Тёмный

አረብ ሀገረ ስረቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ በወንድሜ ተካዳሁ እጅግ አሳዛኝ የእህታችን ጥያቄ 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u 2 года назад
ያአላህ ምንኛአ ከባድ ፈተና ነው እኔም ቤተሰብም ባሌም ክደውኝ ነበር እናም የት ልሂድ ስደትም ከበደየኝ አላህ ደግሞ ራህመቱ ሰፊ ነው ምንም ሳይኖረኝ አገባሁኝ ጡሩባል ሰጠኝ እህቴ አላህ ያስታግስሽ
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 года назад
አላህ ይርዳን ከባድነው ዱኒያን የመጨረሻ አገር አርጎ ከማሰብ አተ ጠብቀኝ
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u 2 года назад
@@user-sv1he2zi3c አሚን
@seadatube5368
@seadatube5368 2 года назад
ያረብ ከቶ ቤተሰብ ይህን ያህል በገንዘብ ይቀይሩን ወላሂ እኔም ቤተሰብ ጋር ተጣልቻለሁ አገባለሁ ስላቸው ተቀያየሩብኝ 😢
@bintbaba2099
@bintbaba2099 2 года назад
@@seadatube5368 የኔውድ አብሽሪ ወላሂ እኔ አባቴ በጣምነው እመወደው ስዴውል ናፍቀሽኛል ከማለት ውጭ ምንም አይለኝም ላግባ ብለው እኔ በጣም ደስ ይለኛል ብሎ ያገሬን ልጅ አገባሁ በጣም ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c 2 года назад
አብሽሪ አላህ ይድረስልን
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 года назад
የኛን ነገር ሆድ ይፍጀው የከፋው ነገር ከስህተታችን መማር አለመቻላችን ነው
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 2 года назад
እኛን ያረብ አገር ሴት ልባችንን የሚሰብርጅ የሚጠግን የለም ከቶ ወደየት እንጠጋ በስቱ እንበላል አላህ ይሁነን
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 года назад
ትክክል ወላሂ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ አላህ ከክህደት ይጠብቀን
@kamelia9999
@kamelia9999 2 года назад
ነብዩሙሀመድሱላአለይሄወሰለም
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 2 года назад
እኔም ጉድ ሆኛለሁ ሆድ ይፍጃው እኔ 9 አመት በአረብ ቤት ያለ እርፍት የደከምኩባትን አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ብዙ እናያለን ታላቅ ወንድም ያለችሁ እህቶች ተጠንቀቁ።።።።። እንደታላቅ ወንድም ለሴት ልጅ ጣላት የለም። ቢታምኑም በታምኑም
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 2 года назад
ወላሂ ትክክል ነሽ የደሰበት ያቀዋል
@user-ty8ye1ls8u
@user-ty8ye1ls8u 2 года назад
የሁሉም ሠው ታሪክ ነው የኔ የሠፍሬ ልጅ አባቶ ቤት ሠረቶላት ስቴድ ካዳት እየተበሳጨች ተመልሳ ዱባይ ሄደች እዛም የሀይምሮ ጭቀት ያዛት አረቦችም ወደ ሀገሮ መልሰው አሳፍሮት አድሳበባ ህክምና ጀመረች ግን ልትድን አልቻለችም ወደማይቀረው አኼራ ተጎዘች አሏህ ይዘንላት የለፍችበት ድካሞ ማንኛውም አልተከተላትም ከስራዋ ውጭ ከከፍንዋ ውጭ እህቶቸ እኛስ የት ነን
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
አላህይሁነንእህትአኸረዘመንደረሷል
@eikru5532
@eikru5532 2 года назад
ሱበሀን አላህ
@kemilaaadam4387
@kemilaaadam4387 2 года назад
ያአላህ በጣም ያሳዝናል ወላሂ አይ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 2 года назад
