Тёмный

አል-በቀራህ | (ክፍል-48) {አያ 282-283} | ተፍሲር | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Tefsir | by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።
በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።
አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።
ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።
ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #AlBaqarah #አል_በቀራህ

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
አላህ ይጠብቅ ዋት ሺይኽ 💘
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 2 года назад
አለይሂ ሰላት ወሰለም ጀዘኩመላኸ ኸይር
@qwertyuiopqwertyuiop3130
@qwertyuiopqwertyuiop3130 2 года назад
እሻአላህ፣በሰማነውእምተገብርያርገንያረብ
@toybamohammed1278
@toybamohammed1278 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@zarabadiru8933
@zarabadiru8933 2 года назад
አለህዪጠቢቅህ የሹክ
@salheusman3828
@salheusman3828 2 года назад
Enanten wstazochachen Allah ytebkhe
@nnnn3568
@nnnn3568 2 года назад
ጀዛክአላሁኸይር
@ወሎመርሳቲዩብ
@ወሎመርሳቲዩብ 2 года назад
አሏህ ይጠብቃችሁ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 2 года назад
Wealeyku selam werahematullah webarakatu ahelan bek hafezek Allah jezak Allah kheyran alehi afedalu selatu weselam
@user-lb8fk3vg6z
@user-lb8fk3vg6z 2 года назад
جزك لله خير
@eexx5532
@eexx5532 2 года назад
ዉአለይኩም ሰላም አህለን እንኳን በደህና መጡ
@factmedianetwork4332
@factmedianetwork4332 2 года назад
Mashallha jzakellha ustazena edmena tena Allha ysthe happy
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 2 года назад
Jezakumullah keyre shake eggame semtewe kmitekmute barochu yargen yaaaaarb 🙏 🤲 👏 ♥
@hikmatmohammed8641
@hikmatmohammed8641 2 года назад
አህለን እኳንዴህናመጡ ያሸህ አላህእርሜወትን እረዥም ያርግልን
@neza6422
@neza6422 2 года назад
አሚን
@uffif3486
@uffif3486 2 года назад
جزك م الله خىر
@ጦይቦየሱፍ
@ጦይቦየሱፍ 2 года назад
👍👍👍👍👍👍🤜
@fathiyfarego2526
@fathiyfarego2526 2 года назад
👍🌹🌹❤🥀🌹
@ارحمانوعللعرشىستوا
መሻአላህ ውስታዝና ተመልካቾች እተፊቅ ፕራክላይናቹሁ አደል 17 ብቻ አላህየስጡር የኛነገር
@kedirabdul6949
@kedirabdul6949 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ሼኻችን ፣ የሱረቱል አል-በቀራህን የመጨረሻውን ከ284-286 ያለውን አያ ይጫኑልን ። ሽኩረን
@kedirhussen-fp1tb
@kedirhussen-fp1tb 4 месяца назад
ቀጣዩን 49ኛ ክፍል ለመከታተል ላገኘው አልቻልኩም ሊረዳኝ የሚችል አለ? ባረከሏሁ ፊኩም
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 2 года назад
ጃዛክ አላህ ኸይር ድሮ ወንዶች ነበሩ ቤትን ምያስተደድሩት አሁንስ😓
@eexx5532
@eexx5532 2 года назад
ዉአለይኩም ሰላም አህለን እንኳን በደህና መጡ
Далее
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
Million jamoasi - O'zbekcha UFC
17:55
Просмотров 345 тыс.