Тёмный

አማራ መሆን አማረኝ…! 

The Betty Show
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 284 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@zewdie119
@zewdie119 10 месяцев назад
ማንም ያዘው ማንም ያዘው የኢትዮጵያባንዲራ የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው መጨረሻ ላይ እውነተኛውና ሀቀኛው ያሸንፋል ባንዲራውም ይቀጥላል
@kurakasa5566
@kurakasa5566 10 месяцев назад
ገርቤልን በል እስት?ከፅንፈኛው አማራ ቤተክርስቲያን ከጠንቋዮች ቤት ላይ አንስተህ ታመጣ እንደሆነ እናያለን።ምድረ ድኩማን ደብተራ ጠንቋይ መተተኛ ደጋም ሁላ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 10 месяцев назад
እውነተኛው ፡ የእውነተኛውን ፡ ባንዴራ ፡ መያዙን ፡ አረጋገጠ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 10 месяцев назад
የፋኖን ፡ ትክክለኛነት ፡ ነው ፡ ያሳየው ፡ ትክክለኛውን ፡ ባዴራ ፡ የያዘ ፡ ፋኖ ፡ ነው ፡ ትክክለኛው ፡ ፋኖ ፡ ነው ፡ ማለት ፡ ነው
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 10 месяцев назад
በትክክክል አማራ ፋኖ ፋኖየ💚💛❤️🥰🥰🥰
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 10 месяцев назад
That is Fact!
@SemChan-nc4ve
@SemChan-nc4ve 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@9167ethiopia
@9167ethiopia 9 месяцев назад
አማራዎች ጀግና ሃገር ወዳድ ናቸው .በርቱ የበታችነት ስሜተት የሚገላቸው ናቸው ሰንደቃላማና አማራን የሚጥሉ
@ts9329
@ts9329 10 месяцев назад
ጀግናው ፋኖ በሁሉም ትነሳለህ
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 10 месяцев назад
ቶሎ ቶሎ ተመላለስ ፋኖ እየመጣ ነው አቶ መስፍን ምላስህ ሳያጥር
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 месяцев назад
😂😂💚💛❤💪💪💪💪እየመጣነው💚💛❤💪💪👏👏ጀግናው ፋኖ!!
@totot2437
@totot2437 10 месяцев назад
💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ
@MohamedAli-ur3lo
@MohamedAli-ur3lo 10 месяцев назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@fezekirezekur4392
@fezekirezekur4392 10 месяцев назад
ፋኖ ከጣሊያን ጋር የተዋጋ የነፃነት የኢትዮጵያውያን የትግል እስትራጄዲ ነው
@FoziyaAli-zf8gx
@FoziyaAli-zf8gx 8 дней назад
የቱለማው ጀግና የሜላላ አባት መስፍን ፈይሳ ❤
@wallekechinu-wu8tl
@wallekechinu-wu8tl 6 месяцев назад
በጣም ብዙ አምሮ አለን ተብለው እና ተማረናል የሚሉ ደንቆሮ እንዳለ አላውቅም ነበር
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 9 месяцев назад
ሞቶም የሚያርበደብድ ጀግና እምዬ ሚኒሊክ
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 10 месяцев назад
😂ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ!
@habeniyaa
@habeniyaa 10 месяцев назад
እንኳን ቀንቶአችሁ አለቃችሁ !
@bezabihwassihun244
@bezabihwassihun244 10 месяцев назад
😮waw kikikikikiki
@HimanotAndargea
@HimanotAndargea 10 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 10 месяцев назад
እኔ የምመኘው ለአንድ ቀን ምኒልክ ይነሱ ቢባል በስማቸው የሚፈሯቸው ሰዎች የት ይገቡ ይሆን
@marytigest3054
@marytigest3054 10 месяцев назад
እንኳን ተነስቶ ሙተውም እያስቀዘናቸው ነው
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 10 месяцев назад
ገድል እና ባህር😂😂😂
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 10 месяцев назад
ሞተው : እየገዙ : ነው : ሚኒሊክ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 10 месяцев назад
ኬኒያ 😂😂😂😂
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 10 месяцев назад
😂😂😂
@yetnayettesfaye7935
@yetnayettesfaye7935 10 месяцев назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🎉 ያሸንፋል💚💛❤
@KidestMelese-o2u
@KidestMelese-o2u 10 месяцев назад
አባቴ የሆነ ብሔር አትበል አማራ በል አማራንበል አትፍራ ባንዴራችን የሁላችን ነው
@snw8160
@snw8160 10 месяцев назад
ሲጀምር እውነተኛው የሀገር መከላከያ ለባንዴራው ሞተ አንጂ ባንዴራ ለ ሰው አልሞተም ባንዴራው ይቀየርልኝ ማለት የኢትዮጵያ ያለፈ የጀግንነት ታሪክ የጥፋልኝ ማለት ነው። የአማራ ፉኖ እኔ ነኝ ኢትዮጵያዊ ብቻ አላለም ሆዳደርነት ይበቃል
@FrehiwotFre-n8d
@FrehiwotFre-n8d 10 месяцев назад
አሁን ያለው መከላከያ ነው አሸባሪ።
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 9 месяцев назад
እንኳንም በአማራ ደም ኢትዮ ትቅዴም እንል ነበር አሁን ግን እየሞትንም ቢሆን አማራነት ይቅዴም ከዛ ኢትዮ ትቅዴም ማለት እንጀምራለን💚💛❤👌👌👌🥰🥰😍
@HabtamuAndarge-t3r
@HabtamuAndarge-t3r 10 месяцев назад
ጓድ መልፈስፈስ አያስፈልግም።ፋኖ የአማራ ችግርና ሞት መፈናቀል ነፍሰጡር መቀደድ ና የማንነት ጥቃት የወለደው ነው።
@saruyoha2590
@saruyoha2590 10 месяцев назад
እውነት ነው💚💛❤💪
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 месяцев назад
💚💛❤💪💪🥰ፋ💚💛❤ኖ
@adaneyemane1573
@adaneyemane1573 10 месяцев назад
አማራ ባንዲራው የኔ ብቻ አላለም ሊልም አይችል።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 10 месяцев назад
ሌለሎች ሰበብ ፈጥረው ሲጠየፏት አነሳት እንጂ የእኔ ብቻ ናት አይልም አላለምም!