አላህ ይርሀመት የራቢ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 года назад
ሱበአን አሏህ አላህ ይርሀማት
@yasinmola8578
@yasinmola8578 2 года назад
ሴቶች ብትችሉ ብራቹህን በራሳቹህ አካውት አስገብ በተለይ ወንዶችን እዳታምኑ በአሁኑ ሳአት የሚታመን ሰው የለም
@user-qc1jp3ok6r
@user-qc1jp3ok6r Год назад
አላሕይጠብቀን
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 года назад
ሁላችንም አላህ ይጠብቀን ሁሉም ገዘብ ወዳጅ ሆነ እፍፍፍፍ ብርርርርርተባለ ወይ ገዘብ ሥንቱን ተዘብኩበት 😭😭😭🕋☝️☝️😭😭
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 2 года назад
Bcha
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 2 года назад
አሚን 😭😭😭😭
@htube5413
@htube5413 2 года назад
አላህ ሆይ ይህ ረመዳን በፍጥነት አለፈ... ጌታዬ ሆይ ያለፈውን ጉድለቶቻችንን ይቅር በለን በተረፈውም እርዳን እኛም ወላጆቻችን፣ቤተሰቦቻችን እና ወዳጅ ዘመዶቻችን ለይለተል ቀድርንም አድርሰን ...።
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 2 года назад
አሚን
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 11 месяцев назад
​@@zeharasaied2954ዋአሊኳምሠላምወርህመቱላ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 11 месяцев назад
5:46
@hawaalebachew8494
@hawaalebachew8494 2 года назад
እህ ይህ ታሪክ የኔን መሰለኝ በወለደችኝ እናቴ ያንገቴ የጆሮየ ወርቅ የለፋሁበት ቤቴ ሳይቀር ተከዳሁ ግን እውነት እናት እንድህ ያደርጋል ያጀመአ ሁሉም ሰው የናትሽ ሀቅ አንብሽ ይለኛል ምን ይሻለኛል ወልድ በሁለት ወሬ ከቤቴ አባረሩኝ ገንዛብሽን እድታገኝ ከፈለግሽ ባልሽን ፍቸ አሉኝ እኔ የቲም ነኝ አባት የለኝም የዳሩኝም የእናቴ በተሰቦች ናቸው ልጀ ያለ አባት እንድታድግ አልፈልግም ባልተቤቴም አላህን ይፈራል እብረን ሶስት አመት ስንቀመጥ ገንዘብን አምጭ ብሎ ጠይቆኝ አያውቅም ከቤት እንይ ስታባረን ምንም አላለም ቤት ተከራይቶ ይዞን የሆደው ውድ እህት ወንድሞች የኡስታዝ ቁጥር ያላችሁ ተባበሩኝ በዱቃችሁ አትርሱኝ
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v 2 года назад
ምንም ብትሆን የወለደችሽ እናትሽ ናት እዳታስቀይሚያት እናትኮ ሂወትሽን እራሱ ብሰጫት ዉለታዋን ከፍለሽ አጨርሽዉም 😢 አብሽሪልኝ
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 2 года назад
@@user-wf4qp2pg4v ኧረተይ ይሄሁኖእያለ ታዲያ ልጅስ ካዱ አለእንደ አላህ የወላጅሀቅ ጠብቁቢለንም እኛ መጠበቁን አወቀን ይሄንያክል እናትም መጨከን የለባትም
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
አይዞሽባልሽንእዳፈችክሰሻትወይምቤተሰቦቾአስጠይቂባሁንስአትከለለእናትምአወድም
@Sada-wk7gi
@Sada-wk7gi 2 года назад
እህቴ ነይ ቁጥሩን እኔ ልስጥሽ ሜሴጀር እምትጠቀሜ ከሆነ
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ያአላህ እብሺሪ እህቴ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሺ ኧረ ወይኔ በስንቱ ልዘን በሰንቱ ላልቅስ አላህ መልካም ነገርይውፍቅሺ ይወፍቀን 💧💧💧
@user-oe1mi3cy3n
@user-oe1mi3cy3n Год назад
