Тёмный

አልጋ ላይ በግድ እንተኛ ፕራንክ አረገኝ best Ethiopia film prank Ethiopia 0919858146 ኦርደር ለምትፈልጉ 

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 95 тыс.
50% 1

#cheru_tube #ruta #abresh #ethiopia #ሜሪ #ቸሩቲዩብ #usa

Игры

Опубликовано:

 

12 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 644   
@ardco3618
@ardco3618 3 месяца назад
ፍቅር ሚባለው ነገር ውስጥ ገብቼ ሀራም ነገር ሳልሰራ በሀላል መንገድ ትዳር የሰጠኸኝ ጌታዬ አልሀም ዱሊላህ
@user-dk4ed4li5p
@user-dk4ed4li5p 3 месяца назад
Eganm be halal❤ allah yargew ❤masha allah
@user-rq1pi3yi2v
@user-rq1pi3yi2v 2 месяца назад
❤❤❤💯👍
@maymoona2094
@maymoona2094 2 месяца назад
ታዲለሺ
@AlhamdulillahAlhamdulill-nc3qp
@AlhamdulillahAlhamdulill-nc3qp 2 месяца назад
ታድለህ ለኛም ዱኣ አድርግልን
@MadinhRr
@MadinhRr 2 месяца назад
ወላሒ እኔም እንዳችው ነኝ አልሐምዱሊላ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ሜሪ ሱሪ አትልበስ የምትሉ በላይክ ❤❤🎉🎉
@doda9780
@doda9780 3 месяца назад
ለምን 😳😳
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 месяца назад
በሐይማኖት መቸይፈቀዳል አንችምሡሪለባሽ ነሽክክክክክ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
@@doda9780 በእምነት አይፈቀድም አይደል በእናተም ደግሞ ቀሚስ ስትለብስ ነው የምታምረው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
​@@doda9780አያምርባትም ሀፀያትም ነው ገለቴ አወመልበስ የለባትም
@charbeljiji4925
@charbeljiji4925 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@doda9780
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 месяца назад
ሚስኪን በጣም ተጨነቀች እኮ 🥺🥺🥺❤️ግን በጣም ጎበዝ ናት 💪🥰
@kiyayekiya866
@kiyayekiya866 3 месяца назад
❤❤
@emebet591
@emebet591 3 месяца назад
ግን ጥሩ አይደለም ፕራንክም ብሆን ቸሩ ልባችን ብዙ ያስበል ጥሩ ጥሩ ነገር አስተምራት ስታስዝን
@triop00tuei829
@triop00tuei829 3 месяца назад
እዉነተኛፍቅር ይህነዉ ሁሉም በጊዜዉ ነዉ የምትሉ
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e 3 месяца назад
ግን ጡሩአደለም የዚህአይነት ፕራንክ ምክኒያቱም ሰዎችነነን ስሜትአለ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
እውነት ነው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 месяца назад
በትክክል❤🌹❤🌹❤
@Mira-qx3rd
@Mira-qx3rd 3 месяца назад
ኡፍ በማዳም ካሐልከኝማ ድሥላይክ ነው እማረገው ባየከኝ አቃጥላ አቃጥላ ቀቅላ ልትበላኝ ው ጅብ ይብላትና 😅😅😅
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 месяца назад
Betekekel 👍👍
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x 3 месяца назад
የኔ ቆንጄ ተጨናቀች እኮ ጎበዝ የኔ ውድ ክብርሺን ጠብቅ ወላሂ ጀግና ነሺ ❤🎉🎉🎉
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 месяца назад
ወይኔ ሴቶች ከዝች ልጅ ታማሩ ጫዋነት ጎበዝ ላካ እንዳአንችም አይነት ጀግና አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 3 месяца назад
😢አረ ስነ ስርአት ይኑርህ ልጅትዋ አንገላታሃት ኮ በሰመ ስላሴ ልጅትዋ ግን ጀግና ናት ክብሯ ጠባቂ ፕራንክ ቢሆንም ይመችሽ እህቴ
@user-zo5rr8iw2y
@user-zo5rr8iw2y 3 месяца назад
የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@infodubai3233
@infodubai3233 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dd5xt3ys6s
@user-dd5xt3ys6s 2 месяца назад
ኣሜንንንንን❤
@F-bs7mu
@F-bs7mu 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kg8pl3fo1t
@user-kg8pl3fo1t Месяц назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@daladdalad4046
@daladdalad4046 Месяц назад
አሚንየኔስስት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 3 месяца назад
አንድ ወንድ እና አንድ ሴት በአንድ ክፍል ሶስተኝው ስይጣን ነው ያሳስታል ጥንቃቄ ማድርግ አለብሽ😂
@user-bz7sl6cd8m
@user-bz7sl6cd8m 3 месяца назад
የእውነት ሴቶች እስኪ ሱሪ አትልበሱ አሁን የለበሽው ልብስ ከራቁት ነት ምን ያንሳል ቸሬ ሱሪ እዳትለብስ ምከራት እራስሽን መግዛትሽ ጥሩ እድገት አለሽ
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 3 месяца назад
የምር ሁለታችሁም ክብራችሁን ጠባቂ ናችሁ ሴት ራሷን ስታከብር ደስ ይላል ዎንድ አኮራችኝ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 месяца назад
ኧረ ቸሩ የስራህን ይስጥህ ሚስኪኒ አሳዘነችኝ😢😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d 3 месяца назад
ኤጭ እዳው ምናለ ሡሪ ባትለብሱ አሁን ይሄ ምን እሚሉት ሱሪ ነው እኔ አፈርኩ ወላሒ በጣም ሰውነቷን ልይት ነው እሚያረገው ያአላህ አተ ሰትረኝ አላህዋ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ምስጊን አሳዘነችኝ የኔ ጀግና ሴት ጎበዝ ነሽ ገፈተርሽው ጀግና ነሽ ውዷ ሁሉም በጊዜው ነው የሚምረው ጀግና ነሽ❤❤❤😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 месяца назад
ጎብዝነት በጥፍ ማጦል ነበርባት 😂😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 месяца назад
ሴቶች ኑ ባዚች ትንሽ ልጅ ታማሪ አድ ሀላት ቃን ታጃናጃኩ ብላቹ አልጋ ላማያዝ ትሮጣላቹ 😢😢😢😮😂😂😂
@NasaSww
@NasaSww 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@jfghcf9723
@jfghcf9723 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-of2xk4qk4b
@user-of2xk4qk4b 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@HyatEbrahem-jb7ji
@HyatEbrahem-jb7ji 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@daladdalad4046
@daladdalad4046 Месяц назад
😅😅😅
@elsabetfanta2937
@elsabetfanta2937 2 месяца назад
ልጅቷ ግን በቃ የጨዋ ቤተሠብ ጨዋ ያሳደጋት ❤❤❤❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 3 месяца назад
ትክክለኛውን የወንዶች ባህሪ ነው ያሳየከው አድናቂክ ነኝ ወይኔ በሳቅ ነው የገደልከኝኝ
@merib224
@merib224 3 месяца назад
ስለምትሰጡን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን ለምትፈልጉት ኦርደር 0919858146 ቸሩ
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 месяца назад
Meriye konjo yet Ale Meskelich Angetech Lemen bado hone ⁉️⁉️⁉️
@user-qn8gz8vb2c
@user-qn8gz8vb2c 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 месяца назад
አር ኡ የምር በጣም ነው ያሳቃቹኝ እውነት ፈታ ነው ያደርጋቹኝ ግን እንዲ አታስደነግጣት እና እንዲ እስከ ምታለቅስ ድርስ ቸሬ ገፈኛ ነህ እንዲህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ሜሪ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hhdhehhs7869
