተጋጨ ወሏሂ አንጄቴን ቅቤ አጠጣሀው ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሀው ዐቅል የለውም አያስተነትንም መን እንደሚሠራ ትንሽየኳን አያገናዝብም
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
እባካችሁ,ምላሣችሁን,ቆጡቡ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 4 месяца назад
ውሀይብላሽ ጠማማ
@nur------arebu7056
@nur------arebu7056 8 месяцев назад
بارك الله فيكم
@mrvip5021
@mrvip5021 8 месяцев назад
ባረከሏሁ ፊኩም ኡስታዙና
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 8 месяцев назад
ብረታ የኛ ጅግና ሶለላሁ አለይህ ወሰለም
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 7 месяцев назад
الله يكثير امثالكم
@ENDRIS53
@ENDRIS53 Месяц назад
❤❤❤
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 4 месяца назад
ባረከላህ ፊክ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 месяцев назад
አሁን አነተ አውቀት አለመኖርህን ታውቃለህ ግን ጠማማ መሆን ፈለክ ጎንደርን አታንሳ ሳደት ሀቅን ነው የሚናገረው ቀብር አንዲመለክ ፍለጎት ሰላለህ ነው የተነካብህ ጥቀም አለ አላህ ይህዲክ
@tube-yegenetawtube2673
@tube-yegenetawtube2673 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 7 месяцев назад
الله يحفظكم كلكم أسٌد❤❤❤❤❤❤
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 8 месяцев назад
سبحان الله😢😢
@RahmaRahma-bq8ml
@RahmaRahma-bq8ml 7 месяцев назад
ወድሜ መሽኩር አሏህ ያበርታህ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 7 месяцев назад
አማላጀ ነቢ ሶለሏሁአለይሂ ወሰለም
@Daima611
@Daima611 7 месяцев назад
jegnoch ❤❤❤❤❤
@Nefisa737
@Nefisa737 8 месяцев назад
ኧረ በሰቅ ነፈርኩ😂😂😂😂😂😂
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 8 месяцев назад
አያስቅም ሀያቴ እኛ የነብዩ ተከታዩች ነን
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 8 месяцев назад
ሱበሀነሏህ አሏህ የሰውልጆችን ፈጥሮ እነሱን የተዋረዱ አረጋቸው የኛጌታ የፈለገውይ ሠሪነው አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን😢😢
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v 8 месяцев назад
ما شاء الله يا حبيبي الله يحفظك ويرعاك يا رب
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 4 месяца назад
ኣላህ የጠብቅህ የኔ ወንድም
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v 3 месяца назад
ተረጋጋ ቀዝቀዝ በል አሰላም አለይክ አትበሉ አላለም አትዋሽ በሁሉም ሰላት አሰላም አለይከ እያልን ነዉ እምንሰግደዉ አርሂብ ግቡ አትበሉ ነዉ ያለዉ
@firdowsamohamed5993
@firdowsamohamed5993 8 месяцев назад
Bravo😂
@ME-cg3fg
@ME-cg3fg 8 месяцев назад
አህለን ጀግናው
@user-gs7yx6tn1h
@user-gs7yx6tn1h 8 месяцев назад
ዓጅብ ሣዳት ካማል ከዛብ የሆነ ሦው 😂😂😂ራሡ ደሥ ያሎ ሁሉም ሃላላ ነው ሚሎኮ😂😂
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
ተዉ,
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 5 месяцев назад
ሰውን ያለምንም ምክንያት መሳደብ ጥሩ አይደለም አትሳደቡ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
@@user-wg2zt3ic1t ሣህ,ሳዳት,አይሠደብ,ጀግናዉ,ለድኑ,የማይበገር,
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 5 месяцев назад
@@zhabuzhabu-hh3tw ምን ሊያመጡ ባጫጩ ሳዳትን እንጎዳለን ብለው ከሆነ በጭራሽ ሳዳት እዲሆን አይሰማቸውም።
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
@@user-wg2zt3ic1t ሳህ,የኔማር
@user-cv8wj6kn1v
@user-cv8wj6kn1v 8 месяцев назад
አላህዬ ኡስታዝ ሳዳት ከማልን አተዉ በራህመትህ ባለበት ጠብቅልን አተ ደሞ እሱ አስተምሮህ ካልገባህ ልብህ ደርቋል ሽርክ ለይ ወድቀሀል አላህ ይስቱር አለይክ
@ME-cg3fg
@ME-cg3fg 8 месяцев назад
ይሄ ምን ኡስታዝ ነው አዛባ ነውጂ ስም አይገዛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅 እራሡ የናተ ልብ ጠፍቷል
@fatumamd1120
@fatumamd1120 8 месяцев назад
😂🤣😂
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 8 месяцев назад
አሚን
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n 8 месяцев назад
Donot you heard?? Check your heart not your ear!!!!
