Тёмный

አማራነት እና ደማዊ ማንነት || አቶ በለጠ ሞላ | የአብን ም/ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ቆይታ [ነፃ ውይይት] | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 210 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
ጀግናየ ከክፉዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ውድ ወድም ዝእንት አለም አማራ ♥♥♥
@lalaissa4887
@lalaissa4887 5 лет назад
አማራው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል አይ አማራናችው ተብሎ ይሰደዳል ይሰቃያል በአቀናው አገር ባይተዋር ሆነ አማራነኝ ብሎ ሲደራጅ እያነፈነፍችው ስተት ትፈልጋላችው ካማራ ራስ ውረዱ ።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 лет назад
አይገርሙም ለማሳሳት የማያደርጉት ጥረት የለም
@amilamil1889
@amilamil1889 5 лет назад
በጣም አቶ በጠመ ባይቆቋቆመው እየገፍ የሆነ ቃል ሊያናግረው ነበር አማራነት ቅኔ ዳይመንድ ነው የተገፍ ህዝብ ነው ዝም ሲሉ መከራ ሲናገሩ አማራ የለም ይላሉ እንዴው ምን ይሻላል ጋዜጠኛውም ባለስልጣኑም አማራ ላይ ደማቼው ይፈላል
@jonasjohanes8524
@jonasjohanes8524 5 лет назад
Lala Issa U people of born in propaganda of Elite Egyptian Priest, u r nothing, Even u r not an African according to ur history, Remember I said according to ur Ignorant Amhara's history.
@lalaissa4887
@lalaissa4887 5 лет назад
@@user-Eth መጀመሪያ አማረኛ እዴት እደሚፃፍ እወቅ
@user-Eth
@user-Eth 5 лет назад
Lala Issa @ ገብቶሀል! Teacher Lala🤪
@mulumihret5771
@mulumihret5771 5 лет назад
አቶ በለጠ you did good Job. Continue
@bezawit6710
@bezawit6710 5 лет назад
ቅመም ነህ በለጠ እንቁ ያማራ ልጅ የልጅ አስተዋይ proud of you men.
@bilatab1969
@bilatab1969 5 лет назад
Bezawit Woldekirkos , Very true!!!!
@woldemariamchulise2032
@woldemariamchulise2032 3 года назад
@@bilatab1969 p
@weare4258
@weare4258 Год назад
አዋጁ በአማራ ላይ ሲታወጅ የፈረመ በለጠ በለጠ ትያለሽ የማያልፍልሽ ጂል አማራ
@ebefekadu898
@ebefekadu898 5 лет назад
ባጭሩ, ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደመ ሁሉ አማራ ተብሎ ተፈርጇል። በአማራነት መጠቃት ራሱ አማራ ያደርጋል። አበቃ!
@redioda4755
@redioda4755 5 лет назад
E Befekadu እውነት ብለሀል እኔ አሁን ለምሳሌ በዘሬ አማራ ሳልሆን ኢትዮጵያዊነቴን በመውደዴ ካማራ ጎራ ተፈርጃለሁ። ግን ምንም አይከፋኝም እንዳውም እኮራለሁ ለምን ብትሉኝ ዘረኞችን አጥብቄ እቃወማለው። እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ይንቀላቸው!!
@lalaissa4887
@lalaissa4887 5 лет назад
ዘላለማዊ ክብር ለሰፊው አማራ ህዝብ።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Lala Issa 💪💪✔✔✔✔✔✔😗😗
@Addisu223
@Addisu223 5 лет назад
Dedeb
@alemmegbaru3288
@alemmegbaru3288 5 лет назад
@@Addisu223 ahun lesew lij zelalemawe kibr yihun malet dedeb yasegnal???
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Lala issa enetui dinishini bedenibi ewoki?! Zeresineti tinibi nati tewati!! Bilewali nebiyui Mohammed pbh zeresa kene ayidelemi bilewali!! Ke esiliminashi yawotashali!!
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 5 лет назад
ዘላለማዊ ክብር ለእግዚአብሔር እንጂ ለብሔር ለሰው.....አይሰጥም
@meirafw5419
@meirafw5419 5 лет назад
እርጋታህ ልብ ያቀልጣል:: አማራ በእናንተ አይነት ኩሩ ምሁራን መወከሉ ኩራታችን ነው::
@yardnessyardness1874
@yardnessyardness1874 5 лет назад
መልስ በቂ ነው መቼም አማራ ነንን እንድንል የተገደድነው በሌሎች ግፊት ነው እና እስኪ ጠይቁን
@selammamo4166
@selammamo4166 5 лет назад
Egiziabihar Ethiopian Yitebikilini
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 5 лет назад
እኔ የአብን አባልመሆን እፈልጋለሁ እስከ ዛሬ አማራ ለምን ይደራጃል አማራ ኢትዯጵያውነቱ ይበልጥበታል እያልኩ ሁሉም ወደ ዘሩ ብሔሩ እየገባ አማራው በጣም ተጏድቷል
@derejetilahun8618
@derejetilahun8618 5 лет назад
በሌ በጣም እናመሰግናለን!.. እያወቁት እሚያወናብዱት ነገር ነው እሚገመው. አሁንም ለእኩልነት ለፍትህ ለእውነት ከአብን ጋር ማንም መስራት ይችላል አማራ መሆን አይጠበቅብህም ለፍትህና ለሃቅ ወገንተኛ ከሆንክ ማንኛውም አማራ ከጎንህ ነው አማራነት ይሂ ነውና ስሪቱ፡፡
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
በለጠ ሥወድክ
@user-gm5rm1jq1g
@user-gm5rm1jq1g 5 лет назад
የሚገርመው እኔ በአባቴ ጉራጊ በናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን ዘርሽ ምንድነው ብለክ በጠይቀኝ አማራ ነው የምልክ ትሎበኝ አማራ አወዳለሁ ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 лет назад
የራሰሽ ጉዳይ ነዉ !!!!!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
አማራ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው የኔ ውዳ ጎራጌ በኢትዮጵያዊነቱ አይዴራዴርም።
@user-gm5rm1jq1g
@user-gm5rm1jq1g 5 лет назад
ET DC6 እኮ የራሴ ምርጫ ነው አማሮች ፈርሀ እግዛብሔር ያለባቸው ሰው የሚወድ ከፈጣሪ በስጠቀር ማንንም የማይፈሩ ኩሩ ደግ ህዝቦች ናቸው ሰው ነግሮኝ ሳይሆን እኔ በአይኔ ያረጋገጥኩት ነገር ነው
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 5 лет назад
@@user-gm5rm1jq1g enamsegnalen andand ewentega sew ayasatan
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 5 лет назад
በትዝታሽ ልኑር ውሸታም በጉራጌ ስም መነገድ አይቻልም :: ጉራጌ ነጋዴ በመሆኑ ማንም ሊነግድበት አይችልም አትሸወጂ::
@GD-cw4wv
@GD-cw4wv 5 лет назад
አቶ በለጠ ሞላ keep it up. you are doing great and continue the good work.