እዱኒያ የፈተና መድረክ ነች በተለይ ላማኞች ብቻ አልሀምዱሊላህ በኔም ላይ ተከስቷል ግን አላህ አዱኒያ አኼራዬን እዳላጣው ብዬ ሁሉን በሆዴ አድርጌዋለሁ ተሰዴንም መከራ ኢትዮም መከራ ቤተሰብም መከራ ብቻ ብዙ ነገር ወሊላሂል ሀምድ
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ያአላህ ከዱኒያ ከአኸራ ፈተና አንተው በራህመትህ ጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ለኛም ለነሱም አላህ ልቦና ይስጠን ገንዘብን የምናገኝው ስንት ደክመን ነው
@kemilaaadam4387
@kemilaaadam4387 2 года назад
አሚንንንንን ያረብ ትክክል ወላሂ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 2 года назад
የአላህ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነው።እኔ እራሱ ።በጣምም የምወደው ወንድሜ። ብዙ ።ብር።ካደኝ የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበ በየቦታ ው አለ ለካ
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 2 года назад
ዋ ነፍሴ ነው ስናሳዝን ስደተኞች አሏህ ይፈርጃት የሷደሞ የጠና
@umselma2977
@umselma2977 2 года назад
እኔበበኩሌከኔተማሩ በሚለውአልስማማም. ምክንያቱም እሄጉዳይ ልብሳይኖረንቀርቶአይደለም. ግን ሰው ከሰው ነው ቤተሰብ እናት አባት ያልታመነማንን ይታመን አላህልቦና ይስጣቸው እንጅ እዚህአኖራለሁብንልም አረቦችም ይበሉናል የኔብጤ ያው መላክናው ለቤተሰብ አላህየህዲሁምበስ ይሄ መልኡንስለሆነነው.
@user-dc4ll1ug5p
@user-dc4ll1ug5p 2 года назад
ትክክል እኔም አድቱነኝ ስደት የመጣሁት15አመቴነው የገጠርልጅነኝ. አካውንት ምንእደሆአላቅምነበር በስደት9አመቴ ለቤተሰብነው የሚልከው እና እነሱተካዱኝ ምን አመጣለሁ አላህ ያግዘን እጅ
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 года назад
ትክክል ብንማርም ከታራኩ ግን የት እናርገው ሆዲ ይፍጀው ብቻ
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 года назад
ጀዛካላህ ኡሰታዝ ኢቃማ ያላችሁ መሄዲና መመለስ የምችሉ አካውት ከፍታችሁ ተመለሱ እዴኔ አይነቶች ጠፍተን የምሰራ አላህ ይዲረሰልን ከሳቁትጂ ካለቀሱት አያርገን ሌላ ምን አማራጭ አለ እዚህም መያዝ አንችል ምንም መፍትሄ የለም ወላሂ በማየው በምሰማው እየፈራሁ ነው አላህ ይዲረስልን ለሁላችንም ሰዴት መራራነው ከቤተሰብ ያቆራርጣል
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 года назад
አሚን የኔም ጥንቀት ነዉ 10 አመቴ ብር እንኳን ተስፍ አላደርግም ያችኑ የሰሩልኝን ጎጆ ከሰጡኝ ብዬጂ
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 года назад
@@mizanamanmidiya8284 አብሺራ አላህ ይዲረሰልን ለሁላችንም
@ggyyy7508
@ggyyy7508 2 года назад
ወላሒ የሁሉም ቤተሰብ የተቀየረው በስደተኛዋ ሴትነው ነገርግን ተመልሰው ቅስማችን ይሰብሩብናል አላሕ እደሰው ያልሖነው ጌታ ይዘንልን እሕቶች
@madeehakasdggmo8333
@madeehakasdggmo8333 11 месяцев назад
አሠለማሊኩም ያረብ ለሁላችንም አላህ ትግስቱን ይስጠን እኔ በወግ በማረግ አገር አግብቸ ነው የመጣሁት ግን በጣም ነበር እማምነው በትዳር ላይ 3አመት ተቀምጠናል ከዛ ለሱ ብየ ወደ አረብ ሀገር መጣሁ በመጣሁ ባምስት አመቴ አግብቶል አሉኝ አይ ልቤ ተሠበረ ስት ሁኘ የሠራሁት ገዘብ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እና ጠፍቸ ነው እምሠራው ቡዙ ስቃይ ደርሶብኝ ነው እም ሠራው ካዱ ቤት አዱ ቤት እያልኩ አሁን እሱ ትዳሩ ይዞ ተቀምጦል እኔ አለሁ እዳለሁ አለሁ ግን😭😭😭" ሱበሀን አላህ አያችሁት በንካ ያገባሁት እደዝህ በድሎኛል