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 7 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمةالله
@SeidObel
@SeidObel 27 дней назад
አኑ ወንድማችን በርታ❤❤❤❤
@ademyusuf5940
@ademyusuf5940 Месяц назад
እድሜህ ይጠር
@reyRAY689
@reyRAY689 6 месяцев назад
Allah Hidaya yestachu yezi media balebate Ena teketayoche
@omer-wx1ll
@omer-wx1ll 3 месяца назад
ያልገባህ ነገር አለ ተማር አሻሚቃል እየቆራረጥክ ጠመህ አታጥም ከፈለክ እኔ አስረዳሀለሁ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 4 месяца назад
ለምን ቀብር አይከድም የሚሉት እየባሰባቸውመጣ😅😅😅😅
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 7 месяцев назад
اهلا وسهلا يااسد
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 3 месяца назад
መጀመሪያ ተማር ወልይ ወልይ ትላለህ ወልይ አላህ ነዉ ደነዝ ይሄን በቢዳአ የደነዘ አእምሮህን አፅዳዉ ይጠቅመሀል አትዘባርቅ ሁሉም ህግናደንብ አለዉ እስኪ ተማር መጀመሪያ
@Habsha68523
@Habsha68523 6 месяцев назад
ሀያት አሏህ ይስጥህ ያሀቢቢ ቀጥልበት
@user-bo5el6lk6t
@user-bo5el6lk6t 8 месяцев назад
عنده ليسانين
@fatumamd1120
@fatumamd1120 8 месяцев назад
አህለን እየጠበቅኩ ነበር🎉
@elusha0408
@elusha0408 8 месяцев назад
😂😂😂😂 ግን ስንት አይነች ወሬ የሚወራው
@zakiibrahim9116
@zakiibrahim9116 8 месяцев назад
Subhanala Ante koy min aynat saw nak ba allah ustazu miyastamirawn timirt mayat yalchalkaw indet libik ba unat yamacarasha dirkit lay nw
@tufutd1991
@tufutd1991 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb
@AnwarSultanEbrahim-gd9gb 8 месяцев назад
አላህ ቀብራቸውን የመሬት መንቀጥቀጥ ይድረስባቸው ያለውን ማን እንደዚህ አይነት እርግማኔ ማን ፈቀደልህ ይህ ንግግር የሙስሊሙ ንግግር አይደለም እረ አላህን ፍራ ምላስ መርዝ ሚተፋ ይመስላል ፣
@Husien-uj7no
@Husien-uj7no 2 месяца назад
አተእራሥህ ቀድመህ ለሰው ከማስተማር አተ ከሳዳት ተምር. አላህ ተውበትም እድወ ፍቀው ዷአአረጉለት እህት ወድሞቸ
@mdjohor1428
@mdjohor1428 6 месяцев назад
ካሳዳት እጅህን አንሰ ሳዳት ያታውሂድ ጀግና ነው እንታ ሌበ ነህ ስርአት የዝ
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 8 месяцев назад
Jagnawo endtnah bertalen💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀✅✅✅✅✅✅
@HayatIbrahim-tm1so
@HayatIbrahim-tm1so 23 дня назад
Omerna abubaker manawo Waly yadragachawo.omerna abobaker monafiq nachwo sadate wohabya now antes yematalatlawo semo awhile suna yebale enj yenabu gacauacj abubekar omer osmanen yematalatlawo .abobaker yenabu gadayechacha machawe
@seadamuhamed2091
@seadamuhamed2091 8 месяцев назад
አጂጂብ
@user-ge3bu2rb2k
@user-ge3bu2rb2k 8 месяцев назад
ታዳ ሰላምታ ማቅርብና. ድረሱልኝ ማለት. ምን አገናኘው. እራስክን ፈትሽ. ግማሹን. እየቆራረክ አታቅርብ
@Nefisa737
@Nefisa737 8 месяцев назад
እኛምኮ ሰላምታንጅ ድረሱልን አላልንም
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n 8 месяцев назад
You need help What does :: አመለጅ፣ምን፣መለት፣ ነው፣
@mool2024-tv6lt
@mool2024-tv6lt Месяц назад