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 лет назад
"አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል"አለ አማራ ሲተርት፡፡ ብራቮ ፈላስፋው በለጠ!!! i couldn't say nothing now. You are brilliant...am proud about youyou!
@sergituadane3371
@sergituadane3371 5 лет назад
endene yetedememe ale ende? wowwwwwwwwwwwwwww
@anleywudu9520
@anleywudu9520 5 лет назад
Wow what amazing analysis from my hero bro Belete Molla, we proud of you nice!!!
@leulthomas2976
@leulthomas2976 5 лет назад
Yes Thank you
@anleywudu9520
@anleywudu9520 5 лет назад
@@leulthomas2976 So do I thank you.
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 года назад
Erjalah....samir....blxe....dsistil
@mimifendrich8030
@mimifendrich8030 5 лет назад
አማራ I am proud of you 👍👍👍
@ghgfhg4614
@ghgfhg4614 5 лет назад
👍👍👍👍👍
@user-hr3fh4rw1n
@user-hr3fh4rw1n 5 лет назад
ጀግናው በለጠ ዝም በላቸው አብን ላይ የሚያደርጉት ቅርሻት እና ስም የማጠልሸት ማሰር ዘመቻ የአማራውን ትግል እያበረታታው እያጠነከረው ይሄዳል።
@EtetuYimer
@EtetuYimer 5 лет назад
ስዩም ተሾመ የመንደር ወሬ ማን ነው የሚያቀብልህ በጣም የተበሳጨህ ትመስላለህ ።
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 5 лет назад
በሌ ጀግናው እንወድሀለን ስዩም ንግግርህን አስተካክል አብን ቅራቅንቦ ፓርቲ አይደለም ራያ ወሎ አማራ ነው።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
ሀና ሀና tikkl💪💪✔✔✔✔✔💪💪💋💋😗😗
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 лет назад
ደጋግሞ ቢነግሩት ቀርቶ በመርፌ መልክ ቢሰጡትም አይገባውም እባክሽ!!!
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 5 лет назад
ጠቅላላ ፓርቲዎች ቅራቅምቦ ናቸው ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ሰላም አንድነት ፍቅር ደስታ የሚያመጡ አይደሉም። * ማንም ፈልጎ ላተወለደበት አገርና ዘር ይበላላል። አሳፋሪ ሆነናል እኛ ኢትዮጵያዊያኖች መጤ ደጤ እየተባባልን እንነካከሳለን ለዚህች ምድር ሁላችንም መጤዎች ነን
@bennydaviddawit6486
@bennydaviddawit6486 5 лет назад
No Amhara and no oromo and no sidamo..... On our Bible there is only OneEthiopia . No Aben..or onge...we will destroy Aben soon
@usehug8896
@usehug8896 5 лет назад
ወሎ ወሎ እጂ አማራ አይድ
@tamenuabera6940
@tamenuabera6940 5 лет назад
Bravooooooooooo....Ato Belete, you are very genuine , cool, SMART and Vibrant politician, i need Ethiopia led by you the gentle man.
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 5 лет назад
በሌ ምርጥ አማራ ኢትዮጵያዊ :: I like his composure and logical explanations for this Hipo guy questions.
@freemanfreed1581
@freemanfreed1581 5 лет назад
ስዩም አማራ ሲባል ይናደዳል !!! አማራን ይጠላል ስትባሉ አትሰሙም!!! ስዩም ኦሮሞ ማለት ምንድን ነው????
@waffiki
@waffiki 5 лет назад
ofcourse the way he was interviewing was wrong. where did he get the money himself. syoum is a confused two faced guy.
@freemanfreed1581
@freemanfreed1581 5 лет назад
@@waffiki thank you bro
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 лет назад
waffiki ከየት አመጣችሁት ይሄንን ሁሉ ገንዘብ ብሎ የሚጠይቀው የኢትዮጵያን ገንዘብ እስካልዘረፉ ድረስ ከጥልቅ መሬት ቢያመጡትስ ምን አገባው? ተሾመ የአማራ ጥላቻ ነው ያለበት አማራ ግን አንጠፋም::
@waffiki
@waffiki 5 лет назад
Poet Tsedi Moges በእውነት you are right, it is none of their business where they get their money. this coward will not dare to ask this question to oromos who (stole 20 banks). Amharas will win on their own. Amharas don’t want the arabs or imperialist money.
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 лет назад
ሱይም አንተ ክፍታፋ ውሬኝ ኦርሞ ምንድን ነው……??ወራሪ ሁሉ ካብንም ሁነ ካማራ ህዝብ ውርዱ እናት አሰዶቤውች ዘራችሁ ይጥፍ ። ዘራችሁ ሁሉ የትርገመ የማያውቅ ደንቆሩ ፡ከኝ ከኝ ብቻ ነው የምታውቁት (በለጠ ጀግናው በርታ እንወድህ አለን))) ይህን ውዳቂ ቆሻሻ ጫታም ባዶ ቅንጭላት፡
@lalaissa4887
@lalaissa4887 5 лет назад
አብን የአማራ ህዝብ የልብ ትርታ ነው። ወደድክም ጠላክም አማራው አብን ነው ።
@kabedekasay1034
@kabedekasay1034 5 лет назад
በለጠ ፈጣራ ይርዳህ ነገርከው ይመችህ😀😀😀😀😀😀😀
@user-hr3fh4rw1n
@user-hr3fh4rw1n 5 лет назад
ምንም ይሁን ምን መላው አማራ ከአብን ጋር ነው።ወደፊት።ጀግናው በለጠ።
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
ስዩም በጣም ተንኮለኛ ነህ ዛሬም ደግሜ አየሁት አንተ ራያ ነህ አማራ ነህ????what በጣም ትገርማለህ እስቲ ጃዋርን አንተ አርሲ ነህ ኦሮሞ ነህ ብለህ ጠይቅ?? አካባቢና ብሄርን እንዴት አትለይም ??ተማር መጀመሪያ ።
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 5 лет назад
በትክክል እኮን እና በለጠ ቆባ ያሉት እኛም አለማጣ ያለነው አማራ ጋር መኖር ነው እኛም አማራ ነን አማርኛ ተናጋሪ ነን በግድ ነው ትግሬ ናችሁ የተባልነው
@ebba-pictures.
@ebba-pictures. 5 лет назад
Raya maninat enji sefer aydelam Obbo, damo Raya Oromoo mahonu reste kahone sorry. Jawar Arsi zone nw yetewelede enji Arsi maninat yelam.
