Тёмный

አማን ሻሎም የዳጊ መረጃ ዉሸት መሆኑን አሳየ | faithline | aman shalom | abel abuna | ኤል ቃል | dagi tilahun 

Подписаться
Просмотров 6 тыс.
% 90

Join this channel to get access to perks:
ru-vid.com/show-UCKCw26ZCodNMopj6JJFz6zgjoin
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@user-gw9qq7zi2n
@user-gw9qq7zi2n 20 дней назад
አማንዬ እንዴት ነህ? ራስህን ለማንም ማሳመን የለብህም እራቁትህ መሆን አይደልም እቤትህ ዉጪም መሆን ትችላለህ ወደዚህ አለም የመጣኸው እራቁትህን ነው! ሌላው መዳኒት ብትወስድ ጫት ብትቅም ለጤናህ የሚበጅህን የምታውቅ ሙሉ ሰው ነህ ! ጠላት ሊጥልህ በራሱ ቦታ ሊያስቀምጥህ : የያዝከውን እውነት ሊያስጥልህ ነው : ስለዚህ ለአሉባልታ ቦታ አትስጥ💗💗💗
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 21 день назад
አማን ለወሪኞች ቦታ አትስጥ ሰው ያለውን ነው የሚናገረው በልቡ የሞላውን እባክህ ወንጌል አስተምረን በጣም የጠቀመን ከውስጥህ የሚወጣውን የእግዚአብሔርን ቃል ሁሌ እናፍቃለሁ ጊዜህን አይብሉብህ ተጠንቀቅ
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 21 день назад
ይልቁኑ ምከረው ከምታጨበጭብለት
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 19 дней назад
አንድ አንድ ሰዎች የመይማጥናዉን ናገር ተናግራዉ ሌላዉንም የመይማጥናዉን ናገር እንድናገር ያዳርጋል ስላዝህ አማን ስላምትጣቃማቻዉ ቃላቶች ተጣንቃቅ ተባራክ !!
@isaiah53_1
@isaiah53_1 20 дней назад
Amen ለምን መልስ ትሰጠዋለክ ይህ ወንድም መልስ ሳይሆን ፀሎት ይደረገለት😢😢😢
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 21 день назад
ብዙ ከመናገር ክፉ ቃል ትወጣለች ጥበበኛ ግን ዝም ይላል
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 21 день назад
ወንድሜ የሰይጣን ጥበቡን ምን ያህል እንደሆነ ከገባህ ተመለስ:: በእንካ ሰላምታ ግዜህን ባታባክን ብትነቃ ይሻልሀል:: የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው" እንደ እርግብ የዋሆች እንደ እባብ ብልህ ሆች ሁኑ" ይላልና ንቃበት
@tigistshume9933
@tigistshume9933 20 дней назад
ይሄን መዳኒት እኔም ለህቴ ልኬዋለሁ ኦሜጋ ስሪ በሀኪም ታዞላት ባይታሚን ነው ከተገኘ እኔም እልክልሀለሁ ሞልቶአል አማዞን አሉባልታውን ተውና ወደ ወንጌል ተመለስ
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 21 день назад
እናንተ ማፈሪያዎች የምታወሩትን እወቁ እናንተን ብሎ ወንጌላዉያ ማስተዋላችኹ የተወሰደባችሁ የወንጌል አሰዳቢዎች
@tigistudarfiro1724
@tigistudarfiro1724 21 день назад
ኤረረረረ ጉዳቹ መች ይሁን ማለቂያዉ
@yohan7782
@yohan7782 20 дней назад
😂😂 ወሲብ አሪፍ ነገር ነው እኮ ምን ማስተባብል ያስፈልገዋል
@esraeleyasu-qu1gs
@esraeleyasu-qu1gs 19 дней назад
ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ስላለችበት ሁኔታ ዘግቡልን እስኪ ከባድ issue ስለ ሆነ
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 20 дней назад
Hi Aman leave the one against you, pls focuse on teaching and exposing the false prophets and teachers, because of your teaching I am about to receive your Jesus,Not THE FALSE prophets Jesus.Thank you.
@amsaleworku139
@amsaleworku139 20 дней назад
አማን ስለ ወንጌል አልታሰረም አንደኛ ኃጢአትህን ንስሐ መግባት አለብህ
@Eyanqleka
@Eyanqleka 20 дней назад
😂😂😂😂
@Eyanqleka
@Eyanqleka 20 дней назад
ሲሉ ሰማቹ😂😂😂
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 21 день назад
አማን ተው ይብቃህ .....