@sano7579
@sano7579 2 года назад
አረ የቤተሰብ ነገር ባይወራ ይሻላል እንደው ሆድ ይፍጀው😭😭
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 года назад
ወላሂ ሆድ ይፍጀው 😥 ለሰው አይወራ ነገር. ብቻ አላህ አይጥለንም 😓
@user-dc4ll1ug5p
@user-dc4ll1ug5p 2 года назад
በጣም. ዝምይሻላል
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Год назад
ያረብ ምን አይነት ወድም ነው ሱብሀነክ
@shomebaz8795
@shomebaz8795 2 года назад
አቀራረበህ ደስ አይልም ኡስታዝ እህታችን በል ሴት ክብር ናት 💓💓💓
@taibahussin4381
@taibahussin4381 2 года назад
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ ትክክል ውድ እህቶች አድምጡ በጣም ጠቃሚ ነዉ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@nibirastube3494
@nibirastube3494 2 года назад
ኸስብየላህ ወኒእመል ወኪል በወድም እደዚህ ከተደረግን ሌላው እማ ቢጨክንብን ምን ወሬ አለን አላህ ይፈርጃት ካለችበት ሙሲባ ያረብ
@user-ue6yq5cr8k
@user-ue6yq5cr8k 2 года назад
ወላሂ እኔም ማንን ማመን እዳለብኝ ግራ ገብቶኛን አሁን ላይ የግሌ አካውት ማውጣት አለብኝ ብየ ወስኛለሁ
@user-bd4rr6xf2z
@user-bd4rr6xf2z 2 года назад
እደት አርገን እናውጣ እህት ኡፍ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 года назад
እኮ እዴት እኔም ማወጣት ፈልጌ ነበር ግን በስድት እያለሁ ማወጣት አልችልም
@sususu817
@sususu817 2 года назад
ምነው ሰው ሁሉ ብር በልቼ ልሙት አለ ያረቢ ራህመትክ
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p 2 года назад
ወላሂየሁላችንምሂወትነዉ የቤተሰብነገረአይወራ ሁ ላ ችን ምጨጎራችንተላጠ አላህሂድያይስጣቸዉ ..😭😭😭😭😭😭😭እኛንማነዉየሚረዳን
@makamaka9218
@makamaka9218 2 года назад
ምንተላጠነውአደደእንጂእህትአሁንስስንቱንእንቻለው፡እእእ
@kemilaaadam4387
@kemilaaadam4387 2 года назад
ሱብሃን አላህ አላህ ይጠብቅን ስንት አይነት ሰው አለ እህቴ አላህ ይረዳሽ ያረብ የሰው ሀገርን ለፋቱን ያዬ ነው እሚያወቀው አይ
@EMU937
@EMU937 2 года назад
ያረቢ ከክፉነገር አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ እሄ ብር የሚባል ነገር ያስገድላል ቤተሰብ ያሳጣል 🥺🥺🥺🥺
@anshasied5913
@anshasied5913 2 года назад
እንደት ነሽ ዜድ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
ሱብሃናላህ. ሁሉም ቤት ስንት ጉድ አለ አላህ. ይድረስልን ለሁላችንም. ያረብ. እኔም አምስት. አመት ስርቼ. ብር አለሽ ነበር. የሚሉኝ ሀገር ቤት. እኔ ከዚህ ስገባ. ግን ምንም ነገር. አላየሁም. እኔ ለኢጃዛ ስለሄድኩ. የመመለስ እድል ስሌለኝ. መጣሁ. ግን ለኢጃዛ ባይሄን. የሄድኩት. አብድ ነበር ስመጣ. ተበድሬ ነው የመጣሁ ለአንዳንድ. ነገር. ብዬ. የኛ. ተከድኖ. ይብሰል ብቻ. እኔ. የራሴን ብኩ አውጥቼ. መጣሁ. አሁን በራሴ. ቡክ ነው. ብሬን የምልከው. ተቀጥቼለሁ ካሁን. በፊት. ፉፉፉፉፉፉፉ
@RR-yj8rb
@RR-yj8rb 2 года назад