@hhdhehhs7869 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ክክክክክክ
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz 3 месяца назад
ይሄ ድንጋጤ በስጦታ ማስደስት አለብህ የእውነት
@user-pq7tg7bg1h
@user-pq7tg7bg1h 3 месяца назад
እንዴት ነው ከዚ እብድ ጋር ምትቀጥይው አዘንሁልሽ 😂😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 3 месяца назад
ሚስኪን ሜሪዬ ጨነቃት😁🤭
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 3 месяца назад
እረጋአ ያለች ልጅ ናት ስወዳት የኔ እህት
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 3 месяца назад
ጎበዝ ሜሪዬ ጀግና ቸሬ ተው እንደዚ አይነት ፕራንክ 🎉🎉🎉
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z 3 месяца назад
ቆይ ግን አሜሪኮሳ😢😢እሷን ልጅ ስወዳት
@mesy6975
@mesy6975 3 месяца назад
ወይኔ በጣም ነው ያሰቃየሀት ለራሷ አቅም የላትም ምስጌን
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 3 месяца назад
ቸሩዬ ግን ስታናድ የኔ እናት የኔ ሚስኪን ስታስዝን😢😢😢❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 месяца назад
ቸሩ እንደዚህ አታድርጋት እምነት አይኖራትም ሌላ ግዜ አታሰደንገጣት አይዞሽ ቸሩ ሰለሚቀልድብሽ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vv5cm4rs6w
@user-vv5cm4rs6w 3 месяца назад
ደብሮኚነበርእመዳምጋተጣልቸፈታአረጋቹህኚ😂😂😂
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 3 месяца назад
አይ ቸሩ በጣምነው የሰቅከኝ 😂😂😂😂 ምስኪን አሰዘነችኝ አስጨነካት አደነኩሺ ጎበዝ ሜሪ ለሁሉም ይደረሳል እኛ ቸኩለን የትም አልደረስ😮
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 месяца назад
😅😅😮
@indujed3236
@indujed3236 3 месяца назад
😢😢😢😢😢yena konjo sewdish eko yamir end aynti tagnenchu allhe feqrchu yabzlchu yamir 😂😂😂😂ara cheruye yemachke
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 3 месяца назад
ኧረ የሱሪው ነገር ምነው እራቆትሽ አትሄጅም አንደኛሽም
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 3 месяца назад
ከከከከከ😂😂😂
@simeranred3153
@simeranred3153 3 месяца назад
አረ ፕረከ አላደረከም በጉልበት ልጀታ አሸተከ ገደለካት የኔ ቀጫጫ ምሚሰኪኒ አሳዘነቸኝ😂😂😂😂
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 2 месяца назад
ማርያምን ፖራንክ ብሆንም እንዲ ብያደርገኝ ሁለተኛ አልቀርበውም ነበር ሪስፔክት ይኑረን ስያስፈራ ለሴት ልጅ በጣም ያስደነግጣል እንደዚ ነገር ደሞ ድርቀቱ የፖራንክ ርዝመቱ የማታቀው ሰው ሆነባት የኔ እናት ስያስጠላ ዘጋኝ ለመጀመርያ ግዜ ከሞንት ስፅፍ በጣም ስለተሰማኝ ነው ሳታውቀው ትልቅ ጠበሳ ጣልክባት
@smegnAmare-jz8lr
@smegnAmare-jz8lr Месяц назад
የልቤን ተናገርሽልኝ ህሊናዋ ስንት ሃሳብ ውስጥ እንደሚገባ ማሰብ ነው ዳግም አላይህም ነበር እኔ ብሆን ሲያስጠላ
@melakudesta6523
@melakudesta6523 3 месяца назад
ሀላፊነት የሚሰማው ወጣት ስትሆን ይህንን ዘልዛላ ቀልድ በጀርባህ አዝለህ አትዞርም ክብር የሚባል ነገር አለ አየህ ያን ደበር በቀልድ ስም ዘለልከው አጀኢብነው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 месяца назад
ጎበዝ ነሽ ሴቶች ትምህርት ውሰዱ በፍቅር ላይ እያላችሁ በድብቅ ካሜራ እንደዚህ ይቀርፁና የተለያዩ ቀን ቪድዮውን ማስፈራሪያ ይጠቀሙበታል ለራሳቹ ጥንቃቄ አርጉ ቸሬ በዚ ልክ ፕራንክ ይደብራል
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 месяца назад
