አለም ማረፊያ ናት ቆየት ካሉ ድርደራዎች አባቶቻችን አቶ አለቃ ተሰማና መጋቢ ስብሐት አለሙ አጋ በሰላምታ ቅኝት የሚደረደር( የሚዘመር) ሲሆን እኛም አቅማችን በፈቀደ እንማማርበትና እንጠቀምበት ዘንድ አዘጋጀን። ለኦንላይን የመጀመሪያ ዙር እንዲሁም አድቫንስ በገና ስልጠና ይደውሉ። በተጨማሪ በገናዎችን በጥራት እናመርታለን።
TAODOCOS TUBE፦ +251 913119229
953456725
12 окт 2024