Тёмный

አማረኝ amaregn Ethiopian new full movie 2017 ethiopian new music 2017 

WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 953 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@hanihabeshawit3278
@hanihabeshawit3278 5 лет назад
አደራህን ፈጣሪየ እንደዚህ አይነቱን ባል ስጠኝ እኔንም የሚስትነቴን አደራ የምወጣ ሴት አድርገኝ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 7 лет назад
ክክክክክክክክ...አላህ..ሆይ...መርሀባ...የሚለውን..ባል...ለሁላችንም..ይስጠን
@ueeyyeye4572
@ueeyyeye4572 6 лет назад
ካሚላ Sara amen amen amen Mar
@pakistanzindabadamen2121
@pakistanzindabadamen2121 6 лет назад
Woowdddddddd
@mekaside4341
@mekaside4341 6 лет назад
አሚን አሚን እሸ አላህ
@zamzamcinta4064
@zamzamcinta4064 6 лет назад
አሚንንን
@yousefsinan-s5p
@yousefsinan-s5p 6 лет назад
በነተቹ00971552291377ለኩልኝበወዪሰፕ
@ወሎየዋብዛየሁበላይነህአገ
ውይ አረበሳቅ ፍርፍር አረጋችሁኚ ኤሉ ኤሉ ኤሉየ ማሮች እደኤሉ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ በጣም ጥሩነው
@fateafatea2969
@fateafatea2969 7 лет назад
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም marrlove
@fateafatea2969
@fateafatea2969 7 лет назад
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም marrlove
@የማላቀውንባሌነናፋቂነኝአ
ልጅንሁሉ አማረኝበለው ሥሙን ክክክክክክ
@ሄለንበእየሱስየተወደዲኩ
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም አሜንን
@sofyayesuf2065
@sofyayesuf2065 7 лет назад
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም አሚን ብያለሀክክክክክክክ
@እስኪይሁንእስኪይሁን
ክክክክክክ። ደስትላላችሁ ልጁ ነብ ነው ልክ እንደኔ ባል መታደል ነው መልካም ትዳሪ ይስጠችሁ የላገባችሁ እህቶቸ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад
እርርር ወይኔ በሣቅቅቅቅ ሞትኩት ይሄንማ ላውርድ ና ለዛ ለልጅ ልላክለት ሳርግዝ ይማርበታል ግን ደስ ይላል እንድህ ትግስተኛ ባል ክክክክክ
@አየመየአየሠጀ
@አየመየአየሠጀ 7 лет назад
ፈጣሪ እንዳተ አይነት ባል ዪሰጠኝአደረውን በውነት ያልኩትን ሁሉ ይሚያረግ ወንድ ኦኦ
@zahratuae6982
@zahratuae6982 7 лет назад
kkkk
@kalhoney6265
@kalhoney6265 7 лет назад
አየመየ አየሠጀ kkkkkk
@hgfbhgbvfjh1659
@hgfbhgbvfjh1659 7 лет назад
kkkkkkkkkk
@marwahalhamoudi1072
@marwahalhamoudi1072 7 лет назад
Kal honey በጣም ደስ ተላለህ ፈጣሪ ደስታህን ያብዛልህ
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 7 лет назад
አየመየ አየሠጀ
@shop574
@shop574 6 лет назад
ኣምላክየ ሆይ እንድህ ኣይነት ባል ስጠኝ ስላማችህ ብዝት ይበል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tewodrosbahta7244
@tewodrosbahta7244 5 лет назад
Aystish
@seidaabanega4736
@seidaabanega4736 4 года назад
😍😍😍😍👌👌👌👌👌
@ትዚታነውእኔንየጎዳኝእረተ
ማሻአላ ዴሥሥሥ ሢሉ ኢሸአላ ያረብ እዴዚህ ያላውን ባል ይሥጠን ያረብ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ferseid3460