​​@@user-ez9le6sc1nሁሉም በተሰማ ለምን ተቆራረጠ እኔ ኣላምናቸውም ቆራሪጠው ኣምጥተው ለራሱ ሳዳት ኣማላጃችን ኣንድ ኣላህ ብቻ ነው ስል ሰምቸው ኣሎህ በልላ ሃድስ
@juharmuftah3935
@juharmuftah3935 6 месяцев назад
ያለ እውቀት መተቸት ምን ማለት ነው፡፡ ቀብር አምላክ
@user-sw8qf1wk3b
@user-sw8qf1wk3b 4 месяца назад
gobez kehonk lemn negegerun achersewum ante rasih legenzeb belak sewun kesew eyabalahaw new
@user-bj4cq5rb5p
@user-bj4cq5rb5p 4 месяца назад
ሰውየው እኮ በሽተኛ ነው የሚጠቀማቸው ቃላቶች ሁላ ለመስማት የሚቀፉ ናቸው ለኔ ሰውየው የበቃኝ የኛ አላማችን ግባችን ነብዩ አደሉም ሲል በቃ ዘጋኝ ዘጋኝ አሁን አሁን ሙስሊም መሆኑን ሁላ እጠራጠራለሁ።
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 месяцев назад
አይይ አሰለሙዓለይምም ማለት ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ማለት አላህ አደምን ሲፈጥር ጭቃ አብክቷል ማለት መለመን መለማመጥ ይለያያል ለነኡመር ሰለተፈቀደ ነው ለመንደር ሸክ ነኝ ባይ ሽርክ ሲሰራ ዝም ብሎ የሚመለከት የተፈቀደ ነወይ አረ ተረጋጉ ለምን ላይቭ ላይ በማስረጃ አትወያይም ተው ወጣቶች ስሜታችሁን አትከተሉ ለማግባባትና ለማወያየት ሞክሩ
@user-ni2wb5yh1t
@user-ni2wb5yh1t 8 месяцев назад
ሳዳት እኮ አልቀራም አለመቅራቱን ደግሞ እራሱ ነው ከ 3ኪታብ ዉጭ አለመቅራቱን የተናገረው አሁን የሚላቸው ሀሪማዎችላይ የቀብር ቦታውና ሀሪማዎቹ በጣም ብዙ እርቀት ነው እያለው ለማረጋገጥ ደግሞ ቦታው ላይ ኤዶ ማረጋገጥ ነው እንዲሁ በጭፍን ከመከተል ሲጀምር ቦታዎችው እራሱ አያቃቸውም በስም ብቻ ነው አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@MoMo-xm3lu
@MoMo-xm3lu 7 месяцев назад
ቀጣፊ አትሁኑ
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 5 месяцев назад
ልጋግህን በዳንብ ጥረግ😅😅😅😅
@user-tp6fr2vx4w
@user-tp6fr2vx4w 7 месяцев назад
ወንድሜ ታዳ እጨፈርክ መቃብር ምትዘይረው ወይም አፈር እየላስክነው ተው ስሜታች አንክተል ሲጀመር መቃብር ማአዞን ምዘይረው
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
ሳህ
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 8 месяцев назад
አይ ወሀብያ ሀሀሀሀሀ አላህ ቀጠትኝወን ይምራን
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 4 месяца назад
ውሀ ይብላ ሽና እናተ አሕበሾች አላህከናተጥመት አላህ ይጠብቀን
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 4 месяца назад
@@wynitomohy1775 ተዉሂድ መማር ነጃ ያወጣል ሰው ከምክትል ሀቅ አንድ ነው። ወሀብያ እሰለምናን አይወክልም።።።።።
@jumejume523
@jumejume523 8 месяцев назад
Er sedatin Allah yansaw balu Ena dual argu
@mrvip5021
@mrvip5021 8 месяцев назад
አጅብ
@reima8186
@reima8186 8 месяцев назад
ሳዳት የሴት አረበኛ የሆቴሉ ሻፋዳ😂😂
@user-uh3bm2ri8j
@user-uh3bm2ri8j 7 месяцев назад
እናንተብሎለሳዳት. መልስ መስጠት.
@JjJj-om2qf
@JjJj-om2qf 5 месяцев назад
ውሻ
@JjJj-om2qf
@JjJj-om2qf 5 месяцев назад
ከናት ምን እንጠብቃልህ ውሽታም ኩሉ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
አቺነሽሽፋዳበግ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
አቺጉድይሄበወልይያምናልዝበልጡጦ
@fyedshemsu7991
@fyedshemsu7991 8 месяцев назад
ante sehaba ke ahun zemen kalu sewoch ga tawedaderaleh be Allah ???
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 8 месяцев назад
ለምን ታዲያ የሌሎችንም ሶሀበቶችን ቀብር አልዘየረም?
