Тёмный

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ||2-6-2024||  

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 279 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11636 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ |
/ africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
This stream is created with #PRISMLiveStudio

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@abuhajer6810
@abuhajer6810 7 месяцев назад
ኡስታዝ እናመሰግናለን ሹክረን እኛ ስራ ሆነን በቲቪ መከታተል አንችልም በዚህ በፈለግነው ሰአት መማር እንችላለን እውቀታችንን እንጨምራለን
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 7 месяцев назад
ሁሉም ሴት ጓደኛየ ነው የሚሉት ለምን እራሷ አትጠይቅም የናተን ጥያቄ የሰው አድርጋችሁ ማቅረቡስ ትክክል ነው ይሄንንም ፈተዋ ጠይቁ
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 7 месяцев назад
😂😂😂እኮ ትክክል ብለሻል❤
@kነኝየሱብቻአላህወኪል
@kነኝየሱብቻአላህወኪል 7 месяцев назад
😂😂😂ሳህ
@medinayimami7160
@medinayimami7160 7 месяцев назад
ክክክክ
@ኢሙመሀመድ
@ኢሙመሀመድ 7 месяцев назад
ክክክክክ
@atube9447
@atube9447 7 месяцев назад
Tekekl new yebalal
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 7 месяцев назад
ሸሀችን አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፋያጋ ይስጠወት❤❤❤❤
@momiytube2277
@momiytube2277 7 месяцев назад
አሚንንንንን ያረብ ይጠውል ኡምራቸው
@monamohammed5046
@monamohammed5046 7 месяцев назад
Allah edmewotwn yarzemlen
@Nejat197
@Nejat197 7 месяцев назад
አሚንንንንንን
@mekiyaabdu9608
@mekiyaabdu9608 7 месяцев назад
አሚንን
@zebibahassan6322
@zebibahassan6322 7 месяцев назад
እኔ እምለው ለመጠዬቅ ምን ውክልና ያስፈልጋል እራሳቸው እማይጠይቁት ያም ይነሳና አንድ ጏደኛ ነበረኝ ሆሆሆይ ምን አይነት ነገር ነው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 месяцев назад
በተለይ የወዱጥያቄ የራሱነው በደብደጋግሞጠየቀእኮ
@RrEe-zw9lh
@RrEe-zw9lh 7 месяцев назад
ትገርማላቹህ ሴቶች ጓደኛየ ከማለት እኔ አትሉም ጅሎች
@mekiyamuhamde3485
@mekiyamuhamde3485 7 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ዉስታዝ ስልቁጥሩሁንአኩኝ በአላህ ጥያቄአለኝ
@Zahara-ez2hs
@Zahara-ez2hs 5 месяцев назад
አስላሙአለይኩምእስታዝጥያቂነበረኚ.ዘካተልፊጥርላግትልጂመስጠትይቻላልወይ.ማንምእሚረዳቸውየለምእሱምሙቷል.በጣምይቸገራሉ
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 7 месяцев назад
እረ እንደው ጊዜያችን አላህ ይድረስልን የሜጠየቀው ሁሉ ስለትዳር ፍች እንደው ምን አለ ተስማምተን ብንኖር
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 месяцев назад
ገዘብየኔእህት እደት ከስማምተንአኖረን እፍፍ😢
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 7 месяцев назад
መተው ነው በገንዘብ መቆጣጠሩን ትንሹንም ትልቁንም ችግር መከታተል ካላቆምን መቸም እንደ በፌቱ ሙሉ በሙሉ ወንድ ሀላፌነት ወስዶ ማስተዳደሩን ትተውታል አላህ ካዘነላቸው ውጭ
@Nejat197
@Nejat197 7 месяцев назад
እዉነት አብዛኞቹ ከገንዘብ ጋር ነው ምክንያት የሚያቀርቡት
@MakiaAhmed-gh7qy
@MakiaAhmed-gh7qy 4 месяца назад