@ferseid3460 5 лет назад
እሱ ግን ነብስ ነገር ነው ኧረ እደዚክ ያለ ባሉካ ይወፍቀን
@zhraaasa6647
@zhraaasa6647 5 лет назад
የወፍቅን ኢድዚበልአቢት
@geethageta4060
@geethageta4060 5 лет назад
በጣም ይናፍቃል
@ቤቲነኝየማርያምያደራልጅ
እሸአለ የረብ አሜን እህትዬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
ደስ የምትሉ ተባረኩ ልጃችሁም በሞገስ በጥበብ ያሳድጋት ፈጣሪ ሁሌም ታዝናናላችሁ የኔ ምርጦች ዉድድድድድ
@mekiyabanttemam125
@mekiyabanttemam125 7 лет назад
ውሥጤ ናቹ ፍቅርራቹ ብዝትይበልላቹ ምርጥ ኢትዮጵያ💚
@ሱሱዳ
@ሱሱዳ 7 лет назад
ኪ ኪ ኪ ኪ
@ranyatekle6093
@ranyatekle6093 6 лет назад
እረ ጥሎ ይጠፍል ኤሉ ተመቸሽኝ
@Seada-vj9nq
@Seada-vj9nq 5 лет назад
Mekiya
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
ሁሉም ስራችሁ ቆንጆ ነው ግን እንደዚህ ያሳቀኝ የለም ሲደብረኝ ሁሌ አየዋለሁ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 лет назад
በወሠብ ላኩልኝ ለፍቅሬ ልላክለት ይማርበት ጥቅምት ህጀ ላገባዉ ነዉ መዉለድ አምሮናል ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ ።
@fafinegn3473
@fafinegn3473 7 лет назад
Hawa Sayed 😃😃😃😃😃kkkkkk
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 лет назад
Fasika Aragaw ላኩለትኮ ክክክክክክ አዉርጀ
@fafinegn3473
@fafinegn3473 7 лет назад
Hawa Sayed yasebshew yesakalsh marr
@selimamohamed4594
@selimamohamed4594 6 лет назад
ደስ ስትሉ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
Hawa Sayed አይዞሽ ማር አላህ ያሳካልሽ
@kasutube8310
@kasutube8310 7 лет назад
የአውን ወዴች አይደለም እንደዚ አስር ጊዜ ሊያድ ቀርቶ አንድ ጠረተሺው ሁለተኛ ጊዜ ጥሎሺ ነው የሚየደው እውነት ታድለሺ አምላኬ ኦይ እንዳቺ አይነት ባል ይስጠኝ የኔ ቅመሞች ፈጣሩ እስከመጨረሻ ፍቅራችውን ያድረግላቹሁ 😍😍😍
@عمخم-خ9ي
@عمخم-خ9ي 6 лет назад
ማራናታ ማራናbidenaa
@aziiz5962
@aziiz5962 6 лет назад
ካርገዙ አይቀር እድህ ነው ሴትወች እወቁበት ክክ
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 6 лет назад
Kkkkkkk
@ekrusalahliverpool1659
@ekrusalahliverpool1659 5 лет назад
አቤት ጡሩ ምክር
@አኢሻእናኻሊድ
@አኢሻእናኻሊድ 4 года назад
3ቱን ፍች ፈትቸሽ አለሁብሉ ሜዳ ላይ ለመቅርትነው እደ እችደሞ ታይጅ ደህና ደህናውን ምከሪ
@እየሩሳሌምመኮንን-ዠ6ከ
😍😂👌 ውይይይ ደስ ስትሉ በእውነት ቀናሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንዲህ እንደባረካችሁ አብሮ ያኑራችሁ ኡፍፍፍፍፍ 😙😙
@ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ
ኣላህ ሆይ እደዙህ የመቀብጠኝን ባል ስጠኝ
@እግዚአብሔርአረኛየነዉ
ዋውው የኔ ማር እንዴት ደስ እንዳልክኝ ይመችህ ያገሬ ልጅ
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 5 лет назад
እንደ ኤሉ ባል ይስጠን 🙏🙏🙏
@genetassefa2340
@genetassefa2340 7 лет назад
woww betam dessssssss telalachew yene maroch wedddddddd new yemaregachew Eumaaaaaaaasheyee
@ፈዳካየረሱለሏሙስሊምሳትሆ
ያረብ እህቶቸ እደዚህ ይወፍቀን አላህ
@የአላህባሪያ-ቈ3ዐ
@የአላህባሪያ-ቈ3ዐ 4 года назад
አሚን
@kashin6000
@kashin6000 4 года назад
