Тёмный

አሜን - AMEN 

አሜን - AMEN
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

አሜን- የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የመልቲሚዲያ አገልግሎት የሽግግር ጊዜውን ጨርሶ በአዲስ መለያ በዩቲዩብ ቻናል ጭምር ለቅዱሳን መታነጽና የእውነትን ወንጌል ለማድረስ የተለያዩ ዝግጅቶችን ሊያቀርብላችሁ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@MuseKidane-t9z
@MuseKidane-t9z 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
amen amen እንኳን ደናህና መጡ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@user-yc2gh7mf7m
@user-yc2gh7mf7m 3 месяца назад
Amen❤
@Absalat_tube
@Absalat_tube 3 месяца назад
Although I am not a follower of your faith, let me tell you my observation. Six months ago, Pastor Bereket, Pastor Tamirayehu and others have contributed greatly to your faith by teaching in TikTok. I have been discussed with them on Tiktok and getting a lot of knowledge and understanding about your faith. But I am very sad to lose them from social media. Now with this medium I hope they will come. May God bless them because they have taught me a lot. Your teaching is winning me over. Be blessed!
@Mihre-ol3bk
@Mihre-ol3bk 3 месяца назад
We are highly appreciate your observation. The church has been forced to stop such kind of discussion on social media because some people who were not the members of Apostolic church Ethiopia started to teach other gospel we don't believe. I hope pastor beki and other church members will participate on this official RU-vid channel or you can directly contact them to discuss any biblical topic for more knowledge. God bless you!
@Fffuee
@Fffuee 3 месяца назад
እንጠብቃለን ❤❤❤
@BettyYemeser
@BettyYemeser 3 месяца назад
እየጠበቅን ነው🙌🙌😍😍😍
@sammom8696
@sammom8696 3 месяца назад
በጉጉት እየጠበቅን ነው.... እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
@GenetBeyen
@GenetBeyen 2 месяца назад
Tebareku
@KawateGebo
@KawateGebo 3 месяца назад
❤❤❤
@Isoyisehak
@Isoyisehak 3 месяца назад
👏👏👏👏
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 3 месяца назад
🦋❤🦋❤🦋
@danyim1846
@danyim1846 3 месяца назад
በጎፋ የተካሄደውን ኮንፍረንስ ሙሉውን ብትለቁልን
@mulu6386
@mulu6386 3 месяца назад
አሜን በጉጉት እንጠብቃለን
@ZedeBan-vh1im
@ZedeBan-vh1im 3 месяца назад
ጌታኢየሱስ፡አብዝቶ፡ይባርካችው፡ፀጋውን፡ይብዛላችው፡እያልኩ፡ሰሞኑ፡በተካሄደው፡ኮንፌራስ፡ላይ፡በጉባኤ፡መሃል፡ማንኛውም፡የሞባኤል፡ቀረፃ፡አይደረግም፡በመባል፡በመታዘዝ፡ስላተደረገ፡አሁን፡እናተ፡ቶሎ፡ብላችው፡የምለቀቀው፡ብትለቁልን፡ጥሩ፡ይመሰላል፡ብዬ፡አስባለ፡ይበልጥ፡ተባረኩ፤እላሌው
@aberaamenu28
@aberaamenu28 3 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን በጣም ደስ ይላል ይህ የቅዱሳን ሁሉ የፀሎታቸው መልስ ነው።
@AmenAmen-m3m
@AmenAmen-m3m 3 месяца назад
Sound, editing all are perfect..god bless you ❤❤❤❤
@ethioonline-gi2cn
@ethioonline-gi2cn 3 месяца назад
Amen
@arezagtama
@arezagtama 3 месяца назад
Wow l can't wait welcome
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ውጭ ሀገር ያሉትና የማስተማር ጸጋ ያላቸው እነ ቄስ በረከት ማትዎስ፣ቀስ አሊያስ ሽባባው፣ቄስ አለባቸው፣ቄስ ተሚርአየውን ማቀፍ እጅግ አስፈላጊ ነው።
@marveltech521
@marveltech521 3 месяца назад
It would be better, if you release on a consistent manner(like amen telegram channel). አንዱ ይሖዋ ይባርካችሁ!
@BeleteBezabih-g2m
@BeleteBezabih-g2m 3 месяца назад
በጉጉት እንጠብቃለን!!
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 3 месяца назад
በጉጉት እጠብቃለሁ ጊዜው ይፈጥን ዘንድ ምኞቴ ነው።
@yonasbirhanu6938
@yonasbirhanu6938 3 месяца назад
ተባረኩ እደጉጉጉ እያየን ነው ጨመር ጨመር አርጉልንንንን