ወለይ እኔምከስወበልታነነስ ይወትነው ያለውት አበት ጡሩምመትፎም አይነገረን እነቴ ሁሌ ያስለቃሰችኝነው ምክንያቱም እኔ ኒካአስሬሴዋለው አማትነው እህቴ ሁለቱቻውምአጋብቶዋል ነገረግን እኔነን ያመጠሀት ተገግዛግ ቤትሰረን ለነሱ ከዛ እስዎአገበች እኔ አለገበምብዬ አሁን ለረሴቤት አሰሬቼነበር አለለቃም ነገርግን ወለህ ያገዘእነቴያስለቃስችኝናው እህቶች በዱአቹ አትርሱኝ 😭😭😭
@umselma2977
@umselma2977 2 года назад
በነሱ አይፈረድም. ለመዱ ምንያርጉ. ገንዘብኮ ጥላትን ይገዛል ምቀኛንይገዛል. ገንዘብ ሂወትንይቀማል አሁን ያለንበት ግዜ. ታገሱ ወላተሙቱነኢላወአንቱም ሙስሊሙን. አዱኒያናትአላህሰብርፕስጠን
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ለመዱ ስትይ አሳቀሺኝ እየመርርኝ ወደው አይስቁ አሉ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 года назад
ያረቢ ግን ምን ይሻለናል አንዳንድምኮ ጥሩ ሰወችአሉ ግን እደትእንመን እፍፍ ማሰብደከመኝ
@sofiad2612
@sofiad2612 2 года назад
ኧረ ተው ኡሰታዝ የበሰበሰች አሮጌት አትበል ባብዛኛው ወጣት ነን
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 አቺ ወጣት ልትሁኜ ትችያለሽ ዉዴ ግን ቡዙዉች በስድት ነው እድሜያችውን ሚጨርሱት ለዛ ነው አሮጊት ሚልዉ 😂
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 года назад
Kkkkkkk
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 2 года назад
ጀዛኩምላህኸይርኡስታዛችንአላህይጠብቃችሁ
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Год назад
አላህ ሂድያ ይሰጠን ብር ነው ሚጠይቁት ወንዶች
@user-hu7yt2gd7l
@user-hu7yt2gd7l 2 года назад
አሰላማለይኩም ኡስታዝ እደው ባአላህ ይህን ጥያቄ እዩሉኝ ፈትዋዉንም የሰማችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ እኔ ትዳር ነበርኝ ግን ኑሮን ለማሸነፍ ዱባይ መጣሁ ከዛን በመጣሁ አመት ከስድስት ወር ሰርቸ እባሌጋር አለመስማማት ተጋጨን ፈትቸሻለሁ አለ በቦይስ እኔም ቦይሱን አስቀምጫለሁ ከዛን አሁን በተፉታን በሁለት አመታችን እከስሻለሁ እያለ ነው ኒካ አለኝ አዲ እንጂ ያወርዱኩት እኔም ዘግይቷል ስለዚህ አሁን ኒካ የለህም ብለውም ቤተሰቦቸን እያሰቃየብኝ ነው በህግም በሸሪአም አገኛታለሁ እያለ ነው እኔም አመት ከስድስት ወር የሰራሁበትን መቶ ሀያ ሺ ብር ወስዶ አልሰጥሺም አለኝ እሽ እሽ ግማሽእኳ ስጠኝ ብየው እንደውም ሌላ እጠይቅሻለሁ ሲል እኔም ተውኩት ሰላም ይሻላል ብየ እኔም ኒካ አሰሩኩ አሁን ግን አባቴን እከስሀለሁ እያለ እየርበሽብኝ ነው ያኡስታስዝ ያገኘኛል ቢከስ በሸሪአም ሆነ በህግ እደት ሊሆን ይችላል በፈታኝ በሁለት አመት እደገና ይህን እሚለው በጣም ጨቆኛል ቤተሰቤቸን አሰቸገርብኝ ውድ እህቶቸ ወዲሞቸ እስቲ ፍርዱኝ በጣም ከፍቶኛል እኔም የፍቹ ማስርጃ አለኝ ያርብ
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 года назад
ሱበሀነላህ ይህ ገንዘብ የስንቱን ልብ አደማው ወንድምና እህቱን አጣላው ባልና ሚስቱን አጣላው ልጂና ቤተሰብ አጣላው አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ሆድ ይ ፍጀው በስስስ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@halimaali9837
@halimaali9837 2 года назад
ኢላሂ ምጉድ ነውቤተሠብ ካልታመነ ማን ይታመናል በረቢ ከባድ ነው ወላ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 года назад
ቁጥር የእኔም እህቶቸ ቢማሩበት 14አትየኖርኩለት ባሌ ከዳኝ አወልብ ይስጠን ያረብ
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 2 года назад
