Тёмный

አሁን ላይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ | ድንቅ ምስክርነት | Pastor Ali Omer 

Pastor Ali Omer
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

አሁን ላይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ | ድንቅ ምስክርነት | Pastor Ali Omer
𝗦𝘂𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁 𝗕𝘆:-
𝗦𝘂𝗯𝘀𝗰𝗿𝗶𝗯𝗲 . . . 𝗟𝗶𝗸𝗲 . . . 𝗖𝗼𝗺𝗺𝗲𝗻𝘁 . . .
➢ 𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
========================= / / ==================================
#PastorAli #ፓስተርአሊ #PastorAliOmer #ምስክርነት #Testimony #BodyOfChrist

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 25 дней назад
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው.........
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 3 месяца назад
በዝቺ ልጅቶ ደስ ያለው ሰው እኔ ይበል በላይክ ቡሩካን ብቻ 🙏🏼🙏🏼
@tarikuakebede5013
@tarikuakebede5013 2 месяца назад
ወይኔ ወይኔ እግዚአብሔር ግን ምንአይነት አምላክ ነው አቤት እግዚአብሔር እንዴት እንዴት ነው የራራልሽ በጣም ተገርሜአለሁ አሁንም ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
@menta6786
@menta6786 28 дней назад
የእግዚአብሔር ቸርነት መጨረሻ የለዉም አቤት ምህረቱ
@ZewdyeTamru
@ZewdyeTamru 2 месяца назад
እንኳን ጌታ ረዳሽ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 месяца назад
Glory to God Halleluja
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 3 месяца назад
እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ ሞገስሽ ራሡ ይገርማል ይሄ ጌታ ግን ምን ይባላል ስሙ ይባረክ 👏👏👏
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 2 месяца назад
የእኔ ጌታ አንተኮ ልክ የሌለህ የፍቅር ጥግ ጥግ ጥግ..................................ነህ!! Meliye konjo ጌታ እንኳን አባት,እናት,ባል,ከወዳጅ ሁሉ የምበልጥ የእተንፋስ አባት ሆነልሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenSarhe-oc1tw
@HelenSarhe-oc1tw 3 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይወድሻል ጥበቃው ብዙ ነው እና በርቺ በልጆችሽ ተባረኪ።
@MisgenaAlemu-ng8rr
@MisgenaAlemu-ng8rr 3 месяца назад
ኡፍፍፍ ጌታ መልክም 😭
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz 3 месяца назад
God bless you🙌🖐️🙌
@ribkatariku2005
@ribkatariku2005 3 месяца назад
ዋው እ ር እንኳን ረዳሽ እንኳንም ጎበኘሽ❤❤
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 месяца назад
Ybareko
@EmdugyAdmsu
@EmdugyAdmsu 2 месяца назад
❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤Abat Ye Gata Sera
@BemnetTilahum
@BemnetTilahum 3 месяца назад
እግዝአብሔር ፍቅር ነው
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 месяца назад
Amenn Amenn Amenn ❤
@AschuHailu
@AschuHailu 3 месяца назад
አቤት የጌታ ምህረት አቤት ጥበቃው ቸረነቱ ያሰደንቃል እህቴ ጌታ ከማንም ከምንም ይብልጣል እንዜህ የጌታ አላማ አለባቸው ያሣድጋቸው በደሞ ይሸፋናቸው አንችንም የጠብቅሸ ፓ,አለዬ ታባረክ መዳን ያረገህ ይባረክ❤❤❤❤
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 2 месяца назад
Birkti nesh❤
@Saron202
@Saron202 3 месяца назад
እግዚአብሔር በስራ ላይ መሆኑን ማሳያ ቤት ይህ ቤት ነው ማሂዬ ልጆችሽን ጌታ ስለሰጠሽ ስሙ ለዘላለም ይባረክ በዕውቀት በሞገስ በጥበብ በማስተዋል አብራችሁ እደጉ በኢየሱስ ስም ተበርከሽ ቅሪ ፓስተር ዓሊ ዘመንህ ይባረክ አንተ ድንቅ ስጦታችን ነህ
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 3 месяца назад
ትክክል ነው እህቴ ጌታ ይባርክሽ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 2 месяца назад
ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን!! እግዘብሔር ለዘላለም ከነልጆችሽ ይባርክሽ ቅዱሳን እህት ወንድሞቼ በብዙ ተባረኩ አንድ ቀን ጌታ ከፈቀደ ላይቭ ከድንቅ ምስክርነት ጋር ጆይን አረጋቹዋለው ተባረኩ
@betigeta7962
@betigeta7962 3 месяца назад
ህሉ ጠፋች ናፍቃኛለች፥ እስቲ ጋበዛት! ፓስተርዬ አንተንም በጣም ነው የምወድህ! ሁላችሁንም እወዳችሐዋለው ተባረኩ!