Sijemer yahun wendochi siyagebum legenzeb new sifetum begenzeb hone tdar blo kesnt new migebaw
@abcabc7430
@abcabc7430 7 месяцев назад
የወዱጥያቄ ብር ካልሰጠሽ እፈታሻለሁ ያለው አፈር ብላ አቦ ለምን አገባህ እሷን ማስተዳደር ካልቻልክ ብዙወቹወዶች በሰራችበት ብር እምትፈልገውን ኳ እድትገዛ አይፈቅዱ አልፎም ለምን ጠፋብለው ፍች ይደርሳሉ ብሯን እጅ እሷን አይፈልግም
@RrEe-zw9lh
@RrEe-zw9lh 7 месяцев назад
ገልቱ ነሽ ደንቆሮ
@abcabc7430
@abcabc7430 7 месяцев назад
@@RrEe-zw9lh 😂😂😂 አተነህእደ የጠየከው ክክክ ፈስያለበት ዝላይ አይችልም አለች አያቴ እውነትነው ብዙ ጡረተኞች ናችሁ ምን አናደደክ ጅልሁና እምታበላ ካለች ብሉ ያን አልቃወምም ግን ካገባህ ቡሀላ ብር የትሄደ የትአጠፋሽ እምትለው አዳድ አሉ ቤታችንብለው የጋራሂወት አብረው ሰርተው የሚኖሩግን እሷ እሚያስፈልጋትን ስታደርግ ፍች መድረስ ይሄ እሷን አይወዳትም ትዳሩከብሩጋነው ። እየመረረህ ዋጠው እኔ ለምሳሌ ባለትዳርነኝ እኩልሰርተን ተለውጠናል አልሀምዱሊላህ ግን ያለን ንብረት በጋራስም ነው ሌላው የሚያስፈልገኝን አሟላለሁ የትሄደ ምናምን የለም እኔ ቤቴብየ አስቤ ብዙአላጠፋምእጅ
@فطم-و8ك
@فطم-و8ك 7 месяцев назад
መሆን አለበት ምን አሳደበህ እባካችሁ ወንዶች ሴት ልጂን ካገባችሁ ቡሀላ የጠቢ ምንጭ አታድርጓት በእህትና በእናቶቻችሁ ላይ እዲደርስ የማፈልጉትን በሚስታችሁ ላይ አታድርጉ። ወንዶች ስሩ ማስቶቻችሁን ልጆቻችሁን በስርአት አስተዳድሩ እናንተም ከአላህዘንድ ጀዛ ታገኛላች ለእናንተም ጥሩ። ነው
@sayasayad
@sayasayad 7 месяцев назад
አረ ወድ ነህ መሠል 😂😂​@@RrEe-zw9lh
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 7 месяцев назад
እይ ወላሂ
@FrtyHer
@FrtyHer 7 месяцев назад
እዴትነዉ የሚገኙት. ጦያቄነበረኝ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 месяцев назад
አተእራስህነህ ቀራፎ አናታችሁ ይፈታአቦ የገዘብጥመኞች ናችሁእናተ ተዘፍዝፋችሁ የኛንገዘብጠብቁ😢
@hasanalshehhi3104
@hasanalshehhi3104 7 месяцев назад
አስለማለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝ ጥያቂነበረኝ ጥያቂየ በሀዋላ ብርመላክ እደትይታያል ቢያብራሩልኝ
@muhammedhassen1388
@muhammedhassen1388 7 месяцев назад
በጋብቻ ዙሪያ ጥያቄ የሚበዛው በየጉራንጉሩ የሚያደርጉትን ዝሙት ለመሸፋፈን አለያም በፈትዋ ለማስታከክ ነው።
@االل-ب5ض
@االل-ب5ض 7 месяцев назад
አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥወት ሸሀችን
@MyName-uk9pw
@MyName-uk9pw 7 месяцев назад
ውሰታዛ አላህ የይጠብቃቹ ረጀም እድሜ ይሰጣቹ
@HhHh-k5g9w
@HhHh-k5g9w 7 месяцев назад
ስደዉልላቸዉ ስልክ አያነሡም እስኪ የቴሌግራማቸዉን ቁጥረ የምታቁ ስጡኝ
@hawabintiali7360
@hawabintiali7360 7 месяцев назад
በዋሳብ ቁጥራችሁን አጣሁት
@IslamicdaawaQuran
@IslamicdaawaQuran 7 месяцев назад
አለህ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጠዎት ሀባይብ ማች ማች ነዉ የምጠያቃዉ እባካችሁ ንገሩኝ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@SedaSeda-p8n
@SedaSeda-p8n 6 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ በዋሳብ ስልክ ትብብርን ስልካቸውን ማወቅ አልቻልኩም
@AbduMuhie-e5s
@AbduMuhie-e5s 6 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩ ኡስታዝ አላህ ካንቱ ጋ ይሁን ጥያቄን መጠየቅ እችላለሁዴ
@emuamina4118
@emuamina4118 6 месяцев назад
Asalamalikum.wasitazi.xiyeqeye.1.ware.20.qen.yehone.yasiwarade.saw.min.madireg.Alebatii????????