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 лет назад
የአማራ ልጅ ሙህር ነው በለጠ ጀግና አማራ ነው 😘👍 ስዩም ጥፉ ከዚህ 😕
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 года назад
Blxe....samir....irjatah....jobez ehejenez.. ..ymayxeyeq.... yxeyqal
@user-xu2ov5fe2i
@user-xu2ov5fe2i 3 года назад
😝😝😝😝😝😝
@Dena.E
@Dena.E 5 лет назад
ስዩም ጎ ፈነድሚ አብን መኖሩን አላቅም ነበር ውይ እኔም የአማራነቴን ልስጥ ። አብን የአማራ ዋልታ💪💪💪
@mamaminas502
@mamaminas502 5 лет назад
ሃ ሃ ሃ ሃ ..ይሄ ሰፊ አፍ ደሞ በስሜ ብር ገብቷል ስዩም #ጉማሬው ብሎ ይጠይቃል እንዴ ሃ ሃ ሃ አዲሱ ስሙን እና የአብን ጎፈንድሚ ስላስተዋወቀን ሳናመስውግነው አናልፍም።
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 лет назад
Ante Chatam Gala dekala Wesha Gedel Geba Gomari Kaben Eras Werde !!!!!!! Belet Jegena Berta Esh ሱዩም አንት ዝሁን ሰይጣን ሱዩምአንትዝሁንሰይጣንፊት።።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
እናቱ ለ ሚናስ gumari hahahahahahahahaaaaahhhh
@ethiopia6160
@ethiopia6160 5 лет назад
Abeneb erdu pls ethiopia yemetodu aben ke tarek yemayetala ethiopian ke enetarekuwa yemikibel new abatochun yemiyakiber new so merdat alebet
@haileatalele5594
@haileatalele5594 5 лет назад
ሰዩም እምትባል ዳፈቃም አርፈህ ሰራህን ሰራ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ደነዝ እንደጋዜጠኛ አሰብ የሠፈር ወሬ አታውራ
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
ምንነት ምርጫ ነው እኔ ለምሳሌ ድብልቅ ነኝ ግን አማራነቴን እወደዋለሁ።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 лет назад
ገደል ግባ መሀይም አማራነት በምርጫ ሳይሆን በደም በሰውነት ውስጥ ያለው የአማራ ደም አስቀርና ሌላውን አስወጣው ዝቃጭ
@abyssinya2013
@abyssinya2013 5 лет назад
You are not amara.. this attitude is not found in real amara...we can smell you from a mile away lol
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
@@abyssinya2013 ቅቅቅቅቅቅ ፈሳም አሽትተሽ ሙተሻል ንጹሕ አማራ እፈልጋለሁ ካልሽ ሁለት አታገኚም አጉል አትመጻደቂ ሊቀርም ይችላል መግፋት ልማዳችሁ ነው። በነገራችን ላይ አማራ ሳልሆን ነኝ አልልም ምክኒያቱም የትኛውም ዘር ከአማራ ስለማያንስ ትግሬም ብሆን ነኝ ብዬ ለመናገር አላፍርም ስለዚህ ማንም አይደለሽም አትቀባጥሪ በለጠ እንዳለው የደም ንጽሕና እንመርምር ከተባለ እንዳልኩት ነው 1,000,000 አትሞይም ልንገርሽ
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
@@sebatinfo1904 ለምን ገደል እገባለሁ ሰውዬው እን ትንሽ ይቀራል እንጂ እርግጫው ምንድን ነው አለ ታዲያ ኦሮሚያ ያሉ አማሮች እያላችሁ የምትጮሁት ማንን ነው??ያልተደባለቀ???ከሌላው ያልተዋለደ ነው???መቼም አታገኚም ክክክክክክ
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 лет назад
@@user-rx8hw3iy1l ውዴ ተያቸው አማራ አደሉም የሚሰድቡሽ አብሲንያ የሚለው ስም የሚወዱት ኤርትራውያን ናቸው። ሬስኩ ሚ ኢንፎ የሚለው ደግም ወይ ኦሮሞ ወይ ትግሬ ይሆናል። አማራነት ክብር ነው በአመንሽበት ማንነት ፅኚ። እኔም የሸዋ አማራ ነኝ ስዩም ኣጋሰስ እንደሚለው በስም ማንነት አይገለፅም ስም ጎረቤት አበልጅ ንስሃ አባት ወንድም እህት የሆነ ቦታ ሄደው የሰሙት ስም ልያወጡልሽ ይችላሉ። ለምሳሌ የኔና የወንድሞቼ ስም የመፅሃፍ ቅዱስ ነው። ይሁን እንጂ እኛ እስራኤላውያ አደለንም አማራ ነን። ያውም የሸዋ አማራ በኛ ስም የልጅ ልጆቻችን እስራኤላውያን ናቹ ሊባሉ አይችልም ምክንያቱም አደሉም።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 5 лет назад
ወንዱ አማራ በሌ ሺ አመት ኑርልን የኔ ሙሁር
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 5 лет назад
እንኳንም ከዚህ ምርጥ ህዝብ በመፈጠሬ ኩራቴ ልዮ ነው ሁሌም በሰማሁ ቁጥር ማንነቴ ያይላል በሌ ምርጥ ደሜ አማራ አማራ አማራ አማራ ወደፊት
@adisstube5560
@adisstube5560 5 лет назад
በለጠ እኖድካለን ኑርልን እደስዩም ተሾመ ያለ ኩዶም የሆነ ሰው ስብእናክን አይነካውም
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 5 лет назад
WOWWWWWWWWWWWWW HONEST, BRILLIANT & FLUENT POLITICIAN EVER PROFESSOR BELETE MOLLA GO AHEAD... MA MAN!!!!