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 19 дней назад
አማንዬ በእውቀት የምትበልጣቸው ሰዎች ብዙ ያወራሉ በጌታ መልስ አትስጥ ምክንያቱም ዝምታህ ስለሚያሳብዳቸው
@user-ti1no9gh6p
@user-ti1no9gh6p 21 день назад
በኢየሱስ ስም ወንጌል ጨረሳችሁ?
@AmexYirga-rj5yh
@AmexYirga-rj5yh 17 дней назад
bekaa siraak mesedadeb metechachet honee jima university arif lij neberik ko ahun betam tebelashek
@mamamimilove
@mamamimilove 20 дней назад
ከቀለለ ጋር አትቅለል ካንተ ትውልድ ብዙ ስራ ይጠብቃል ም ም በለው እምላክህም ብዙ ተዋርድዋል አንተ ወንጌልህን ብቻ ስበክ ዳጊ ታምዋል መፅለይ ነው ለእርሱ አረ እማን እባክህ ዝጋው ማፈሪያ ነውእግዚ ይርዳው
@burteburte3756
@burteburte3756 20 дней назад
ወይ አማን ሞተሃል መድሀኒት እየተጠቀምኩ እንድ አልሆንም💔💔💔💔??????? በጣም ተሰፍራል አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በጌታ ስም ጌታ ሆይ ሰውን ምን አይነት አውሬው ነው የምጠቀሞ🙆🙆🙆🙆🙆🙆 እና አቅም አለኝ ገና ብዙ ዝሙት ይጠብቄኛል እየለክ ነው ወይ ሞትትትትትትትትትት😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏😷😷😷😷😷😷😷😷
@babyhabte5611
@babyhabte5611 18 дней назад
ምን ያክል ሰይጣን advantage እደወሰደባችሁ አላወቃችሁም አንድም የክርስቶስ ልብ የሌላችሁ የሰይጣን ባህሪ ምንነት የሚገለጥባችሁ .......
@amsaleworku139
@amsaleworku139 20 дней назад
እንደ ክርስቲያን ተናገር
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 20 дней назад
የማደርገዉ ስትል???ሚስት አለህ ወይስ ??
@setupaccount9205
@setupaccount9205 18 дней назад
Ere zimbelu afachu wist dingay yigba
@Et24home
@Et24home 20 дней назад
አማን አንተም እራስህ ወሬ አለብህ:: ሲነካኩህ ትወዳለህ እንዴ? ከንቱ የሆነ ወሬ ሲያሰምሩልህ ዝም ብለህ አትፍሰስ:: ወደ ጉዳይህ ተመለስ እርሳቸው:: ከሚገባው በላይ የሆነ ጊዜ ባትሰጥ ይሻላል::
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 19 дней назад
እኔ ከሁለት ወር በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አመጣልሃለሁ ቁጥርህ ግን ዬለኝም
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 21 день назад
በጣም ታሣፍራላችሁ አሰደባችሁን እንደዚህ አይነት ውርደት የተሞላ ንግግር ኧረ አማን እግዚአብሔርን ፍራ እንኳን አንተ እየሱስም ተሰድቧል ኧረ እባካችሁ በተሠጣችሁ ግዜ እየሱስን ግለጥበት ሣቅህ እራሱ በጣም ቀፈፈኝ ሁላችሁምን እግዚአብሔር ይቅር ይበለችሁ አቅም አለኝ ስትል ለወንጌል እንጂ ለዚህ ለወረደ ወሬ አይደለም
@viva8589
@viva8589 20 дней назад
እሺ ሿሿ አሰጣቹ ማፍያ
@danielhailey345
@danielhailey345 21 день назад
በአይምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እሄንን አለም ትምሰሉ የሚለውን ቃል አለነበቡምዴ እነዳጊ እንደአለማዊ ለምን እናወራለን
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 19 дней назад
endesu chinkilatu lekenechere sew neber ya firafire meyasfelgew
@biruktawitgetachew8236
@biruktawitgetachew8236 19 дней назад
እረ አይደለም አማን የተገኘው አብሮ አለ ነው የተባለው ለምን ነገሮችን ታወሳስባለህ እውነት እውነት ነው
@techwithnhatty483
@techwithnhatty483 19 дней назад
Aman indesu atihun Isu yerasun gud newu yeminagerewu!