@betigeta7962
@betigeta7962 3 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው! የእንደገና አምላክ ፥ እንደገና የሚያቆም!አቤት የእግዚአብሔር መልካምነት!
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 месяца назад
Geta ybarek ❤🙏🙏🙏🙏
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 3 месяца назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ጌታ ይል ማንም የለም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ታማኛ አምላክ ነው እሱ ብቻ ታማኝ እህቴ እሱ አየተውም ጌታ በጣም ረድቶሻል እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ምህረት ተባርኪልኝ ፓስተር አሊ እግዚአብሔር ይባርክህ በአንተ ብዙዎች አይመለጡ እና እየዳኑ ነው ተባርኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 месяца назад
ለዚህ ተአምራት እና የእግዚአብሄር ደግነት ቸርነት ምንም ቃላት የለውም እግዚአብሄር ይመስገን እንዚህን የሚያምምሩ ልጆችሽን የሰጠሽ ደግ እባት እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅልሽ በኢየሱስ ክርስቶስ የደሙ ነጠብጣብ በላያቸው ይታይ አንቺንም ቤተሰበሽንም ለዘላለም መንግስቱ ያብቃችሁ አሜን!!!!
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 3 месяца назад
God bless you my sister ❤
@SurprisedClipperButterfl-hu8ri
@SurprisedClipperButterfl-hu8ri 3 месяца назад
የኔ ኢየሱስ ድንቅ አምላክ, በምህረቱ ያቆመኝ የምሕረቱ መገለጫ ስላደረገን ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 месяца назад
ከብር ለእየሱስ ይሁን:: አሜን
@beamlaklema7875
@beamlaklema7875 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚች ልጅ እንዴት እንደተባረኩኝ።እንደዚሁ ሳትለምጂው ኑሪ እንዴት ደስ ይላል ከጌታ መንፈስ ጋር ያላት ህብረት መተሻሸት።ከጌታ መንፈስ ጋር ያላትን encounter ስትናገር በእንባ ስሰማት ነበር ለቅዱሳን ይሄ fuel ነው ለመልካም ስራ ያነሳሳል እንድንጸልይ በፍቃዱ ስር መመላለስን አረ ብዙ እሚገርም ምስክርነት።በተለይ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለው ህብረትሽን ያብዛልሽ ሁሌ በመገኘቱ ያረስርስሽ!ደሞ በ17 እንጠብቅሻለን እንሰማሻለን ጌታ ይናገረናል!
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 3 месяца назад
የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ይሳድግልሽ 🙏 እግዚአብሔር የሰጠው ወይም የፈጠረው በምንም በማንም ሊጠፋ አይችልም እህቴ ባለፍሽበት መንገድ ሁሉ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስከን❤❤❤
@Sit-l2d
@Sit-l2d 3 месяца назад
የኔእናት እካንም እረዳሽእግዛብሔር አያሳፍርም መልካምነዉ።😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
ክብር ለጌታ ይሁን😢❤😢❤
@yared7699
@yared7699 3 месяца назад
አቤት የኔ ጌታ ምህረትህ መብዛቱ።
@SelameAylawe
@SelameAylawe 3 месяца назад
የኔ እየሱስ ልዩ ነው ምህረቱ ብዙ እኔኮ ለጌታ የምሰጠው አጣሁ ለውለታው ምላሽ
@animallife8337
@animallife8337 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ!❤
@TheEarthisSquare-e9u
@TheEarthisSquare-e9u 3 месяца назад
እግዚያቢሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው የሚታመኑቱን ያውቃቸዋል አሜን
@yonasmoges5932
@yonasmoges5932 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubetmidia2811
@wubetmidia2811 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባረክ እርሱ ጌታ ነው እንዴት እንደሚያደርግ ያውቃል እግዚአብሔር እህቴ የረዳሽ የጠበቀሽ ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 месяца назад
ጌታ ይመስገን:: አሜን
@mahletbeshah8096
@mahletbeshah8096 2 месяца назад
1
@Addisalmeyasln
@Addisalmeyasln 3 месяца назад
ጌታን ይመስገን ስለአንቺ ጌታ ሆይ የኔም ግዜ ይሁን ልቤ ለውጠው
@AmeenaKonju-eg4xg
@AmeenaKonju-eg4xg 3 месяца назад
🥰🥰🥰
@sametaf1
@sametaf1 3 месяца назад
እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ፡፡ ምስክርነትሽን ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት፡፡ ብዙ ፈውስ አድርጎ እግዚአብሔር አኑሮሻል፡፡ ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ይያዝ፡፡ ቢሞላም ባይሞላም ጌታ የህይወትሽ ዋና ነው፡፡ ጌታ በክብር በተገለጠ ጊዜ በአካል ተገናኝተን የክብር ጌታን አብረን እንደምናከብር አምናለሁ፡፡ በህይወት እስካለን እኔና ቤተሰቤ እንፀልይልሻለን፡፡ ተባረኪ ፓስተር አሊ ውድ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ የዩቲዩብ ገፅህ ተከታታይ ነኝ የጌታን ድንቅ ስራ ስለምታሣየን ተባረክ፡፡ ከድቅድቅ ጨለማ ጠርቶ ለብዙዎች ብርኃን ያደረገህ ጌታ ከፍ ይበል፡፡