@jamelayasin210
@jamelayasin210 5 лет назад
ስዩም አተም ዘረኛ ሆንክ አማራኮ የተገፋህዝብ ነው ስትገርም እድህያናደደህ ምኑነው
@burtkandav7574
@burtkandav7574 5 лет назад
እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን አማራነቴ ኢትዮጵያዊነቲን ያረጋግጥልኛል።
@jemberuadbaru3444
@jemberuadbaru3444 5 лет назад
አቤት እርጋታ በሌ ኮራንብህ!! ዝንተዓለም አማራ
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 5 лет назад
መኩራት ብቻ በደንብ ኩሩበት እኔም ሳልወድ ብግድ አማራ ሁኛለው የሙሁራን ስብስብ ።
@ethiopia6160
@ethiopia6160 5 лет назад
@@ephremgashaw4487 wedo geba enem amara adelehum gen amara edehonku new mesemag betesbochi werage mert ethiopiawe nachiw
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
@@ephremgashaw4487 ኑልን መወለድ ቋንቋ ነው
@Godloveus1
@Godloveus1 5 лет назад
ጥሩ አሥተማሪ ውይይት ነው፤ በምንም አይነት ሁኔታ በእርጋታ መነጋገር መጨረሻው መግባባት ነው።
@sofiyayesufa9898
@sofiyayesufa9898 5 лет назад
በለጠ የኛ ጀግና እርጋታህ ደስይለኛል አላህ ይጠብቅህ በለህበት
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
ስዩም አዳዴዬ ማርያምን ቅሌታም ነህ ወራዳ ልታሳንሰው ፈልገህ ነው እሱ ግን ምራቁን የወጣ ሙህር ጀግና ነው ጀግና።
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 5 лет назад
ትክክል ውዴ
@yetid8114
@yetid8114 5 лет назад
እሱን አሳነስኩ ብሎ ራሱ ቀለለ እኮ
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 5 лет назад
Tikekel jegna ye jegna zer neh bele
@helenh6930
@helenh6930 5 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስዮም ጋዜጠኛ ነው ግን መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ መጠየቅ መብት ነው በለጠ ማለት ቆሻሻ ዘረኛ ሆዳም ስው ነው ስለዚ እናንተ የማትፈጉት ጥያቄ ክሆነ መሳደብ ብቻ ነው ጎጠኛ ናችሁ መሀይም
@helenh6930
@helenh6930 5 лет назад
ስዩም በጣም በሳል ጆርናሊስት ነህ በጣም እድንቅሀለሁ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ይህ በለጠ ማለት የመጨረሻ ጎጠኝይ ብሄርተኛ To face ነው
@myriamburey1523
@myriamburey1523 5 лет назад
በጣም: ይገርማል :ያልገባኝ ነገር የስዬም ስሜታዊ: ሆነህ: መናገር: እስኪያቅትህ መልሱን እስኪጨርርስ :ትዕግስት አተህ አንተ ለሱ መልስ: እስከመስጠት: ደረስክ: ደግነቱ አቶ በለጠ: የተጋጋ: ስለሆነ : አልተቸገም ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 5 лет назад
Belete Molla Getahun I respect you more now than ever. You wise, geniuses, and professional.
@fjfh3625
@fjfh3625 5 лет назад
ሰዩም ሠካራም ነው የፋራጥያቄ ያሣዝናል
@dereje76
@dereje76 5 лет назад
Can you elaborate what is wise, Genius and professional about his respons?. I do not see any.
@ethioamerican1905
@ethioamerican1905 5 лет назад
I think how he explained philosophy by itself was genius and professional!
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 лет назад
አወይ ስዩም ዛሬ መንደር ለመንደር የሚወራ ወሬ ለቃቃሚ የወረድክ ሆነክብኝ ።ምን ነካህ?
@soltray8427
@soltray8427 5 лет назад
አንድ ደህና ጋዜጠኛ የለም ሁሉም የተደበቀ agenda አላቸው
@blanealemu1781
@blanealemu1781 5 лет назад
አይ ስዩም የመንደር አሉባልታ ይዘህ መጣህ ሰውን ለማራከስ የማትረባ እራስህን ታስገምታለህ እንጂ የምትቀንሰው ነገር የለም
@blanealemu1781
@blanealemu1781 5 лет назад
@@salemtegen8077 የመንደር ወሬ አንሰማም ስዩም ላማራ ያለውን ጥላቻ በመንደር ወሬ ሊያራክስ ስለፈለገ ነው ተቃጠሉ አማራ መሆን አትችሉም ባለብዙ ታሪክ ህዝብ
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 5 лет назад
@@salemtegen8077 እና ጋዜጠኛ የዜጎች ዘር ማጣራት ነው ስራው ውዳቂ ነህ
@user-vo9hj6lm5e
@user-vo9hj6lm5e 5 лет назад
አማራነት ቅኔ ነው በለው በሌ አማራነትምንድንነውይላልእዴ ሆ
@yetid8114
@yetid8114 5 лет назад
አይደለም ቅኔው ይቅርና በፍቺም አልገባውም እኮ ምኑ ደነዝ ነው ስዩም የሚባለው ሰውዬ ሆሆሆ
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
👌👌👌✔✔✔😗😗😗😗
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 5 лет назад
@@yetid8114 Wendem Lesemu Netela aderegeh Ke betekerstian ser neh, ante amara yehonkew merteh satehon yegezehaber sera bicha new, so please be a human first, Secound Ethiopian, Third Amhara, I hope you learn something.
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 5 лет назад
ቅኔ ማለት ምን ማለት ነው አስኪ የቅኔን ማንነት ያስረዱኝ እባክወት
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 5 лет назад
What's is going on??? It's really a shame that's we in 21st century we still talking about ethnicity.
@saaedmussa5842
@saaedmussa5842 5 лет назад
ዋው አቶ በለጠ ሞላ በጣም በሰከነና በተረጋጋ ሁኔታ ነው የገለፀከው ጠንክር የኛ ጀግና
@eframmekonen8441
@eframmekonen8441 5 лет назад
አማራነት ደሜ ነው
@misternur7657
@misternur7657 5 лет назад
ምን አቃጠለህ ይሄን ሙሁር ልታሳንስ ብዙ ተፍጨረጨርክ ቶፋ ነገር
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 5 лет назад
ክክክክክክ👌👌👌
@henokmehari7488
@henokmehari7488 5 лет назад
ማንም አይሰማውም ይሄ አሉባልተኛ ።
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 лет назад
Belate was smarter then seyem in University
@udhudh8329
@udhudh8329 5 лет назад
ስዩም ተሾመ ድጋሚ ፀረ አማራነትህን አሳየከን በሌ ግን ጀግና ነህ ጀግና
@halimfrangie2681
@halimfrangie2681 5 лет назад
በቃ እውነት የተናገረ ሁሉ ጸረ አማራ ነው አይደል ጉድ ነው እስቲ እርልሱ ነው ዘመዴናቸው ያለውግልዜጠኝልው ምኑ ነው ጸረ አማራ ሆ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 5 лет назад
Udh Udh ሌባ አማራ አይደለም ቀን ያወጣዋል
@faraway2750
@faraway2750 5 лет назад
Yeah!!! This guy hates Amhara people.
@faraway2750
@faraway2750 5 лет назад
ahmed surur Hahahaha Really???????