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍ትክክል ነህ! አማራ የክህደት ባሕልና ልምድ ስለሌለው የብዙ መስዋዕትነት አርማን ሌሎች ሰንካላ የወያኔን ፍልስፍና በመቀበል ሲጠየፏት አነሳ እንጂ የእኔ ብቻ ናት ብሎ አይደለም።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 10 месяцев назад
እነሱ ቢይዙት ሲለማያምርባቸው እኛ አክበረን ስንይዘው የኛ ብቻ ያልን ይመስላቸዋል
@yihungetu9897
@yihungetu9897 9 месяцев назад
ምንም ማወላወል አያስፈልግም አማራ መቼም ቢሆን ከአንዳንድ ባንዳዎች ውጭ ከፍ ታ ላይ ያለ ሕዝብ ነው ።ትልቅ ክብር አለኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን !
@navilbrook5038
@navilbrook5038 10 месяцев назад
ግን የሚገርኝ ነገር ፋኖ የገጠሙት ከነዚህ መሃይም ነዉ. አማራ እኛ ኤርትራዊያኖች ከናንተ ቆመናል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ድል ለፋኖ
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 10 месяцев назад
Cha cha donk
@foursisters3582
@foursisters3582 10 месяцев назад
❤❤
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 10 месяцев назад
Nono no you are from Tigray , we Eritreans we don’t interfere in Ethiopia , they are brothers one day their country will be peace
@Medina-eg2rt
@Medina-eg2rt 10 месяцев назад
Betam❤❤❤
@ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
@ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ 10 месяцев назад
እንወዳኋለን የእኛ ወርቅ ህዝቦች ኤርትራዊኖች
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 месяцев назад
ቪቫ 💪💪💪ፋ💚💛❤ኖ💪💪ቪቫ💚💛❤ፋ💚💛❤ኖ-💪💪አንተ ምንግዜም 💚💛❤ይቺን ሰንደቅህን ከያዝክ💚💛❤💪💪💪አንተ ብቻ!!ነህ ፋ💚💛❤ኖ👏👏
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 10 месяцев назад
እድሜ ሰጥቶ የማመልከው አምላክ ብድራታችሁን ይስጣችሁ ።እግዚአብሔር የአማራን በቀል ሲበቀል አይታችሁ፣ በምድርም ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ የደም ሰዎች፣ የዲያቢሎስ ልጆች እርጉዝ የምትገሉ ህጻን የምትጨፈጭፉ፣ አዛውንት የምትደፍሩ አውሬዎች። በቅርብ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ።
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 4 месяца назад
ገና ምን አይታቹ ላትነሱ ነው እምትወድቁት ወይ ትገነጠላላቹ ወይ ስቃያቹና ሞታቹ እጥፍ ይቀጥላል ደሞ የእውነት ኦሮሞ አደለሁም ቆሻሾች
@tmairattsegaye
@tmairattsegaye 10 месяцев назад
ድል ለአምሃራ ሕዝብ ❤❤
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪🇲🇱🇲🇱
@mmn6040
@mmn6040 8 месяцев назад
ሚኒሊክ ኦሮሞ ነዉ😊
@ሐራሰማይ
@ሐራሰማይ 10 месяцев назад
ፋኖኖኖኖ ወደ ፊት ❤❤❤❤
@mullern8179
@mullern8179 10 месяцев назад
ምን ኣይነት ሎጂክ ነው የሚያወራው። ጭራሽ ከእውቀት ነጻ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@s0lomon150
@s0lomon150 10 месяцев назад
መስፍን እንደዚህ መውረድህ ያሣዝናል ለማንኛውም ፋኖ አጠገብህ ቆሟል ይህንን ዚፕ የሌለውን አፍህን ይዘጋለሐል ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛❤
@WorkhesaBerel-cf1tq
@WorkhesaBerel-cf1tq 10 месяцев назад
Doma
@tigista7276
@tigista7276 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@oligenet7404
@oligenet7404 10 месяцев назад
He was torches by Eretran war
@WorkhesaBerel-cf1tq
@WorkhesaBerel-cf1tq 10 месяцев назад
@s0lomon150 .5 days ago Doma neke
@teshuadon2197
@teshuadon2197 9 месяцев назад
ድሮስ መስፍን መቼ ከፍታ ላይ ወጥቶ ያውቅና ዛሬ ወረደ ማለት ይቻላል ?🛑🛑🛑👎👎
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos 10 месяцев назад
አይ ፋኖ የስውን ልቦና አስጨነክ መስፍን በዚህ ምላስ ስንቱን ቀባጠርክ የጨነቀው ለት ይልህርል ይህ ነው ፋኖ ያሽንፋል ጠላቶቿ አንገታቸውን ይደፋሉ ❤❤❤❤❤
@totot2437
@totot2437 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 10 месяцев назад
ድል ፋኖ አማራ ከዚ ውጪ ሌላ ሀሳብ የላቹም አይሰለቻቹም ስትደክሙ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 10 месяцев назад
​@@abubekertemam1390 ayi gala
