Тёмный

አላህ ወደ ማን ይጸልያል? 

Truth For All
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የቀጥታ ስርጭት
ቅዳሜ ከምሽቱ 3:30 በኢትዮ አቆጣጠር
ከወንድም ሙሐመድ እውነት ለሁሉ ጋር
Website: www.ewnetlehulu.org
Telegram: t.me/ewnetlehulu
Skype: rlife03@gmail.com

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 138   
@user-sn4xn3ou4m
@user-sn4xn3ou4m 7 месяцев назад
ተባረክ
@alemneshetube6788
@alemneshetube6788 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-dy7km2pb3l
@user-dy7km2pb3l 3 года назад
ሰላም ጎበዝ ነህ እግዚአቢሄር ያገልግሎት ዘመንህ ይበርከው በርታ
@user-em5ow4xg6r
@user-em5ow4xg6r 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታ
@demekumekonenrahma9253
@demekumekonenrahma9253 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በርታልን ♥♥♥
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 3 года назад
ጥያቄዬ ተመልሶልኛል 🥰እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሜ 🥰🥰
@user-hr4wm4ri6b
@user-hr4wm4ri6b 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ተወዳጁ
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w 3 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@user-jr2sx1pl9m
@user-jr2sx1pl9m 4 месяца назад
😂
@user-jr2sx1pl9m
@user-jr2sx1pl9m 4 месяца назад
ላይክ ሼር አትበል በቃ የመማር እና ማስተማር ዜዴኽ ቀይር ይደብራል ልመና ብቻ ነው ያንተ እና ንፁ ወንጌል አስተምር የዛኔ ሰው ሼር ላይክ ያረገሃል በዛላይ አታቪዝ በጣም ነው እያቬዝክ ያለኽ የሰው ነብስ ባንተ የቀልድ የቬዝ አስተምሮ አደለም ሰው ሊመልስ ሰውን አበሳጭተኽ ወደ ስድብ ወደ ሃፅያት ነው የምትወስደው እና ወንድሜ ተስተካከል
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@salahdxb2964
@salahdxb2964 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን በሪታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@dinqineshdurecha9261
@dinqineshdurecha9261 3 года назад
ሰላም እንኳን በሰላም ምጣህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@genetmehammed4684
@genetmehammed4684 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን በርታልን
@hannazawage7461
@hannazawage7461 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@user-nd8rf4uv4p
@user-nd8rf4uv4p 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
@user-lx5ef5ez5u
@user-lx5ef5ez5u Месяц назад
ewunetuni agalitewu geta yibarkh
@otebeoo875
@otebeoo875 10 месяцев назад
ተባርክ
@barki3794
@barki3794 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-id7vs6fz4y
@user-id7vs6fz4y 3 года назад
ወንድማችን በርታ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@Ameena-jf1jr
@Ameena-jf1jr 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ወንድማለም በርታ ፀጋውን ያብዛልህ
@asterbekele2653
@asterbekele2653 2 года назад
ጌታ ይባርካቹ እንወዳቹዋለ
@mdenk5698
@mdenk5698 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት
@tigistshambel5832
@tigistshambel5832 3 года назад
ይቅርታ ግንየክርሰትያን መሀመድ አለዴ ግን በርታ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያሰረዝምልህ በቤቱ ያፀናህ ተዋህዶ መልሰ አላት
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 2 года назад
አለ ማማዬ መሀመድ ማለት ብርሀን ማለት ነው በትርጓሜ ብዙ ግዜ አልተለመደም እንጂ
@mdenk5698
@mdenk5698 Год назад
ሙስሊም ነበር እውነታው ሲገባው ጌታን ተቀበለ።
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
@@mignotwutabachew1866 🙄
@jacobbirhanu4877
@jacobbirhanu4877 Год назад
Liju Protestant nw 🤫🤫🤫
@Uvbnn
@Uvbnn 11 месяцев назад
@@mignotwutabachew1866 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 wow what a translation
@user-go5bn1km4g
@user-go5bn1km4g 3 года назад
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@weyzetesfyeatesfyea7589
@weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад
ማሜየ የኔ ዉድ እግዛብሄር ጨምሮ ያብዛልህ
@gazewukedebe7780
@gazewukedebe7780 3 года назад
በርታ ወንድማችን ሳላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላፋቸዉ ዚብ አብጅላቸዉ እደዚህ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
እግዚአብሄር በአረበኛ አላህ ነው ሚለው ምንድነው መልስሽ አረበኛ ባይብል አውርዳችሁ አንብቡ ፊልሙንም እዩት እግዚአብሄር የሚል የለም አላህ ነው ሚለው አይ ውርደት
@zdzd8790
@zdzd8790 Год назад
Mame Selamihin yibizelih Ezgbh yi tebikiling 👏👏👏❤❤❤😘😘😘
@greatthyfaithfulness4132
@greatthyfaithfulness4132 Год назад
ማሜ እንወድሃለን በርታልን ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 3 года назад
ሙሀመድ ስል አንት አግዚአብሔር አንምስግንልን አንደቴ ያለው ሰው ብዝ ይንስል ብልን ትስፍ አንድርግን አይንችው አና ልብችው የበራ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
እግዚአብሄርኮ በአረበኛ አላህ ነው ሚለው ባይብል ይሄን አታውቂምዴ
@Tube-by3nw
@Tube-by3nw 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን የተዋህዶ እቁ
@sudiaarab1215
@sudiaarab1215 2 года назад
ጤንጤ ነዉኮ
@jacobbirhanu4877
@jacobbirhanu4877 Год назад
Liju Protestant nw 🤫🤫🤫
@erea5498
@erea5498 3 года назад
ማሜ እናመሰግናለን
@youaremymother7008
@youaremymother7008 3 года назад
ማሜ በርታል ፀገውን ባብዛልህ የኔወድም
@user-vd5ge6ey7u
@user-vd5ge6ey7u 3 года назад
ወዲማቺን በረታ
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 3 года назад
በርታ ወንድማችን
@sagantesagante4341
@sagantesagante4341 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አምላክ ነው አሜን
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 3 года назад
ዎድሜ አግዚአብሔር የብርክ ባርታ
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 Год назад
Bartha getha yiredhali sila ante getha yimasgen
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 года назад
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@temewolde365
@temewolde365 Год назад
Iyesus new iminet
@exochanyeol4845
@exochanyeol4845 3 года назад
ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በርታ
@erea5498
@erea5498 3 года назад
ማሜ እናመሰግናለን
@hgvc7732
@hgvc7732 3 года назад
ፈጣር. ይባርከከ
@dawitgirma3401
@dawitgirma3401 Год назад
ኡስታዝ አንደኛው
@jshshshga3528
@jshshshga3528 Год назад
እየሱሲ እሳ አለይሰላም ነቢ ነው አተ ደደበከ
@asly123asly5
@asly123asly5 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 ነብይ ነኝ ፈጣሪ ኣይደለሁም ያለበት ቃል በቃል ኣምጣ 😂
@user-hi1zx1if6e
@user-hi1zx1if6e 3 года назад
በርታ
@AbukiMajid
@AbukiMajid 8 месяцев назад
ፈታሪ ይፀልያል የሚል ካለ ወላሂ እኔ ዛሬ ክርስቲያን ልሁን በመረጃ አምጣልን ብቻህን ሳይሆን ከሙስሊም ምሁራኖች ግን መጀመረያ የስራተ ነጥብ ትምህርት ተማር መፅሀፍ ቅዱስም ጭምር
@asly123asly5
@asly123asly5 4 месяца назад
ማስረጃ ትያለሽ እንዴ ከነማስረጃው እኮ ነው እታወራሽ ያለው 😂😂😂😂😂 ኣላህ ለመሃመድ ፆሎት ያረጋል 😂😂😂😂
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 3 года назад
ወንድማችን አረበኛውን እንደት ቻልከው በርታልን
@minayehuabera2739
@minayehuabera2739 3 месяца назад
እንደው የዚህ ግብስብስ ቁራን ማለቂያ የለው።የእስላሞች ጣኦት አላህ ወደፈጠረው መሐመድና አባቱ ይሆናል የሚፀልየው።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@user-zj5ox4ff8d
@user-zj5ox4ff8d 3 года назад
ወደ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
@user-hv8nt5cf7u
@user-hv8nt5cf7u 9 месяцев назад
ድፊትያድርግህ
@asly123asly5
@asly123asly5 4 месяца назад
እየሱስ ጌታ ነው ኣንቺ የመሃመድ ባርያ
@berhanuwoldegeorgis
@berhanuwoldegeorgis Год назад
ቀልድ ነው አስተምሮ
@selamselam2185
@selamselam2185 3 года назад
Allah man yemaselal
@amaamm4495
@amaamm4495 3 года назад
እዉነት ነዉ የመዳሜ ጥሪ ይሳሉና አለ ነብዮ ነዉ የሚለዉ ተጨማሪ ረቢ ካበ ብለዉ ይምላሉ ገብቱዋቸዋል ??
