Тёмный

"አለቃ" - ሊያዩት የሚገባ የገጠር ድራማ(Alekaye) New Ethiopian Derama2024 

Подписаться
Просмотров 11 тыс.
% 232

#ethiopiancomedy #newvideo #new #ድራማ #ተዋናይ #ምርጥፊልም #habesha #film #ስንቅ

Развлечения

Опубликовано:

 

28 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@ShebelawAyalew
@ShebelawAyalew Месяц назад
በጣም አሪፍ ድራማ ምርጦች
@user-qz6fh4bn8v
@user-qz6fh4bn8v Месяц назад
1gnaaaaa ማንም አልቀደመኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 like
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n Месяц назад
እሚገርም ትወና ነው በሳቅ ገደላቹውን ቀጥሉበት 🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Месяц назад
እውነትም አለቃ ጥሩ ትምርት ነው 💚💛❤
@LulaMeharie
@LulaMeharie Месяц назад
ቆንጆነው በርቱ
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze Месяц назад
ሠላም ሠላምማሮች❤❤❤❤❤🎉🎉
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Месяц назад
❤❤❤❤🎉❤🎉😂😂በርቱ
@LulaMeharie
@LulaMeharie Месяц назад
❤❤❤❤❤ያምራል
@user-uh7hn7th9c
@user-uh7hn7th9c Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅 ታባህ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Месяц назад
ጥፊ እንዲህ ታስከብራለች😂😂😂
@haymanotejigu4905
@haymanotejigu4905 Месяц назад
በርቱ
@ethio1283
@ethio1283 Месяц назад
ምነዉ አለሜ አጥር የሌለዉ ቤት ሜዳ መሠለኮ ዙሪያዉን ችግኝ ትከሉበት ቁጭ ብላችሁ ከምታወሩ እየተከላችሁ ይሻላል በርቱ
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b Месяц назад
አያ ጥሌ የት ነህ 😢
@animut_mtube3714
@animut_mtube3714 10 дней назад
የትልቅ ሰው ሀውልቱ ድንጋይ ሳይሆን ስራው ነው፡፡
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Месяц назад
ተመልካች ለማግኘት ሲባል የአንድ ማህበረሰብ ባህል በማይመጥን መልኩ ርዕሶች ወይንም ይዘቶች መቅረብ የለበትም። አናንተ ናችሁ ሃላፊነት ያለባችሁ። አንድን አካባቢ በጥሩም ሆነ በመጥፎ ለማስተዋወቅ። ስትሰሩ በኃላፊነት ስሜት ስሩ። ተስጧችሁን በፍፁም ለመጥፎ ነገር ማዋል የለባችሁም። የአካባቢያችሁን ባህል እና ወግ ጠብቁ እባካችሁ
@user-wj8vp7lh3r
@user-wj8vp7lh3r Месяц назад
እውነት ነው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
ምን አርጉ ታድያ የትኛውን ማህበርሰብ ነኩ በራሳቸው ማህበርሰብ ነውባላፊነት በሚያምር በምንወደው መልኩያቀርቡልን እዝህ እየመጣችሁ ያልሆነ ነገር አትለቅልቁ እነቶኔ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q Месяц назад
በትክክል ያለዉን ነው የሚያቀርቡት መመጠን ምናምን የምትሉ ልክ አይደላችሁም መደባበቅ ድሮ ቀረ ቢቻል ሞራል መስጠትና እንዲያድጉ መገፋፋት ነው እንጂ ገና ከመጀመራቸው አናታቸውን ብሎ ወደነበሩበት ለመመለስ የምታደርጉ ሰዎች ድራማውን አተዩ ምድረ ምቀኛ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Месяц назад
​@@WorkeGelana-sv5if ርዕሱ ደስ ስላላኝ ነበር ተረድተው ቀይረውታል። የእራስ ማህበረሰብም ቢሆን በሚወክለው ነገር ነው መገለፅ ያለበት እንጅ የአንተ ስለሆነ ልጨፍርበት አይባልም። በጣም ምርጥ ባህል አለን። እሱን መጠበቅ ወደአለም በሚዲያ ስናወጣው መጠንቀቅ አለብን። ትልቅ አርት ያለበት አካባቢ ነው። ልጆችም ከዚህ በመብቀላቸው ሊኮሩ ይገባል። እንደሚችሉ እያሳዩን ነው። ችሎታቸውን የሰጣቸውን ማህበረሰብ በትክክል መወከላቸውን እና እርሱን በማስተዋወቅ ቢሰሩ ለእነሱም ውስጣዊ ደስታ አለው። ከትልልቅ የኢትዮጵያ ፕሮዳክሽን ፊልሞች የበለጠ በቀላሉ የሚያምር ስራ እየሰሩ ያሉ ልጆች አሉ። ጨዋታም ከጀርባው ቁምነገር አለው። የቁምነገሮኛች ልጆች ነን ። አንርሳ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Месяц назад
​@@user-kx5ox4lh1qድሮ የቀረ ነገር የለም ወንድም ልጆች ያድጋሉ አትጠራጠር። የሚያድጉት ግን አንዳንተ አይንት በወፍዘራሽ ሀሳብ ሳይሆን በትክክለኛው መንገድ ነው። ሀሳብ የሰጠሁት የሚያድጉ ልጆች ስለሆኑ የሚጠቅመውን አካሄድ ነው የተናገርኩት። እነሱም ያስተካክላሉ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ። አካባቢው የአርት አካባቢ ነው። ሰው ሲስቅልህ በጅልነትህ መሆን የለበትም በብልህነትህ እንጅ። የእነሱ አካባቢ ሰው ከሆንክ አባትክን ጠይቀው ብልህነት ያስተምርሃል።
@user-zv2rt1mj1f
@user-zv2rt1mj1f Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 27 дней назад
ግን የሌለ ነገር ለምንድን የሌለ ባህል አጋናችሁ መስራታችሁ እኔ እንደማቀዉ ባል ሚስቱን ሲቀጣ እንጂ ሚስት ባሏን ስትቀጣ አላየሁም ትንሽ ከባህላችን የወጣ ይመስለኛል
@user-tq8pu6qs3e
@user-tq8pu6qs3e Месяц назад
ይሙየ የት ሄደችብን
@medinamegesha263
@medinamegesha263 28 дней назад
😂😂😂😂
@ZerituArage-me7fr
@ZerituArage-me7fr 16 дней назад
ምነው ቱስ ቱስ አልክ የወንድ አልጫ
Далее
1❤️
00:17
Просмотров 2,7 млн