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 10 месяцев назад
እድሜ ይሶጥ የጀግና ዘር
@mekdyzawide
@mekdyzawide 9 месяцев назад
ወላዋይ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 месяцев назад
ድል ለደጉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💚💛♥💪💪💚💛♥💪💪💪💚💛♥💪💪💪 ውድቀት ሞትና ውርደት ለከሀድው መንግስት
@seniwelde9626
@seniwelde9626 10 месяцев назад
አማራነት ሙሉ ስብእና ያለው፡ ጀግና ፣እሩህሩህ ፣ደግ፣ አስተዋይ ሀገሩን ወዳድ። እረ ስንቱ በአጠቃላይ የሰውነት ውኃ ልክ ነው ስንል በጣም በምክንያት ነው❤ ፍኖ አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖው🎉🎉🎉🎉
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 8 месяцев назад
ፅንፈኛው ዘረኛው በአማራ ተወላጆች ደም የምትነግድ ጨካኝ ፍጡር
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 4 месяца назад
ተሬቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮
@birhanab315
@birhanab315 10 месяцев назад
አማራየ ከፍ በልልኝ አትገረሙም ግን በቃ ከፍ ያለ ስነልቦና ያም ቢያልቅስ ያም ጡቴን አጣሁ ቢል እንዲህም እየተጨፈጨፍን የነሱን ያህል አናለቅስ ሀቅ ሁሌም ከፍ ትላለች አማራየ ከፍታየ❤❤❤❤
@mulunehayele434
@mulunehayele434 10 месяцев назад
ያምርብኛል ብለው ከሚያደርጉት ያስጠላብኛል ብለው እሚተዉት ይሻላል፤ይላሉ አባቶች፡፡መስፍኔ ድሮውንም ያለ ዕውቀት ያለ መረጃ ትደሰኩራሌ። ውሻ በበላበት ይጮሃል። ድሮ ስለ እዚች እባብ ምንም ያልተናገረ አሁን ይክባት ገባ'፤እከክልኝ ልከክልህ ይባላል።ባዶነት ዕውቀት አይደለም፤ዩቲዩብ ያላመጣው ጣጣ የለም።በፖለቲካ ሳይንስ የተማሩ የረጅም ግዜ ልምድ ያላቸው የአፍሪካን ፖለቲካ ከፍ ዝቅ አድርገው እሚተነትኑ የዩንቨርስቲና የትላልቅ ተቋማት ምሑራን ማንም ቦታ አልሰጣቸውም፤ምክኛቱም ባዶዎች ቦታውን ይዘውታል።ማፈርያዎች
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 10 месяцев назад
አይ ሞኝ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ሌላውም ሁሉ የራሱን ካንቺ በላይ ያቆላምጣል። ውሸታም የአልቃሻ መንጋ።
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 10 месяцев назад
Mesefeny mesefeny kbad sew yemchk amrbekal 🎉🎉🎉🎉🎉
@habeniyaa
@habeniyaa 10 месяцев назад
ቁልቁል 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@nileoutdooradventure2930
@nileoutdooradventure2930 10 месяцев назад
Really! Did u voice out when Amhara are being killed.
@Chereka203
@Chereka203 10 месяцев назад
መስፍን የቡና አተላ.
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ልብ መርምሮ የስራችን ዋጋ ይከፍለናል አምላክ ምንግዜም የእውነት ፈራጅ ነውና በአንተም በሌሎቻችንም እሱ ይፈርዳል መፍረዱም አይቀሬ ነው ።
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 10 месяцев назад
ቤቲ የመጨረሻ የበታችነት ስሜት የጎዳት ደቃቃ ነች ያቅለሽልሽሽ 👉💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እኔም ስሰማሽ ታቅለሸልሽኛለሽ ቤቲ👉🐍
@HimanotAndargea
@HimanotAndargea 10 месяцев назад
100%
@darubiit
@darubiit 10 месяцев назад
አይ ሁሌም እንደሰገራ የሚገማ ነገር ብቻ ነው ከአፋችው የሚወጣው 😂😂😂 አይ የዝቅተኝነት ስሜት መቸም የማይለቅ በሽታ ነው 😂😂😂😂
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 10 месяцев назад
አማራን እንደገና ተወልዳችሁም አደርሱበት አባባ። ለማንኛዉም አይዟችሁ በርቱ እንቀጥል 🇨🇬
@anisatadese8495
@anisatadese8495 10 месяцев назад
አማራ ዛሬ ቢያለቅስ ነገ ብልፅግና ያለቅሳል ጠብቅ
@teka1528
@teka1528 10 месяцев назад
Fando, hi yeenante fukera, le 4kilo, 1samint teblo 2wor. Be 1000amet aytasebm, kebanda mnlik gar wed kilil3.
@kasahuntadesse9794
@kasahuntadesse9794 10 месяцев назад
እውነት
@tigiste637
@tigiste637 10 месяцев назад
@@teka1528 ሰባ አመት ታጥቆ ፍየል ሲጠብቅ የኖረዉ ለምኖ እጁን አጣምሮ ገደል የገባዉ የኦሮሞ ታጣቂ ፈርሳም አዉሬ ወይስ ሰላሳ አመት ታጥቆ ዘርፎ በሱስት ቀን ተንከባሎ ያለቀዉ እሬሳ ወያኔ
@mimy9301
@mimy9301 9 месяцев назад
Ezyaw bekelilhe, yesew kelil atemen, kelilhn alma, woym afrs!!
@derejedemeke3256
@derejedemeke3256 9 месяцев назад
ቤቲ ስውየው አይመጥንሽም ሌላ ሰው አጣሽ እንዴ?