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
ትርጉሙ መች ገባችሁና አላህ ይፀልያል የሚል አላየሁም ሲጀመር ሲቀጥል ወረበል ከአባ ማለትበተከበረው በአላህ ቤት እምላለሁ ማለት ነው ከአባ ማለት የድንጋይ ቤት ነው ውስጡ መስጅድ ነው ሰርች አድርገሽ ማየት ትችያለሽ ሲቀጥል አረበኛ ከቻልሽ የእሱስን የመሲሁን ፊልም እይው በረበኛ አላህ ነው የሚለው እግዚአብሄር የሚል የለም ባይብልን እይው መሲሁ ወይም እየሱስ የአላህ ልጅ ነው የሚለው ይሄን ይዛችሁ ተኝታችሁ የሰውን ትተቻላችሁ
@yeeemafiqirlijnegn573
@yeeemafiqirlijnegn573 3 года назад
Selam wondimchin . Bexam yimgermi new ewnet😂😂😂😂
@AaAa-sh3ox
@AaAa-sh3ox 2 года назад
አእምሮህ ብትከፍተው ፈጣሪህ በአረብኛ ስለተጠራ ሌላ አምላክ ባልመሠለህ መፅሀፍ ቅዱሥ በአረብኛ ተተርጉሟል መቼም እግዛብሄር ብለው አይጠሩትም አላህ ነው ሚሉት።ክፈተውና ጭንቅላትህ አብን ፈልግ እየሡሥ አንዳች ነገር ከራሤ ማድረግ አይቻለኝም ይልሀል እስከ መጨረሻ መፅሀፍ ቅዱሥ አንብብ
@ahfas9850
@ahfas9850 3 года назад
Muslimoch giraa gabacho yaamalkuti ayaqumii miin alebeet untenya Amlek biqabaluu 🙏🙏🙏
@Uvbnn
@Uvbnn 11 месяцев назад
man new esu🤔
@merisemi665
@merisemi665 2 года назад
Betam bergtegnnet muhamed ayhonm smk siketl ye islam nststr atgniwoch endet des ylal sratachew ene d/r zakir ene ahmed didat sreatachew bcha wede islam ygabzal yhe gn kebad new eyalagetu tri isa new weys hawariyatoch nachew yasayuk
@almazpeterson5393
@almazpeterson5393 3 года назад
ሰላም ናቹ
@ahfas9850
@ahfas9850 3 года назад
Igizabhere yibarkii 🤲🤲🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈😜😜😜😜
@abebawseyoum119
@abebawseyoum119 2 года назад
Sakh bezero abazaw semi atagegnim zm blek megelfet yelebkim egna hager endezi ayseram be wise
@Barkotsofi
@Barkotsofi Год назад
Wendeme tega yebezalek
@Uvbnn
@Uvbnn 11 месяцев назад
abate research arg gena bizu yikerihal
@abdulazizsaifff8832
@abdulazizsaifff8832 2 года назад
ለምሳሌ እየሱስ ጌታነው ብላችሁ የምታምኑ ይበላል ይጠጣል ይጸዳዳል ይህማለት ተገዚ እንጂ ገዚ ሊሆን አይችልም በመጀመሪ ክሪስቲያኖች
@weyzetesfyeatesfyea7589
@weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад
እሥኪ ከማሥተማርሽ በፊት ተማሪ የኔ ዉድ አንብቢ ቁራንሽን ባማረኛ ከዛ እዉነተኛዉ አምላክ እየሡሥ መሆኑን ታዉቂያለሽ እሽ
@demelashawoke4409
@demelashawoke4409 Год назад
ወንድም እንዴት ነህ