@udhudh8329
@udhudh8329 5 лет назад
@ahmed surur ምድረ ግም ማንነትን እናንተ ሆናችሁ እንደ የምትሰጡት የጫት ቤት ወሬ ይዞ መጥቶ ይበጠራቃል በጥራቃ ስዩም ማለት የማንነት ቀውስ የሚያሰቃየው ሰው ነው
@fitsummesele2303
@fitsummesele2303 5 лет назад
ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው ግን ጋዜጠኛ ስዩም ጥያቄዎቼ መስረታዊ ወይም በማስረጃ የተደገፍ ቢሆን ጥሩ ነው አሉባልታ ለማናችንም አይጠቅምም ገደል ይከታልና።
@tselotishtltselote69
@tselotishtltselote69 5 лет назад
ውነትም ጉማሬ በእውነት በጣም ታሳፍራለህ አንተ ቆሻሻ የሆነ ሰው ለማስደሰት ብለህ ራስህን ጋርቤጅ ውስ ትከታለህ??? የኔ ጀግና ምን ልበልህ እነዚህ ውዳቂ ከጫት ቤት የለቃቀሙትን ይዘው ሲመጡ በበሰለ እይታህ አሳፍረህ መለስካቸው አክባሪህ ነኝ የኔ ኩሩ አማራ
@african8846
@african8846 5 лет назад
True Amhara for Amhara and Ethiopia always Proud of you My brother ye.Angotu.mebrek
@haym2012
@haym2012 5 лет назад
በስዩም ምክንያት አብን ለመርዳት የአቅሜን ሁሉ ለማድረግ ተነስቻለሁ ያዋረድከው መስሎህ , በብዙ እንድናከብረው ረድተህናል እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ወንድማችን አቶ በለጠ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሃለን
@bisetyalewabera5605
@bisetyalewabera5605 5 лет назад
thanks to bele for your clear elaboration towards Amhara
@user-er3tg9rk5t
@user-er3tg9rk5t 5 лет назад
ስዩም ተሾመ አሉባልታ አትልቀም ጋዜጠኛ በመረጃ በማስረጃ ነው መመራት ያለበት በለጠ ሞላ በእርጋታ መልሶልሃል
@twcl7365
@twcl7365 5 лет назад
ስዮም ካንተ የባሰ ቤሄርተኛ አለ?? አማራውን ለማሰሸማቀቅ የምታደርጉት ተንኮል የታወቀ ነው አዎ አማራ ነን!!!
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 лет назад
ለመሆኑ ስዩም ብሄሩ ምንድን ነው?
@truth3011
@truth3011 5 лет назад
@@aaabbb-xx1tq oromo
@igo1071
@igo1071 5 лет назад
ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው ?
@beletetom107
@beletetom107 5 лет назад
ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው አማራና ጉራጌ
@truth3011
@truth3011 5 лет назад
@@beletetom107 ere zmbel oromo ena gurage yeweliso lij new
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 лет назад
ማንም ምን ይበል.. ንዘለዓለም አማራ።
@dgfcvv1000
@dgfcvv1000 5 лет назад
በሌ ያአማራ እቁ ዋው አቤት እርጋታህ እረጄም እድሜ ያኑርልን ፈጣሪ እንወድሃለን የኛ አደኛ ስዩም እደጋዜጠኛሁን እውነትን ለማወቅ ጣር እሺ የሰፈር አሉባልታ ይዘህእየመጣህ ጆራችነን አታደቁረን እጭ
@Dena.E
@Dena.E 5 лет назад
በልዬ የአማራ እንቁ ነው ። የኦሮሞ ዘር ቢኖርበት እንካን አማራ ነኝ ካለ አማራ ነው አለቀ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 лет назад
Zema d zeresineti tinibi nati tewati!!
@hanamariam8259
@hanamariam8259 5 лет назад
@@sherifali3676 እሡንለጋላ ንገረው
@xiaomiphone4509
@xiaomiphone4509 5 лет назад
The sad truth is all ethnic/ race organizations claim to support the "people"... Yet they're all found to be creating narratives that makes them important. While the masses follow them blindly. We should go one step further and seek ideological organizations, even those aren't going to stand for the "people", but it's a step forward to individuality. Individual rights is the end goal!
@alemushiferaw1040
@alemushiferaw1040 5 лет назад
ጀግናው ክቡር በለጠ ሞላ ጌታሁን !!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፤ በርታልን !!!
@tinaamer4281
@tinaamer4281 3 года назад
Mrxu...mhur....blxe
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 лет назад
ስዩም ደባልቀው ሆነ፡፡ አሉባልታ ለቃቅሞ መጠየቅ ምን ይባላል፡፡ አብንን የማፍረስ የማድከም ዘመቻ አካል ነው፡፡ ክርስቲያንን አስረው አሁን ደግሞ በለጠ ላይ ዘመቻ ጀምራዋል፡፡ በለጠ ሞላ ግን ድንቅ ነው!
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Hagere Ethiopia tikkl siyumi zeregna kfitafi new👈 belete jeginawu berta ABN👈demacin new💪💪💪✔✔✔👌👌👌💋💋💋
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 5 лет назад
ኦሮሞውም አማራውም ትግሬውም ሁሉም የሚሰድበው ስዩምን ነው ለምን በኢትዬጵያዊነቱ ስለማይደራደር ጠባቦች ተንጫጩ ስዩሜ ወደፊት
@yesewzer4687
@yesewzer4687 5 лет назад
Selayu Abiy(🐍) min yeseral seraw silela aydel esu new mereja yeset'ey
@Aisha-me9vp
@Aisha-me9vp 5 лет назад
በለጠ ሞላ አላህ ይጠብቃ የእኛ ጅግና በርታ
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 лет назад
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!አማራነት ይለምልም!!!
@ayeleadmasu4404
@ayeleadmasu4404 5 лет назад
Belete full of grace we proud of you!!! You are real AMARA son we love you ❤️
@user-io5iz7en4g