@medhanitfikadu4016
@medhanitfikadu4016 18 дней назад
የአሁን ይባስ ከጋብቻ ውጭ ግንኙነት አደርጋለሁ ነው የልከው
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 20 дней назад
ኦሜጋ 3 እኔም አለኝ ግን አሜሪካ ተቀምጦ ይሄን ያለማወቁ ይገርማል
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 19 дней назад
Yawekale hone belo new
@zm645
@zm645 19 дней назад
Mndinew abeba bilakilh block argu mnamn kibr aywedlhm ende barya yimesl
@user-ls_Christian
@user-ls_Christian 20 дней назад
መቼ ነው ከእንደዚህ አይነት አሉባልታ የምትወጡት አዝማሪው ዳጊና አንተ
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 21 день назад
አማኒ ተወው ነገሩ ዝምታ መልስ ነው
@AmexYirga-rj5yh
@AmexYirga-rj5yh 17 дней назад
ahun kante wongel indet inisimaa
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 21 день назад
minewu anit gin Eyesus alekebihi endi bdemnefis yemithidewu . Egizabiher eko yebekel amlak ayidelem yemayalikewun fikir yehonewun kirstosn sibeki
@nishanraday7062
@nishanraday7062 20 дней назад
አማን መልስ አትሰጥ!!!
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe 21 день назад
ኢየሱስም በቡኤልዜቤል አለቃ ቡኤልዜቤልን ያወጣል ከታባለ አማን አንተ ጨታም :አመንዘር:.... ሌላ ሌለም ብትባል ጌታችን ኢየሱስ ከተባለለት አይባልጥም ይልቁን በውስጥክ ያለዉን መልካሙን ረዕይ ልተሳካ ትገ ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣባትን ርዕይ ፈፅሞ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧልና❤
@melkam819
@melkam819 18 дней назад
ዳጊ ያንተን ደስታ ሊያበላሽ ያቀደው የቅናት ምንጭ ነው እና ዳጊን እባካቹ በወንድማዊ በጌታ ፍቅር አቅኑት እርቅም አርጉ ሰለም ፍጠሩ ይወዳችሁዋልሰው አርጉት መስመር ለቋል እና ነው
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 20 дней назад
አንዳድ ሰወች ትገርማላችሁ እየቃመ እየጠጣ ምንም ችግር የለበትም የምትሉ የክርስትና ፍሬወች እነዚህ አይደሉም!!!!
@taualemu3780
@taualemu3780 20 дней назад
ተዋቸው አማንዬ ግዜህን እንዳይበሉብህ መስቀል ሚዲያ ስጀመር ነው ሰይጣን የተቆጣውና ቅናት ያዛቸው የምዘጋ መሰላቸው።
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 21 день назад
እናንተ ግን ምን ስራ ብታጡ ነው መንደርተኛ የሆናችሁት ? እኛንም በርዛችሁ የማንሰማችሁ አደረጋችሁን መዝሙሩም ዘፈን ዘፈን ሸተተን በቃ እስኪ ቁጭ በሉ ተደበቁ
@mamamimilove
@mamamimilove 20 дней назад
እባክህ አማን ለዚህ ለአበደ እላዩ ላይ የነበረውን የእግዚ ክብር ካቀለለ ሰው ጋር አይመጥንህም ታምዋል ዝም ብለህ ጊዜህን አታቶፋ እባክህ አማን !!!
@AmexYirga-rj5yh
@AmexYirga-rj5yh 17 дней назад
ufff yante worenaa ilihegnanet selechegn balege nek ke siga nek ehawu be firee asayek
@AldaKassa
@AldaKassa 21 день назад
Eyesuese sebek
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 19 дней назад
አማን ዳጊ የሚባል ሰዉዬ ሥራ እያስፋታህ እንዳሆና እዉቅ ለወራኛ ሰዉ ማልስ ከሰጡ እያባሳ ናዉ የምሄዳዉ ተዋዉ ::
@HelenBeyene-yd7fo
@HelenBeyene-yd7fo 20 дней назад
Enia gn mgermej sent sew le wengel blo gdgad west yeserebet gize lemsalia ertrea semen korya china enate mnm aymeslacen ers bers mesedadeb tgab new geta yteykacewal and ken
@Elu454
@Elu454 21 день назад
Of course it’s a vitamin
@salamneshshamana4825
@salamneshshamana4825 21 день назад
Hi
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 20 дней назад
You mean war channel?
@adimasugichamo
@adimasugichamo 20 дней назад
ምን አይነት ዶማ ነቹ በእነታቹ
@sabamakonnen4709
@sabamakonnen4709 20 дней назад
Esti efru men aynt menfs New ytkeblachut bestäm MAfreya Machu MAFREYA EJA BENANTE MKENYAT AFREN MEMSKER ALCHLENM
@biniamayele7040
@biniamayele7040 21 день назад
እዚህ ያላችሁን ሁሉ ሰብስቦ የሚያስርልን መንግስት ማጣታችን ነው ችግሩ
@babyhabte5611
@babyhabte5611 18 дней назад
እንደው ጉድ ምንድናችሁ በወንጌል ስም ሰለራሳችሁ ክብር ስትከራከሩ ስትበላሉ ስትነካከሱ ስትጠላሉ ስትጨካከኑ መቼም እናንተ ቤ/ንም እረኛም የላችሁም ክርስትያንም እልላችሁም ሌላ የማይታወቅ ሀይማኖት ውስጥ ናችሁ ፤ ግን እደው ቤተሰብ ዝምድና ወይም ጎረቤት የላችሁም ከየት ነው የመጣችሁት ። ለእናንተ ንጹህ የሆነ የክርስቶስ ወንጌል ሊሰበክላችሁ ይገባል !!