@HanaPetros-sb1hd
@HanaPetros-sb1hd 3 месяца назад
እየሱስ
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 3 месяца назад
ዋው ሰውን ከጉድ የምያወጣ ኢየሱስ ብቻ ናው❤❤❤
@AsterMola
@AsterMola 3 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት ነው እንደ ጌታ ያለ ማንም የለም
@lidyatizazu9924
@lidyatizazu9924 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ቸርነቱ ያስገርማል
@GiftiWagesa
@GiftiWagesa 3 месяца назад
Thank you Jesus
@MrezaEdilu-uj7oh
@MrezaEdilu-uj7oh 3 месяца назад
እንዴት ድንቅ ነህ ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው ጌታ ሆይ በምን ትገለፃለህ እኔ በምንም ልገልፅህ አልችልም ግን ጌታ ሆይ አንተ ረቂቅ ነህ ፍፁም አትለመድም ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ገናና ነህ ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይወደስ አሜን አሜን አሜን አሜን
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 3 месяца назад
አባት ሆይ ስለ እህቴ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ፓስተርዬ አንተ በረከት ነክ እወድሃለሁ ❤
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 3 месяца назад
የቸርነቱ አበዛዚ የእግዚአብሔር ጥበቃ ልዩ ነው 😮😮😮😮❤❤❤
@saronanaye
@saronanaye 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ቸርነት ህያው ምስክርና ውጠት ነሽ ❤❤❤ stay blessed ❤
@almazmamo6683
@almazmamo6683 3 месяца назад
ተባረኪልኝእህቴ❤
@BezeBeza
@BezeBeza 3 месяца назад
ኡፍፍፍ ምን አይነት አምላክ ነው ግን የኛ ጌታ የሚራራ ደግ አፍቃሪ ኡፍፍፍ በቃ ምን ይባላል ታድለን ግን እንካንም የእሱ ሆንን እንካንም እንድናውቀው እረዳን እንባዬ አልቆም አለ እኮ
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 месяца назад
አቤት ምህረቱ ❤❤❤ፓስተር ብርክ በል ስፋ አትያዝ ❤❤
@nardialemu204
@nardialemu204 3 месяца назад
Mn aynet mgerm miskrnt nw geta eko yawkbetal 😢 enkawn geta lzare abekash alfo lbzuwoch tmrt nw stay blessed sis❤
@hannalulu4576
@hannalulu4576 3 месяца назад
አቤት የእግዚአብሔር መልካምነት፣ በምንቃል ይገለፃል??? ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ ❤❤❤
@sinatesfaye9979
@sinatesfaye9979 2 месяца назад
1
@eleni9688
@eleni9688 3 месяца назад
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 3 месяца назад
ኣቤት የእግዚአብሔር ምህረት የኔ ህይወት እንደዛ ነበረ ጌታ ግን መልካም ነው ምህረቱ ቡዙ ነው :ደስ የለን ከንግግርሽ ኢየሱስ እያወቅን በደረግነው ነገር ኣውቆ ምህረት ያረገልናል ክብር ለሰሙ ይሁን ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@AergshDoba
@AergshDoba 3 месяца назад
አሜንንንኢየሱስ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@yared7699
@yared7699 3 месяца назад
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ደካማቹንም ማገዙ ይገርማል።
@tip7876
@tip7876 3 месяца назад
እያለቀስኩ ነው የሰማሁአት ጌታ ሆይ እኔንም ልክብርህ አብቃኝ😢😢😢😢😢
@feventekle9992
@feventekle9992 3 месяца назад
Geta melekam new ayekerem ehete/wendeme❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 месяца назад
Amen
@feventekle9992
@feventekle9992 3 месяца назад
Yegna egezabher geta semu yebarek,yehe medan leteweledachen hulu yehun. Melateye getan selanchi ebarekalehu
@millii1
@millii1 3 месяца назад
ዕፁብ ድንቅ አምላክ
@አየሱስዋናዬነው
@አየሱስዋናዬነው 3 месяца назад
ክብር ለ ጌታ ይሁን ❤️🙏🙏
@GenetGenet-zl2pu
@GenetGenet-zl2pu 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@LidiyaYirgalem-b9i
@LidiyaYirgalem-b9i 3 месяца назад
😢😢😢እንኳን ጌታ እረዳሽ
@desta9900
@desta9900 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤🙏🙏
@lizs4142
@lizs4142 3 месяца назад
አባ አንተ መልካም ብቻ ነህ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ብሩክ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 3 месяца назад
