Тёмный

አሁንስ በዛ !!! 

Neba Entertainment
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 89 тыс.
50% 1

አሁንስ በዛ !!!
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Опубликовано:

 

27 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 872   
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f 8 месяцев назад
እሙየ ትለያለሽ በትክክል ሴት ልጅ ሠውነቷን በአደባባይ በገላለጥ የለባትም❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 8 месяцев назад
ዋው የእውነት በጣም ታምራላቹ ተጋቡ ጋብቻቹን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቀሚሱ ያምራል❤❤❤❤
@rohanih8046
@rohanih8046 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 8 месяцев назад
በጣም ያምራል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ አይለያቹ❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 8 месяцев назад
ደምሪኝ
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zebibatube
@Zebibatube 8 месяцев назад
እሙዬ ጀግና ነሽ ወላሂ ❤❤❤❤
@axsaawsdaxx
@axsaawsdaxx 8 месяцев назад
Amen.emuye.siwedish.eko
@HH-uo7el
@HH-uo7el 8 месяцев назад
በጣም ያምራል ነባ አድጥናቄ አለኝ ባለፈው የገዛህው ስጦታ እሳ በሙ ቻናል ጊሸን የሄደች ጊዜ ስመጣ ሰብራይዝ ነው የማረጋት ብለህ የት አረከው መልስ ጥያቄውን ለጥያቄየ ላይክ አርጉልኝ❤❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 8 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 8 месяцев назад
ሰ አ ወ
@hayatyoutube2746
@hayatyoutube2746 8 месяцев назад
ሰ አ ወ😢💐💐
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 8 месяцев назад
Selelahu aleyh weselem❤
@HooahM
@HooahM 8 месяцев назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 8 месяцев назад
Emuye Emnet Ena stebel adrgeshe fitshegne kebiw ( 7)
@bezachanel2516
@bezachanel2516 8 месяцев назад
እዉነት በጣም ደስ ይላል እሙዬ ልክ ነሽ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ነዉ ሚለዉ ታአምረ ማርያም
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 8 месяцев назад
ነባ ስጦታክ ያምራል እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛልን ተጋቡ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker 8 месяцев назад
ቀሚስ እኮ ግን የሌለ ውበት ይደፋል ሱሪ ለባሾች የሆንን ወደ ቀሚስ መልበስ ያሸጋግረን እኔ ሁለቱንም ተጠቃሚ ነኝ❤
@enanu7590
@enanu7590 8 месяцев назад
ዋው በጣም ያምራል እሙየ በውሀ ይለቅ ነባ በወጣው ይተካ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ይኑርላችሁ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 месяцев назад
እካን ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል አደርሳችሁ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅች አማላጅ ነቱ ጥበቃው አይለየን የለቀ መላክት የኃያሉ መላክ የቅዱስ ገብርኤል
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 месяцев назад
እዉነት ነው ሴት ልጂ መሸፈን አለባት መገላለጥ የለባትም የሴት ልጂ ዉበታ ለባላ ብቻ ነው በቤታ ለሌላተገልጦ መታየት ኃጢያት ነው እሙዬ በዉሃ ይልቅ ደስ ይላል ቀሚሱ
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 8 месяцев назад
አጭሩን ከባልሽጋ የማታ ልብስ ነው😂😂
@adisesfa9848
@adisesfa9848 7 месяцев назад
😂
@almazabdo1106
@almazabdo1106 7 месяцев назад
እሙ በትክክል ሴት ልጅ ትሻፈን ነው ምባላዉ በማንኛውም አይማኖት ሴት ልጅ ትጋላለጢ አይልም ❤❤❤