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy 7 месяцев назад
ሴቶች የምትባሉትን አሰሙም የራሳችሁን ብቻ አትለፍልፉ ሽኽ የሚሏችሁን ስሙ
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 7 месяцев назад
🎉🎉🎉ሳህ
@TemereMohammed-kz2lt
@TemereMohammed-kz2lt 7 месяцев назад
አሠላሙአለዪኩም፳አዲትሤትፔረዲላዪሆና፳ኡርአን፩መቅራት፩ትቺላለቺ፳እዲ
@emunuhmohamed
@emunuhmohamed 7 месяцев назад
ረጅም እድሜ ከጤናጋር
@FathimaMuhammed789
@FathimaMuhammed789 7 месяцев назад
የዋርሠባቸውንቁጥርየምታኩ.ንገሩኚጥያቄሥላለኚነው
@Mastewal12893
@Mastewal12893 7 месяцев назад
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@husnatu2023
@husnatu2023 7 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ሸኻችን አላህ ይጠብቆት
@HawaaMohamed-q3j
@HawaaMohamed-q3j 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጃዛኸላ
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
የዋሳብ ቁጥርወን የምታዉቁ ብትተባበሩኝ አገብጋቢ ጥያቄ ነበርኝ❤❤
@Amharawit42
@Amharawit42 6 месяцев назад
እኔም እፈልግ ነበር ከየት ላግኝ በአላህ
@obayaethiopiamanglisha4355
@obayaethiopiamanglisha4355 7 месяцев назад
ሰላምአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሸህ ጥያቄ አለይ አንዴት ሴት የወረአበባያ 4ቁን መቷ ቢቆም ከዛ 7ቀን አንዴ ብላይ ማሀልያለው2ቀን መስገደ አለባት ወይስ
@mubewoli2527
@mubewoli2527 7 месяцев назад
ተመለሰልሽ የኔም ጥያቄ ነዉ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ይጠውል ኡምረዎት
@Nejat197
@Nejat197 7 месяцев назад
ሴትዮ ተረጋግተሽ አድምጪ አትጩሁ በናት ቀስስ በሉ አድምጡ
@Sg8tsrt
@Sg8tsrt 5 месяцев назад
የሄን ቁረአን የሚቀራውን ቀሪ ንገሩኝ ፈስአሉ የሚለውን
@HalemaHalema-n3p
@HalemaHalema-n3p 7 месяцев назад
አሰላማአሌኩም ኡስታዝ አንድ ጥያቄ አለኝ ቤተሰቦቼ ካፊር ናቸው እና በባአልጊዜ ብር እልካለሁ እነሱ ሚስተዳደሩበት ስለሌላቸው እሂን በሸሪአ እሳት ይታያል ጀዛከላህ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 месяцев назад
እደትአስቻላትግን ባሏላገባነው ብሎያስፈቀዳት እህታችን ወይኔ እኔግንአልችልም አላህይጠብቀኝእጅ
@LupapaMola
@LupapaMola 7 месяцев назад
እኔ ጥያቄ ነበረኝ በፁሁፍ መጠየቅ እችላለሁ
@hasanatreshad7581
@hasanatreshad7581 7 месяцев назад
Nafaqa sadist 6 amat alsetem indet nika liner yichilal
@rawhyahnoosh5828
@rawhyahnoosh5828 7 месяцев назад
ኡስታዝ እንደት ነው መቀላቀል የሚቻለው
@mazawa308
@mazawa308 7 месяцев назад
ኡስታዝ ሰላም አለይኲም እሕት ነበረችኝ 20 አመት በፊት ሙታለች እናቴ ጋር ይጨቃጨቊ ነበር አላሳደግሽኝም በሚል ሰበብ በቅርብ ጊዜ እናቴ ሞተች አሁን ላይ ደጋግሞ ጭንቅላቴ እየመጣ ይረብሸኛል እሕቴ ልጅ አላት እኔም ዱአ አረግላታለሁ ተስፋ ይኖራታል ወይ
@Seada-ph4di
@Seada-ph4di 7 месяцев назад
አሁን መጠየቅ ይቻላል በኮመን የምታውቁ ንገሩኝ
@Dojoo-j2g
@Dojoo-j2g 7 месяцев назад
አስቸጋሪ ጥያቄ ሁለትኒካህ
@علويةمحمد-م9ذ
@علويةمحمد-م9ذ 7 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄዬ አንድ ሴት ሱና እየፆመች ሸህዋ ቢፈጣት ፆሟ ይፈርሳል ? ከባሌ ደብቄ ለቤተሰቦቼ ባደርግ ሀራም ይሆንብኛል? ስደተኛ ነኝ የዘካ ብር ብቀበል ይሆንልኛል
@saudah8298
@saudah8298 7 месяцев назад
ጀዛኩምአላሑኸይር ሸሰይድ አሕመድንም አላሕበሰላም አምጥቶ ደግመን እንያቸው
@imubilal6947
@imubilal6947 7 месяцев назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ
@SemiraSemira-o3d
@SemiraSemira-o3d 7 месяцев назад