@user-xr8hd9qk7b
@user-xr8hd9qk7b 3 года назад
ግን ሙሀመድ ብሎ ክርስቲያን አለ ቅርያለኝነገር
@tubeb7035
@tubeb7035 3 года назад
እውነቱ ሲገባው ክርስቲያን ሆኖ ነው
@entertainment2183
@entertainment2183 3 года назад
Das blognal yhn slesemahu
@RegassaDenbi
@RegassaDenbi 4 месяца назад
ማሜ ነገርህ መልካም ነው ግን ታፌዛለህ
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 2 года назад
የኛ አምላክ አሏህ ጥራት ይገባው ፍጥራኖቹ ለሱን ያመልካሉ እጅ እሱ ማንንም አያመልክም ኢስላም አሰደናተ መሰላቹህ እደ አትሳሳት እናተ ነብዩ ኢሳን የአሏህ ሰላም በርሱላይ ይሁን እና እሱን ስለሆነ የምታመልኩት እሱደመ ለፈጣሪው አሏህ ይሰግድ ይፀልይ ስለነበር የኛም እደናተ መስሏቹህ ከሆነ ተሳስታቹሀል የኛ አምላክ ጥራት ይገባው ፍጡር አይደለም
@mdenk5698
@mdenk5698 Год назад
ክክክክክክ እናንተኮ ማስተዋል አቅቶአችሃል ከቁራንሽ ነውኮ እያነበበ የሚነግርሽ
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
ከወቅት ነፃ
@shimeshime9490
@shimeshime9490 Год назад
ዘፋጥረት ከ 1ጀምሮ ራእይ1ጀምሮ ሁሉንም ማበብ መልካም ነዉ
@user-kl9zf6wu4y
@user-kl9zf6wu4y 3 года назад
አይ አዉቀህ ሙተሀል
@abeltewodrosfilate1262
@abeltewodrosfilate1262 3 года назад
እየዋሸ ነው እንዴ?
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 9 месяцев назад
Kinatamochi
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
አላህ ይፀልያል የሚል የለም አንተ አትዋሽ ትርጉሙን ተረዳ በመጀመሪያ አወ አላህ ስልጣኑ ሁሉ የእርሱ ነው አክብሮትና እዝነትን ያወርዳሉ ማለት አላህ ይፈፅማል መላዕክቶች ያደርሳሉ ማለት ነው መላዕክትም ይሁን ማንም ፍጥረት የማድረግ ስልጣን የላቸውም አላህ እስካልፈቀደላቸው ድረስ መላዕክት እያንዳንዱ መላዕክትም ሰውም የስራ ድርሻ አላቸው ምሳሌ ሚካኤል ዝናብ የሚያወርድ መላኢካ ነው በፈጣሪው ፍቃድ ሁሉም ነገር ገባህ ሲቀጥል ስለሙታንም ሆነ ስታወራ ከሙስሊም ኡስታዞችን አስገብተህ ተከራከር የማታውቀውን ከመተርጎም ሲቀጥል መጀመሪያ ተከታዬችህን አረ በኛ አስተምራቸው እውነት ለነሱ አስበህ ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ በአረበኛ ተተርጉሞ አለኮ መሲሁ ወይም እየሱስ የአላህ ልጅ ነው በላቸው መፅሀፍህ ተኝተህበት እያደርክ የሰው ታሽቃብጣለህ አብዛሀኛው ክርስቲያን ኢትዬጲያውን በተለይ ይሄን ቢያቁ ቤተክርስቲያን ሁሉ መስጅድ ይሆንልህ ነበር ክክክክ ምክኒያቱም አላህ ሚባል የለም ምናምን እያሉ ሲሉ አረበኛ ባይብል ቁጭ አድርጎታል ሙስሊሙ ቢናገር ግን በራሰቸው ተርጉመው አሸባሪ ወዘተ እያሉ አያስቀምጡንም በል አረበኛ ባይብልን አስተምረን እውቀቱ ካለህ
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 9 месяцев назад
Allah 🗿 mibali taoti weyim kabba new ok
@abiysamson4219
