Тёмный

አለማየሁ እሸቴ ፣ ማህሙድ ፡ አረጋኸኝ ፣ ሐመልማል ፣ ታምራት ሞላ በ1984 ከሮሃ ባንድ ጋር በአ/አ ስቴድም 

ethiomemo ኢትዮሜሞ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@DAT991
@DAT991 16 дней назад
እርማት እንዲደረግ ነው የመጀሪያው ባንዱ አቢሲንያ ባንድ እንጂ ሮሀ ባንድ አይደለም:: ሮሀ ባንድ ሁለተኛው ባንድ ነው... ታሪክ ስለሆነ ነው..
@Badema1991
@Badema1991 18 дней назад
የዛሬ 32 አመት ይገርማል ወርቁ ዘመን የፍቅር ዘመን 😢😢
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 дней назад
በ83 ነውኮ ኢሀዲግ የገባው።ክልል ተጀምሮ ነበር 84.
@Badema1991
@Badema1991 15 дней назад
@@Ya-rm4qp አዎ ነበር ነገር ግን በጣም ሰላም ነበር የኑሮ ውድነት አልነበረም ብዙ ስደት አልነበረም ። ምን አልባት የ11 ወይም የ12 አመት ልጅ ነበርኩ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 18 дней назад
I was there katanga ...celebrate 100 yrs Aniversery Dogali..
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 17 дней назад
ደስ ይላል ግን ባንዱ ሮሃ አይደለም
@sisay7
@sisay7 16 дней назад
ከብሔር ፓለቲካ ነፃ የሆነ ዘመን
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 11 дней назад
What a Wonder full Time ⁉️ 🤔 i wishe be there ❗️🤩😍💚❤️💛 inconscient ppls !
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 15 дней назад
ሰው ራሱ ያምራል፣ ወዝ ነበረው፣ ቅቤ፣ ዘይት፣ ስጋ፣ ጮማ ይበላ ነበር፣ ልብስ አዳዲስ ከጃፓን ከሆላንድ፣ ከአውሮፓ በገፍ ይገባ ነበር። ብራንን ልብስ፣ ንጹህ ጥሩ አልባሳት ይለብስ ይጫማ ነበር በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ፣ አየሩ ጥሩ ነበር፣ አንድነቱ ጥሩ ነበር፣ ኢትዮጵያ ሀብታም ነበረች … ከዛ በፊት ደግሞ ከዚህ የበለጠ ሀብታም፣ ወደ ኋላ ወደ ኋላ በሄዱ ቁጥር፣ የተሻለ፣ ያማረ፣ የከበረ፣ ሁሉ ያለው ህዝብ ሀገር…ዛሬስ??? የደኸየ ሕዝብ፣ የነተበ ልብስ፣ ሽሮ እንኳ የማይበላ፣ አብዛኛው በነጠላ ጫማ የሚዞር፣ ስጋ፣ ጮማ፣ ቅቤ፣ ማሩ የደረቀበትና የጠፋበት፣ ከላይ እስከ ታች የፈረንጅ ልባሽ፣ ሸትቶ፣ ገምቶ፣ ተቀዳዶ የጣለውን የሚለብስና የሚጫማ፣ አየሩ የተበከለ፣ ሰላም የራቀው፣ አንድነቱ የጠፋ ደሃ ህዝብና ሀገር ………………
@Skay-Tech
@Skay-Tech 17 дней назад
የጋሽ ማህሙድ ሳየው የፈጠረብኝ ትውስታ wow amusing 🙏
@matiyasaddisu2812
@matiyasaddisu2812 17 дней назад
ባንዱማ ሮሃ ራሱ ነው ... አረጋኸኝን ካጃቡት ውጪ... የጎደለው ሊድ ጊታሪስቱ ሰላም ስዩም (ሰላሚኖ ) ብቻ ነው የተቀሩት ሁሉም አሉ.... ጆቫኒ ሪኮ....... ቤዝ ጊታር ላይ ዳዊት ይፍሩ....... ኪቦርድ ላይ ያሬድ ተፈራ እና ዮናስ ደግፌ ...... ሳክስፎን ኤልያስ ወይ አሸናፊ (አይታይም).ድራም ላይ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 12 дней назад
አይ አሸናፊን የበላ ጅብ አልጮህ አለ ይገርማል
@henokdemeke-hm1ft
@henokdemeke-hm1ft 11 дней назад
ቢቢሻ ሊድ ጊታር
@ss-jm8se
@ss-jm8se 12 дней назад
ሀመልማልን ያጀበው ዝነኛው ሮሀ ባንድ ነው
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 16 дней назад
አረጌ መቼም መቼም የማይሰለች ዘፋኝ እንወድሀለን አረጌ ሁልግዜም ዘፈኖች እንደ አዲስ የሚሰሙ ናቸው
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 17 дней назад
የሀመልማል ከሮሀጋር ነዉ
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 17 дней назад
ባንዱ ግን ሮሀ ባንድ አይደለም ይታረም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 16 дней назад
2 ናቸው።ሮሀ እና ዋልያስ ባንድ።
@DAT991
@DAT991 13 дней назад
⁠አረጋሀኝን ያጀቡት አቢሲኒያ ባንድ ሲሆኑ ሌሎች ሙዚቀኞችን ያጀቡት ሮሀ ባንድ ነው...
Далее
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 23 тыс.
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 972 тыс.
Alemayehu Eshete - Yesew Bet Yesew New
22:03
Просмотров 79 тыс.
የድሮ ሙዚቃ
4:08
Просмотров 5 тыс.
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
Просмотров 115 тыс.