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 8 месяцев назад
እሙዬ ከባልሽጋ አብራችሁ ስትሆኑ ትለብሽዋለሽ 😂❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 месяцев назад
ካሜራው ነው ወይስ ዛሬ በጣም ጠቆራችሁ እሙዬ ወላ ልጅሽ ጭላሸት መስሎል 🥺ለማንኛውም ቀምሱ ያምራል በተለይ እርጉዝ ስቶኝ ከታይት ጋር አሪፍ ነው አጭሩ 😂🤰🤰ረጅም ቀሚስ ምርጥ ነው 👌ጥሎሽ ይለቅ
@user-no3in7zp4g
@user-no3in7zp4g 8 месяцев назад
በጣም ያምራል የኔ ዉብብብ ምርጥ የእመቤታችን ልጂ ነሽ በርችልኝ አጭር ቀሚስና ሱሪ እንዳትለብሽ እሽ ዉዷ❤❤❤
@DianaGirmay-vo5xf
@DianaGirmay-vo5xf 8 месяцев назад
ነባየ ፈጣሪ ይባሪክህ እሙየ የኔ የዋሃ ፈጣሪ ይልብችን ምልቶ ይፊሰስ የኔ ውድ ኑፁ ሰዉ ሁሌ ያሸንፋል ፈጣሪኝ ይዞ ❤ደሰታቹ ይብዛ🎉 ውዶችየ ተባረኹ❤❤❤
@empeta8373
@empeta8373 8 месяцев назад
እሙዬ ነባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 месяцев назад
በጣም ደስስ ስትሉ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 месяцев назад
አሜን ❤
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 8 месяцев назад
እሙ ሙክታራም ናት ይመችሽ ለስጦታህ ክበር ነባ ጀግና ፍቅር ይጨምርላችሁ
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 8 месяцев назад
የናት እናቶቸ እህቶቸ አባቶቸ ስትይ አፊ ቁርጥ ይበልልሺ❤
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 8 месяцев назад
እሙዬ በጣም ነዉ የሚያምርብሽ❤ ነባ ተባረክ እንዲህ ተንከባት እንጂ።
@promeabhsr-yo1xm
@promeabhsr-yo1xm 8 месяцев назад
እኔ መልካቸው ፀይምነታቸው ብቻ ነው የሚያስቀናኝ ❤
@zdethiotube
@zdethiotube 8 месяцев назад
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሀ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዋው
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 8 месяцев назад
እግዚሐቤር ፍቅራቹን ያብዛው ❤❤ታምራላቹ ተጋብታቹ ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉
@user-nj2db6gh6q
@user-nj2db6gh6q 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 8 месяцев назад
እሙየ እግዚአብሔረ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረዉ በቃ ጀግና ነሽ ሴት ልጂ ትሸፍፈን ነዉ የሚለዉ አለሽ በትክክል ❤❤😍😘
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 8 месяцев назад
እሙዬ እካን አሸነፍሽ እኳን ደስ አለሽ ልብሱን እዳቀይሪ ያምራል ምርጫዉ ቆጆነዉ አምሮብሻል ❤❤❤❤
@alzemtube5249
@alzemtube5249 8 месяцев назад
ዋውውው በጣም ያምርብሻል እሙዬ የኔ ሳቂታ ሁሌም ሳቁ ፍቅር ሰላሙን ያብዛላችሁ ነባ ምርጥ ሰው አሪፍ ፕራንክ ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉 አዲ ሰላምታዬ ይድረስህ
@alemhi8570
@alemhi8570 8 месяцев назад
የኔ ውዶች ያምራል እግዝያብሄር በቆብ ያቃምላቹህ አሜን 🙏🙏🙏❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 месяцев назад
አለን ክብሩ ይስፋ እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች እሙዬ ጠቆርሽ እኔም አጭር ቀሚስ አልወድም አሪፍ ምርጫ ነው ረጅሙ ያምራል
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 8 месяцев назад
ዋው እኔም የቀሚስ አድናቂ ነኝ ያምራል እሙ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተጋብታችሁ ውለዱ ክበዱ እሺ ውዶቼ😍😍😍🎉🎉🎉
@beetyube
@beetyube 8 месяцев назад
ያምራል ነባ እንደዚህ ነው በርቱ ፍቅር እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
@qweqwe444
@qweqwe444 8 месяцев назад
እኔእምደግፈዉ ሙየነዉ በርች እማ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበዉ ነገር ነዉ ማከናወን መልበስ!!!
