Тёмный

አላልኩም ብሎ ካደኝ//አሳዛኙ የቃቢል እና የሀቢል ታሪክ! 

ፈላህ ዩቱብ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@felahtube4108
@felahtube4108 2 года назад
ሁላችሁም ላይክ ሽር አድርጉት እህት ወንድሞች ወሳኝ ትምህርት ነው
@meremnigusemuzeyen7634
@meremnigusemuzeyen7634 2 года назад
አለን ወድማችን አሏህ ይጨምርልህ
@meremnigusemuzeyen7634
@meremnigusemuzeyen7634 2 года назад
እህቶች በሥዴት ላይ ሁናቹህ አታግቡ ወላሂ ሲቀጥል ልናገባ አይዴለም የመጣንው ለሥራ ነው ያጀመአ የሳውዴ ወድ መጀመርያ ሲያገባ ትክክለኛ ትዳር እይዛለሁ ቡሎ ሳይሆን ለብር ነው እህቶቸ ወላሂ አትታለሉ ሁሉም ነገር በሀገራችን ነው የሚያምረው እህቶቸ ሶብር አድርገን ሀገራችን ገብተን እራሳችን መርጠን እናገባለን አሁን ለሥራ ብቻ ነው የመጣንው ወላሂ የሳውድ ወድ ለትዳር ሳይሆን ለብር ነው የሚያገቡት ከገጠር ይመጣል ከተማ ከዛ ይሙሸራል አችን በሁለት ወር ሥራ ይሸኛል ከዛ እሡ ለጥ ብሎ ብርሽን በወር በወር ላጥ ላጥ ያደርጋል እስቲ ባለቤቴም ሥራ ሄደች እኔም ሥራ ልህድ አይልም እምንያቱም በረሀ ለበሀረ አልከራተትም ይላል በቃ ተኝቶ መቀለብ ነው ሥራው እህተ ልብ እወቂ ምን አይነት ነው ለትዳር አጋሬ የምፈልገው ብለሽ ፈክሪ ይሄን ለብር ብሎ የሚመጣን ወድ ተይው አይሆንሽም 1 ለድኑ ጠንካራ ወድ 2 ለበተሠብ ክብር ያለው ወድ 3 የሚሥቱን ሀቅ የሚጠብቅ ወድ 4 ታማኝ ወድ የሠው ሀቅ የሚፈራ ወድ 5 ፍቅርንና ገንዘብን እኩል የማያይ ምክንያቱም ፍቅር በገዘብ አይተችም ወይም አይተመንም ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል ፍቅር ካለ በመሀላችን ገንዘቡን ሁላታችንም ሠርተን እናገኘዋለን የአሁን ግዜ ወዶች ምን አላት ፣ቤት አላት ፣ብር አላት ነው ጥያቄ ያቸው እህቶቸ ድሮ ወላጅቻችን ሲጋብ ምን የላቸው ነበረ ከተጋቡ ቡሀላ ነበረ ሁለታቸው ገንዘብ ሠርተው የሚያፈሩት 6 ሥራን የማይጠላ ሥራን የማይንቅ ወድ 7 አች ሥሰሪ ሥራ አብሮሽ የሚሳተፍ ወድ ምረጪ እህቴ. አች ጠንካራ ሴት፣ሀያእ ካለሽ ፣አላህን እምትፈሪ ሴት ከሆሽ ይሄንን መሥፈርት ያሰብሽውን የሚያሳካልሽ ወድ ቤትሽን ቆርቁሮ ይመጣል እህቲ ከአሏህ አትነጠይ ሁሌም ዱቃ አድርጊ ያሳካልሻል ኢሻ አሏህ ከኔው ጀምሮ ምኞቴ ነው እሆቶቸ በሠው ሀገር ላይ የማይሆናቹህን ሠው እያገባቹህ አትናዴዱ ወላሂ ሥትናዴዱ ፣ሥትበሳጪ በሽታ ትታመማላቹህ ወዶች ብርን ከፍቅር ጋር. አታወዳድሩ እስኪ በዴብ ፈክር ወላሂ ወድሜ። 1 ምን አይነት ሴት ናት ለኔ የምታሥፈልገኝ ብለህ ፈክር 2 ምን አይነት ሴት ላግባ ብለህ አሥብ 3 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ጥሩ ዘር የምተካልኝ 4 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ለበተሰቤ እና ለኔ ያላት ከብር ብለህ ፈክር ፈጥነህ እገዘብ ላይ አትሩጥ ወድሚ ገንዘብ ዝብሎ አይገኝም እምታገባት ሴት ብሩን ዝብላ ከመሬት ፈቅላው ወይም ወድቆ አግኝታው አይዴለም የሡ ፊት እየገረፋት ሀያ አራት ሠአት እቅልፍ ሳተኛ ፣የአረብ ጩፈት እዴመብረቅ እየጮፈባት ነው የምታገኘው ብሩን ወድሜ እዘንላት አላህንም ፍራ ሞት አለብህ ነገ ቁመህ አትቀርም እማትወዳትን እጂህ እሥከምታሥገባ ድረሥ ወዴድኩሽ ሞትኩልሽ ብለህ ከዛ እጁህ ካሥገባህ ቡሀላ ብሯን ላጥ አርገህ ዴሞ ሌላ አጀንዳ ትጀምራለህ በሷ ላይ ኢተቂሏህ በቃ ከወዴድካት ምን አለሽ አትበላት ፍቅር ካለ አብራቹህ ሠርታቹህ ታፈራላቹህ ወንድሜ ልብ በል