ምርጦች ስወዳቹ ፍቅራቹውን ያብዛልን በጣም እወደችዋለው
@neima5439
@neima5439 5 лет назад
በሂወቴ እንደዚህ ቪዲዎ አስቆኝ አያውቅም ሁሌ ባየሁት ቁጥር ዘና ያደርገኛል
@samsonbeqele6135
@samsonbeqele6135 5 лет назад
ነኦ ነኝ Neima የኮቻ ልጅ
@samsonbeqele6135
@samsonbeqele6135 5 лет назад
ነኦ ነኝ Neima ኮቻ ልጅ
@samsonbeqele6135
@samsonbeqele6135 5 лет назад
ነኦ ነኝ Neim a የኮቻ ልጅ
@ለእኔስእናቴእመብርሀንናት
ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ እሱ ለተጠራ እኔን ታከተኝ የምር በርቱ ለማንኛውም አሪፍ ነው
@زينالخالدي-ه3ذ
@زينالخالدي-ه3ذ 5 лет назад
ወዶች ምነዉ ስታስረግዙ አሠለቹ ደግአረገችህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Junezed
@Junezed 7 лет назад
ውይ በጣም ዘና አደረጋችሁኝ እራሤ ተወጥሮ ነበር ይመቻችሁ አቦ
@rimrim-vg7qp
@rimrim-vg7qp 6 лет назад
የቤቱ ግድግዳ ውስጥ ቁራን እና አላሁ አክበር الله اكبرየሚል ፁፍ አለ ልበል ወይስ አይኔ ነው ሱብሀነክ
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 лет назад
Raim Raim አለ እህት እሶ ሙስሊም ነት
@somarr5120
@somarr5120 6 лет назад
አለ በትክክል
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 лет назад
ሙስሊም ናት ግን አለባበሱዋ እንደ ሙስሊም አይደለም
@semuwollo3190
@semuwollo3190 4 года назад
አወ አለ ሙስሊም ናቼው እኮ የቆየም ቢሆን
@User-xt1hb
@User-xt1hb 6 лет назад
እንተ በጣም ጎበዝ ነህ ሁሉንምታቀርባለህ. ጭፈራዉንም እንደዛዉ ጎበዝዝዝ ንህ
@solona2000
@solona2000 6 лет назад
አዎን እንደዚ የሚንከባከብ ባል አለ። ነገር ግን ከ100 አንድ ብቻ ስለሚሆን መርጠሽ አግቢ። ሃብታምና ዶክተር ላይ ከመንጠልጠል ከልብ አብረሺው በፍቅርም በትህታናም የምታድጊበት በቀና መንገድ ፍቅረኛም ባልም ወንድምም አባትም ሊሆንሽ የሚችል እሱ ብቻ ነው። የUSA ዘልዛላ Fredom ለነሱም አልጠቀመም። single mom ሆኖ ሲኦል ከመሄድ ይልቅ ጥሩ ሚስት በመሆን የአብርሃምና የሳራ የተዘጋጀውን ሰማያዊን በረከት የሚወረሰውን የህይወት ፀጋ በመታዘዝ ብቻ ነው የሚገኘው ። አሜን !!!!
@ኢስላምነውሂወቴላኢላሀኢለ
በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ወላሂ ፍቅር እስከመቃብር ላላገባነውም እዳተ አይነቱን ይስጠን ግን ሙስሊም ናችሁደ ቁርአን መሰለኝ ከግርግዳው ላይ
@salmanaboturky1111
@salmanaboturky1111 5 лет назад
kkkkkkkkkkkkkkk
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 7 лет назад
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ልቤ ቁስል አለ ኤሉ ኤልዬ ኤሉ ክክክክክክክክክክክ እህህህ ልቤ ምስኪን ኤሉዬ ፈርዶበት
@maryammaryam6891
@maryammaryam6891 5 лет назад
ኪኪኪኪ ስቃዩን አበላሽው እሰይ ደግ አደረግሽ በነገራችን ላይ ለእጮኛዬ ይህን ቪደዎ ጋብዣው ለዚህ ወግ ማዕረግ ያብቃን እንጅ ከዚህም በላይ አደርግልሻለሁ አለኝ የኔ ፍቅር ስወድህ የህይወቴ ቀመር
@hgulema9835
@hgulema9835 6 лет назад
በትክክ የኔዋ መዳም ጨፍሪ ብቻ ቀራት ክክ
@ahar8110
@ahar8110 6 лет назад
ክክክክክ፡እንዴዚህ፡ስቅይት፡ይመችሽ፡አቦ፡የአላህ፡ባሎቻችንን፡እንዴዚህ፡አቤት፡የሚል፡ያዲረግልን፡ያረብስወዳችሁ።
@dfgsghhdgsfgvgh4645
@dfgsghhdgsfgvgh4645 6 лет назад
የኔ ባል እንደሱ ነው ወርቅ ቤት ወስዶ ምረጭ ደስ ያለሽ ብሎ ገዛልኝ ከዚያ የአክስቱ ልጅ ሰርግ ሄደን የሱ ሙሽራ አሉኝ የሚገርመው ነገር ከሰው በልጨ ስታይ ደስ ይለዋል