@sikosilo6489
@sikosilo6489 7 месяцев назад
ዘብዛባነህ መጀመሪያ ከሳዳትተማር መተቸትአትችልም
@user-uh3bm2ri8j
@user-uh3bm2ri8j 7 месяцев назад
እኒህኮ. በውሩነውእሚመሩት.
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 8 месяцев назад
ጉድ ከሳዳት ከማል ምትጠብቃላችሁ ተከታዩቹ ❓ሀቅላይ አለመሆኑ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 6 месяцев назад
አይ መይምነት
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 5 месяцев назад
ገገማ ናችሁ የሳዳን እጣቢውን አታክሉም
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 5 месяцев назад
ክ ክ ክ ክ ክአትይንም እውቀት የሌለሽ አቺ ወይም እናንተ ናችሁ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t 5 месяцев назад
አንተ ልጂ ያለ እውቀት አትዘባርቅ ነገ ትጠየቅበታለህ ሙስሊም ሁኖ ማነው ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አያማልዱንም ያለህ ጭቅላትህን አሰራው ተማር ከመናገርም ከመስራትም በፊት እውቀትይቀድማል እወቅ የነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ምልጃ መጠየቅ ያለብን አላህን ሱብሀነሁወ ተአላን ነው እጂ እሳቸው አያማልዱም ያለህ ማነው?? ሲቀጥል የነብዩን ምልጃ እዲወፍቀን መለመን ያለብን እራሳቸውን ነብዩ ሙሀመድን ሳይሆን አላህን ነው መጠየቅ ያለብን ነው። ጭቅላትህን አሰራው ። የተውሂድን ትርጓሜ በትክክል እንኳን ሳታውቅ መናገር ስለቻልክ ሚዲያ ለይ ሰለወጣህ ብቻ እደፈለክ አታውራ ።
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 5 месяцев назад
@@user-nn4tz6ln2m ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ወኢና ኢላሂ ራጅኡን ኳፊርና ሙስሊም ምንም አይገናኝ ሳዳት እስካልሰለመ እሱም ተከታዮቹም በአሏህ አያምኑም ከሙስሊሞች ጋር ሊመዛዘን አይችልም።
@MdJamal-my2rx
@MdJamal-my2rx Месяц назад
ምምም
@rabia7019
@rabia7019 8 месяцев назад
ይሀሳዳት የሚባለው ሰውዬ እንዲያው ምን አለ ባለበት ቦታ መሬት ቢውጠው
@sikosilo3525
@sikosilo3525 8 месяцев назад
አንች ተራጋሚ አንችን ይዋጥሺ አይባልም እናንተቀብር አምላኪናችሁ እናነዉ እንደናንተእየመሰላችሁነዉእሱ ቀብርመዘየር አይደለም የከለከለዉ እዛ እየሆድ የሞቱበትን የተወለድበትን ቀንእርድ እያረድእየጨፈሩ ሲያመልኩነዉ የከለከለዉ ደሞያድኑናል እድሜይሰጣል ሀብት ይሰጣል ብለዉ እያመኑ አይደል ይህንንነዉ የከለከለዉ አዉ ሳዳት ዝያራ ዘየረእንጂ አድኑኚ ወይ እርድኚ አላለም ደደብሁሉ መደመሪያ እራሰህ እወቅ
@rabia7019
@rabia7019 8 месяцев назад
@@sikosilo3525 እምሮህን አስተካክለህ ስማው መች እናንተ ይገባቹሀል አሏህ ያልመራው ሰው አይመራው ሂዳያ አሏህ ይስጣቹህ በአእምሯቹህ የቀረፃቹሁትን አርሽ ላይ የተቀመጠ ጣኦት አምላኪዎች መጤዎች ናቹህ አሏህ ይምራቹህ
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
የሥራችሁንእናተየቀብርአምላኪወች
@qweaasqwead3531
@qweaasqwead3531 8 месяцев назад
አጀብ
@SurprisedCamperVan-qy5jz
@SurprisedCamperVan-qy5jz 8 месяцев назад
ሳዳት ማለትኮ ተራ እብድነዉ😂😂
@user-uh3bm2ri8j
@user-uh3bm2ri8j 7 месяцев назад
እውነቱንስለተናገረ. ባተየቺሁ.