@user-io5iz7en4g 5 лет назад
በማንነቴ፡ብዥታ፡የለኝም… !!! እኔ፡አማራ፡ነኝ!!! አደበተ፡ርቱ ፡በለጠ፡ሞላ.!! በሌ፡በእርጋታህ፡ውስጥ፡ ጠላቶቻችንን ፡ታንጫጫለህ፡፡ የአማራ፡እንቁ፡ነህ፡፡
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 5 лет назад
Rahel Weldselase ከአይን ይጠብቅልን እንሳሳላቸዋለን ወንድሞቻቸን
@amaroderba9465
@amaroderba9465 5 лет назад
አንደበተ ርቱዕ መሆን ማለት እንዲህ ነው? ቀሽም። ለእኔ የአብን አመራሮች ብዙ ጊዜ ሲጠየቁ ለመልስ ሲቸገሩ ይታያል።
@user-io5iz7en4g
@user-io5iz7en4g 5 лет назад
Amaro Derba የአብን፡አመራሮች፡ሁሉ፡በስነምግባር፡የታነፁ፡ የሚናገሩትን፡የሚያውቁ፡ የሰዉ፡መብት፡የማይነኹ፡ በራሳቸዉ፡የሚተማመኑ፡ እውነተኞች፡ቅኖቾ፡ደፋሮች፡ የተማሩ ፡አንደበተ፡ርቱዕወች፡ ,. . .ብዙ፡ማለት፡ይቻላል፡፡ለአማራው፡ሕዝብ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ለኢትዮጵያ፡ሕዝብ፡አለኝታ፡ናቸው፡፡
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 5 лет назад
ራሄል ሰው በመሆንሽ ብቻ ይበቃሻል ማንነትሽ ሰው አገርሽ ኢትዮጵያ ቋንቋሽ( አፍሽን የፈታሽበት ) አማርኛ ብትይ ቆንጆ ነው። ኢትዮጵያዊት አይደለሽም ካሉሽ ነው ብዥታሽ የሚጠፋብሽ
@hgsdddhshsh512
@hgsdddhshsh512 5 лет назад
@@MMMoneyMae4sure .wel com may sister what doyou want pleac tel me
@abby8182
@abby8182 5 лет назад
ስዩም ተንቀዥቀዥህ አጠያየቅህን አስተካክል በለጠ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@merryestif9314
@merryestif9314 5 лет назад
ምን እርጋታ ነው ስዩም አደነብሮት እንጂ የተማረ መሀይም ዘረኝነት ምን ያህል ጥንብ ነው ለእርሱ አፈርኩለት
@abby8182
@abby8182 5 лет назад
ለመሳደብ ስትቸኩሉ ጥብ ዝባምስ አንተ ኩሩ አማራ ነው እሽ አማራ ምንእደሆነ አታውቅም ውሻ
@user-yu4si3di5x
@user-yu4si3di5x 5 лет назад
አቤት ስዩም መቼነው ምትሰለጥነው አማራነት ለምን ያናድድሃል በቃ አማራነት ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ምርጥ ሙሁር ህዝብ ነው ኦሮሞ ሁነህ ጠረጴዛህ ላይ ሜንጫ አለማስቀመጥህ ያስመሰግናል
@nigusabebe9617
@nigusabebe9617 3 года назад
Siyum teshome ante dedeb
@manewyalew2410
@manewyalew2410 5 лет назад
ወይ ታሪክ ወይ ፍልስፍና በአፍንጫዬ ይውጣ! አቶ #በለጠ_ሞላ #አብን ሉአላዊነትን ቀድሞ ከሌላው ይረዳል፡ የልብህን ትናገርና በሌላ እንዳይተረጎም ትልና መልሰህ ትደግመዋለህ ..ሳታጠብቁ ያዙልኝ፡ ይኸው ከራሱ እስትንፋስ፡ የአማራ ህዝብ ፅንሰ ሃሳቦች አሉት ቀድሞ የሚረዳቸው ነገሮች አሉት፡ #ሉአላዊነት ምን ማለት እንደሆነ ቀድሞ ይረዳል። ሉአላዊንት ማለት፣ ሀገር ማለት ምን እንደሆነ ቀድሞ ስለሚረዳ በታሪካችችን ብዙ መስዋእትነት ከፍሏል። አማራዊነት ይሄ ነው። #አማራ የሌሎችን ለሌሎች የሚተው፡ በዛም መብታቸውን የሚሰጥ፡ በመላው ሀገሪቱ እየኖረ ትቷል አልተውም እንግዲህ… ለምንስ ይተዋል በሀገሩ፡ ..ያዙ ትንሽ ጠበቅ አርጉት አሁን፡ ደሞም ለሌላው መብት ሰጪም አደረገው፡፡ ይኸው እስትንፋሱ፡ እነዚህን ፅንሰ-ሃሳቦች የተላበሰ ህዝብ #በእኩልነት የሚያምን #በፍትህ የሚያምን የሌሎችን ለሌሎች የሚተው ፤ የሌሎች አድማስ የሌሎች እንደሆነ በማመን በዛ አድማሳቸው ውስጥ የራሳቸው እሴት ማበልፀግ እንደሚችሉ ያንን መብታቸውን ሳይነፍግ በአብሮነት የሚኖር ህዝብ የራሱ የሆነ ፊደል ያለው የዘመን አቆጣጠር ያለው ይሄ ህዝብ ነው totally አማራ የምንለው። በመጨረሻም ፊደሉም ዘመን አቆጣጠሩም የኢትዮጵያ ነው ስንል የአማራ ነው አለላቹ። አሁን ስትፈልጉ አጥብቁት በድንጋጤ የተፈታባቹም ቻሉት ወይ መልሳቹ እሰሩት። ማነህ ደማዊው አቶ በለጠ ሞላ እንግዲህ የሀገሬ ሰው [ባንተ አስተሳሰብ ከሆነ] አማራ እንዲህ ይላል "ከአፉ የወጣ ወለምታ በቅቤ አይታሽም" የልብህን ነው የተነፈስክ ደግ አረክ። #KonjitTayachew #Ethiopia
@workuendalfer5463
@workuendalfer5463 5 лет назад
ጊዜው የአብን ነው,This is fact ….dr belete Yr favorite quote,what I like most.
@tsedaytilahun9043
@tsedaytilahun9043 5 лет назад
yemetelalekachu gize new lik new
@xiaomiphone4509
@xiaomiphone4509 5 лет назад
ጉዜው yepartioche new, manegnaweme party.... Miasazenewe jelu hizbe new besu habte, gize ena chenqelate sichawetu, komo yachebechebale. Lediasporawe drama, lepartioche habte, lehizbo amede!
@emanuelhailemicael9809
@emanuelhailemicael9809 5 лет назад
አቶ በለጠ እርግት ያልክ ጎበዝ ነህ
@maryamawittarekegn1423
@maryamawittarekegn1423 5 лет назад
ስዪም በመጀመሪያ የጋዜጠኛነት ስራአት ይኑርህ ቅራቅንቦ አንተ ነህ የማይገባህ ወንበር ላይ የተቀመጥክ ለፍዳዳ
@dagethio6979
@dagethio6979 5 лет назад
በለጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አከብርሃለው
@tebeber532
@tebeber532 5 лет назад
ስዩም የሚባል ሰው ከጋዜጠኛነት የወረደ ነው። ዋው ነው ያልኩት። በጣም ይገርማል። የሚገርመው ግን የመንግስት ወኪል ይመስላል የሚጠይቀው ጥያቄ ከጋዜጠኛነት ይልቅ። ይገርማል። አብን ከትንሽ ወራት በፊት አልደግፈውም ነበር። ቆም ብዬ ሳስብ የአማራ ልጆች ምን ምርጫ አላቸው እንደነዚህ አይነት ቆሻሾች እየተከታተሉ በማንነቱ ሊያዋርዱት ሲሞክሩ። ብዙው አማራአ ወደአማራነት ድርጅት እንድገባ ቢያንስ እንዲረዳ ያደረገው ብዙ ቆሻሻ ፖለቲከኞች የሚያደርጉት ነገር ነው። አሁን ስዩም እንደሚያደርገው አይነት። አብን ጎብዞች ናችሁ። ጠንክሩ። በየወሩ የምናዋጣው ከፍ ማለት ካለበት እናደርጋለን። እ/ር ይባርካችሁ አብኖች።
@alemtsehayyaregal6692
@alemtsehayyaregal6692 5 лет назад
Mr.Belete We love you we need more people like you God protect you