ቸሬ እባክህ ልጅ ናትና ምከራት የለበሰችው በሺቲ ውስጥ የሚለበስ ነው በጣም ሰውነቷን ያሳያል
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 3 месяца назад
😂😂😂ስታሳዝን አታስደግጣት የኔ ቀጫጫ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 месяца назад
ይሄ ልጅ ግን ጤንነቱ የስስበኛል😅😅😅😅
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 3 месяца назад
እ ደሞ እንዴት እንደ ሚታገል
@Zekerasusu
@Zekerasusu 3 месяца назад
ወላሂእኔራሠሡ ጤነኛአይመስለኚምኧሌጂቱንፀጥአዲርጎእዳይገዲላትቤተሠቦቿሰብስበውይያዙሆ
@semu639
@semu639 3 месяца назад
አይቸሩ በፕራክ ማሀል መናደድ😂😂😂ደሥ ይላል በሩ ሲመታው😂😂😂😂
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 месяца назад
በስማም እንዴት እንደጨነቃት በሷ ቦታ ሆኜ አሰብኩት የኔ ቆንጆ
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 3 месяца назад
ገና መግቢያ ሳየው ሆዴን አቆሰልከው
@hayatmko9818
@hayatmko9818 3 месяца назад
የኔ እናት ጀግና ነሽ ቸሬ ግን ስታናድ
@meronTesfaye-xc1nl
@meronTesfaye-xc1nl 3 месяца назад
Yene konjo techenekech eko😢😢😂 Chera gn ebd neh😂😂💪
@user-tu2gj3ee9h
@user-tu2gj3ee9h 3 месяца назад
ሄይ እነዴናችሁ ቻሌ ኘራንኩ ይሁን ግን ምን ያህል በሃይል እያንገላታሀት እንደነበር ተረድተሃል?
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 месяца назад
ልብስ ግን አስተካክዪ😢😢 እራቁትን መሔድ ይሻላል😢 ቸሬ ግን ጤነኛ ነክ ፕራክም ቢሆን በዚህ ልክ ማጋባጠር😢😢😢
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад
ጉደኛ ነህ የኔ ጀግና ወድም❤😂🎉😢
@user-gp5ns8qu4t
@user-gp5ns8qu4t 3 месяца назад
መስኪን ሜሪዬ❤ የኔ ዉድ
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 3 месяца назад
😘❤️❤️🎉🎉ዎይኔ አይዞሺ የኔቆንጆ 😂😂😂😂
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 3 месяца назад
ኤረ ቸረ ልጅቷን ገነጠልካት እኮ ለራሷም አንድ ፍሬ ልጅ ናት የኔ ቆንጆ❤❤❤ አሳዘነችኝ😢😢😢
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад
ኧረ ሞትሁ😂😂😂😂 አተ የተመታህ ሰዉ😂😂😂😂😂😂 የኔ እናት አየሴት❤❤❤❤
@xpk5509
@xpk5509 3 месяца назад
አስደነገጣት አይይ❤❤የኔ ማር ጀግና ነሺ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 3 месяца назад
ለምን ትምላለክ ግን ለብራንክ😢እህቴ ግን አድንቄሻለው ክብራ ምትጠብቅ ሴት ሁሌ እንደተከበረች ናት ግን እንደዚ መፈታተን ጥሩ አደለም ሰዎች ነን ቸሬ እናንተ በዚ ሳይሆን በተክሊል ነን ምንጠብቃቹ አደራ🙏ያንተ ብሎ ፆም አላለችም ጎበዝ😂
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 2 месяца назад
ከፕራክዉጪ አረጓ ይሆናል😂😂😂😂
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 3 месяца назад
የልጅትዋ ትግስት ወላ😢
@S--Sis
@S--Sis 3 месяца назад
ዎይኔ ሜሪ አሳዘነቺኝ ኮ የኔ ቀበጦ ❤️❤️😂😂
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 3 месяца назад
የኔ እናት ጀግና ነሽ ቸሬ ግን ስታናድ❤❤❤❤
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 3 месяца назад
የኔ ጌታ በጣም ነዉ የሚወዳት እኮ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 3 месяца назад
አይ መሪ በአንድ እጅዋ የአልጋ ጫፍ ስትዚኝ አሳዘነይኝ😂😂😂
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 3 месяца назад
ወየው አንደት አንደጨነቀኝ😢😢
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 3 месяца назад