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 8 месяцев назад
እሙየ የኔ ቆንጆ ♥♥ የእውነት የከሁሉም የጸዳች ሴት ነሽ በጣም የምወድሽ የኔ ደንጋጣ 😂💗
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 8 месяцев назад
ነባ አደኛ ከረሩ ከሳጋ ይኤዳል ምርጫህ ጥሩነው ነባዬ ቀጣዩ ቀለበት እጠብቃለን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 8 месяцев назад
Wow Betam Yamiral RaJimu ❤ Neba Egzebher Yakibrih Emuye Yene Konjo ❤❤❤
@kidsttube3111
@kidsttube3111 8 месяцев назад
ዋውውው በጣም ያምራል እሙየ የኔ የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤
@beetyube
@beetyube 8 месяцев назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እመዬ እኔ የዋህ አንድኛ ነሽ እኮ ዋውውው ትክክል👌👌👌👌
@HappyBoat-ln6xw
@HappyBoat-ln6xw 8 месяцев назад
ነባ እሙየን ሁሌም አስደስታት ልብሱም በውሀ ይለቅ አምሮብሻል እሙ❤❤❤❤
@user-fl3rn1ur4l
@user-fl3rn1ur4l 8 месяцев назад
እሙዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋ በጣም ነው ቀምሱ ምያምረው ነባዬ ሀሌ እንዴዚ በፍቅር ተከባከባት እዎዳችዋሌው ❤❤❤
@HalaNogosh
@HalaNogosh 8 месяцев назад
ዋው ያምራል የነባ ሥቶታ እሙ ጎበዝ አጭር አለብሥም ማለትሺ ❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 8 месяцев назад
የኔ የሴት ልክ አለባበስ❤❤ጎጃሞች እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 8 месяцев назад
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ነባዬ አማቻችን ክበርልን እሙን ስታስደስታት እኛም ደስ ይለናል የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ያምራል ቀሚሱ ተባርክ ነባየ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 7 месяцев назад
ማሻአላህ ሴት ልጅ ስትሰተር ነው የሚያምርባት በውሀ ይለቅ አይለያችሁ ❤❤❤
@birikitynegassi2501
@birikitynegassi2501 8 месяцев назад
በጣም በጣም ያምራል እግዚአብሔር የይለያቹ ውለዱ ክበዱ
@hyme7165
@hyme7165 7 месяцев назад
እሙዬ እዉነትሽ ነዉ አጭር ልብስ መልበስ የለብንም የኔ ዉድ ትለያለሽ እኮ ነባ የሁለተኛዉ ምርጫህ ልዩ ነዉ ❤❤❤ እረጅም ቀሚስ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ እሙዬ እና አማቼ እወዳቹሀለሁ
@alamtefera3194
@alamtefera3194 8 месяцев назад
ሁሌም ደስትኛ ሁኑ 🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፈጣሪ ፈቀራችሁን ያብዛልቹ
@romantakel1326
@romantakel1326 8 месяцев назад
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናው❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 8 месяцев назад
እሙየ የኔ እህት አቤት ስወድሽ እኔና አንች አንድ ነን አጭር ቀሚስ አልወድ ሱሪ አለወድ በጣም በብዙ እንመሳሰላለን ድንች ደግሞ በጣም ነው የምወደው አንደኛ ምግቤ ነው እንዲህ ነው የሴት ልጅ ወጉ እግዚአብሔር የሚወደው አለባበስ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ታምራላችሁ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 8 месяцев назад
ያምራል እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@saranjran4390
@saranjran4390 8 месяцев назад
እሙ እና ነባ ስወዳችሁ ምርጥ ጥዶች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤️❤️💚💚💛💛
@amydenekew3854
@amydenekew3854 8 месяцев назад
ዋው በጣም ያምራል እሙዬ ሁለተኛው ቆንጆ ቀሚስ። ነባዬ አንደኛ ተባረኩልን
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 8 месяцев назад
በጣም ያምርል የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤እሙየ❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku 8 месяцев назад
ዋው በጣም ያምራል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን
@user-zx3ro4nh7u
@user-zx3ro4nh7u 8 месяцев назад
እሙየ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 8 месяцев назад
በጣምያምራ ዋዉ አንደኛነዉ ቀሚሱ ከረሩ እርዝመቱ❤❤❤❤
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 8 месяцев назад
ዋዉ ያምራል አይለያችሁ ❤️
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 месяцев назад
በጣም ነው እምታምሩት ነባ በጣም እድለኛ ነህ ይችን የመሰለች ቆንጆ ፎርመኛልጅ ማግኛትህ በደንብ ተንከባከባት ካልሆነ አይኔን ጥየባታለሁ እንዳት ጠለፍብህ ተጠንቀቅ እንደዝህ የዋህ ግልፅ ፍልቅልቅ ሀይማኖተኛ ሀቀኛ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኛት በእዝህ ዘመን መታደል ነው የእግዚአብሔር ስጦታህ ናትእና ተንከባከባት እንዳትጎዳት እንደዝህ አይነት ሰው አንዴ ካመረረ አይመልስም እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏 13:04
@user-sh1yz9fi6e
@user-sh1yz9fi6e 7 месяцев назад
Gobezi lij ahe betam Des yilal rakutachon lamihedu setochi betam arif timirt new❤❤❤❤❤
@amermobile3442
@amermobile3442 8 месяцев назад
እመቤት ግን ማረያምን ጎበዝ ነሽ ሜካፕ እንኳን አትጠቀመም የኔ ውድ እኔም እንዳንች ነኝ ኩል እራሱ አልችልም የገጠር ልጅ መሆን 😊
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 месяцев назад
እኔ በጣም ነው ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል neva በጣም ጥሩ ልጅ ነው እግዚአብሔር ቀጥሎበት አሁንም ከእስራኤል ዳሊያ እባላለሁ ከነባ ጋር እስራኤል አገር ከመጣችሁ ደዌይልኝ በዚህ ስልክ ዳ❤ ወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን❤😊😊😊❤
@abybitch8991
@abybitch8991 8 месяцев назад
ዋዉ አደኛ ማሪያምን ፍቅራቹህን ያብዛዉ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад
ስታምሩ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!"❤️🙏
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 8 месяцев назад
በጣም ያምራል የኔ ውዱ ጎበዝ
@sojoog8h702
@sojoog8h702 8 месяцев назад
❤❤❤የኔ ውድ ስወድሺ በምክንያት ነው ምርጥ ኢትየጸያዌት ነሺ ነባ በእውነት አላህ በሰፉው ያተካ ምርጥ ቀሚስ ነው ተባርክ ወድሜ እሙ በጣም ነው የምወዳቸሁ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 8 месяцев назад
ዋውውውውው የሚያምምም ፅድትቸያለ ስጦታ ነባ በወጣው ይተካ እሙ እቅፈ3 አርገሽ አመሰግናለሁ በይውጅ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 8 месяцев назад
አህለን ነባ & እሙ ስጦታው ያምራል ማሻ አላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል እና ግን እዚህ ጋ የግድ ስጦታ ሲባል ትልቅ ነገር መሆን የለበትም ከኑሮው አኳያ ይሄ ካልሆነ ትንሽ ነው ትልቅ ነው ኧረ ይሄ አይሆንም ይሆናል ሳይሆን ለምን ከረሜላ አይሆንም አልያም የ10 ብር / የ20 ብር አይሆንም በቃ ስጦታ ስጦታ ነው እና በርቱ ደስ ይላል
@Hana-29
@Hana-29 8 месяцев назад
ረጂም አበረታቱ ወንዶች አጪር ሱሪ ይቅር ሀፃነው 😢
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 8 месяцев назад
ያምራልበወሀይለቅፍቅራችሁንያብዛላችሁ👍👍👍👍👏
@gut7948
@gut7948 8 месяцев назад
እሙዬ ጎበዝ ዝበይው አትልበች 🎉
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 месяцев назад
ዋው ሲያምር ደስ ይላል አማረብሽ ታምራላቹ ቀሚሱ ዋው ነው
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 8 месяцев назад
እሙየ የኔ ልጅ ምግባረ ጡሩ በእውነት ነውየመልሽ እንዳች ያለ የከተማውንም የበለገሩንም አጣምሮ ባህሉን ያየዘ ሴት የለም
@bestbuy9242
@bestbuy9242 8 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል ጥሎሽ ይለቅ የኔ ፍልቅልቅ እሙየ ስታምሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@newmobile227
@newmobile227 8 месяцев назад
ወንድሜ ትላለች የኔ የዋህ ሁለተኛው ዋው ነው ምርጫህ ነባየ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 8 месяцев назад
አላህ ይጠብቃቺሁ እሙየ ትክክል እኔም አልወድም ሰትልጂ ረዘም ያለሰትለብሰነዉ የሚያምርባት❤❤❤❤❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 месяцев назад
ያምራል እሙ ግን እረጋ በይ ስታወሬ አታጨብጭቢ ይረብሻል በጣም ነባዬ ተባረክ
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 8 месяцев назад