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 9 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤🙏🙏🙏
@yayne1988
@yayne1988 10 месяцев назад
እሬሳ ነገር ነህ በናትህ
@Udud-jm1ez
@Udud-jm1ez 10 месяцев назад
ፋኖነት የጅግኖችስብስብነው።
@yetnayettesfaye7935
@yetnayettesfaye7935 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ ለጀግናዉ💚💛❤💪💪💪
@mekdesmekuanint-ft2pr
@mekdesmekuanint-ft2pr 10 месяцев назад
አይ ፋኖ የኔ ጀግና! አስለፈለፋቸው እኮ።
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 10 месяцев назад
በጣምምም ድል ለፋኖ💪💪💪💪💚💛❤
@benjamin8387
@benjamin8387 10 месяцев назад
Fano is evil 👿 killer!!!!
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 10 месяцев назад
💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪✌️✌️✌️
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 месяцев назад
​@@benjamin8387your dad is the killer🦛👈
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 10 месяцев назад
በጣም እንጂ ❤❤❤❤❤💪
@gezaegezae6851
@gezaegezae6851 10 месяцев назад
ድል ለ ፋኖ !!!
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 10 месяцев назад
ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለሀገር ወዳዱ የአማራ ህዝብ
@hanihani4932
@hanihani4932 10 месяцев назад
ፋኖ ማነው ጀግና ያደረገው ኢትዮጵያውነት ብቻ ነው ጀግንነት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 10 месяцев назад
ጭቃ
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 10 месяцев назад
​@@hanihani4932ባርያ👎
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 10 месяцев назад
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤💪
@solomonali-rr7mt
@solomonali-rr7mt 10 месяцев назад
የዐማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ነው
@benjamin8387
@benjamin8387 10 месяцев назад
የአማራ የድንቁርና ችግር ራሱን የሌላው የበላይ አርጎ ካልገዛ....አሁንማ ተነቃበት በኢትዮጵያ ፅንብል ፍላጎቱን በሌላው ላይ በመጫን ስንት ዘመን ገዛ ....ለነፃነት እስከመጨረሻው እንታገላለን
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 месяцев назад
​​@@benjamin8387God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever💪💪...Amhara beyanes sew ayaredem ende ante abate👈
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 10 месяцев назад
​@@alexmekonen5116በትክክክል አማራነት ያሸንፋል ድሉ የፋኖ ነው አማራየ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 месяцев назад
@@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 100%Amhara yetaredew Ethiopia eyale angete siledefa new zare yeh hulu tekeyerole❤️💪👌❤️Amhara ketenesa manem ayasekomewun
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 10 месяцев назад
መኮረጅ አይቻልም 😂😂
@TeshomeSinidu
@TeshomeSinidu 10 месяцев назад
አይ ፋኖ እርስ በእርስ አባላሀቸው ጀግና 💪
@ባርኮትባላአገሩ
@ባርኮትባላአገሩ 10 месяцев назад
😂😂😂😂መስፍኔ ቆንጆ ደንቆሮ ነው ። ደግሞ ደረቱን ነፍቶ ከሙርኮ ስመለስ ይላል እንዴ😅😅😅😅
@betigistabiy1851
@betigistabiy1851 10 месяцев назад
😅😅😅
@tsigetube7178
@tsigetube7178 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@marytigest3054
@marytigest3054 10 месяцев назад
🤣🤣🤣😂😂
@دلله-ذ2ب
@دلله-ذ2ب 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@nigatkassahaile5572
@nigatkassahaile5572 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ
@mastewallehulu8463
@mastewallehulu8463 9 месяцев назад
ከእውቀት ነፃ የሆነና ፍርፋሪ ፈላጊ የሆነ ሠው😂
@Senaitkebrom
@Senaitkebrom 10 месяцев назад
Amhara 💪💪💪💪👏👏👏❤️❤️❤️
@surafeldebrework8306
@surafeldebrework8306 10 месяцев назад
አቤት ግን የሚገርመው የመጣው የሄደው ሁሉ ይሄን ህዝብ ነው የሚወቅሰው። የፈረደበት ህዝብ።
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 10 месяцев назад
አማራን..........!!!!ስለሚፈሩት ስለሚበልጣቸው ሰለሚቀኑበት የበታችነትና ዠዝቅተኝነት ስሜት ስለሚሰማቸውና በራሳቸው ስለማይተማመኑ በማንነታቸው ስለሚሸማቀቁና ስለሚያፍሩ Complex አቸው ስለሚንጫጫባቸው ነው። ይህ ደግሞ መድኃኒት ያሌለው በሽታቸው ነው።እናዝንላቸዋለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 10 месяцев назад
የበታችነት ሰሜት ሰለተፀናወታቸዉ አማራን አምርረዉ ይጠሉታል አማራነት ያታደሉታል እንጂ አይታገሉትም😁😁😁
@tinaethiopia6327
@tinaethiopia6327 10 месяцев назад
መስፍንዬዬዬዬ አምበሳ ነህ እንዴ እንዲ ውድድድ❤❤❤❤
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 10 месяцев назад
Ena gojama ngn fano shefeta lba new aywekelegneme
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 10 месяцев назад