አይዞሺ እህቴ ያልተፈተነ የለም ብቻ እልሀምዱሊላህ
@endrslubaba4538
@endrslubaba4538 2 года назад
Amenn
@Hawa-mp9tp
@Hawa-mp9tp Год назад
አላህሶብሩንይስጥሽ እህታችን
@user-wv5ke9vi2z
@user-wv5ke9vi2z 2 года назад
ላሀው ላውላ ቅወተ ኢላባላ 🤲 ኧርም ን አይነት ጋዘሰ ደረሰነ ሱባሀን አሏህ
@user-zq4gk7jj6p
@user-zq4gk7jj6p 2 года назад
ጀዛኩምላህ ኸይር
@rugfyt4426
@rugfyt4426 2 года назад
አይዞሽ እህቴ
@faxeabdu6006
@faxeabdu6006 2 года назад
ያአላህ ኢናን ኢላሂ ወኢናንላሂ ራጂኦን ያረቢ እህታችን አላህ ይድረስላት እኛንም አላህ ይጠብቀን
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 2 года назад
ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደ እደዝህ ያለም ቤተሠብ አለ እደ ያኢላሂ ምንአይነት ጭካኔነው
@user-xm4kn2bx7s
@user-xm4kn2bx7s 2 года назад
ያረቢይ አንተዉ ጠብቀን
@sanee4ysty
@sanee4ysty 2 года назад
ባልስ ሌላ አሶቦ ሊሆን ይችላል ወንድምዮው ግን ምን ጉድ ነው ሱበሃናላህ ኧረ ማንን እንመን ምን አይነት ዘመን ነው
@toyibaahimed2608
@toyibaahimed2608 2 года назад
ሱባሀንአላህአጃኢብነውአላህሂዲያይስጣቸው
@Fatuma
@Fatuma 2 года назад
ዋሌኩምሠላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ትክክል ነኽ
@kamelia9999
@kamelia9999 2 года назад
እዉነትነዉምክርህአላህይሰጥለን። እህታቺንደምአላህካቺይሁንን
@user-lb3pi2rv3e
@user-lb3pi2rv3e 2 года назад
ሱባሀን አላህ በጣም ይከብዳል
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
ለምን ትሰጣላችሁ ከሰጣችሁ ቲንሺ ቲንሺ ስጡ. ባልሺም ቢሆን አትስጭ
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c 2 года назад
ሱበሀን አላ ያአላህ አተ ጠብቀን ምን ይ ነት ግዜ ላይ ደረስን
@user-lp5kf9jb5l
@user-lp5kf9jb5l 2 года назад
አኡዙቢላህ አኺሩዘመን እረ ስንቱን እንስማው የአሏህ ነጃ በለን
@user-dp1jh3up8d
@user-dp1jh3up8d 2 года назад
እረ የአሏህ አንተ ጠብቀኝ ያረቢ
@sususu817
@sususu817 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር የኡስታዝ በጣም ከባድ ነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው እህቴ አብሽሪ ያረቢ አሁንስ መረረኝ ማን እንመን እሺ
@fatmahasan4896
@fatmahasan4896 2 года назад
ያአላህህህህህ ያረብ
@Batibati380
@Batibati380 2 года назад
ያረቢ አደራህን እኔስ አንድ ብር ሳላስቀር ነው ደሞዝ እንደወስድኩ የምልከው😢
@hadiahussne8846
@hadiahussne8846 2 года назад
ሱባሀን አላህ ስንት ሰው አለ
@gog6630
@gog6630 2 года назад
እር፣መላውችገርን፣፣አገእገባ፣ስንላችው፣አትጡአሉን፣የትበነድርስ፣ይሽላል፣ጀዛካላህ፣ኽይር
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t 2 года назад
ያአላህመጨረሻንአሳምረልኝ ግንከዝህምንተማራቹሁ በአላህ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 года назад
Ustaz afwan ye besebsech sat ayblem
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 года назад
Kkkkkk