የኔ ዉደ በጣም ተመቸሽኝ እኳንም አለበሽ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 8 месяцев назад
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ነባዬ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 месяца назад
ማታ ማታ ልበሽ😂😂😂❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 8 месяцев назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ውለዱ ክበዱ ፉቅራችሁ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 8 месяцев назад
አይዝሸ እህታለም አይጨነቅሸ እህቴ እሸ እኛምሁላችንም ሰደትነን አይሰሸጤናና እድሜ ይሰጥሸ እሙየ የኔቅን በረቱ እሙበረቱነባየ በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 месяцев назад
እሙ ጀግናነሽ ሴትልጅ ሸፈንፈን ስትልነዉ የሚያምረዉ አጭርቀሚስ አይለበስም እዳትለብሽ❤❤❤❤
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 8 месяцев назад
በጣም አምሮብሻል ምጥ ነህ ነባየ
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 8 месяцев назад
ዋው እሚያምር ቀሚስ ነባየ ጎበዝ ያምራል❤
@user-pk6qz1gh9m
@user-pk6qz1gh9m 7 месяцев назад
ዋው ነባየ ጎበዝ እድህነው
@tigist9632
@tigist9632 8 месяцев назад
ዋዉ እሙዬ አምሮብሻል እኔም ቀሚስ አድናቂ ነኝ ነba ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉
@seniyutube4468
@seniyutube4468 8 месяцев назад
Yen konjo 😂😂❤❤❤❤❤❤ sewodachu ye zare kedesusi gabireli yetebikachu
@user-pv9pd9yy1f
@user-pv9pd9yy1f 7 месяцев назад
ያምራል እሙየ ፍቅራችሁ ይብዛ አሜን3
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 8 месяцев назад
ነባ ስጦታህ ያምራል. የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ሠርጉ መቼነው እሙት ያምርብሻል ቀሚስ ❤❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 месяцев назад
እግዚአብሔር መጭርሻሽን ያሳምረው እውነት ነው ሴት ልጂ ገላዋን መሸፈን አለባት ቃሉም ይላል❤❤❤
@abebatesfaye2917
@abebatesfaye2917 8 месяцев назад
Nurulge betam weedddd new yemrgachu❤🙏🙏🙏🙏
@b.6015
@b.6015 8 месяцев назад
😂😂😂😂 ማሻ አላሁ ሁለተኛው ያምራል ነባ ደስ ይላል ስጦታ ፍቅር ይጨምራል ተሰጣጡ
@arabia1239
@arabia1239 8 месяцев назад
ማሻአላሕ እሚትየዉ ምኑንነዉ አኡዙቢላሕ
@user-sq2fe2lh2b
@user-sq2fe2lh2b 8 месяцев назад
​@@arabia1239kkkkk mqegna yesew desta yemisdestat slehone bestotawu des alat mnew Allah yqeyemal 😅😅
@Genet-zg3xn
@Genet-zg3xn 8 месяцев назад
😂😂😂😂😅😅😅 አስደነገጥሽው ነባን እሙ ስወዳችሁ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 8 месяцев назад
እሙዬ ቀሚሱ ያምራል ውለዱ ክበድ አብራችሁ አርጁ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 8 месяцев назад
ክክክክ ስቀሽ ምታሰቂኝ ነገርስ ዋው ያምራል
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 8 месяцев назад
ምረጥየኮነሸ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ትክክል እሙየ❤❤❤❤
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 месяцев назад
ሁለት ጄበና ቁርጥ እህትና ወንድም😅
Далее
እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ
12:47
Просмотров 142 тыс.
МОЙ НОВЫЙ ДОМ
1:01:04
Просмотров 2,1 млн
Maybe a little TOO much gel 😂
00:12
Просмотров 12 млн
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
አፈቅርሻለሁ አትለይኝ 😭
14:47
Просмотров 180 тыс.
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Просмотров 54 тыс.
ሰርፕራይዝ አደረግናት#duet
14:29
Просмотров 8 тыс.
ልዩ ቀን!
16:28
Просмотров 62 тыс.
ሊሃ ተመረቀች
15:18
Просмотров 184 тыс.
የነባ ልጅ ያሳዝናል
13:08
Просмотров 115 тыс.
ነባ ሰርፕራይዙን አበላሸው !!!
19:44
Просмотров 170 тыс.
МОЙ НОВЫЙ ДОМ
1:01:04
Просмотров 2,1 млн