አሰላም አለይኩ ያሽክ ጥያቄ አለኝ. ባሊፈቶኝል ከፈታኝ ቡሀላ ተገናኝተው እድት ይታያል አስገድዶ ነው አስገደዶ ተገናኝኘ
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 7 месяцев назад
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 7 месяцев назад
وعليكم سلام وراحمت الله وبركاته🎉🎉🎉
@amaamm4474
@amaamm4474 6 месяцев назад
አሚን
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 7 месяцев назад
እኔ አስታያየት አለኚ ጠያቂወች ለምን የሰው ጥያቄ ያቀርባሉ ለምን ባለ ሀጃወቹ አይጠይቁም ? አንድ ጓደኛየ እየሰሉ የሚጠይቁ ጠፈሹን እኮ
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 7 месяцев назад
ትክክል ወላ አኪድ የራሳቸው ነው እሚሆነው እደኔስ አረዳድ
@MakiaAhmed-gh7qy
@MakiaAhmed-gh7qy 4 месяца назад
Jezakummellahu heyr ustazne allah ytewl aumruh
@Zainb-kv9sr
@Zainb-kv9sr 7 месяцев назад
ጢያቆነበርኛመድው ሎአሌቸሎሞ
@JYtyyuyt-si5xh
@JYtyyuyt-si5xh 7 месяцев назад
Allaha razam edema esetachu
@FtiyaeDare
@FtiyaeDare 7 месяцев назад
የምተቁ. ንገሩኙ. መቼ መቼ ነው. የምጥየቀው
@bookbook3118
@bookbook3118 7 месяцев назад
አረ እኔ የለሁበት እንዴት ለውረው መንናው ምጠይቀው እንዴት ነው ምጠይቀው ተባበሩኝ😥😥😥
@neza6422
@neza6422 5 месяцев назад
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@FatimahMohammed-tp8nx
@FatimahMohammed-tp8nx 7 месяцев назад
እኔም ይሄጥያቄይነው
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 7 месяцев назад
አህለን ኡስታዙና ጅዛኩምሏህ ኽይር
@user-bh3w7
@user-bh3w7 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቅልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ❤
@Selam-b6j
@Selam-b6j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-c3y5k
@Fatima-c3y5k 4 месяца назад
ጀዛኩመላህኸይረ
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 7 месяцев назад
አህለን ወሳህለን ያሸኽ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@lubaba1234
@lubaba1234 7 месяцев назад
ጃዛኩምአላህ
@HewaMuhemed
@HewaMuhemed 6 месяцев назад
አሰላምሊኩምሰላም
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 7 месяцев назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸኻችን 🎉🎉🎉🎉
@Edris-n6m
@Edris-n6m 5 месяцев назад
ማሻአላህ
@Dojoo-j2g
@Dojoo-j2g 7 месяцев назад
ዘህረዲን
@Maryam-q6r4f
@Maryam-q6r4f 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LupapaMola
@LupapaMola 7 месяцев назад
ሰላሙአለይኩም ሸኽ
@kamelakamela1932
@kamelakamela1932 7 месяцев назад
ሸህአላህረጅም የስጠወት
@beletemekonen-p9j
@beletemekonen-p9j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹
@ItiuAshdh-mj7bo
@ItiuAshdh-mj7bo 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@عمرحسينتقري
@عمرحسينتقري 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 7 месяцев назад
የኔ አባት አላህ ያቁይሁ
@عمرحسينتقري
@عمرحسينتقري 4 месяца назад
❤❤
@MadinahMadina-v9t
@MadinahMadina-v9t 7 месяцев назад
ሸሀችን
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 7 месяцев назад
ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 7 месяцев назад
ጀዛኩም አላሕ ኸይር
@Alahwaki