@latheefabh872
@latheefabh872 5 лет назад
hi
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 года назад
*ወይኔ እናት ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች ቀናሁ ስንተኛዬ ሳያችሁ❤*
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
ክክክክክክክክ እረ በሳቅ አማረኝ ነው ያረገዘችው ወይስ ልጅ ኤሉ ስምህ ጣፍጧት ነው ስውዳቹ የኔማሮች ክክክክ
@fatimaomar2305
@fatimaomar2305 6 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ሀይ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ 6 лет назад
በጣም
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ 6 лет назад
ልክ
@sidya1238
@sidya1238 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክክ
@rahmahr9634
@rahmahr9634 6 лет назад
ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም እዴምድነውይች
@فردوسامزيد
@فردوسامزيد 5 лет назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ለእኛም ፈጣሪ መልካሙን በል ይወፍቀን
@አኢለትኦብሮይመግሩር
እኔ ግን ያማረኝ የምር በሶ የምጣድ ስብርባሪ ዝናብ ዝናብ የሚሽት አፍር
@habi2065
@habi2065 7 лет назад
በጣም እኮ ነው የምትመቹኝ የምር 😘👏👌👍በርቱ😃😃😃😃😃😃😃
@asdfgh1558
@asdfgh1558 5 лет назад
habi ነኝ እናቴን ናፋቂ ኡ
@mamaf1225
@mamaf1225 5 лет назад
ዌይጉዴ ገደለይህ ያረብ እንዳተ👌 የፈለኩት የሚያረግ ባል ስጠኝ እኔም የማረግለት የምንተሣሠብ ባል ስጠኝ ያረብ☝☝☝☝☝☝።
@ፊርዶስየደሴዋቆንጆ
alhamdulilah bali lek endezih new ewnet lhulachehum endeni melkam bal allah yesetachehu
@ggalwohekxidv1789
@ggalwohekxidv1789 7 лет назад
የኔማር ሥወድክ ታዝናናለክ ኢድሙባረክ አላህ ይባርክፊ
@ggalwohekxidv1789
@ggalwohekxidv1789 7 лет назад
እንኳን አደረሣችሁለ መላዉ የእሥልምናእምነት ተከታዮች
@WUBALEMENTERTAIMENT
@WUBALEMENTERTAIMENT 7 лет назад
Gg Alwohekxidv thank you ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ
@ahmedhyru6843
@ahmedhyru6843 7 лет назад
Gg Alwohekxidv አንኳን አብሮ አደረሰን
@tedline1459
@tedline1459 6 лет назад
Gg Alwohekxidv ariiiiiianizylijocdessele
@hanatadele6861
@hanatadele6861 7 лет назад
ኤሉ ወይ ኤሉ ምርጦች ሥወዳቹ እኮ በቃ የዘመኑ ምርጦች ናቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tensaydinku1777
@tensaydinku1777 7 лет назад
ክክክክክክክክክክ እውነት ይግርማል ቆይ ልጅ ነው ውይስ ምግብ ያርግዘችው
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
Tensay Dinku ጨርቃ ጨርቅ ነው ከከከከከከከከከ
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 лет назад
ክክክክክክክረጉዴዛሬገናእያየሁነው
@yirgayasinbogale8748
@yirgayasinbogale8748 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂😃😃😃አላህ ሆይ ለእኔም እንዲዚህ አይነት ባል ሰጠኝ በጣም ደስ ትላላችሁ 😍😍😘😘👌
@gezietsegayetafachi1684
@gezietsegayetafachi1684 5 лет назад
እህል ነው ያረገዘችው ልጅ ይቅርብኝ ይሻለኛል ብቸኝነቴ