@just_psg1006
@just_psg1006 5 лет назад
በርታልን አማራዬ በለጠ ሞላ ክብር አለን መላው አማራ ክበርልን ለኛ ለመላው አማራ ክብራችን ነህ ውድድ
@user-gm5rm1jq1g
@user-gm5rm1jq1g 5 лет назад
በለጠ አማራ ነው። ውድድ ነው የምናረግክ
@natnaelgashaw7651
@natnaelgashaw7651 5 лет назад
Qhy
@thomasfiseha2174
@thomasfiseha2174 5 лет назад
በሌ የኛ ምርጥ አማራ ጀግና ኑርልን
@worededgier2604
@worededgier2604 5 лет назад
ስዩም በመረጃ ነው ስውን ማሳመን በእሉባልታ እራስህን አታውርድ::
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 5 лет назад
ይሄን ኢንተርቪ ካየሁ በሁዋላ ፣ እኔም እንደነበለጠ ለአማራው ድምፅ መሆን እንዳለብኝ ተረዳሁ። ስዩም በጣም ተራና አማራ ጠል ጥያቄዎች ነው ያቀረብክለት። ምነው ዘረኞቹን እነ ፕሮፌሰር ህዝቅኤልን እንዲህ አትጠይቅ? ስዩም አንተ ራስህ ዘረኝና አማራን የማትወድ ትመስላለህ። በጣም አናደድከኝ። በሌ በርታ። ወሬኛ አንድ ቀን ወሬ ያልቅበታል።
@meljosh100
@meljosh100 5 лет назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም የተደበላለቀ ነው በለጠም የፈለገውን አማራነት ማንም ከሱ ሊያስቀርበት አይቻለውም እኛ አማሮች በጣም ነው የምንወደው
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
mel tikkl💪💪💪✔✔✔✔
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 года назад
የኔቆጆ እራሥሺን ወክለሺ ወደጂወጁ ሁሉም አማራ እሡን የምንወዲበት ልብየለንም ምክንያቱም ዱቃላነዉ ለኛ አይጠቅምም
@ttyy2973
@ttyy2973 2 года назад
አማራን፣እያስበሉት፣ያሉ፣እነዚህ፣ያለ፣አህያ፣ነዉመገደል፣አልበት
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 5 лет назад
ጀግኖች በሌ የአማራዎች ኮራት ነህ ድምቀት ነህ በጣም አዋቄ ነህ ጀግና ነህ አተ እናከብርሀለን
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 5 лет назад
እባክ የዘመኑ ባለስልጣናት አዋቄ አይፈልጉም እንዳታሳስረዉ ስላማራነዉ እምትለዉ የኦሮሞወቹ ሙሑራነን እሚሉት ከሱ የበለጠ ጥላቻን እያስተማሩ አይደለም ወይ በቀለ ገርባ መምህር አደለምወይ ያን መጥፎ ጥላቻ ይሰብክ የለምወይ ለምን የሱ አስገረመህ
@selammamo4166
@selammamo4166 5 лет назад
Egiziabihar Yitebikilini Betam yasazinal Alubalitani endeewoneti adirigehi sititeyiki. Gazategaw tigerimalehi .God bless you brother!!
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 5 лет назад
@@selammamo4166 በጣም ተስፍ አለን ለኛ ለአማራዎች በተለይ
@woubshetakafawork172
@woubshetakafawork172 3 года назад
እኔ የአብንም ሆነ የማንም ፓርቲ አባል አይደለሁም ::ነገር ግን ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ እየሰሩ የሚመስሉኝን ፓርቲውችንም ሆነ ግለሰቦችን አከብራለሁ አደንቃለሁ በሃሳብም ለመደገፍ እሞክራለሁ :: ይህን የብን መሪ ብራቮ በለጠ ሞላ የአብን መሪ' እላለሁ :: በእውነት ለአማራ ህዝብ አይደለም ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ለመሪነት የሚመጥን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ::በዚህ ቃለ መጠይቅ ላይ ተመስርቼ ይህን ብያለሁ :: ይህ ሰው ወደ ሊቀመንበርነት እንዲመጣ ተመኝቼ እንደተመኘሁት የመጣ በመሆኑም ደስተኛ ነኝ :: በዚሁ አሁን ባለው ብቃት እንደሚቀጥልም ተስፋ አለኝ ::በርታ ! ማለት እወዳለሁ :: ይህን ቃለ መጠይቅ ያዘጋጀው ስዩም ተሾመ እንደ ጋዜጠኛ አንዳንድ ስህተት የሰራ ቢመስለኝም እውነታውን በደንብ እንዲገለፅ በማድረጉ አመሰግነዋለሁ ::
@sino_tube3118
@sino_tube3118 5 лет назад
Good answer for each and evey question !!! Respect you..
@Dani-Harer
@Dani-Harer 5 лет назад
ስዩም ዛሬ እንደ ማስረጃ አድርጎ ያቀረበው ዝባዝንኬ ያው ለአብን እና ለአማራ ብሄርተኝነት ያለውን ጥላቻ ነው ያሳየን በተደጋጋሚ በለጠን ፋዎል ለማሰራት ሲጥር ታይቷል ፣ ለማንኛውም በሌ አኩርቶናል ጥናቃቄ እና ማስተማል የተሞላበት መልስ በመስጠት በሌ ምስጋናችን የባለህበት ይድረስህ 🙏🙏
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Dan zi 💪💪💪💪💪✔✔✔✔✔😗😗belete👈😍😍😍
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 5 лет назад
ትክክል ይቺ ወንድዋ ቤቲ ቅራቅንቦ ጥያቄ እየጠየቀች ምሁራንን ማሳነስ አዋቂ አያስብልም ። በሌ ትበልጣለህ ገና ።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Tsehye Mekonen Paulos 😗😗😗💋💋✔✔
@rabeeahhh5988
@rabeeahhh5988 5 лет назад
በሌ ጀግና ነክ በእውነት ትግሥትክ ሥዬም ተብዬዎ ግን የጋዜጠኛ ሥረአት ይኑርክ
@5711-l9q
@5711-l9q 5 лет назад
Belete we respect you more than ever before. Thank you Seyum It turns out for good☺
@nuooraikaabi2762
@nuooraikaabi2762 5 лет назад
ድጋይ እራስ ማነው ይህን ጋዜጠኛ ያረገው ጮማ እራስ ምን መጠየቅ እንዳለበት አያውቅም ደሞ እኮ በልክና በንዴት ነውኮ የሚጠይቀው አማራ ጠል ነው ይኸ የማይረባ የህውሀት ገረድ በልየ እንኩዋንም አማራ ነህ እውነተ ሙህር ፈጣሪ ከዚህም በላይ እውቀትን ይስጥህ ያማራ እንቁ ልጅ እንወድሀለን ።
@genetn
@genetn 5 лет назад
Wow !What an intelligent professional and passionate person is this gentleman!huge respect! On the other hand Syome Teshome is very biased hateful and unethical!
@twcl7365
@twcl7365 5 лет назад
በቀለ ገርባ እዝቂያስ ምን እያሉ ነው የሚያስተምሩት?? በለጠ አማራ ስለሆነ ለምን ልታደናብር ትፈልጋለህ?!
