Тёмный
No video :(

አመታዊ ኮንፈረንስ DAY 6 | "እግዚአብሔር የሕዝቡ ጠባቂ" | ዶ/ር አብርሃም ተ/ማርያም |ጌጃ ቃ/ሕ ቤ/ክ| ነሀሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም | Geja KHC 

Geja Kale Hiwot Church Official
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

የጌጃ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አመታዊ ኮንፈረንስ
DAY 6
"እግዚአብሔር የሕዝቡ ጠባቂ"
አርብ ነሀሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም
ዶ/ር አብርሃም ተክለማርያም
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
Geja Kale Hiwot Church Year conference
Thursday September 2, 2023
Dr Abreham Teklemariam
Addis Ababa,
Ethiopia
FOLLOW US
Facebook:
/ gejakhc
/ gejakalehiwo. .
/ gejakhcmedia
Telegram: t.me/gejachurch
#drabrehamteklemariam #gejakhc #gejakalehiwot #gospelmusic #evangelical #ethiopia

Опубликовано:

 

5 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@lalotosadore3945
@lalotosadore3945 3 месяца назад
There is no God like our God
@abizemhret1431
@abizemhret1431 Месяц назад
ዶክተር ኣብራሃም በጣም እወድሃለሁ: ኣንተ የኣምላክ ስጦታ ነህ ❤❤❤❤❤
@woldegebrealgetachew5278
@woldegebrealgetachew5278 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ጊዜ ነበር!!!
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Месяц назад
Wow ቃላ ሕይወት ቤተክርስቲያን ያደገነው ነው ግን ዛሬ ጠቀመኝ ❤️🥰 dr. አብርሃም ጌታ ይባርክህ 🥰❤️
@emmy1365
@emmy1365 17 дней назад
Many bledding dr!!!🙏
@RobelTaeme-xu2kq
@RobelTaeme-xu2kq 6 месяцев назад
ዶክተር አብርሃም እወድሀለው አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤
@user-we8mm3tf7w
@user-we8mm3tf7w 10 месяцев назад
Amen amen amen amen tabarakii 🔥🙏
@awordthatchangeslife7810
@awordthatchangeslife7810 10 месяцев назад
GOD BLESS YOU!
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 7 месяцев назад
Wow! ጌጃ ቃለ ህይወት ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ የተቀበልኩባት ቤተክርስቲያን ለእግዚአብሔር ቃል ያላቸው ክብር እንዴት መፅሀፍ ቅዱስን እንድናጠና በትጋት ያስተማሩኝ አባቶች እናቶችና ወንድሞች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አሁን በሰሜንአሜሪካ ነው የምኖረው ግን ከዚች የክርስቶስ አካል ከተማርኩት አንዱ መፅሀፍ ቅዱስን ይዞ ቤተክርስቲያን መሄድን ነው ሰባኪ ሲናገር ኖት መውሰድን ነው እስከዛሬ ይሄ ልማዴ ሆኖ ቀርቷል አሁም ባለሁባት ቸርች ፓስተራችን ከ ስልካችን ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስን ይዘን እንድንመጣ ያበረታታናል መሆንም ያለበት ይመስለኛል አይናችን ማየት የማይችል ከሆነ ምንም አይደለም ጴንጤ እኮ መለያው አንዱ መፅሀፍ ቅዱስን ይዞ መዞሩ ነው ስልክ እኮ ብዙ distraction አለበት . ጌታ ይባርክህ ዶር አብርሀም እውነት ነው ይሄ ህዝብ በአምላኩ እርዳታ ብዙ ምድረበዳን ያለፈ ነው አምላኩ ብርቱ ተዋጊ ነው!!!!❤
@user-hv7wi7js2e
@user-hv7wi7js2e 7 месяцев назад
Amen amen.Thank you so much.
@user-nk6tt3fu4q
@user-nk6tt3fu4q 9 месяцев назад
ውወወ ደ/ረ በጠም ተበረኩት ጌታ ይበረክ ዘመንህ ይበረክ
@AfariMoranZelzalDogShity
@AfariMoranZelzalDogShity 6 месяцев назад
እውነትም ጌጃ ፡፡
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Месяц назад
እውነትም ኢየሱስ?😮
@user-iq3fn3cz7c
@user-iq3fn3cz7c Месяц назад
Wow ድንቅ ትምህርት ነጌ ለእግዚአብሔር አሁን ነው ❤🥰 አዎ አሁን ነው 🥰🥰Dr እንዴት እንደምውድህ ተባረክ ግን እግዚአብሔር ከሥራው ዓለራፈም ውይ? Hebrew 4:10? አይጋጭም ውይ?
@deboamare5171
@deboamare5171 5 месяцев назад
ስራ ሲባል አስማተኛ ክክክክክክክክክክ International witchcraft 😆😆😆😆 አይ ፓስተርዬ ተባረክi
Далее
Мой инстаграм: v1.ann
00:13
Просмотров 75 тыс.