@MohamedMohamed-ui3ed
@MohamedMohamed-ui3ed 2 года назад
ወአለኩምሠላም አይዞሽእህቴ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 2 года назад
ትክክል ደስ አይለቻዉም
@user-ro7lc9be5h
@user-ro7lc9be5h 2 года назад
ያአላህ እድህም አለ
@user-xm4kn2bx7s
@user-xm4kn2bx7s 2 года назад
ይታሰር ይጠፍነቅ እንደዚህ አይነት ምንም አያደርግ አላህ ሰትረን
@hayatsaad23
@hayatsaad23 2 года назад
የኔ ሚሰኪን
@user-ir8sx6hb7r
@user-ir8sx6hb7r 2 года назад
ሱባሀን አላህ ምንአይነት ጉድ ላይ ደረስን
@fatumamuhammed5271
@fatumamuhammed5271 2 года назад
Mechi mesmya Alen welahi sew teyqogni eb lemalet Aqm Atalehu.1 sew Aydelem le gorebetk sayqer Allah yebqagni leba endebelaw quter yalem Alu
@hayatsaad23
@hayatsaad23 2 года назад
አዳዉ ምን ይሻለናን የጀማዓ ቁጩብየ ቀረሁ እኮ ነገርመኝ እኔ እራሱ አባት ብር ይወዳል በፍት በሱነበረ የምልከዉ አሁን እን ትቸ በሊሰዉ ነዉ የምልከዉ አሁን ግን ፈራሁ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 года назад
ኧረ በሌላ ሰውም አትላኪ ከቻልሽ የራስሽን አካዉት አዉጪ ካልቻልሽ በአባትሽ ላኪ ከብላም ይበላዉ አባትሽ ነው ሌላ ቦዳ ከሚብላዉ
@user-it9ij4pg1j
@user-it9ij4pg1j 2 года назад
እኔም ተከዲቻለሁ ቁጥርህን ባገኚው ኡስታዝ
@fatumaseid7746
@fatumaseid7746 2 года назад
እውነትነዉ እኔም ለጊባሠለቼዉ አየሀኒም አለኝ
@user-zq9np8sn6c
@user-zq9np8sn6c 2 года назад
ዋሊኩምእራህመቱላወበረካቱ ኡሰታዝጀዛክላኸይር እኔምያጎቴልጅ 2አመት 2ወር የሰራሁትን ብር ጠረግአረግበልቶ 20ሺብቻ ወረወርልኝ ብቻ አልሀምዱሊላሂ ዛሬም ተመልሸ ሰደትላይነኝ
@makamaka9218
@makamaka9218 2 года назад
እኔ8000ከበላሁብየባጎቴልጂስናደደየባሠአለለካአጂብ፡ሠውእኮገንዘብሁናልዘመዱኡኡህ
@user-zq9np8sn6c
@user-zq9np8sn6c 2 года назад
@@makamaka9218 አብሸ ር እህቴ አልሀምዱሊላሂ ብቻ የማዳምን ሸንትቤት አጠቤ ጉደነወ የሰራኝ አልሀምዱሊላ አሁን እየሰራሁነወ
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 года назад
አሁንምእወቂበት
@user-zq9np8sn6c
@user-zq9np8sn6c 2 года назад
@@user-wx9ui6dm1w እሺ
@sofiad2612
@sofiad2612 2 года назад
አንቺም ለአጉት ልጂ መላክሸ
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v 2 года назад
ያአላህ ምጉድ ነዉ
@user-iz3dc6ui3r
@user-iz3dc6ui3r 2 года назад
ሱብሀነክ ያረብ
@user-ty8ye1ls8u
@user-ty8ye1ls8u 2 года назад
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@yasinmola8578
@yasinmola8578 2 года назад
እኔ አላህን ይፈራል ያልኩት ሰው ጉድ ሰራኝ እዱኒያ ውሸታሞች የበዙባት አለም ነች
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 2 года назад
አብሽሪ እህቴ ባሁን ሳአት ሰው ማምን ቀብሮ ነው
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
አላህይድረስልሽ ያረብ
@zynbzd2259
@zynbzd2259 2 года назад
ያረብ
@aminaamina8354