@yotor5516
@yotor5516 5 лет назад
Fortnite Fanboy 392 መራራ ጉዲና ስለ አድዋ ሲያስተምር ስለ እምዬ ምኒልክ ሲያስተምር ክላሱን ጥለው ለሚወጡት መቼ F ሰጥቶ ያውቅና ነው!? እነ እንቶኔ አሉ አይደል ዩንቨርስቲ ውስጥ ኢትዮጵያ እንዴት እንደምትፈርስ የሚያስተምሩ
@selamsemawe7819
@selamsemawe7819 5 лет назад
አብኖች በርቱልን ስወዳችሁ የደም ስሬ ናችሁ ብል ማጋነን አይሆንም
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Selam ለምፅን እደት ማጥፍት እንችላለን Semawe ✔✔✔✔✔✔💪💪😍😍😍😗😗
@truetrust8216
@truetrust8216 5 лет назад
እነ ስዩም እንደነዚህ አይነት እንቁ ምሁር የአማራ ልጆች እያቀረባችሁ የእናንተን ደካማነት እሳዩን !!!
@yesewzer4687
@yesewzer4687 5 лет назад
That's true
@webak242
@webak242 5 лет назад
Wow. l like this comment. Yesssssss.
@haym2012
@haym2012 5 лет назад
ልካቸው ነገርሽልኝ እኮ አቦ ይመችሽ
@soltray8427
@soltray8427 5 лет назад
ጥሩ አባባል!
@hanamariam8259
@hanamariam8259 5 лет назад
ትክክል
@emanuelsolomon8672
@emanuelsolomon8672 5 лет назад
ስዩም እዳተ ኮልኮሌ ቅራቅቦ መንደርተኛ በጫት የነቀላችሁ ሂድና ጫትክን ትከል።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 лет назад
ተሾመ እንዳየሁህ አማራ በዓይንህ ማየት አትፈልግም:: አማራ መቼም አይጠፋም አማራ ለኢትዮጵያ ታሪክ ሰርቶ የኖረ ህዝብ ነው አሁንም አብን ታሪክ ይሰራል:: ከአማራ ላይ እጃችሁን አንሱ ተውት::
@user-wo3mw6cb7b
@user-wo3mw6cb7b 5 лет назад
በለጠ ግን ትግስትህን ሣላደንቅህ አላልፍም ይሄ ዥልጥ ሥዩም ጋግርት በሡ ቤት ነጥብ ሊያሥጥል ነበር ግን አልተቀመስክም
@eriangelino7800
@eriangelino7800 5 лет назад
He is a very good questioner. That is how you challenge politicians, he is endowed with that special skill of questioning and following them up. I truly enjoy his show.
@GetahunAynekulu
@GetahunAynekulu 5 лет назад
አስደሳች ሀላፊነትን የተሞላበት መልስ ።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
Getsu picked 100% 💪💪✔✔✔
@ebrahimali4365
@ebrahimali4365 5 лет назад
ስዩም ተሾመ ምን ያቀለቅለሀል ገንዘቡ ከየትም ከየትም ይምጣ ምን አገባህ ግዜው የኛነው ባለተራው ኦሮሞ ነው የሚለውን አስተሳሰብን አስወግድ
@frehiwotteshager9546
@frehiwotteshager9546 5 лет назад
ኘ/ር በለጠ ሞላ በጣም ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠኸው እርጋታህም ጭምር ግን ስዩም አጠያየቅህ እሱ እንዳለው አሉባልታ በዝቷል ቢስተካከል ጥሩ ነው
@weare4258
@weare4258 Год назад
አዋጁ በአማራ ላይ ሲታወጅ የፈረመ በለጠ በለጠ ትያለሽ የማያልፍልሽ ጂል አማራ
@user-iu5yg7ck9v
@user-iu5yg7ck9v 5 лет назад
ስዩም አንተ እኮ የተሻለ ስልጣን ቢሰጥህ አማራን ለማጥፋት ወደኋላ አትልም የሆክ እሴተኛ አዳሪ ነው ምትመስለው የመንደር ወሬ ትለቃቅማለህ ።በሌ ባለ ምጡቅ አህምሮ እንወድሀለን
@belaynew2181
@belaynew2181 5 лет назад
ጥቂቶች ሞትን ተጋፍጠው ይህን ቀን እንድናይ ካረጉን አንዱ ስዩሜ ነው አሁንም አንድነትን አጥብቆ ከመፈለግ አንፃር የጠየቀው ጥያቄ ነው ከክፋት አይደለም በለጠም ጥሩ መልስ መልሷል ሁለታችሁም ውድ ያገሬ ልጆች አከብራቸዋለሁ ።
@ahmedyassin6141
@ahmedyassin6141 5 лет назад
ስዩም ግን በጣም ነው የምትገርመው ለጠየከው ጥያቄ አርኪ መልስ ሊመልስ ሲል ትቀማዋለህ ንግግሩን በለጠ ምርጥ አማራ ነው እንወዳሀል እናከብረሀል
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 лет назад
AHMED YASSIN siyuom hhhhhhhhhh tikkl belete jegina new💪💪✔✔✔
@abiyalemu9261
@abiyalemu9261 5 лет назад
OMG
@abiyalemu9261
@abiyalemu9261 5 лет назад
ስዩም አንጠባጥቦ ለቀቀው ጉድ ጉድ ጉድ
@user-wn8hk2yu8f
@user-wn8hk2yu8f 5 лет назад
ስዪም የገባው ያልገባው አለ አንተ ግራ የገባው ነህ ።ሐጠራው
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 лет назад
እኔም የታየኝ ያ ነው የአማራ ክልል አመራሮች ሲቀርቡ በክብር ለለምን እንደማያወሯቸው አይግርባኝም
@user-gw9or8xt4j
@user-gw9or8xt4j 5 лет назад
በለጠ ሞላ የአማራ እቁ እኮ ነክ ባንተ ውስጥ የመላው የአማራ ህዝብ ብሩህ ተስፋ ይታየኝል
@jone.m838
@jone.m838 5 лет назад
"አብን" የአማራ ህዝብ ምርጫ ነው፡፡ ስዩሜ "አብን" ዛሬም ነገም እንረዳዋለን፡፡ ስጋት አይግባህ፡፡ የአማራ መጠናከር ለእኛም ነጻነት ያስፈልገናል አማራ ላልሆንን ብሔሮች፡፡አማራ በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ ናቸው፡፡
@etushmoga2557
@etushmoga2557 5 лет назад
Belete we lave you we need more people.like you. እኔ አማራ አደለሁም ግን ላማራ ትልቅ ክብር አለኝ ስዩም የጋዜጠኛ ስራ እየስራህ አይደለም የሆነ በለጠ ላይ ይሁን አማራ ላይ ቂም ያለህ ነው የሚመስለው ደስ አይልም Bele,you good
@getachild1
@getachild1 5 лет назад
የአብን አመራሮች ሁሉም እርጋታና ስርአታቸው ጭዋና ብራስ መተማመናቸውን ስውድላችው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 864 тыс.
Apple Event - September 9
1:38:19
Просмотров 24 млн
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 864 тыс.