@Alahwaki 7 месяцев назад
ሽክ አላህ yitebikot❤❤
@toybayimor2020
@toybayimor2020 7 месяцев назад
ጀዛኩምአሏኸይር
@kwaa9870
@kwaa9870 7 месяцев назад
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዋሳብ የጠየኩትን መልሱልኝ
@dhjd1634
@dhjd1634 7 месяцев назад
ቁጥራቸውን ላኪልኝ
@esmaelrashad3256
@esmaelrashad3256 7 месяцев назад
ኑሩልኝ ኡስታዝ
@aminatassin4785
@aminatassin4785 7 месяцев назад
ጀዛኩሙአሏሁ ኸይር
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 7 месяцев назад
መሸአላህ👍👍👍👍
@esmaelrashad3256
@esmaelrashad3256 7 месяцев назад
ማኣ አላሀ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 7 месяцев назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Allah razeme edemena tena yesetote Jazakumu Allah kayerane ya sheke
@aaysy6092
@aaysy6092 7 месяцев назад
እኔበምኖርበት በሴኡድ የተወሰኑ ሰወች እኛነን ወልየል አምራችሁ እያሉ ቤተሰቦቻቸውን ኒካህ ማሰር አይችልም እያሉነው
@Umufetitube
@Umufetitube 7 месяцев назад
ተጠቀቂያቸው ማነም ሰው ወሊይ ሊሆን አይችልም ቤተሰብ እያለ ያለነሱ ፍቃድ
@aaysy6092
@aaysy6092 7 месяцев назад
@@Umufetitube እኔማ እኮ እርቄ አቸዋለሁ ገርመውኝ በድን ላይ የያዙት ጥመትነው
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@balqkila-by2hz
@balqkila-by2hz 7 месяцев назад
ማሻላህ❤❤❤❤
@shitubeshir5629
@shitubeshir5629 7 месяцев назад
walekumselam warehimetola uztaz endate nachow?
@meramSyrei
@meramSyrei 7 месяцев назад
አሰላም አሊኩም ጥያቅነበረኝ አሁን ላይ የመጣ የአይን አረቲ የደረሰጋሉ አይነቸዉላይ እጥቁረላይ ጡቅረን እድቀይረላቸዉ አረቲያረግአል እደት ይታይአል
@zeynebaseid2206
@zeynebaseid2206 7 месяцев назад
በሸሪአ ምንም አይነት አርቲፊሻን መጠቀም አይቻልም ውዴ ብዙ ጊዜ ተመልሷል
@meramSyrei
@meramSyrei 7 месяцев назад
ወላሂ አይቻል በየነበር ግን አንደት ጋደኛየ ባላ ቃልቻነገረነዉ እኒ ይቻላል ሀረሙ ቅድብ መቀደብ ተጉረመቀጠልነዉ እጂ አይንላ የሚደረገዉሀሪምየለዉ ብላልአለችኝ
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ 7 месяцев назад
ጀዛአኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ ❤❤❤❤❤
@Zainb-kv9sr
@Zainb-kv9sr 7 месяцев назад
ጥያቄ ነበረ
@HaaHaas
@HaaHaas 7 месяцев назад
ምንጥያቄ
@Mariam-k1n9c
@Mariam-k1n9c 7 месяцев назад
አሰላማሊኩም ያሺህ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 7 месяцев назад
Masha allah🎉🎉
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 7 месяцев назад
አህለን ሼህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@omertahir3754
@omertahir3754 7 месяцев назад
Yaaustazeaslamualyikumm.
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 7 месяцев назад
አህለንኡስታዙና
@AAa-sg5yd
@AAa-sg5yd 7 месяцев назад
👍👍👍👍👌👌🌼🌼🌼🌼
@Ramlayt
@Ramlayt 7 месяцев назад
ማሻአላህ👍👍👍👍🙏
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 7 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@ummusiham150
@ummusiham150 7 месяцев назад
ጀዛኩምሏህ
@mmnn3774
@mmnn3774 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 788 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 117 тыс.
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 788 тыс.