😂😂😂😢
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 3 месяца назад
@@ababaabdallah3773 ማሪያምን ከምሬነው😰
@user-sf7zl1fy1n
@user-sf7zl1fy1n 3 месяца назад
የኔማር በጭንቀት ነፍሷልወጣነበር😅😅😅
@teemaabd3022
@teemaabd3022 3 месяца назад
Ch&m የኔ ዉዶች siwdachu💋💋💋💋
@hasefah3808
@hasefah3808 Месяц назад
ኧረ ቸሩ አስጨነካት አደከምካት አሳጥረው እጂ 😊😊
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 3 месяца назад
የኔ ጎበዝ አተ ግን የስራክ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 2 месяца назад
ወይኔ በጣም አስጨነከት እካ😢 የኔ ውድ ነገር🥺🥺
@user-sr7ln1mz4p
@user-sr7ln1mz4p 3 месяца назад
በጣምኮነው የሚጨንቀው 😢 2ግዜ አስገዲዶ ደፈራ ደርሶብኛል እራሴን እስከምስት ጭቀት ውስጥ ሁኘ ግን እንደማንም ታግየ እራሴን አዲኛለሁ ተመስገን
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e 3 месяца назад
ayiy....satibeli atamelchim bakish...simet yemibal neger ale
@Hersyi-xw4sy
@Hersyi-xw4sy 2 месяца назад
😢😢
@TegestTegest-wg2sz
@TegestTegest-wg2sz 3 месяца назад
አይ ደብሮኝ ነበረ ፈታ አረጋችሁኝ
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 3 месяца назад
በጣም ነው ያደናኩሽ የነ ጀግና
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 3 месяца назад
ኅበዝ ሜሪየ በዚች አቅም አለመረታትሽ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😂❤
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 3 месяца назад
ግን ማህትብህ የት ሔደ😢
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 3 месяца назад
​@@WorkeGelana-sv5ifእሷዋ ያለች ማእተበህ የት አለ ነው::
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 месяца назад
@@senaytAsefa-qn4vk ማሬ ለስዋአይደለም ተሳስቸ ነው ሚስቱ ናት ወይ የሚል ኮሜትመለስኩብየ ነው ይቅርታ አጠፋዋለው
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 3 месяца назад
@@WorkeGelana-sv5if የገረ የለውም ማሬ🙏
@umumuhtartube1
@umumuhtartube1 2 месяца назад
ወይ ይሄን ልብስሆኖመለበሱ አኡዙቢላህ ደሞ ጀግና የምትሉ ሰዎች ጤነኛናችሁ እየተመካከሩ ለሚሰሩት
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 2 месяца назад
😂😂😂😂lእኮ
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 2 месяца назад
አተግንጤነኛነክ,ለምድነዉየምታመናጭካት,ማርያምንብዙግዜአየሁክ,ለሴትክብርይኑርክ
@tgtg3001
@tgtg3001 2 месяца назад
በስላሴ ስምምምም ልጅቷ ግን በጣም ብርቱ ናት
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 2 месяца назад
ምስጊን ተጨነቀች እኮ አይ ቸሬ😂😂❤❤❤❤❤
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 3 месяца назад
Hhhhhhh, 😂😂, WushatM new ingan prank adara gun inji bicachawn sihonu yebaligalu
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 месяца назад
Yene kacaca asazenchige Chere yewa lije metewditi eski like
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 3 месяца назад
ጀግና ነበርሺ መጨረሻላይ ባታለቅሺ😂😂😂
@A.w-55
@A.w-55 2 месяца назад
ሴት አይደለች የአቅሟን ታግላ ታቃታት ያው ለቅሶ ነው
@ensratube