Geta ekooooo hmmmmm I have no words to explain I'm just crying 😭😭😭my father is A king of king 👑👑stay bleed dear sister all of use forgiving 💙💙💙
@user-dj7fc8ls7t
@user-dj7fc8ls7t 3 месяца назад
Eyesus Geta new Yegata mihret yigermal mali Geta minahl enderaralsh mali edlegna neshe tebareki❤❤ pastor aliye tebarek❤❤❤
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 месяца назад
አሜን
@feremichael1779
@feremichael1779 3 месяца назад
God is good all the time . Thank you Jesus for loving us
@abebayehuamenu8598
@abebayehuamenu8598 3 месяца назад
God bless you more and more
@rahelmekonnen3110
@rahelmekonnen3110 3 месяца назад
Mn Ayinet Amelak nh gin Eyesus Ewedhalew ❤❤
@tigisttenkir8371
@tigisttenkir8371 3 месяца назад
ውይ አሊዬ ስወድህ ስወድህ ጌታ ኢየሱስ የልብህን መሻት ያሟላልህ
@TigistHibebo
@TigistHibebo 3 месяца назад
Love you Jesus lorde ❤❤❤
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 3 месяца назад
ዋውው እንዲ ነው ጌታን ማመሰገን 🙏🏼🙏🏼
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችህ:: አሜን
@hannaanley2461
@hannaanley2461 3 месяца назад
ደግሞ ሲያምሩ ጌታ ያሳድግልሽ::
@hananegash9349
@hananegash9349 3 месяца назад
God bless you and your family 🙏 Pastor Ali 💐🌹
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 3 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ❤❤❤
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 3 месяца назад
ክብር. ለጌታ ይሁን
@abyya2271
@abyya2271 3 месяца назад
Geta abizto yebarkachew tebareku amen eyesus geta new ❤❤❤❤
@AberAber-c6e
@AberAber-c6e 3 месяца назад
1 geta yebarekehe sedategna nege seleyelege yegata sewe Tebareke
@EthioEyfd
@EthioEyfd 3 месяца назад
Gata yasadgelshe seyamiru!!! Mherate bayard semwone
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 3 месяца назад
Eyalekesku new yesemahush
@meheretkifle6742
@meheretkifle6742 3 месяца назад
Amenn Amenn Amenn
@destadesta5130
@destadesta5130 3 месяца назад
pastor ali & melat ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatoom-e8e
@Fatoom-e8e 3 месяца назад
Egizebeher yimisigin silhulm nigr❤❤❤❤
@Addis-d3z
@Addis-d3z 3 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ይወድሻል እድለኛ ነሽ 💜💜💜
@tsigeredaayza8845
@tsigeredaayza8845 3 месяца назад
ጌታ እንደት ነዉ ምወድሽ
@bekaluGizaw
@bekaluGizaw 3 месяца назад
ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶⁵ ለጎረቤቶቻቸውም ሁሉ ፍርሃት ሆነ፤ ይህም ሁሉ ነገር በይሁዳ በተራራማው አገር ሁሉ ተወራ፤ ⁶⁶ የሰሙትም ሁሉ፦ እንኪያ ይህ ሕፃን ምን ይሆን? እያሉ በልባቸው አኖሩት፤ የጌታ እጅ ከእርሱ ጋር ነበረችና።
@LiyuYabe
@LiyuYabe 3 месяца назад
eyesus. Keberum yewsed beruk nesh❤❤ pastor zemenh yebark ye eysus fkr lebachen lay endisalbn adergehal 🙏🙏🙏
@yatayata-l6e
@yatayata-l6e 3 месяца назад
ጌታ የተባረከ ነዉ
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 3 месяца назад
WOW ❤Amazing testimony. God Bless you ❤
@EftA124
@EftA124 3 месяца назад
ሜላትዬ እግዚአብሔር እዴት እንደሚወድሽ ነው የተረዳሁት‼️ እኔም እወድሻለሁ😘
@dembeledesalng2882
@dembeledesalng2882 3 месяца назад
Tabrki iheta
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 3 месяца назад
God bless you all ,am so so excited about this wonderful testimony ❤❤❤❤❤❤aliye yantenema geta yekefelhea am speechless stay blessed 🙌 bro 🙏 ❤️
@Saron202
@Saron202 3 месяца назад
ትንቢተ ናሆም 1 7 እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
Интересный наборчик 😀
00:12
Просмотров 14 тыс.