@@SamsungAs-bp1wg በእውነት አንተ ውሸታም አድር ባይ ነህ እንጅ ጎጃሜም አማራም አይደለህም እናትክን በደንብ አጥብቀህ ጠየቃት አባቴ ማነው ብለህ በርግጠኝነት አባቴ ማነው........? ብለህ አንዳንድ ከየት እንደ መጡና ከምን እንደተገኙ የማይታወቁ ወላጅ እናታቸው በስርቆት ፀንሳቸው የወረዱ የእንግዴ ዲቃላ ልጆች ማንነታቸው ስለሚጎትታቸው ሆድ አደር ከሃዲ ባንዳና የባንዳ ልቅላቂ የኮማሪ የአተላ ልጆች ወኔአቸው የተሰለበ ሞራላቸው የላሸቀ ሰብናው የሾቀና የላላ ሕሊናው የተራቆተ አእምሮአቸው የበከተ በስማቸው የተሰበረ የታሪክ አተሎች የዘር ቅይጦች እንዲህ የበሸቀጡ ማንነት የሌላቸው በራሳቸው የማይተማመኑና የሚሸማቀቁ ናቸውና ስለዚህ እናትክን አጥብቀህ ጠየቃት አባቴ ማነው እኔ የማን ልጅ ነኝ ከየት አመጣሽኝ ብለህ ጠይቃት አንተ የዘር ግንድህና ሐረግህ ከተዋረዱት ከነዚያ ከጠላቶቻችን ድቅል ሾተላዮች የወስላታ ልጅ ነህና አንተ ከዚህ ከተከበረው ታላቅ ሕዝብ ሕብረትም ግኑኙነትም የለህምና እንዳንተ በጉያችን የበቀሉ ማንነታቸው የማይታወቁ ብዙ የወስላታ ልጆች አሉና እነኝህን እናጠራቸዋለን ሞትና ውርደት ለባንዳወችና ለተላላኪወች..........!!👎👎👎👎👎👎👎👎👎😭😭😭😭😭😭😭😭😝😝😝😝😝😝😝😝
@ነፍጠኛውሚድያ106
@ነፍጠኛውሚድያ106 10 месяцев назад
መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም የአንድ ተራ ወንበዴ ወንበር ጠባቂ ጥቁር ጣሊያ ናቸው ከጀግናው የአማራ ፋኖ ጋ የሚጓቱ አየ ፋኖዬ የአማራ ኩራት ሽአመት ኑሩሉኝ 💚💛❤️😍😍💪💪💪💪💪💪💪 አጫጫቸው
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 10 месяцев назад
ፐፐፐ ፖለቲካው እንደ ጉድ ተተነተነ በመስፍን ፈይሳ ሀሀሀሀሀ። አይ ፋኖ ጀግናው ስንቱን አሳበድከው 💚💛❤️💪
@saruyoha2590
@saruyoha2590 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 10 месяцев назад
እየመጡ ነው እየመጡ ነው
@ZemzemBerihun
@ZemzemBerihun 9 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@ewnetuderseh2071
@ewnetuderseh2071 10 месяцев назад
የኢትዮጵያን ሰንድቅ መያዝ ሌላ ሰንድቅ አያስፈልግኝም ማለት ነው። ፋኖ ድሮም፣ ጥንትም ያዘ፣ አሁንም ያዘ። ይህን ምን መቃወም ያስፈልጋል።
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 10 месяцев назад
ማን ነው ያለቀሰው😂😂😂😂እየለበለብንህ ነው ታገስ ደርሰናል😂😂😂😂
@ፍትህእዬተሰቃዬላለውህዝብ
ድል ለአማራ ህዝባዊ ትግል ፋኖ❤❤❤❤
@Nazrawi11
@Nazrawi11 10 месяцев назад
ማርያምን የኔ ህፃኑዋ ማማ እንደዚ የወረደ አስተሳሰብ የላትም በቃ እድሜ ኑሮ ትምህርት ምንም አያስተምራቹም ወይኔ አዘንኩላቹ አይዞህ አንድ ቀን እድሜ ይስጥህ እንጂ ስታድግ አማራ ትሆናለህ
@hayathmuhammad7975
@hayathmuhammad7975 10 месяцев назад
ፍኖ ፍኖ ፍኖ ❤❤❤❤የአማራ ጀግና እሰይ
@MikeleTadesse
@MikeleTadesse 10 месяцев назад
ፋኖ ነው የሚባለው
@MatiRobaa
@MatiRobaa 10 месяцев назад
@@MikeleTadesse😂😂😂
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 10 месяцев назад
Leboch nachew yetezerefe yaqewal
@gfg4073
@gfg4073 9 месяцев назад
❤❤❤
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 9 месяцев назад
ሴት ባልጌ
@asmamawyimer1871
@asmamawyimer1871 10 месяцев назад
👉👈ወደድክም ጠላህም ሚኒልክ ትላንትም ፣ዛሬም ፣ነገም ።፤ንጉስ ነው።😍
@ghanemmobile653
@ghanemmobile653 10 месяцев назад
ፋኖ ❤ፋኖ ❤👓
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 10 месяцев назад
እንኩዋን አበረረህ ገናም ፋኖ ያበርሀል
@helenh6930
@helenh6930 10 месяцев назад
ሽፍታ ደጌፊ ርዚህ ማሚዲያ ውጡ
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 10 месяцев назад
​@@helenh6930አራጅ ጨፍጫፊ ሰው በላ አረመኔ ፀሐይ እየጠለቀችባችሁ ነው።👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@helenh6930
@helenh6930 10 месяцев назад
ሂድ ጉረኛ ፍኖ ሽፍታ ነው
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 10 месяцев назад
@@helenh6930 እያሳየሽ ነው በተግባር ፋኖ አንደኛ ነዉ
@gashawgobezu
@gashawgobezu 10 месяцев назад
መከላከያ ባደራዉን አይጠቀምበትም ለዛ ነው እኮ ፉኖ ያነሣው። መከላከያ ቢየዘው ኑሮ ትክክል ነበር። መሥ ያለሕ አይመሥልም።
@helenh6930
@helenh6930 10 месяцев назад
ፉኖ ሽፍታ ነው ስው ይሄን ባንዲራ አንፈልገውም እዛው አማራክልል አውሉብልው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 10 месяцев назад
​@@helenh6930ጋላ ብቻ ነዉ ያንን ባንዲራ እሚፈራዉ ደቡብ ባንዲራችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነዉ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 10 месяцев назад
@@helenh6930 ድንጋይ
@painkiller529
@painkiller529 10 месяцев назад
We Winn soon fano forever ❤
@alamualamu325
@alamualamu325 10 месяцев назад
እድል ለፍኖ💚💛💝
@wondwosentsige2638
@wondwosentsige2638 10 месяцев назад
Chika yehine conversation, guys don't waste your time bybhearing this conversation!!!!😢😢
@hareglulu8331
@hareglulu8331 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam 9 месяцев назад
ፋኖ ላይጨርሰው አልጀመረውም ድል ለፋኖ ❤❤❤ፋኖ❤❤❤
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 10 месяцев назад
እዚህ ሚዲያ ላይ የቅርብ ሁሉ የበታችነት ስሜት ያጠቃው ሰገጤ ብቻ ነው
@adm6182
@adm6182 10 месяцев назад
Atawukim ende hulum eko segete woch nachew.