@abiysamson4219 9 месяцев назад
Jesus is God
@Atifra1532
@Atifra1532 8 месяцев назад
ፈጣሪ ሆኖ ወደማነው የሚቀራው?ተጋለጡ የውሸት ሀይማኖት እንዲህ ነው
@mesemesmh6187
@mesemesmh6187 Год назад
😂😂😂
@misslenda1260
@misslenda1260 3 года назад
እውይ፣ሚስኪን፣ስላም፣መሆን፣የታደለነው፣ደማ፣እድናተ፣ፎቶየለምየኛ፣የትአባክታቃለህ፣እና፣ይህአላህነውእድ፣እኛሙስሊሞች፣በወረቀትአላመልክምእሽ፣፣አመዳምነህ፣አስመሳይነህ፣ዝብለህ፣እጨትህንአትሸክምም
@user-qv8xh5dy6c
@user-qv8xh5dy6c 3 года назад
እሺ ጋጥወጥ
@salamagonafer2726
@salamagonafer2726 Год назад
ewenate.gaxawx
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 3 года назад
ሙስሊሞች አይስሙ ነው? 🤔🤔ስሙት ገድ የለችም አስትዋል ላርስች ነው ከጨላማ ማውጣት የሽላል ውዴ መድንቅ ብርህን አስም አየሱስ የብለል
@Ameena-jf1jr
@Ameena-jf1jr 3 года назад
እውነት የሚናገሩትን እናያን ክርስቲያኖች ጓደኛ አታድርጓቸው ይላል ብላለች ጓደኛየ ስለዚህ ከሰሙ ወደ እውነት ይመጣሉ ስለ ሚባሉ 😜😃😃😃😃
@miliyontube9496
@miliyontube9496 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-posbhtn1Pn4.html ihen sima mawk kafalaki
@user-jw7we6yg4n
@user-jw7we6yg4n 3 года назад
እረባክ ሰማሁ የራስህን በደብረ አጥና ይመረሀል
@jshshshga3528
@jshshshga3528 Год назад
ለምን የማታቀውን ነገሪ ትዘበራሪቃለክ ይህ ሁሉ የጥላቻ ጥግነው እሱን ለሙስልሞች ተው የራስህን ባይበል አጥና ወደሰው ሀይማኖት ከምዘለ
@hzhsjjsjs7930
@hzhsjjsjs7930 Год назад
ዘባራቂ ዝብለህ አዘባርቅ
@user-oc7px3ht2u
@user-oc7px3ht2u 3 года назад
ካህዲካፊር
@binedana7905
@binedana7905 2 года назад
ከምትሳደቢ መፅሀፍት መርምሪ ህሊና ያለው ሰው አላህን አይከተልም ምክንያቱም ሰይጣን ስለሆነ ትዛዙ ከህሊና ጋር ይጣላል እባክሽ እውነቱ በራስሽ ድረሽበት
@sofiaahmed4582
@sofiaahmed4582 2 года назад
ወሏሂ አሏህ ይምራሽ የፈጠረሽን ጌታ አሏህ ሰይጣን ብለሽ መሳደብሽ በጣም ታሳዝኔለሽ ብታውቂና ብታስተ ነ ትኒ ኑሮ ነብይ ተደርጎ የተላከውን ሰው የሆነው እየሱሱ ባላመልክሽ ነበር አሏህ ሰይጣን አደለም አሏህ የአለማት ጌታ ፈጣሪ ነው የመጀመሬውም የመጨረሻውም ነው የነብያቶች ሁሉ ፈጣሪ ነብያቶችን እኛን ያስተምሩዘድ እኔን ብቻ አምልኩኝ በኔም ምንም ማንም አታጋሩ ብሎ ነው ነብያቶችን ሁሉ የላካቸው አሏህ ይምራቹህ ወሏሂ ክርስቴኖች በጣም ታሳዝኑኛላቹህ እምነታቹህን ሳትመረምሩ ዝብላቹህ በዳፈናው ነው የምትከተሉት
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
@@sofiaahmed4582 የኢስላም አላህ ሰይጣን ነው
@getahunmekbib2959
@getahunmekbib2959 Год назад
