Тёмный
No video :(

አረ በየበረሀው ሞት ይብቃን 

Remla lemma
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 3,9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@HAseyaa729
@HAseyaa729 Год назад
በስደት የምትሰቃዩ እህቶች የእርፍት እንጅ የነፃነት ንሮ አላሁተአላ ይስጣችሁ ፍትህ ለመሥጅዶቻችን አገራቾንን አላሁተአላ ሰላምያርግልን
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
ረምላየ ድህነት ብቻ መስሎሽ ነው ጠግበው የሚመጡ እልፍ ናቸው
@hasnag3161
@hasnag3161 Год назад
ትክክል
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
ባሁን ሰአት ሳኡዲ አረቢያ አደለም መምጣት ያለነውም በሰላም ለአገራችን ያብቃን ብቻ ከባድነው ሁሉም በሰላም አለህ አሰበበት ያድርሰው ብቻ ስቱ ተወርቶ ያልቃል ከባድ ነው
@tube-vj8cr
@tube-vj8cr Год назад
አይይይ ረምሊ ተይይዮእማ😭😭😭 እኔም የናቴ ልጅ ትሙት ትኑር አላቅም😭😭😭😭
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@turyetoore6938
@turyetoore6938 Год назад
ራምላዬ ወገኖቻችን ግማሹ አለቁ በተለይ አብዛሃኛው ስደተኛ ከወሎ ነው በተኛም ኢትጲያ ይሠደዳል የወሎ ግን በለጋ እድሜ ከቤተሠብ ደላለ እዬደበቀ እያሥለቀሰን ነው በስንት ለቅሶ ትንሿ ገባች አሁን ያጎቴ ልጂ ዱዓ አርጉልን
@semiraali4281
@semiraali4281 Год назад
ረምላየ እደው በሀገርም በውጭም ሞት ብቻ የኛ መገር😢😢😢😢😢
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Год назад
ማሻአላ ራምሊ ግጥምሽ እኛ አንሰማ
@user-ob4px5kj9b
@user-ob4px5kj9b Год назад
ረምሊ ሀገር እየፈረሠበቸዉ ምን የድርጉ በሥደት ተቀጥለን የሠረነዉን እየፈረሱ😢😢😢
@sumi88791
@sumi88791 Год назад
አረ አይሰሙም ረምላየ እኔማ ደከመኝ ከዛሬ ነገ ሀገር እገባለሁ እያልኩ የጓቴ ልጅ ተይዞ ያጠራከምኳትን ልኬ አስለቀቅኩአይይይ😢
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Год назад
አሁን ያለው ሥቃይ እያዩና እየሠሙ የሚመጡ እህትና ወድሞች ለነሡ ብቻ ሤይሆን እዝህ ያለነውንም ጨረሡን አሁንሥ ማሠቡ እራሡ ድክምምምምም አለኝ አንድ ወድሜ ዛሬ መጣ ነገ መጣ እያልኩ አለቅሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
በፊት እየፈረድኩባቸው ነበር አሁን ግን አልፈርድባቸውም ምን ይደረግ ቢቻል እኳን ስደት ሌላም ያሥመኛል አገራችን እህ ሳሙና 90ብር ተገዝቶ እረ ምኑን ጀመሬ ምኑን እጨርሰዋለሁ 1000ሽብር ገበያ ወስደን ምን ካልገዛልን 10.000ሾ ወይት ይመጣል የድሀ የኔ ቢጤው ልጂ ሰርተው አይበሉሜደ እዳናል አገራችን እኳን ሰርቶ መብላት በደህና ቀን የተሰራውን ቤታቸውን አፈሠሱት ምን አውሬተን ምኑን እኔተውው💔💔💔💔💔
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ይኸሁሉ አብዛሀኛው ከገጠር ነው የሚመጣው አርፎ እርሻውን አላርሥ ብሎ አንድ የከተማልጅ አይኸድም በባህር
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Год назад
አረብ አገር ያላችሁ እህቶች ይሄን እያያችሁ ለወንድ አትላኩ ጠንክራችሁ ስሩ አገር ከገባን በሆላ ደግመን እንዳንመጣ የሚያዋጣው ይሄ ነው ወደ ስደት ለሚመጡት ደግሞ ቪድዎውን እንዳዩት አድርጎቸው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ያዪትአደሎ።ይመጡት።1አመትታሰርወ።መጠትወ።4ትውርእያሰቆጠሮንወ።ያለሰራ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j Год назад
አይሰሙም እህት ማንአለብን ብለው መንገድ ተገቡ ቡሀላነው ብርላኩ እሚሉት
@mamem3030
@mamem3030 Год назад
እደዚህነው የኛነገር ረመሌ
@seadmohamed2586
@seadmohamed2586 Год назад
እረምላእህቴሰላምነሺቁጥርሺንአስቀምጪልኝፍልጌሽነው
@user-xj3dv4cq4l
@user-xj3dv4cq4l Год назад
በባሀር መምጣት በጣም ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላሂ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
ይምጡና ይቅመሱ እኛን ውሻ እያረጉን ሆሆ ኢጃዛ ለሚዘፈዘፊት ሂድያ ይስጣቸው እኔስ ሊዋ በረሃ ነኝ ሙቀት ሲጥ ሊያረገኝ😢
@fatum164
@fatum164 Год назад
የኔናቶች ሲያሳዝኑ😭 እህ ስደት😭😥😥😥💔💔💔
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
በትምርትቢትንወእያመጧችወያሎት።ዋልጀ
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 Год назад
በጣም ያማል