@enmu8945
@enmu8945 10 месяцев назад
👅👅👅👅
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 9 месяцев назад
በጣም እኮ ነውየሚገርመው ለነገሩ እበት ከትል...,ስለሆነ አይደንቅም
@bamlakuyeshanew2069
@bamlakuyeshanew2069 10 месяцев назад
ወንድም መስፍን ወታደር ቤት የገባኸው በትምህርትህ ስላልተሳካልህ የመጨረሻው ስራ ማግኛ ቦታ ውትድርና በመሆኑ እንጅ አገርህን ወደህ አይደለም ።የሚአሳዝነው አገሩን የሚወድ ወታደር የራሱን ወገን አይገልም ይጠብቃል እንጅ ።
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 10 месяцев назад
What d u mean! D u want tell him to denied to be Ethiopiaizem or you need him come out to be narrowed. There is no oromo or gurage Tigre or anyone without big pictures of Ethiopianizem ok. Expand your mind.
@Elham-z7x
@Elham-z7x 10 месяцев назад
የታወቀ እኮ ነው ባአካባቢያችን የሚገቡ ወታደር ስራ አጥ እና 8&10ትምህርት የወደቁ ከዛ አልፎ ቤተሰብ ጋር አልስማማ ብሎ ትዳርም ያለው ትዳሩን በደንብ መምራት የማይችል 80% ወታደር ከዛ ውጭ ሀገር ወዶ ወታደር የሚገባ የለም
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 10 месяцев назад
አንተ ደደብ አማራ ፋኖ እየተዋጋ ያለው ከሚደርስበት በደልና ጭቆና እራሱን ለማዳን ነው ኢትዮጵያዊ ስለምትለው ደሞ ታሪክ ታሪክ ነው አው ሀቅ ነው ጋላ መነሻው ማዳጋ ስካር ነው ለምን እንደዚህ ስትባሉ ለምን ቅር ይላችኋል የዘር ሀረጋትሁ በቃ ማዳጋ ስካር ነው
@mengistufikremariyam3511
@mengistufikremariyam3511 10 месяцев назад
ወታደርነት ዓላማ ነው ።
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 10 месяцев назад
ድሮ መስፍንዬ የኔ ፍሮፌሰር እያልክ ታዝለው ነበር አሁን ምን ተገኘ አልቃሾ
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 10 месяцев назад
ባንዲራው የምኒሊክ ነው የአማራ ነው ብላቹ አልነበር ከላያችን ልብሳችንን እየቀደዳቹ የጣላቹት ያቃጠላቹት? አባቶቻችን የሞቱላት ባንዲራ ናት ካልፈለጋችሁት አትያዟት አትፈልጓት እኛ ለኛ ጌጣችን ናት እናንተ የምትሰጡንም የምትነጥቁን ባንዲራ የለም ። በመከላከያ ስም አማራን ሊዘርፍ ሊደፍር ሊገድል አይደለም ባንዲራ መስቀል ይዞ ቢመጣ ይቀጠቀጣል። እየገደላቹ አልቃሻ ብሎ ማሸማቀቅ የለም በጉልበት የመጣ በጉልበት ይመከታል። ሁሉም በተፈጠረበት ይኖራል አማራ መሆን አማረህ አላማረህ የሚመጣ ለውጥ የለም ቅድሚያ ሰው መሆን ይሻላል። የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው አንፈልግም ከተባለ ባንዲራችን የሚወዳት የሚሞትላት አለ። መደናቆር ብቻ።
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 10 месяцев назад
ቡድን አደለም ፋኖ ነው አትፍራ ጥራው
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 10 месяцев назад
ክክክክክክ አወ ቡዲንአደለም ያማራህዝባውይ ሀይል ፍኖ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌
@hayatxxxx5200
@hayatxxxx5200 10 месяцев назад
ድልለፋኖ ፋኖ💚💛❤🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯ድልለፋኖ💚💛❤🐯🐯🐯🐯💪💪💪💪💪💪💪💪
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 9 месяцев назад
ቆይ የመከላከያ ካንብ አማራ ክልል ነው እንዴ😂😂😂 ከቤታችን መተው ነው እየሞቱ ያሉት ወዴት እንሂድ😂😂 ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤ ድል ለንፁሐን ኢትዮጵያዊያን❤
@አሐዱ-ኀ3ጐ
@አሐዱ-ኀ3ጐ 10 месяцев назад
ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖ
@lemlemchalachew8157
@lemlemchalachew8157 10 месяцев назад
ፋኖ የኔ ንጉስ ይመጣልሀል ጠብቀዉ
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 9 месяцев назад