@aminaamina8354 2 года назад
ሱባሃነእላ ያአላህ ምን አይነት ፈታና ነዉ ኡፍፍፍፍ ስቃይ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 года назад
እረ የታባቱ በጥቆማ መያዝ አለበት
@user-mx5fd6gv4r
@user-mx5fd6gv4r 2 года назад
ያረብ እንደዚህም ጭካኔ አለ? አላህ ይጠብቀን
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
እኔ መቼም ለበተሰቤ ብየ ነው ስደትን የመረጥኩት ስለዚክ ከበቅ በላይ ስለምልክ ለኔም ለነሱም ጥሪት እያኖርኩ ነው ስለዚክ እሷ ሰላም ከነች ይዉሰዱ ነው የሚለዉ ለገንዘብ ለምን የቤተሰቡን ጉዳይ ለምዲያ ይወጣል 🤔
@sofiad2612
@sofiad2612 2 года назад
ማሬ ለራሸም እሰቢ ብተጂ ብታይው ይቆጨሻል
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
የአላሕሰብሐን አላሕ ይገረማል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
እርሰትአለው
@user-le6yo7du1f
@user-le6yo7du1f 2 года назад
ሱብሀንአላህ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 2 года назад
ሱብሀነ አሏህ በጣም ያሳዝናል ሀቂቃ
@user-ng2gl1cp2d
@user-ng2gl1cp2d 2 года назад
ፈተዋ መጠየቅ እፈልጋለሁ። ቁጥር አስቀምጡልኝ ።የኢሞ። እዳታልፉኝ።
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 2 года назад
አላህ ይዘንልን
@user-it9ij4pg1j
@user-it9ij4pg1j 2 года назад
ቁጥርህ እረ የኔ ደግሞ ይበልጣል
@Niema12
@Niema12 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወሰ ራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያረብ ከባድ ነው ሰው ማመን ከባድ ነው ስብአነላህ የመዳም ቀመሞች በር ችሁ ጠበቀአረጉ በር ካለሽ ተፍላጊነሽ ኡፍፍፍ
@Niema12
@Niema12 2 года назад
አላሁመ _ተቀበል_ ሲያምና አላሁመ _ተቀበል_ ዱአና አላሁመ __ተቀበል_ ሶላትና አላሁመ _ተቀበል _ሩኩዕና አላሁመ _ተቀበል _ሱጁድና አላሁመ_ ተቀበል_ እህድ_ ቀልበና አላሁመ _እግፊር _ዙኑበና አላሁመ_ እግፊርለና አላሁመ _እህዲና አላሁመ_ ወራህመና አላሁመ_ ወአፊና አላሁመ _ወርዙቀና አላሁመ_ ወረፋእና امييين يا رب🤲
@fatimahed7892
@fatimahed7892 2 года назад
يرب يالله 😭😭😭😭😭😭😭
@user-zt1ih3wy8h
@user-zt1ih3wy8h 2 года назад
ያረብ😭😭😭😭😭
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y 2 года назад
እኔንም ብር ዝምድ ወስደበኝ ሀገር ስገባ ምንም የለም አለኝ እኔ አሁን ምላሽ እስወ ሀገር መጣ ብቻ አልሀምዱሊላሂ አሁን አየነርኝም ምን ማድርግ አለብኝ
@user-pf8qh4qc4j
@user-pf8qh4qc4j 2 года назад
እረ እኔም ቁጥር እፈልጋለሁ የኡስታዝን
@sarasarha7302
@sarasarha7302 2 года назад
😭😭😭😭
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አጂብ ነዉ ሱበሀን አላህ ምን አይነት ግዜ መጣብን ከሰዉ ሂወት ብር ማስቀደሞ
@user-ke6bw2df8y
@user-ke6bw2df8y 3 месяца назад
🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
skibidi toilet 76 (part 2)
04:28
Просмотров 15 млн
ПОЮ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
3:19:41
Просмотров 1,9 млн