@ytt4776
@ytt4776 4 года назад
😁😁😁😁😁😁
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 года назад
Wow betam tasakalchu thanks
@ethiolove8725
@ethiolove8725 5 лет назад
አስቸጋሪ እንግዳ ትራሱን ዘቅዝቆ ይተኛል አሉ። አስቸጋሪ እርጉዝ ናት ክክክክክ
@ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
ተመቸሽኝ
@madinayimar3156
@madinayimar3156 4 года назад
kkkkkk
@addisalem6475
@addisalem6475 6 лет назад
እዚህው ጨፍሬ ወጥቶልኛል ደስ ይላል ከመኝታ ቤት እስከ ሳሎን አስጨፈረችኝ ግን አማሬኝ በለው የልጁን ስም
@hdhdjdjdj1933
@hdhdjdjdj1933 5 лет назад
🍻🍻
@gkkunudui8022
@gkkunudui8022 7 лет назад
ክክክክክክክክ ቆይ እኔም መከራውን ነው የማስየው ልክ እንዳንች እየጠራው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዘ2ኀ
gk kunudui Awtito indaytiluwachuh
@samcell2109
@samcell2109 7 лет назад
gk kunudui ሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 7 лет назад
gk kunudui አው..እሱ..አይደል..እንዲ..ያረገሽ
@najedaletsalat1870
@najedaletsalat1870 7 лет назад
ምናየውነት ባልእዲህየሚታዘዝባልቢገኝ ውይይይ ኤሉ ውይይይ ኤሉ
@najedaletsalat1870
@najedaletsalat1870 7 лет назад
አይ በተግባር ቢሆን እህጌዜ በጥፊ ነበርየምትጋጫት
@حموديعبدالغدر
@حموديعبدالغدر 5 лет назад
Uuuumphaa mashallhaa mashallha lijachu merrrrr
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 лет назад
እሱዋ የሙስሊም ቤተሰብ ናት እሱን ግን አላውቅም
@kdn5383
@kdn5383 5 лет назад
This is so funny, but truly Habeshan guys are the best.
@ሐቢባወሎየ
@ሐቢባወሎየ 7 лет назад
kkkkkየኔው ቢሖን ለሳምት ቢቱን ይለቃል
@rahmahussain6877
@rahmahussain6877 7 лет назад
ሐቢባ ወሎየ kkkkkkkk tikikil
@ሐቢባወሎየ
@ሐቢባወሎየ 7 лет назад
Rahma Hussain ምን ለበል የጠር ባል እኳን ሊጨፍርልኝ ወጡ ሲፈስ ሴትዮ ወጡ ፋሰሰልሽ ነይ ነው የሚለው እደዝሕ አይነት ከተገኝ አሬፍ ነው
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 лет назад
ሐቢባ ወሎየ ክክክክክ እሲ እድህ ያለ ባል ለወደፊት ፈልጉልኝ ክክክክ ሀቢባ አሳቅሽኝ ማር
@ሐቢባወሎየ
@ሐቢባወሎየ 7 лет назад
Hawa Sayed የገጠር ባል ቢሖን ምን ትቀባጥሬለሽ ነው የሚለው ማርkkkkk
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 лет назад
ሐቢባ ወሎየ የጥቅምት ልሆድ ነዉ እና አግቸ መዉለድ ነዉ እቅደ አማረኝ ስልኝ ሁሉንም እድታረግ እለዋለሁ ሳዉዲ መሆድ አማረኝ ብቻ እዳትይ ለላዉን እችላለሁ አለኝ ፍቅረናዬ ክክክክክ እኔም ገጠር ነኝ ግን ባሌ ከዚህይማር ላኩልኝ ማዉረድ እምችሉ ልላክለት ይማርበት
@ሀያትሁሴንyoutube-m6x
@ሀያትሁሴንyoutube-m6x 5 лет назад
ዋው ደስ ስትሉ ኤሉ ሽልጦ አማርኝ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
Kkkkk ቆይ እኔም ሳረግዝ ውድ ባሌን እንድ ነው ማረገው
@ሰላምጎንደሬዋ-ኘ4ጨ
Sent new gen hodewa west yalew😁😁😁😁😉😉😁
@MustafaYussuf
@MustafaYussuf 5 лет назад
This very nice please agin thanks
@abelove
@abelove 7 лет назад
ኤሉዬ. አይ መከራህ
@እናቴእወዳሻለሁ
@እናቴእወዳሻለሁ 5 лет назад
የምን መከራ ነው አርፍ ነው እጁ