ቤቲ ትደነቁያለቨ ውሀ የሚያነሳ ጥያቄ! 🙏መሰፍን ፈይሳ 🇪🇹 እንደ ትግራዩቹ የዛር እና ዘር ጅኒ እምሮውን ድንገት ጠፍንጎ ይዞታል! ሰታሳዝን የትናንቱ መሰፍን እና የዛሬው ምላስ? መሰፍኔ ምን ዘባርቄ ጅኒ ያዘህ? አቤት ነገ እኮ ምላሳቸም ይሞታል!ንሰሀ ግባ! ፀበል ሂድ በግዜ !😮 ህውአት ሴይጣኗ እኮ በተንኮል ብልጥ ናቸው መድበውናል? ከአደዋ ወርቅ! 8 የትግራይ ወረዳዎች አገልጋይ ባሮች! ኦሮሞ ከብት! አማራ አህያ! ደቡብ እና ሌሎቸ ተራ ባሮች ተብለናል😂 ህወአት ከእኔ የተቫለ የለም እያሉ ለፈረንጅ ሲቀደዱ! ብልጥ መሪ የሆነ ህወአት የዘረጋውን ንዶ የተቫለውን በኦሮሞ ዘመን ማሳየት እንጂ ትውልድ እየገደለ ወደ ሲኦል ጉዞ! ?😢
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 10 месяцев назад
አይንክ ይጥፋ ባለጌ ሰው ቤቱ እየፈረሰ እየተገደለ እየታረደ ንፁሀን እየሞተ በዘርክ ይድረስ ባለጌ🙄
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 10 месяцев назад
ሞቶም የሚገዛው ጀግናው እምየ ሚኒሊክ ኢትዮጵያ እና 💚💛❤️ ለዘላለም ከፍ ይላሉ
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 10 месяцев назад
የድሮን እሚያወራ ዘንድሮ ያልተመቸው ነው ቆይ ግን ከምላስ ውጪ ምንም የላቹም ማለት ነው ታዘብኳቹ የእውነት ከሸገር
@Mengeshatsegaw
@Mengeshatsegaw 10 месяцев назад
ይመችህ
@masetewal6914
@masetewal6914 10 месяцев назад
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የሰው ቄራ የሆነች ኢትዮጵያ ሰለቸችን 😔
@awelmahmud963
@awelmahmud963 10 месяцев назад
አስመሳይ ኦነግ
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 10 месяцев назад
@@masetewal6914 ሀገራችን ላይ ተለይቶ መታረድ ይብቃ እያልን ነው እኛም ይህ ደሞ እሚቆመው የሚኒሊክ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ማሰብ ሲያቆሙ ነው ሌላ ምርጫ የለም
@AbebayehuAmare-xh3yz
@AbebayehuAmare-xh3yz 9 месяцев назад
መስፍን አትቀባዠር ??? አማራ ማንንም አይገልም አማራ ፍቅር❤❤❤ ነዉ!!!!❤❤❤ ለአማራ ወታደር ሄዶ ጦርነት አያስፈልግም😂 ጥያቄዉን መመልስ ይፈልጋል አትግደሉኝ የትም ሄደን እንስራ ነዉ ያለዉ ቀላልል መልስ ነዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 10 месяцев назад
ጀግና ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
@Sojoo-le3cn
@Sojoo-le3cn 10 месяцев назад
ይህችጋዜጠኛዋ እና ሰውዪ ው ግን እሚወራውን እሚወቅ አይመስለኝም እናንተ በሚድያ ያቀረባችሁ በእውነት እሚምርባችሁ ለሀሜት የመጣችሁ ነው እምትመስሉት ምንም የተወያይ አምሳያም የላችሁም አምሳ ዝቃጭ ስብስብናችሁ ቆሻሾች ።
@mamieabebe6283
@mamieabebe6283 10 месяцев назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@ቀስቶ
@ቀስቶ 10 месяцев назад
የሁለት መሀይሞች ውይይት😢
@isayas150
@isayas150 10 месяцев назад
እነዚ ግዜ አንስትአቸው ስለ መቶ ፕላስ ሚ ህዝብ ሀገር እጣ ፋንታ ላይ ሲወያዩ ማየት በጣም ያሳዝናል::
@HimanotAndargea
@HimanotAndargea 10 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 месяцев назад
ኧረ በመሀይምነት መስፍንን የሚስተካከል የለም።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 месяцев назад
ባንዲራ ይለብስ የነበረው አማራን ለማስደሰት ነበር ለካ
@tekalignshiferaw6799
@tekalignshiferaw6799 9 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ ሁሉም ቦታ የናንተ ጩኸት ነው የሚሰማው ደግነቱ ሚዲያ ላይ እንደምትጮሁት መሬት ላይ የላችሁም ጉራ ብቻ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና መከላከያ ሰራዊት የፃፍኩት ለኮሜንታተሮች ነው ቤቲ ግን የስንቱን ጭምብል አውልቀሽ አሳየሽን
@Girmawi59
@Girmawi59 10 месяцев назад
ፋኖ የኔ ጀግና
@habeniyaa
@habeniyaa 10 месяцев назад
ከፋኖ ጋር ገደል ግባ !
