Welcome to Maraki Planet's seventh episode! Today, our adventure takes us to the mesmerizing South American country of Argentina, a land where passion for football meets the rich blend of European and Latin American influences. Join us for a concise yet immersive journey through this fascinating country! Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
...
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰባተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 7ኛው ኤፒሶዳችን ወደ ላቲን አሜሪካ በመጓዝ በእግር ኳስ ጥበብ እና በተፈጥሮ ውበት ወደ ታደለቺው፣ የእነ ማራዶና እና ቼጉቬራ ሀገር አርጀንቲናን እንጎበኛለን።
ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ዘወትር እሁድ እና ረቡዕ በማራኪ ፕላኔት።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
17 сен 2024