Тёмный

አሪፍ ቀለም ዲዛይን አስቀባሁ ፏ አለ ስንት ብር ፈጀብኝ | የቀለም ዋጋ መረጃ | Grey paint design 

5G Tube
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 231   
@5gtube
@5gtube Год назад
የግርግዳ ቀለም ዲዛይኖች በፎቶ ቀለም ስትመርጡ በጥንቃቄ 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BOJYTYWFQS8.html
@rosemess2331
@rosemess2331 Год назад
ይሄ ቤት የብሎኬት ነው / የእንጬት?? መልስልኝ የብሎኬት ከሆ ነእስከስንት ፈጄ?
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
@@rosemess2331 ብሎኬት ነው የፈጀውን ሂሳብ መጨረሻ አላይ አከባቢ ተናግሯል
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
እር በናትህ የስሜቶነገር ግን መቸነዉ በሁሉም ቦታ ይሚለቀቅ
@AMtube9507
@AMtube9507 Год назад
ማሸ አላህ አሪፍ ወጋ ነዉ
@rosemess2331
@rosemess2331 Год назад
@@Dawedfurnituher ok thaks bro
@user-vh6tv6nj4p
@user-vh6tv6nj4p Год назад
የኔ ቤት አልቆ ማይበት ቀን ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ አላህየ እገዘኝ😌
@Sumayyas229
@Sumayyas229 Год назад
እኔ እራሱ ሀሳብ ገደለኝ 😔
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Год назад
እኔም ከሰባት አመት በላይ ሆነ ከየጀመረ የሚያልቀበት ቀን ናፍቆኛል ባዶ እጄን አስቀረኝ አሁንስ
@Sumayyas229
@Sumayyas229 Год назад
@@zeharahassen7810 አብሺሪ 🥰
@selmaselmaselmaselma5142
@selmaselmaselmaselma5142 Год назад
ያልቃል አይዞሺ ገዘብሺን በአግባቡ ተጠቀሚበት
@aminatamhed8267
@aminatamhed8267 Год назад
እኔም
@ጤናአዳም-ተ3ቘ
@ጤናአዳም-ተ3ቘ Год назад
አልሀምዱሊላህ እኔም 5 ክላስ ብሎኬት ቤት እደዚህ ፅድት አድርጌ ጨርሻለሁ የምኖርበት ያድርገኝ
@selamselam2185
@selamselam2185 Год назад
Sent fejebesh mare lemaserat hasab selalegn new
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
ማሻአላህህህህህህሄ በይ ከጨረሺ አገረሺ ገቢ ዋናው ቤትነው የቤትኪራይ ካልከፍልሺ ኢትዮጵያ ለመኖር አይከብድም
@seadanurye8983
@seadanurye8983 Год назад
ማሻአላህ ስትአመት እደፈጀ ሳስበው ኡኡኡኡ ከዚህው ማርጀት
@fozyaadem
@fozyaadem 5 месяцев назад
እረ መልሺልን ቅመምዬ ፈራሁ ምን ትያለሽ ስት ጨረሰ ግን ቀስ አርገሽ ንገሪኝ እመዳም ቤት ስላለሁ ፕሊስ ሁቢ ዘርዘር አርገሽ ንገሪን
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ Год назад
እዳዉ ቤቴ አልቆ አይቸዉ ድንግል ማርያም አግዥኝ😥👏👏🙏🙏
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
ማሻ አላህ ጥሩ ነገር ነው የምታሳየን አይንም ጥሩ ነገር ማየት ትወዳለች
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Год назад
ክክክክክ እውነት ነው
@jemila602
@jemila602 Год назад
ማሻአላህ አላህ የምትዴሠትበት አፊያ ሪዝቅ ጤና የየዘ ቤት ያድርግልህ
@amhara74
@amhara74 Год назад
የመዳም ቅመሞች እንደምንጠብቅህ ታውቃለህ😁😍😍😍😍
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
እኛኮ አይናችን ቤት ጋአ ሆነ እኮ ደሜ😂😂
@amhara74
@amhara74 Год назад
@@zaynabaa4034 ፈጣሪ የምንኖርበት ያድርገን😌😍😍😍😂
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ቤት እና የቤት እቃ ውስጣችን ነው
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@zaynabaa4034 ውዶቼ ደምሩኝ
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ቆንጆ ቤት ቆንጆ ቀለም
@lovetube5728
@lovetube5728 Год назад
በጣም ሀሪፊ አቀባብ ነው ማሻአላህ
@itsmydam5935
@itsmydam5935 Год назад
ማሻ አላህ ያምራል የሰላምየጤና ቤት ያድርግልክ ወንድም የኔስ መች ይሆን አልቆ የማየው በዱአግዙኝ ውዶች ግን ስንት ቆርቆሮ ነው?
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 Год назад
ማሻአሏህ በአፊያ በሰላም ኑሩበት
@hayahaya8686
@hayahaya8686 Год назад
ማሻአላህ ወድሜዋ በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታልን የቆርቆሮ እና የሚስማር ዋጋ ልቀቅልን በአሁን ገበያ 100 ቆርቆሮ ለመስራት ከነቀለሙ ከነሁሉም ባጠቃላይ ጥቅቅ ለማር አድቢሌን ይፈጃል ወይስ ከዛ በታች ወድሜዋ መልስልኝ ኮሜት ላይ በናትህ ???????