ሥላሴዊያን ሆነህ ኢየሱስ ወደ አባቱ መፀለዩ ምንም ግራ አያጋባም ግልፅነው ያልከው ፈፅሞ ስሕተትና አፀያፊ ነው ። ምክንያቱም አምላክ ለአምላክ ይፀልያል እያልክ እኮ ነው ቃሉን በማስተዋል አንብበው እንደዚህ የሚል ሃሳብ መፅሐፍቅዱስ የለውም
@user-jw7we6yg4n
@user-jw7we6yg4n 3 года назад
እና መፀሀፍቅዱስ እሂ ካለ ለምን ነው ማርያም ታድናለች ትላላችሁ ጉድ እኮ ነው
@user-vd5ge6ey7u
@user-vd5ge6ey7u 3 года назад
ማሪም አማላጂናት
@tubeb7035
@tubeb7035 3 года назад
መድሀኒትን የወለደችልን ድንግል ማርያም ለልጁዋ አሳስባ ትፈውሰናለች እናምናለን ንፂት ቅድስት ናት እኮ ነብዩ መሀመድ ያድናል ትሉ የለ ምኑ ገረመሽ
@user-cm5cw1vc7m
@user-cm5cw1vc7m 3 года назад
ታማልዳለች
@user-jw7we6yg4n
@user-jw7we6yg4n 3 года назад
ፍጡር ፋጡርን አያድንም
@user-jw7we6yg4n
@user-jw7we6yg4n 3 года назад
ፍጡር ፍትርን አማላጅ አያረግም
@AaAa-sh3ox
@AaAa-sh3ox 2 года назад
በጣም ብዙ ችግር ታጭቆብሀል ስታዝን ባይብልህ ተረዳው አብን ፈልግ እየሡሥ እንኳ ሙስሊም ነው ደደብዬ
@salamagonafer2726
@salamagonafer2726 Год назад
ahci.naseh.yalisew.danaze
@temewolde365
@temewolde365 Год назад
Musilim kemeta lezare 1444 amet new keziya befit alah irasu wofi alineberem
@ethiomuslim3614
@ethiomuslim3614 3 года назад
ፈጣሪ ይፀልያል ብለህ መጣህ አንተ ጠማማ ደደብ ውሸት አንዲት እንኳን ጥቅስ ሳታወጣ የምትከራከር አጭበርባሪ👹👹👹👹👹👹
@truthforalltube
@truthforalltube 3 года назад
ስድብ የነቢዩ ሱና ነው አይደል? 😀
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 года назад
@@truthforalltube ይምስላል እነሱ ሲወለዱ ማንቀራቸው ነው ልክ እንደቅቤ ነው የሚጠእጡት
@zvdfvcxbcbnkv2823
@zvdfvcxbcbnkv2823 2 года назад
ስድብ ስናነው አሉ
@sagantesagante4341
@sagantesagante4341 Год назад
Gata yfwseshi ehnatun taqbhe eshi samshi👂👂👈
@AtkiltMandefro
@AtkiltMandefro 7 дней назад
ተባረክ
@abebawseyoum119
@abebawseyoum119 2 года назад
Sakh bezero abazaw semi atagegnim zm blek megelfet yelebkim egna hager endezi ayseram be wise
@tsehaymengistu4996
@tsehaymengistu4996 2 года назад
ተባረክ
Далее
የቁርአን አስቂኝ ትምህርቶች!
2:31:39
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 291 тыс.
የእስልምና ኩረጃ ከጣዖት አምልኮ
1:31:35
ተቂያ - ውሸት በእስልምና
1:55:09
Просмотров 6 тыс.
The Prophet Muhammad in the Bible with Dr. Ali Ataie
1:57:38
አላህ እና ወሲብ
3:07:24
Просмотров 5 тыс.
WHO IS JIBREEL A.S? | COMPLETE STORY | Islamic Lectures
3:17:52