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 2 года назад
ቆይ ሰንት ነዉ ቻናልህ ወንድሜ
@AaAa-ci3jc
@AaAa-ci3jc 2 года назад
@@meremnigusemuzeyen7634 ሳህ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@user-nf9qx9di7u
@user-nf9qx9di7u 2 года назад
ሱብሀንንንአሏህ!!!! !!! ሰለላሁ አለይሂወሰለም!!!
@user-um8py2nu9r
@user-um8py2nu9r 7 месяцев назад
አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
@fantayedawd
@fantayedawd 2 года назад
ከእለታት አንድ ቀን ሁለት ሰሀቦች ወደ ረሱል (ﷺ) ተወዳጅ ሚስት አኢሻ (ረድየሏሁ ዐንሀ) መጡና ጥያቄ ጠየቁ አኢሻ ሆይ! እስኪ ረሱል (ﷺ) ላይ ያየሽውንና በጣም ያስገረመሽን ነገር ንገሪን አሏት አኢሻ (ረድየሏሁ አንሀ ) እንባዋ ቀደማት አለቀሰች ከዛም እንዲህ አለች አንድ ቀን ማታ ረሱል (ﷺ) ከኔ ጋር ነበሩ አኢሻ ሆይ! ይችን ለሊት ፍቀጂልኝ ከጌታዬ ጋር ላሳልፈው አሉኝ" እርስዎን የሚያስደስቶት ነገር ከሆነ እኔም ደስተኛ ነኝ ስላቸው ተነሱና ተጣጥበው መስገድ ጀመሩ ከዛም ጉንጫቸው እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም ጉልበታቸው በእንባ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም መሬቱ በእንባቸው እስኪታጠብ ድረስ ማልቀሳቸውን ቀጠሉ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ቢላል (ረድየሏሁ ዐንሁ) ለሰላት ሊጠራቸው መጣ እያለቀሱም አገኛቸው ከዛም እንዲህ አለ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውን ወንጀል ተምሮሎት እንዲህ ይሆናሉ ? ታዲያ አመስጋኝ ባሪያ መሆን የለብኝም እንዴ የሳቸው መልስ ነበር:: ከዛም የሚከተለውን ንግግር ተናገሩ:-… ዛሬ ለሊት የተወሰኑ አንቀጾች ወርደውብኛል እነሱን አንብቦ ያላስተነተነ ሰው ወየውለት አሉና" ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺧَﻠْﻖِ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺧْﺘِﻠَﺎﻑِ ﺍﻟﻠَّﻴْﻞِ ﻭَﺍﻟﻨَّﻬَﺎﺭِ ﻭَﺍﻟْﻔُﻠْﻚِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﺗَﺠْﺮِﻱ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺒَﺤْﺮِ ﺑِﻤَﺎ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱَ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧﺰَﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻣِﻦ ﻣَّﺎﺀٍ ﻓَﺄَﺣْﻴَﺎ ﺑِﻪِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑَﻌْﺪَ ﻣَﻮْﺗِﻬَﺎ ﻭَﺑَﺚَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣِﻦ ﻛُﻞِّ ﺩَﺍﺑَّﺔٍ ﻭَﺗَﺼْﺮِﻳﻒِ ﺍﻟﺮِّﻳَﺎﺡِ ﻭَﺍﻟﺴَّﺤَﺎﺏِ ﺍﻟْﻤُﺴَﺨَّﺮِ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻟَﺂﻳَﺎﺕٍ ﻟِّﻘَﻮْﻡٍ ﻳَﻌْﻘِﻠُﻮﻥَ ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአግጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡ «ሱረቱል አል-በቀራህ164» አነበቡ። እኚህ ናቸው የኛ ነቢይ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል ተምረዋል ግን ሙሉ ለሊት እያለቀሱ ያድራሉ እኛስ እራሳችንን እንመልከት ቤተሰብ፤ የምንወዳቸው ጓደኞቻችን፤ ልጆቻችን ሞተው አልቅሰን ይሆናል ወይም የዱንያ ማጣት አስለቅሶን ይሆናል ወይም የማትሪክ የዩንቨርስቲ ፈተና ፈርተን ለሊት ቆይተን ይሆናል ግን ማናችን ነን ነገ አላህ ፊት እንደምንቆም አስበን ወንጀላችን ለሊት የቀሰቀሰን እራሳችንን እንፈትሽ ፡
@user-dh8kf4zy1g
@user-dh8kf4zy1g 2 месяца назад
ሰለላሁ፡ወአሊሂ፡ወሰለም
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y Год назад
አላህ ከኩራት ይጠብቀን በረህመቱ
@user-jh9in6wh5t
@user-jh9in6wh5t 26 дней назад
አላህ ይጨምርልህ
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 года назад
ሱብሀን አለህ አለህ ይጣብቃን ጀዛከለህ ኸይር H አለህ ከኩራት ይጠብቃን መጫረሻችንን አለህ የሰምርልን
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 месяцев назад
ማሻአላህበርታወድሜያረብአላህይጨምርልህ
@sofiabaze677
@sofiabaze677 Год назад
ይገርማል አኸሩ ዘመን ሴት ልጂ መጫወቻ ሆነች በጣም ያሳዝናል አላህ የስቱር ያረብ
@user-md9wu8hc2h
@user-md9wu8hc2h 2 года назад
ሱበሀን አላህ አረ አንተን የወለጀች እናት ታዲላለች አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ
@sofiabaze677
@sofiabaze677 Год назад
سبحان الله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم الحمد الله ነኢመተል ኢስላም
@fjeu7544
@fjeu7544 8 месяцев назад
ጀዛ ከሏህ ኸይር
@user-je7jg3wo9v
@user-je7jg3wo9v 2 года назад
ሡብሀን አላህ
@user-hu4lh2hl5p
@user-hu4lh2hl5p 11 месяцев назад
እላህየተኩራትጠብቀኝእደርህንያርህማን
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 10 месяцев назад
አላህይጠብቅህ🎉
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-kt8eb7qj5u
@user-kt8eb7qj5u 2 года назад
ሱበሀን አላህ
@user-nf9qx9di7u
@user-nf9qx9di7u 2 года назад
ሱብሀን ይህን ታሪክ አላቅም ነበር ማለቴ የእናታችን ሀዋ ልጆች እንዴት እንደተጋቡ መጀመርያላይ ሱብሀአሏህ !!!!!!!!! አጀብኔ ውድ ኡስታዛችን ሁሴን ጀዛክ አሏህ ኸይር ጀዛ !