@marveltech521
@marveltech521 3 месяца назад
First
@kiyamistr
@kiyamistr 3 месяца назад
ስንት ሰዓት
@yap-27
@yap-27 3 месяца назад
Where is paster berket&tamirayehu
@johannamahasha7900
@johannamahasha7900 3 месяца назад
Dasi yilal
@Peace_Apostolic
@Peace_Apostolic 3 месяца назад
ቤተክርስቲያን ለወጣቱ ትውልድ ቶሎ መልስ ልትሰጥባቸው የሚገቡ ጥያቄዎች 1. ቤተክርስቲያናችን በኢሳ.9:6 በቆላ. 2:9 መሠረት "ኢየሱስ አብ ነው" ስለምትል ከማርያም የተወለደው አብ ነው ብላ ታምናለች? " መልሱ አዎ ከሆነ መንፈስ የሆነው አምላክ አብ ለ9 ወር በማርያም ማህጸን ተወስኖ ነበር ማለት አይሆንም?። መልሱ አይደለም (አብ አልተወለደም) ከሆነ ደግሞ ከማርያም የተወለደው አብ የሌለበት ሥጋ ብቻ ነው ማለት አይሆንም? ወይም አብ ወደ ሥጋው ውስጥ የገባው ወልድ ከተወለደ በኋላ ነው ማለት ይቻላል? 2. ቤተክርስቲያናችን "እግዚአብሔር አብ በሥጋ መጣ ወይም ተገለጠ" ትላለች መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በብዙ ቦታዎች “ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤” ይላል (1ኛ ዮሐንስ 4፥2-3፤ 2ኛ ዮሐንስ 1፥7፤ ) ስለዚህ ቃሉ በግልጽ ኢየሱስ በሥጋ ሰውነት መገለጡን ስለሚያሳይ ይህንን "አብ በሥጋ ተጋለጠ" ከሚለው ጋር እንዴት እናስታርቃለን? 3. መጽሐፍ ቅዱስ በማቴ.28:19-20 “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤...” ብሎ ለአጥማቂዎች አዝዟል። በተጨማሪም በሐዋ.2:38 ላይ “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” ብሎ ተጠማቂዎችን በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ ነው ጴጥሮስ ያዘዘው። ስለዚህ ከእነዚህ ሁለት የቃሉ ክፍሎች የምንረዳው አጥማቂዎች በሥላሴ ስም እንዲያጠምቁና ተጠማቂዎች ደግሞ በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ አይደለም? በተጨማሪም በአዲስ ኪዳን አጥማቂዎች የኢየሱስን ስም እየጠሩ ያጠመቁበት አንድም ማስረጃ የለምና ይህንን ቤተክርስቲያናችን እንዴት ታስታርቃለች? 4. በቤተክርስቲያናችን አንዳንድ አገልጋዮች "ኢየሱስ አምላክ ነው እንጂ ወልድ አምላክ አይደለም" ሲሉ ይደመጣሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ "ወልድ አምላክ ነው" ይላሉና የቱ ነው ትክክል? 5. በትንቢተ ኤርምያስ 7:25 " አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። "በተጨማሪም በሮሜ 8:26 ላይ ደግሞ " እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" በሦስተኛ ደረጃ በሮሜ 8:34 ላይ " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"ይላል። በእነዚህ ሶስቱ ክፍሎች ተነስተን አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሶስቱም ያማልዳሉ ማለት እንችላለን?የሚያማልዱትስ ወደማነው?። ወልድ ብቻ ነው አማላጅ ከተባለ በሮሜ 8÷26 & በኤር. 7÷25 ላይ ያለውን ቃል ትርጉም ምንድነው? 6. ቤተክርስቲያን ባሳተመችው መጽሐፍ ላይ አብና ወልድ ተለያይተው እንደማያውቁ ይናገራሉ። አንዳንድ ሰባኪዎች ደግሞ ሲሰብኩ "ኢየሱስ በሞተበት ወቅት አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተው ነበር" ይላሉ። ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተዋል ብላ ታምናለች? 7. የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን "የኢየሱስ ነፍሱ አብ ነው" ብላ ታምናለች። የኢየሱስ ነፍሱ አብ ከሆነ “ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።”(ሉቃስ 23፥46) ሲል አብን ለአብ ሰጠ ማለት አይሆንም? ይሄንን እንዴት እናስታርቅ? 8. ብዙ አገልጋዮች “ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።” (ዮሐንስ 2፥19) የሚለውን ጥቅስ ሲተረጉሙ " አፍርሱት፤ አነሳዋለሁ ብሎ የሚናገረው በኢየሱስ ውስጥ ያለው አብ ነው" ይላሉ። በተጨማሪም በዮሐንስ 14፥24 “የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።” የሚለውንም ጠቅሰው ተናጋሪው አብ ነው ይላሉ።ስለዚህ ኢየሱስ በምድር በነበረበት ወቅት አንዳንድ ጊዜ አብ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ወልድ ሆኖ እየተለዋወጠ ይናገራል ማለት ነው? 9. ካህን ከካህን አስራት መብላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? በካህናት መካከል የቅባት መበላለጥ አለን? waiting for the answer!!
@betelhembetelhem4548
@betelhembetelhem4548 3 месяца назад
Amen❤
@phonephones7302
@phonephones7302 3 месяца назад
❤❤❤❤
@AlazeAbiyas
@AlazeAbiyas 3 месяца назад
Amen❤
@LambeAyele
@LambeAyele 3 месяца назад
Amen ❤
@dagimawitapostolic8331
@dagimawitapostolic8331 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 5 млн