@ensratube 3 месяца назад
ቸሬ ተልከሰከሰ ቪዲዎ ልስራብህ😂😂😂😂😂
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 3 месяца назад
ኡኡኡኡኡ ሱሪዋ ምን ጉድ ነው
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 3 месяца назад
ሜሪ ጨነቃት የኔምስኪን❤😂
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 3 месяца назад
የተመታህ ልጅ አስጨነቃት እኮ 🤣🤣🤣
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 месяца назад
እእ እንቢስላለችሕ ነዉጅ ተቀይረሕ ነበር እሽብትልሕ አትለቀዉምነበር እንድሕያለነገር ይቅርብሕ በሑለታችሑ መሐልሸይጧንአለ የሷጥንካሬነዉ የቆጠበሕ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 3 месяца назад
አቤት ቅጥነት ሰፋ ያለ ልበሽ ውዴ ❤💋
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 3 месяца назад
የኔ እናት ❤❤❤❤❤
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 месяца назад
እረ አለባበሥሽን አስተካክሊ ዊይ በጣም ሥሥነዉ ይፈትናል ግን ጀግና ነሽ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔስ ነፈረኩ
@user-lk8uc5rg5p
@user-lk8uc5rg5p 3 месяца назад
Gen cheru bezen prank bataregat aref nbr lela behon aref nebr
@makdsshagye784
@makdsshagye784 3 месяца назад
የእውነት ልጇቷ ጨዋነቷንና ለሱ ያላትን ስሜት የተረደሁት ቲሸርቱን ሲያወልቅ እኔዚህ ተቀምጬ እዴት ታወልቃለህ ስትለው ገረመኝ ስነስርአቷ የምር🎉
@zematube8985
@zematube8985 3 месяца назад
ውይ ድርቅርቅ ያልክ ነህ ለስለስ በል ቀልድም ቢሆን መማታት መገፍተር መሳደብ ለሴት ልጅ ያስጠላል
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 2 месяца назад
ዉይ እኔ የሆነ ልጂ ሣዉዲ ልደፍረኛ እብድ ሁኘበት ለቀቀኛ አዉቃ ተፈራፈርኩ ከዛ ፈርቶ በርግጪ በጥፊ ብሎ ከቤቱ አሥወጥቶ ምገድ ላይ ጣለኛ ከምር በሥልክ ደዉየ እደዛ ያልኩት አዉቃነዉ አተ አህያ ብየ ሥድብ አደረኩት ሤቶቺ የመደፈር ጥቃት ሣደርሥባቺሁ አዉቃቺሁ እብድ ሁኑ ይጠቅማቺል❤❤
@user-xl5tb2dq6c
@user-xl5tb2dq6c Месяц назад
ወንዶች ጉልበታቸውን ሴቶች ላይ ሲያሳዩ ሴቶች በጣም ነው ምንጠላቸው የምር እና አንዳንድ ወንዶች ባካችሁ ከዚህ ተማሩ
@nardi_174
@nardi_174 Месяц назад
ወይኔ ሱሪ ጠላው በሜሪ በዛላይ በቀጭን ሰውነት ታይት ዘጋኝ ሲስቱ አጫጭር ቀሚስ ልበሽ ሱሪ በጣምምምም ያስጠላብሻል😏እንዳትቀየሚ እውነቱን ነው የተናገርኩት
@alemhi8570
@alemhi8570 3 месяца назад
እኮ ቢቀርብህስ ሜሪ የኔ ቀጫጫ 🌹🌹🌹❤
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 3 месяца назад
ብቻ ይመቻቹ 👌🥰🥰 ሲዎዳቹ 🥰🥰
@SharewGirma
@SharewGirma Месяц назад
አተ አይደብርህም ጀዝባ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 3 месяца назад
ከቱ ያምሀልዴ ቸር😢ሴት ልጅኮ ውስጣችን ብዙ ነገር ያስባል በድንጋጠ ቢያማትስ😢😢😢😢
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 3 месяца назад
ሱሪዉ ኤራሱ አንድ ፈታኝ ነዉ😢
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 месяца назад
አተ ጠብቀኝ ከደዚህ ያለ ሰዉ😢😢 ምን በጌታ ባታሳስት እፍፍ😭😭😭
@SolaimanHabasi
@SolaimanHabasi 3 месяца назад
እኔ ከልቱሀ ህልቅ ቸሩ ነው የሰቁም😂😂😊
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ዛሬ
Далее
ሜሪ አበደች
11:53
Просмотров 1,2 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 142 тыс.
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ከባድ ፕራንክ best Ethiopian YouTube videos
11:32