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 лет назад
WOWWW🇪🇹🇪🇹❤❤👈💯👍👍💙💛💗💙♥💖💓😍😍
@destatube605
@destatube605 7 лет назад
ሜሮቸ ስወዳችሁ 😘😘😘😘
@ዛይድጓልትግራይ-ሸ4ጰ
አቢ ይምችቹ የኔ ማሮች በጣም በጣም ደስ ትልላች 😍😍😍
@ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
ወይኔ እኔም ጥቁር አፈር አምሮኝ ነበር
@emutihabesha2581
@emutihabesha2581 6 лет назад
Ere besak gedelachug kemer betam wedegawalew wow👍👍👍
@ቤቲያባቷልጅ
@ቤቲያባቷልጅ 7 лет назад
asekayechew ekoo
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 лет назад
wddddddddd😃😃😃😚😚😚😚❤💙❤❤
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 лет назад
እረ ኤሉ ኤሉየ የኣመቱ ኣሪፍ እርጉዝ ብየሻለዉ😆😆😆😆
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
@መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 7 лет назад
እርጉዝ ነኝ ባሌን ምን አማረኝ ልበለው ንገሩኝ አፍጥኑት 😃
@qerroooromooduiiboodeetiii3657
madina Mohammed teyete amarani
@wazireapp7094
@wazireapp7094 6 лет назад
madina Mohammed 💝💝💝😛😛😛😍😍😍😛
@ማኑኄሞዓ
@ማኑኄሞዓ 6 лет назад
madina Mohammed fechi amaregne beyew
@saaadasaadam1365
@saaadasaadam1365 6 лет назад
ያማረሺን ነዋ ውደ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 лет назад
chafrilgn beyiwu
@elapo101
@elapo101 7 лет назад
በጣም ታምራላቹ/ታስቀናላቹ አላህ ይጠብቃቹ!
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
ኧረ የተረገዘው ምግብ እንዳይሆን kkkkk
@kb-eu9nw
@kb-eu9nw 6 лет назад
አላህ ይጨምርልህ መሠልክን የብዛልን ጓደኛህም ምርጥ መካሪ ነዉ
@ሙሄፍቅር
@ሙሄፍቅር 7 лет назад
እረ እውይ ሳይወለድ ይቅርታ
@eiweshajemale46
@eiweshajemale46 6 лет назад
ሙሄ ፍቅር weiv
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 4 года назад
😀😀😀😊😀😀😀😀😀😀😀 አላህ ሀ ሙራዳችንየሚያሟላልን ጀባ
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 7 лет назад
ሙስሊም ናችሁደ እግድግዳው ላይ የአላህን ስም አየሁ
@fatemahfatemah5615
@fatemahfatemah5615 7 лет назад
እኔም ገና አየሁት
@hassenali8942
@hassenali8942 6 лет назад
አው
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 6 лет назад
i love ethiopia ።
@missyou1476
@missyou1476 6 лет назад
ኧረ የሺሻ እቃ ነው
@samerasamera6033
@samerasamera6033 6 лет назад
i love ethiopia ።
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 6 лет назад
ክክክ ስወዳቹሁ እኮ የታዘዘው ሁሉ የማረግ ባል ለሁላችን ይስጠን
@ሙሄፍቅር
@ሙሄፍቅር 7 лет назад
እረ ሚስት መሆን
@duriiiqaduudafoobalegoba7529
@duriiiqaduudafoobalegoba7529 5 лет назад
Iluu qullaa amargn
@selamawutatala9497
@selamawutatala9497 7 лет назад
wow des stelu maroch bretu muslim ehte wedmocha Edi Mubarak ekuan adresachu balalu Yeselam Yefikre yuhunlachu
@ሙሄፍቅር
