Тёмный

አማራ ክልል እንዲህም አለ |እንሳሮ ባሁን ሰእት ምን ትመላለች | ጁሩ ለሚ | አየርሽ ምግብ ነው ሀገሬ 

Melali HD
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

የእንሳሮ ቆይታችንን በጥቂቱ...

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል ድንቅ ነዉ ሁሌም እንደመሸ አይቀርም ይነጋል ከጨለመ በዉሃላ ነዉ ብርሃን የሚመጣዉ ከስምንት አመት በፊት ወደ ሰሜን አከባቢ ሄጄ ነበር እና የሚደንቅ ዉበት ነዉ ያየሁት ይህንን የሚያምር ነገር ስላሳየሽን በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ በትዝታ ግርማ ሼር ነዉ የመጣሁት አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ 💕👌👍🙏 ሼር
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Netsiyee kelb amesegenalew
@gelilatesfaye6298
@gelilatesfaye6298 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰 አንሳሮ በጣም ነው እሚያምረው Thank you my beautiful 🥰🥰🥰🥰
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Sistuka🥰🥰🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Ohhhh you brought tears 😢 to my eyes it reminded home beautiful nature. We do not know what we are missing. I love you ethiopian ❤ 😍 💖 ❣ 💕
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 года назад
Waww beautiful place proud of you all Ethiopians youth using the platform to show the world 🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Thank you dear for coming ❤️
@mariondjipocket685
@mariondjipocket685 2 года назад
This place is beautiful!
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ወየው እንዴት ያምራል ተፈጥሮአዊ ነገሮች እኮ እኛ ያላየናቸው የማናውቃቸው ብዙ ድንቅ ቦታዎች አሉ እናመሰግናለን ሀንቾዬ
@felanatube
@felanatube 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚልና የሚያጓጓ ጉበኝት ህብረት የታየበት የጨዋነት ጨዋታ አዝመራው ዋሻው በአጠቃላይ የእንሳሮን ገጠራማ ዳገት ቁልቁለት ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን👍
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Thank you dear
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ዋው ሀንዬ አገራችን ሠላሟን ይመልስልን እንጅ ውብ የተፈጥሮ አቀማመጥ ያላት ነች ቆንጆ ስራ ነው በርች 😍🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 года назад
በጣም በጣም የሚገርም ቦታና ያገራችንን ውበት የሚገልፅ ከብዙ ውጣ ውረድ በሁዋላ ድል እንዳለ ያስተምረናል በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ላይክ ሼር
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Thank you netsiyeee
@haimanotgebru8617
@haimanotgebru8617 2 года назад
ሀንዬ በጣም ያምራል ተፈጥሮ ከምንም በላይ ያስደስታል በርቺ ውዴ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Amen haymiyeeee
@taytubetul183
@taytubetul183 2 года назад
ሀንዬ ውዴ በእንሳሮ ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ፣ ህዝቡም የዋህ ነው። ስላጋራሽን እናመሰግናለን👈😍🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
እኔም አመሰግናለው እህቴ🥰
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
ከዚህ የጉዙ ቡድን ጋር ተቀላቅዬ ሀገርህን እወቅ ብዘምት ምነኛ ደስ ባለኝ ፤ " ኸረ ያምራል ሀገሬ " የሚለዉን የ ጋሽ አበራ ሞላ ሙዚቃ ሞዝቄ ጋበዝኹኝ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Please join us!
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
@@melalihd428 when I came bake home , I’ll I’m jealous for now lol
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 года назад
የዋሁ ወገኔ ደግና እንግዳ ተቀባይ ለራሱ ሳይበላ ወገኑን የሚመግብ ነው፣ እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስ👈😍🙏 ሀንዬ ስላጋራሽን እናመሰግናለን👈😍🙏🙏🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
አመሰግናለው እህቴ🥰
@MrDesuHN
@MrDesuHN 2 года назад
እንሳሮ ፊልሙን አስታወሰኝ! What an Adventure!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 года назад
ጀግና ብዪሻለሁ
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
እኔም አመሰግናለው እህቴ🥰
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ልእልቷ😍🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
My love🥰🥰
@jesuschristismylord-p3o
@jesuschristismylord-p3o 2 года назад
አናመሰግናለን በተጨማሪ ፏፏቴው ን ልዮ ስሙን ቦታውን ብታጋሪን
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Ale eskemecheresha eyew/eyiw
@yedingil
@yedingil 2 года назад
ሀንዬ በጣም ያምራል! ሼር ስላደረግሽን ከልብ አመሰግናለሁ♥️🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
እኔም አመሰግናለው እህቴ🥰
@awetf1983
@awetf1983 2 года назад
ዋውውውው ሀኒዬ የኔ ውድ ዛሬ አመለጥሽኝ አርብ ስለሆነ ትንሽ አልተመቸኝም ነበር ሙሉውን ቭዶ አየሁት እንዴት ደስ ይላል ይች ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ደግ የዋህ ምስኪን💚💛❤እንስሮ ሚገርም ማህበረሰብ ነው አንችም በጣምም ጎበዝዝ ልጅ ነሽ 👌
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Nanishaye🥰🥰🥰
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ሼር ላይክ 😍🙏🙏
@ammarcell2790
@ammarcell2790 11 месяцев назад
መንገድ ስንት ቀን ይፈጃል
@melalihd428
@melalihd428 11 месяцев назад
ከየት
@ammarcell2790
@ammarcell2790 11 месяцев назад
@@melalihd428 ከአዲስ አበባ
@user-xe4mn1wo3z
@user-xe4mn1wo3z 8 месяцев назад
GUBGNTU ARIF HONO YEBOTA SM ALASAWEKACHHUNM
@melalihd428
@melalihd428 8 месяцев назад
Ensaro
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ዋው ሀንዬ አገራችን ሠላሟን ይመልስልን እንጅ ውብ የተፈጥሮ አቀማመጥ ያላት ነች ቆንጆ ስራ ነው በርች 😍🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 года назад
Genye🥰🥰
Далее
БЫСТРАЯ сборка ПК - от А до Я!
00:22
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 12 млн
Песня РАСПУТИН на русском!🔥
00:56
ጉዞ ወደ እንሳሮ | Trip to Ensaro
18:31
Просмотров 42 тыс.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Просмотров 2,5 млн