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Год назад
ረምሊ እስኪ ዱአ አርጊልኝ እናትሽ ዱአርጉልኝ በይልኝ በአላህ በጭንቀት ልሞት ነው እህቴ ከሁለት ወረ በለጣት ከወጣች
@jruiti3992
@jruiti3992 Год назад
እህት አላህ ይድረሥልን እኔም የኸው ሠሞኑን ኧረ ተመለሽ ብል እርግ ኧረ እንደው ወደት እንጩህ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Год назад
@@jruiti3992 እኔም እቢ ብላኝ ነው የወጣችው ድበር ቆረጫ ልንወጣነው ብላ ድምጦ ተፍ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l Год назад
​@@EeEe-yp6eh የኔ ቤጤ የኔ እህትዋ አይዞን እኔም እህቴ2ወር ሆናት ኸረ ወየው ዛሬስ በጭቀት ልመትነው አይ እዱኒያ ያረብብብ
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ለምን በህጋውይ አይመጡም
@user-cw6ri5wr9n
@user-cw6ri5wr9n Год назад
አላህ ድምጣቸዉን ያሰማችሁ በጣም ከባድ ነው እኔም ጮኛየ ረመዳን የወጣ ገናዛሬ ድበር መድረሱን ሰማን አልሀምዱሊላህ
@seadmohamed2586
@seadmohamed2586 Год назад
@Hafiza834
@Hafiza834 Год назад
የአላህ የወሎ ሰዉ አንድ ነገረ ከአየ ሞኮራ ረጂ ነዉ ችግረዉ ቢያንሰ ሴቶች በዝህ መንገደ አትሂድ
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp Год назад
😭😭😭😭😭😢😢🤲🤲🌹💔
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Год назад
😔😔😔😭😭😭😭😭😭
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Год назад
የምወድሽ አሁን አጀንዳ አቀይሩ ፍትህ ለመስጁዶቻችን
@hayu1047
@hayu1047 Год назад
ፍትህ የሚገኝው አላህ ባዘዘው በመታዝ ከከለከለው በመከልከል እንጅ"አላህን በማመፅ አይደለም ፎቶሽን አስር ጊዜ አየለጠፍሽ አልሸጥ እንዳለች ጊደር ፍትህ ለመስጅድ ብትይ ቂልነት ነው::እውነት ለመስጅድ ተቆርቋሪ ከሆንሽ አወለን ተሰተሪ እስኪ ዲናችን ከአለባበስ ጭምር ነው የሚያዘው ተሰተሪና ወደ ፈጣሪሽ ጩኺ።
@remlalemma
@remlalemma Год назад
የኛ ጀነትና ጀሀነም መዳቢ አላህ የሚጠይቅሽ ስለራስሽ ስለሆ ስለራስሽ ወንጀል ተጨነቂ ዩቱብም አትይ እኔ ከሚዲያ ስለማልጠፋ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Год назад
በማያገባሺ አትግቢ ደነዝ አንችም አለሺ አገር አቋርጠሺ ሀጅ ነብይ ጋር የምትጋፊ መዳም ቤት ለራሰሺ ሳትሰተሪ ሰለሰዉ ማዉራት አይከብድሺም ጀነትም ጀሀነምም በአላህ እጅ ነዉ አልሀምዱሊላህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
☝️👍👍👍
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
በጣም፣አይቸው፣አልቅሻለሁ፣አላህ፣ይሰትረን🎉
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Год назад
👍👍👍😭😭😭
@Rehimayesufali
@Rehimayesufali Год назад
❤❤❤❤❤❤😢
@seadahussne340
@seadahussne340 Год назад
አላህ ሀገራችንሠላም ያሮግልን
@rahmara9910
@rahmara9910 Год назад
😢😢😢😢😢
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
እንደምታይው አብይም በሀገራችንም እየሞትን ነው ምን ይደረግ እፍ ሁላችሁም በየሀይማኖታችን ፀልዩ
@user-pw6xj4lb1f
@user-pw6xj4lb1f Год назад
ስዉድሽ❤❤በርችልኝ
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g Год назад
ከትልቅ እስከ ህፃን😢😢 ግን አይሰሙም
@zkrayoutube4227
@zkrayoutube4227 Год назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱባሀንአላህይገርማልእሚሰሙአይደሉም
@aasgasd9070
@aasgasd9070 Год назад
👍👍👍👍😭😭😭
@zedusman
@zedusman Год назад
የየመንን ቢዲዮ ለቅቄ ዩቱብ አገደኝ እኔን መምጣታቸዉ ተመቺቶታል መሰል😢
@uaeuae532
@uaeuae532 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌🕌🙅🙅🙅🙅🙅😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@sumi88791
@sumi88791 Год назад
አይይ የኔወቹን መቸም እራብ አይደለም ጥጋብ ነው እያስወጣቸው ያለው
Далее
НАСТЯ КРАСИВАЯ?? #shorts
00:22
Просмотров 315 тыс.
❌Ему повезло больше всех #story
00:41
በድጋሚ አገባሁ አልሃምዱሊላህ
8:05
ሌባው እጅ ከፍንጅ ተያዟል
9:59
Просмотров 17 тыс.
ሀቢብ ጉዴን አወጣው
19:23
Просмотров 17 тыс.