@ሙሄፍቅር 7 лет назад
አንተስ ታድለህ ትችላለህ
@hawiinikoojanataaahawiniko2190
kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂way gudi😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@s3edaaa572
@s3edaaa572 6 лет назад
ግን ፍሮፋይሉንብትሉኩልኝ
@linaandres5163
@linaandres5163 6 лет назад
ሙሄ ፍቅር ክክክክክክክክ
@መሲናቲናቲ
@መሲናቲናቲ 5 лет назад
ዋው እንዲ ያለ ባል 😄😄😄😄😄😄👍👍👍👍
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 7 лет назад
kkkkkkkkkkkk yimechachuhu des tlalachihu
@ንግሰቲጋልራያ
@ንግሰቲጋልራያ 5 лет назад
ሰታምሩ😘😘
@zadhussen3050
@zadhussen3050 5 лет назад
😍😍😍ስወዳችሁ እኮ የጉድ ነው
@እስልምናኩራትነውአM
ወድች፡አስታውሉ ለናተነው ምክር እሽ ያረብ እደዚህ አይነት ባልይወፉቀን ያረብ
@alishahkhosti6621
@alishahkhosti6621 5 лет назад
ደስስትሉ ማአላህ ቀጥሉበት
@Daniel-tz9fk
@Daniel-tz9fk 7 лет назад
Wawwwww nice moves 😍😘👍🌹🤙👍😘😍😘
@AsAs-vw7cu
@AsAs-vw7cu 7 лет назад
እደው ስወደሰችሁ የወብየ ቤተሰብ ፈቅር አላህ ይጨምርላችሁ ወበብየን ሳም አርግልኝ
@sined3358
@sined3358 6 лет назад
እኔ ግን ሁሌም ባያችሁ ባያችሁ የማልሰለቻችሁ ምርጥ ጥንዶች እናተን አየሁ ቆይ እኔም ከስደት ስመለስ ከባሌ ጋ እደዚህ ብትን ነው የምለው ። ግን መቸ ይሆን ምሄደውውውውውውውውድድ
@buruktube
@buruktube 6 лет назад
ስው እንደዚህ ፈታ እያደረገ መታወቅ ሲቻል አብዛኛው በ በስድብ ና ያልሆነነገር አርእስቶች እየቀየሩ ስውን እየስደቡ ሌላም ሌላም ነገርእያረጉ መታውቅ ይፈልጋሉ እናተ ግን በርቱ በታም ሀሪፍ ነው አዝናንቶኛል
@ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና
ያረብ እደዚ የሚታዘዝባል አላህ ይስጠን በስደት ለምንኖር እህቶቸ እኛም ሀቃቸውን የምንወጣ ያድረገን ያርብ
@norrmah6610
@norrmah6610 5 лет назад
Yamiralii.wow.allhi.yanyanim.indazihi.yargilnii
@fauzia1014
@fauzia1014 7 лет назад
wowwww yene konjoo 😍😍😍😂😂😂👍👍👍
@zuyilove647
@zuyilove647 5 лет назад
የኔ ማሮች እንደዉ በጣም እኮ ነዉ እምዎዳቹህ
@ሀያትጊቶ
@ሀያትጊቶ 4 года назад
የኔ ማሮችችች በጣም ነው እምታምሩት
@tigtig3096
@tigtig3096 5 лет назад
ጎበዝ ኤሉየ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደከመኝ
ደስስስስነው የምትሉት ትዳራችሁ ለዘላለም ይሆንላችሁ በተለይ አተ በተለይ ካጀትህ ከሆነ
@genetgenet1404
@genetgenet1404 5 лет назад
እንደዚ አይነት ታዛዠ ባል ይሰጠን በጣም ደስ ትላላችሁ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ
@ቢንትባባነኝ-መ1ኸ 6 лет назад
ባልሽግን ደስ ሲል ዋው ለኛም ጥሩ ባል ይወፍቀን
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 5 лет назад
😄😃😀😅😂😁 wey zara yaleqekubetm yesakubetm qen new
@radiyimam8075
@radiyimam8075 7 лет назад
ስወዳችሁ እናተ ልጆች እናመሰግናለን አስተማሪ ነው
@ነፍጠኛዋአማራመኪየወሎልጅ
ወይ ልጅ አርግ ዤ ይህንን አማረን የሚባል ነገር ባየሁት
@የማርያምልጂነኝ-ፈ6ለ
ዉስጤናችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ
Далее
Never skip this muscle !! 😱😱
00:13
Просмотров 1,4 млн
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Просмотров 6 млн