@fatumamohammed5730
@fatumamohammed5730 2 года назад
ሱበሃን አላህ ተኩራት አላህ ይጠብቀን
@latehzeninlahamaasabirin5160
@latehzeninlahamaasabirin5160 2 года назад
አሚንንን ያረብ
@erahmamohamed9899
@erahmamohamed9899 Год назад
Jezak Allah heyr
@tringometku3352
@tringometku3352 Год назад
ተኩራት አላህ ይጠብቀን
@user-ut1gr3wl2r
@user-ut1gr3wl2r Год назад
ማሻአላህ
@user-gh4dz9bi3b
@user-gh4dz9bi3b 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@sadiyaamuhammad5228
@sadiyaamuhammad5228 2 года назад
አላህይጨምርልህወሡ
@toybamohammed1643
@toybamohammed1643 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@kubera745
@kubera745 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ወንድም
@hawaali2062
@hawaali2062 2 года назад
የኩራት መጨረሻው ይሄ ነው አላህ ይጠብቀን
@asdtasdf1392
@asdtasdf1392 2 года назад
አሥገበም
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
አሚንንን
@hayubintbaba1081
@hayubintbaba1081 Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻ አለህ አሏህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር እኔም ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን ላክልኝ
@Fatihya
@Fatihya 2 года назад
Mashallah
@tube-tq2tm
@tube-tq2tm 2 года назад
ሡባሀን አላህ
@Layla-lb7hk
@Layla-lb7hk 2 года назад
ሱብሀን አላህ ወይ የአላህ
@mohatube1760
@mohatube1760 2 года назад
ሱበሃን አላህ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 года назад
ሱባሀንአላህ
@user-id1bl2sc8v
@user-id1bl2sc8v 12 дней назад
አሰለማሊኩም ሴትልጅ እደቀልድም ቢሆን ባልየለኝም ብትል ኒካይወርዳል
@mohatube1760
@mohatube1760 2 года назад
سبحان الله
@toybamohammed1643
@toybamohammed1643 2 года назад
ወንዶች ግን እህት የላችሁም እንደ
@6qj8i
@6qj8i 2 месяца назад
🥰
@sofyajemal5386
@sofyajemal5386 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-oi7or1zp6h
@user-oi7or1zp6h 2 года назад
ማሻአላህ ሁሴንዬ በዝህ እድሜህ አላህ ድነል እስላምን አላህ ወፍቆህ እና ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ለምሳሌ እደዝህ ስለድን ሳስተምሩ ሳይ ምነው እኔንም እደዝህ ቢያድለኝ እያልኩ ነው እና ሀራም የሚሆንብኝ ከሆነ መልስ እፈልጋለሁ?
@FfUyy
@FfUyy 2 месяца назад
ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 8 месяцев назад
ግን ምድ ነዉ እምልሠዉ
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 2 года назад
አጂብ ትዳር ቀልድ ሆነ🤔🤔🤔
@AaAa-ci3jc
@AaAa-ci3jc 2 года назад
በጣም በቃ እኔማ ቆሜ መቅረቴ ነዉ
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 2 года назад
@@AaAa-ci3jc እኔም ሁቢ
@user-zk2cf3pr9u
@user-zk2cf3pr9u 2 года назад
ካሁን ሰአት ትዳር ብቸኝነት ይሻላል አሏህ የሚፈራ ሰዉ ብቻ ማግባት ነዉ
@idaroyani949
@idaroyani949 2 года назад
@@user-ry3oj1ct6v እኔሰሞኑ. እየተማርኩትነው.
@user-bh2ew7od1b
@user-bh2ew7od1b Год назад
ወስደው ትምርትህን ያአኺ👍🌻👍🌻😁
@user-os8kr7zq1o
@user-os8kr7zq1o 2 месяца назад
Please stop ur eating or drinking while u r dealing with questioner
Далее