Тёмный

አማን ሻሎም ሚስጥር አወጣ | aman shalom | ተናገር እዉነቱን | abel abuna | ermias abebe | wongel tube |faithline 

Подписаться
Просмотров 5 тыс.
% 68

#ሃንኤል #ዮኒማኛ #ተናገር #መዝሙር #abelabuna#amanshalom
ኤል ቃል
አማን ሻሎም አንድ ሚስጥር አወጣ | aman shalom | ተናገር እዉነቱን | abel abuna | ermias abebe | wongel tube |faithline

Опубликовано:

 

28 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@Dada-ei2oe
@Dada-ei2oe Год назад
አማን ሻሎም እግዚአብሔር ይርዳህ:: መረጋጋትህና ጥሪት ያለ መልዕክትህን በጣም ወድጄዋለሁ:: ዕዉቀትህና ግልጽነትህንም ወድጄዋለሁ::
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 месяца назад
መረጋጋት፡ ኣልክ።
@MahiMahi-u7w
@MahiMahi-u7w 8 месяцев назад
አማንዬ እደ ዳዊት አይነት መጋቢ ቢበዛ በጣም ህብረታችን ያማረ ይሆናል❤❤❤
@yonasataklit5749
@yonasataklit5749 Год назад
አይዞህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ እወዳለሁ።
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Год назад
❤❤❤አማኔ ኤርሙዬ አቤላዬ ይወዱሀል እኔም እኔም እወድሀለው በርታ
@taualemu3780
@taualemu3780 3 месяца назад
አማንዬ በርቱ በነዝህ አመፀኞች ልባችው አይውደቅ የሐሰተኞች ደጋፊዎች ናቸው ይህን የምሰሩት መንፈስ ቅዱስን አልተቃወምክም ሰበብ ስለምፈልጉብህ ነው ንቃ እንድሁም መልስ አትስጣቸው አገልግሎትህን ቀጥል
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 8 месяцев назад
አማን የወደድህ❤❤❤❤በርታ❤❤
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ልክ ነህ የኔ ወንድም ሴጣን ሊጥልህ አይችልም አውጋዦቹ ጠብቅ ይቅርታ ይጠይቃሉ።
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w 10 месяцев назад
አማንዬ ወንድሜ ስወድህ ድምፀህ እና ሳቅህ ደስ ይለኛል
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 8 месяцев назад
Aman I respect you keep up GBU !!
@LOVe-b2d
@LOVe-b2d 4 месяца назад
❤❤❤❤
@fitsumwyohannes
@fitsumwyohannes Год назад
አማን ቅን ሰው እንደሆንክ አያላው! በርታ ትክክለኛ ተጽኖ ማምጣት ትችላለህ አቅሙ አለህ!
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Год назад
❤❤❤
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Год назад
Be igizihabiher kali kameniki be lisani atikelidi le ayizabi mekeleja atarigi 😢😢😢
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 Год назад
ኤርሚያስ አጉል አውቃለው ይላል ማነው እሱ ቋንቋን እሚደበላልቅ አምላክ በሰው መመራት ይኸው ነው ትርፉ የማርቲሉተር የምታምኑ ይገርማል
@tesyehualashet7354
@tesyehualashet7354 Год назад
if i was you i just pray God will fix everything. fight for your self is not worth it Otherwise, it’s gonna to be back in fortis is just to much!!!
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 месяца назад
ቢገባው ነበር። ስጋን ማስቀይም፡ ችግር ሆነና፡ አሁን፡ ሁሉም፡ ተነካሁ፡ ተባልኩ፡ ብሎ፡ ለማውራት ይሮጣል። እዚህ፡ በ comments ውስጥ፡ እንኳን፡ ያ ያልከውን፡ የደገመ፡ ሀሳብ፡ ሰው፡ የለውም። ጌታ እየሱስሆይ እነዚህ፡እኔን፡ እርዳ። ወገኖችንም፡ ሁሉ። በምህረትህ፡ አስበን፡ ጌታ ሆይ
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Год назад
አይ አማን ሁለት ወር ሙሉ በሳቱ ሰዎች ጢባጢቤ ስትጫወቱ ያልሰቀጠጣችሁ ዛሬ "አንተ ስለሳትክ አውግዘናል"ስላሉ ለማስረዳት ምን ያህል እየታገልክ እንደሆነ አየኸው ? አየህ እግዚአብሔር ሊያስተምራችሁ ይመስለኛል።እንደው በናታችሁ ተሰብሰቡና ከልብ ንስሀ ግቡ።
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 месяца назад
በጣም፡ የሚገርመኝ እንዳንተ ፡ አይነቱ፡ በመንፈስ የስጋን፡ አሰራር፡ የሚረዱ፡በጣም፡በጣም፡ ትንሽ ሰዎች መሆናቸው ነው። ጌታ ሆይ፡እባክህ፡ ጠብቀኝ። አንተ አስፈሬ : አምላክ ነህ
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Год назад
Antema ye igizihabiher menfesi sra akumuwali tilaleki temelesi amani
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Год назад
Gift 🎁 batifeligima subscription tatefa nebere isit ke genzemi netsa kehoniki subscription box bado adiri
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
ኤፍሬም ባለግዜው በጣም አሳፋሪ ምቀኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይድረስ ለት 😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Год назад
Anta asmsyi nki mnfseki yewga sanfi
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 Год назад
ግን ለምን?😭
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Год назад
Phente 1000 bota nachewu asibaliki maferiya neki yemir
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda Год назад
1st one wushetami neki dawit fasili ga hije alakimi alikina mata demo 5 gize hijitalew aliki tenama neki gini
@josharc-vn1bt
@josharc-vn1bt 2 месяца назад
aman washeh ahun dawit gar enkuan timeta neber minew jimma smare ehed nebr bileh erash video serteh nebr eko
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 Год назад
ኡኡኡኡኡኡ በየሱስ ስም
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Год назад
እኔኤርሚ ትክክል ናቸው አንተማ በደንብ መወገዝ አለብህ ፤እኔም አውግዠሃለሁ ።
@jojoazmarino1217
@jojoazmarino1217 Год назад
Who are you 😮
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Год назад
ለምን ምን አጠፋ
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
😂ሃሰተኛ ነብያቶች ይችን አጋጣሚ እየተጠቀማቹ መሆኑ ነው 😂
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
❤❤❤❤❤❤