@JjJj-om2qf
@JjJj-om2qf 5 месяцев назад
እደናተ መቀደድ አልበት
@abasabdella8182
@abasabdella8182 8 месяцев назад
jahil nek temar
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 7 месяцев назад
ያረቢ ያንተ ውሸት በዛ ሳዳትን እጣቢውንም አታክልም ጅል
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 7 месяцев назад
ክፍት አፍ ሳዳት ቅማል
@user-fg7wc5hq3j
@user-fg7wc5hq3j 4 месяца назад
والله مارايت في الارض اجهل من سادات كمال እንደ ሳዳት ያለ ጃሂል በመሬት ያለ አይመስለኝ ሚገርመዉ ሚከተሉት ሰወች
@zhabuzhabu-hh3tw
@zhabuzhabu-hh3tw 5 месяцев назад
ኮሜቶችተጠቀቁእሄንልጅፖለቲካዉምአትነዉ,ዝበል,ራሥህንአስተካክል,ሁሥታዝስአዳትጀግና,የተዉሂድአበሣ
@BashoMohammed-tk2td
@BashoMohammed-tk2td 5 месяцев назад
አማረኛ አችልም እንዴ ድረሱልኝ ማለት እና ሠላምታ ማቅረብ ምን አገናኘው
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v 3 месяца назад
ምነዉ ቀብር እየሆድን እምንዘይረዉ የኸሊፋወችነዉ አልክ😅 ለማንኛዉም እኛ ጆሮ አለን ምን እዳለ እሰማለን እሱም አንተንም ዉሸታሙንም እንለይበታለን ።ያለዉ ቀብር አትዘይሩ አደለም አታምልኩ እዚያ አትረዱ አደግሱ ድረሱልኝ አትበሉ ነዉ የለዉ ካልሰማህ።ቀብር ያለ ዱአ ይደረግለታል እጂ ከሱአይጠየቅም
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 3 месяца назад
ጀዝባ ደንቆሮ ነህ ምኑነን ከምኑ ታገናኘዋለህ ዉሸታሜ ቀጣፊ ነዉ በጣም አትዘይሩ አልተባለም አልተንከባለለበትም እግና ደንቡን አክብሮነዉ የዘየረዉ እናተ መከባለል ነዉ የሚቀራችሁ ደነዞች አወ አማለጅነታቸዉ አላህ እዳስቻላቸዉጅ እደናተ ድረሱልን ጭራሽ የአላህን ቦታ ለረሱል መስጠት አይደለም
@tawakan9600
@tawakan9600 2 месяца назад
አቴ ደሞ መነህ ገልቱ በል በል ከቸልክ ፊትለፊት ተገፈጠው
@abdulazizseid4158
@abdulazizseid4158 5 месяцев назад
ስማኝማ ሳዳት ምን ሁነህ ነውሠዎችን በግሯቸው ሄደው እኮነውዲን ያሰፋፋት እንዳንቸተ መኪናይዘህ በሚያምር ቤትእየኖርክአሊሞችን ትራገማለህ ግን አይደርስም
@MdJamal-my2rx
@MdJamal-my2rx Месяц назад
ቀዳዳ በአኼራ ነውአ ያማልዳሉ ያለው ወላሂ አህባሾች ሰው አታምታቱ
@user-nn4tz6ln2m
@user-nn4tz6ln2m 7 месяцев назад
አታጭበርብር አስተውል አሰላሙ አለይኩም ማለትና እርዳታን መጠየቅ አምልኮትን ለወልዮች መስጠት ይለያያል ጅሎ
@sitiaman
@sitiaman 6 месяцев назад
ተማር ወንድሜ
@hahhd4607
@hahhd4607 8 месяцев назад
አላህ። ሂዳያ ይስጥህ
@user-vo7jy4cv4k
@user-vo7jy4cv4k 7 месяцев назад
ቢያንስ ለሚከተላችሁ ሰው እዘኑ ምድረ አጭበርባሪ ሁላ እሱ የተናገረው ሌላ እናተ እምታዴርጉት ሌላ እሱ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ነው ያለው እናተ ግን እርዱን ድረሱልን እጄን ያዙኝ ልጅ ስጡኝ ካለሁበት ችግር አውጡኝ እያላችሁ በአላህ ታሻርካላችሁ አጭበርባሪ ሁላ ቱ
@user-lb8ne4cu2w
@user-lb8ne4cu2w 8 месяцев назад
ኢንሱ ሳሃባናቻዉ ተዳ ካቀጢባሬ ላተዋዳዲሪ ናዉ
@ademyusuf5940
@ademyusuf5940 Месяц назад
ምንም አታውቅም ጃሂል
@user-pd8dj6eu3d
@user-pd8dj6eu3d 7 месяцев назад
ወንድሜ እናንተ በጭፈራ ነው እንደእናንተ መጨፈር የለብንም እሽ
Далее
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 1,1 млн
Chat
1:07:51
Просмотров 8 тыс.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42