@enanabekel6975
@enanabekel6975 10 месяцев назад
😢😂😂😂😂መጨረሻችሁ ይህ ነው😂😂😂😂አስተሣሠብ ይልሀል አባቴ😂😂😂ተደበቁ፠በተናገራችሁ ቁጥር ባዶነታችሁን ነው የምታሣዬት፠፠😂😂😂😂
@tiruworkakalu2885
@tiruworkakalu2885 10 месяцев назад
beka yehe swu ewntNga nwu
@mumuye5
@mumuye5 10 месяцев назад
ቀጣፊ አማራ በደል በቃኝ አትግደሉኝ አለ እንጅ ሌላ ሕዝብ አልፈልግም አላለም ውሸታም ሰው ምን ይለኛል እንኳን አይልም? ሚስቴ አባረረችኝ ስትል ገንዘብ ሰብስቦ የሰጠህ አማራ ነው ኦሮሞን ቢጠላ ያን ያህል አይረዳህም ነበር መጨረሻ ላይ ውሸትህን መሆኑን አወቅንብህ እንጅ
@fefeb4298
@fefeb4298 10 месяцев назад
አማራን ሲያስብ ሁሉም የሚስበዉ ኢትዮጵያዊነትን የሀገር ፍቅር ያለዉ ህዝብ በቅኝ ግዛት አልገዛም ያለ ህዝብ ነዉ
@kedestkebede262
@kedestkebede262 10 месяцев назад
አንተ ድስት ላሽ ወንድ ከሆንክ ሄደህ ለምን አትዋጋም ፋኖ በሳማ ቂጥህን ለብልቦ ይለቅሀል ለአንተ ጥይት አያባክንም ሲጀመር እናንተ እኮ ናቹ አተዮጲያዊ አይደለንም ያላችሁት ወደድክም ጠላህም ባንዲራው አንድ ነው እሱም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ኩርርርርርር
@astewlagumas
@astewlagumas 10 месяцев назад
አይከብት እንሰሳ እኮ ካንተ ይብልጠ ያስብል😂😂😂😂😂
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 10 месяцев назад
ፋኖ‼️💪
@isaacmekuria3234
@isaacmekuria3234 10 месяцев назад
የሠው ሰጋ አየበላችው ቁጭብለን አናያችሁም. ካሁን ቦሐላ አብረን አንኗርም. አማራ ይዋል ይደር እንጂ መገንጠል አይቀርም. የማይጠገን ስብከተ ደርሷል
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 10 месяцев назад
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 👑🇲🇱
@AbenosAi
@AbenosAi 10 месяцев назад
ዙፋኑም እርሱም ዛሬ የለም..ኢየሱስ ብቻ ነው ዘላለማዊ ንጉስ..you believe or not you are worshiping idol(menilik).....please repent from your way ....jesus is the truth, the life,the way
@HundaolGammachuu
@HundaolGammachuu 10 месяцев назад
ለሙታኖች ንጉስ ልሆን ይችላል:: ሙታኖቹ በህወት የላዉ ግን በጨሪቅ ዉስጥ የሞተ ዬዱሮ ንጉስ ነፈቅን ይጨምረል::ከዬትኛዉ ነህ?
@Abeba1985
@Abeba1985 10 месяцев назад
ምንልኪ ንጉሲ፡አልነበረም አሁን አይሆንም ቆሽሻ ጡት ቆራጪ እንጂ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 10 месяцев назад
የሙታን መንፈስ አምለክዎች ነበረ ሞተ የሞተ ንጉሥ መሆን አይችልም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 10 месяцев назад
የበታችነት ስሜን መድሐኒት የለውም ሞቶ የሚያስበረግግ 😂😂😂 ሚኒሊክ መንፈሱ እየገዛችሁ ነው።
@jonnyjones2350
@jonnyjones2350 10 месяцев назад
አብዛኞቹ የብልፅግና ሰዎች ግን ምርኮኛ ወታደሮች ናቸው
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 10 месяцев назад
ኤርትራ ነጻ ስትወጣ ኮ ያልተማረከ የኢትዮጵያ ወታደር ኣልነበረም። ያኔ ሻዕብያ ብገድላቸው ሰላም ይሆን ነበር።
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 10 месяцев назад
😂😂😂
@mizankassa9854
@mizankassa9854 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂 የሙርኮኛ ስብስብ
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 10 месяцев назад
@@eri-dairyeritrea1377 😂
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 10 месяцев назад
የምር አዎ😂😂😂😂
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 10 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤ መከላከያ የለንም ቆሻሻ የጋላ አሽከር እንጂ
@ሙሃመድ.M
@ሙሃመድ.M 10 месяцев назад
ምርኮኛ ለምርኮኛ ቢሸልም እና ቢሸላለም ምንም አይደንቅም!
@habeniyaa
@habeniyaa 10 месяцев назад
የቆሻሻ አስተያየት ነው !
@NheBdhd
@NheBdhd 10 месяцев назад
ሚኒሊክ.ይገዛል.💚💛❤💪💪💪💪💪ፋኖ.ወደፊት💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪አማራ.ኢትዮጵያ.ሐገሬ.አየዞሽ
@kumakebede7540
@kumakebede7540 10 месяцев назад
ሬሳ እንደት ይገዛል
@radicalv2720
@radicalv2720 10 месяцев назад
ፈስ መጣ መጣ ፋኖ የትደረሱ የፌስቡክ አርበኛ 😂😂😂😂
@WorkhesaBerel-cf1tq
@WorkhesaBerel-cf1tq 10 месяцев назад
Fesame
@tigiste637
@tigiste637 10 месяцев назад
@@kumakebede7540 ፋኖ የጋላ እሬሳ እየቆጠሩ ነዉ ወያኔ ለማለት ነዉ
@tigiste637
@tigiste637 10 месяцев назад
@@radicalv2720 ፋኖ እሬሳ እየቆጠሩ ነዉ ሰባ አመት ፍየል ሲጠብቅ የኖረዉ ኦነግ ለምኖ የገባዉ
@asegedwolde2243
@asegedwolde2243 10 месяцев назад
አይ ኦሮሞ አለ ያ ኦሮሞ መቼ ይሆን ....አንተን ብሎ ተንታኝ ዝባም የምትናገረው እራሱ አንዱ ካንዱ ይጣረስብሀል ለነገሩ ከላይም ያው ነው አልፈርድም የአማርኛ ጉዳይ ነው ።
@Arada4
@Arada4 10 месяцев назад
ሚሊሊክ ዛሪም ንጉስ ነው ፉኖ 💪💪🇪🇹🇪🇹
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 881 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,6 млн
ሠበር ዜና
1:02:11
Просмотров 2,5 тыс.
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 881 тыс.