@AldaKassa
@AldaKassa 21 день назад
Wergna atehuen
@sabamakonnen4709
@sabamakonnen4709 20 дней назад
Åsa Bella beka
@Eagle1503
@Eagle1503 20 дней назад
አረ በቃ 🙈
@Alemneshketema-lo5yb
@Alemneshketema-lo5yb 20 дней назад
be geta semi ane eko yemgrmange nagre binore😅 kansu ware yelki yante asknge chershi besaki eydakmke eko😅 new geta yebarki Amen wadema😅
@yanmercy8195
@yanmercy8195 19 дней назад
ወይዘሮ ዳግማዊ ምን ዶክተር መጠየቅ ያስፈልጋታል በደረት ኪሱ ይዞ ሚዞረውን ቱልቱላ ሰው ሁሉ እንደሱ ይመስለዋል
@almezelke7020
@almezelke7020 20 дней назад
ወንድሜ ሊያዘገይህ ነው ጊዜ የለም
@mulatuayana5472
@mulatuayana5472 20 дней назад
አንተም ትዕቢተኛ ሰው ትመሥላለ። ሣይመጣብህ ተመለስ። deflate your self before it becomes too late bro! You all are defending self not Gospel!
@viva8589
@viva8589 20 дней назад
አስጣው ማፍያ ተዋረደ
@user-jr3gw2ou3l
@user-jr3gw2ou3l 21 день назад
Menew lemelsu zegeyeh?kkkkkkkk
@kassabirhanu5940
@kassabirhanu5940 20 дней назад
አማን እራሱን በጣም እያስፎገረ ነው🤔
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 18 дней назад
አታምታታ አንተ እሱን አይደለም ያሳየው። ማንንም አትሸውድም።
@kaltube4817
@kaltube4817 21 день назад
You have to change your youtube channel name from Faithline to Were line dude.....i haven't seen anything beside were in this channel
@Masco-yv1hi
@Masco-yv1hi 19 дней назад
ኧረ እባካችሁ ወንጌል ስትሰብኩ መስማትና ማየት ናፈቀን እኮ እባካችሁን ሰይጣን ጥሩ የቤት ሥራ ሰጥቷችሁ ጥሩ አድርጋችሁ እየሰራችሁለት ነው ኧረ ተዉ እየተሰዳደባችሁ እኮ ኢየሱስ የሰጣችሁን ወንጌል መስበክ ትታችሁ ስትዘላለፉ ጌታ ሊመጣ ነው
@SebleEyo
@SebleEyo 20 дней назад
ወይኔ ስታስጠላ
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 20 дней назад
አንተ ቡሃቃ።እረ ሠለቻችሁን።
@TigstAbayneh-td3kc
@TigstAbayneh-td3kc 14 дней назад
ምነው አንተ ምታወራው ሁሉ አሳፋሪ ሆነ?እረ እባክህ ወንጌል ስበክ።ስለሰው ተው፣
@user-cw8kb7bn1b
@user-cw8kb7bn1b 13 дней назад
አንተ አሁንም ያንተን ዋናህን ያወክ አይመስለኝም ምክንያቱም የሆነ መንደር ወስጥ ነህ ።ወሬ ተወዳለህ የመልስ ምት መስጠት። ገበህ በተማርከው ልክ አይደለህም። የትዮለጂ ተማር አይርመጠመጥም ። ሀሜት ነው ወይስ አገልግሎት?
@user-gw9qq7zi2n
@user-gw9qq7zi2n 20 дней назад
አማንዬ እንዴት ነህ? ራስህን ለማንም ማሳመን የለብህም እራቁትህ መሆን አይደልም እቤትህ ዉጪም መሆን ትችላለህ ወደዚህ አለም የመጣኸው እራቁትህን ነው! ሌላው መዳኒት ብትወስድ ጫት ብትቅም ለጤናህ የሚበጅህን የምታውቅ ሙሉ ሰው ነህ ! ጠላት ሊጥልህ በራሱ ቦታ ሊያስቀምጥህ : የያዝከውን እውነት ሊያስጥልህ ነው : ስለዚህ ለአሉባልታ ቦታ አትስጥ💗💗💗
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 20 дней назад
Thank you very much 😊