@m.4582
@m.4582 Год назад
ቀለሙ ደስ የሚል ነው.
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Год назад
ማሻአላህ ሳሎኔን ቀለም መቀየር እፈልጋለሁ ኢሻአላህ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 Год назад
ማሻላህ ተባረክ አላህ ወንዲሜ በርታ
@emueimrantube2357
@emueimrantube2357 Год назад
ለመጀመሪያ ቤት ሳይይ ቀለሙ የሚምርር ወላሂ ምርጫየነው ቀለሙ ማሻላህ በፍቅር በሀብት የምኖርበት ያርግህህህ
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Год назад
ማሻላህ ወንድም 8ክፍል ቤት ስንት ይፈጅብኛል 3ሳሎን ነው ሌሎቹ ክፍሎች ናቸው ቀለሙን ለማደስ ነው ተቀብቶዋል ግን አላስተካከሉትም በቅርቡ ሀገሬ እገባለው እራሴ በፈለኩትን ከለር እሰቀባዋለው ብያለው ቀለሙ ለመቀየር ጄሶ ነው ሚቀባው መጀመሪያውወይስ ነጭ ያልከው ነው እና ግድግዳው ቻክ የለውም ቤቱ ወሰጥ ማንኛውም ቀለም ለመቀባት ችግር የለውም አይደለ ይቀበላል ? ደራርበው አስተክስክለው ለመቀባት ጥሩ ቀለም እስከስንት ይበቃኛል
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Год назад
መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው። አመሠግናለሁ።
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ Год назад
ማሻአሏህ ሲያምር የት ነዉ ብሎኬት መሆን አለበት
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 Год назад
ማሻአላ ድስስስይላል ግንቀለምየሚቀባውሰውየየትነውየሚገኛው
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ Год назад
የቤትህን ዲዛይን አሳየን ማሻ አላህ ያምራል
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
ሙሉ ቤቱ ከአጥር በር ጀምሮ አሳያችኋለው
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ Год назад
@@Dawedfurnituher እሺ እንጠብቃለን አመሰግናለሁ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
@@ሰፊናመርከብ ደምሪኝ ሁቢ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
@@Dawedfurnituher ማሻአላህ የጭቃ ቤትነዉ ወይስ ብሎኬት
@የናቶናፊቂእምአብደላ
ኮርቲሥ የሚባለው የውጭ ቀለም ከዚህኝው ቀለም ጋር ልዩነቱ ምድነው መልስልኝ
@ከኡስታዞቻችንደርሶችእንደ
ጀዛከላህ ወንድሜ
@ሀገሬእወድሻለሁ-ጐ1ሸ
የእንጨት ቤት አደለም ልበል ቤቱ ማሻ አላህ😍
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Год назад
ቤቱ የቡለኬትነዉ ወይስ መሻአላህ
@seidyimamabuabdurehman3528
@seidyimamabuabdurehman3528 Год назад
750 ነው አዱን ተገዝቶ የተቀባው የኔ የውጭ ውድ ነው እያልኩ ማሻአላህነው
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማሬ ደምሪኝ
@zenataa7960
@zenataa7960 Год назад
ማሻአላህ
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 Год назад
ያምራል ማሻአላህ ደሞ ብዙ ብር አልፈጀም ማሻአላህ
@ሰንደሏ
@ሰንደሏ Год назад
Wa wr.wb. masha.allah.tebarak.allah
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
የቤት ውጩ ያምራል
@susuwello
@susuwello Год назад
ማሜ ከውጭ በኩል አንድ ጊዜ በሲሚንቶ አስገፌዋለሁ አሁን በጂብሠም አሠረቸ ቀለም ለመቀባት ፈልጌ ነበረ ችግረ አለውደ ውሀ ወጨፎ ቢያገኘው ጂብሠሙ አይወድቅም ???ከውጭ የሚቀባውን የቀለም ስም ንገረኝ
@fh6609
@fh6609 Год назад
የጭቃ ቢት ኮርኒስ ለማሰራት ጅብሲን ነው ጡሩ የላስኪቱ
@hawatilahua9514
@hawatilahua9514 Год назад
ማሻ አላህ ሲምር
@rafeelkusbu9348
@rafeelkusbu9348 Год назад
ሰላም ወድም በቡለኬት 90 ቆርቆሮ ባሁን ሰአት ከነምኑ ከነምኑ ሰንት ይፍጃል ከይቅርታጋር
@የትምብትሆንአላህንፍ-ዀ9ጰ
የባለሞያ አድራሻ ላክልን ወንድም ማሻአላህ ያምራል
@honeytube914
@honeytube914 Год назад
ወንድምየ ጎበዝ በረታ እናመሰግናለን ከቻልክ ስልክ ቁጥርክ አስቀምጥልን በአንተ በኩል የምፈልገው ነገር እንድናዝ
@5gtube
@5gtube Год назад
0912798855 ኢሞ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@@5gtube ወንድም ገርባ ከተማ ብናዝህ ትችላለህ ወይስ ይርቅሀል?
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ግግን እየቀለድክ ነው 25,000 አስከ ውጭ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 Год назад
ኮዶሚንየም 40በ 60 ባለ አድ መኝታ ቀለም እሰከ ጀሶ እሰከ ቀቢዉ አጠቃላይ ስት ይፈጃል ትሰራልኛለክ ከተመቸህ ቦሌ ቡልቡላ
@muktartube1326
@muktartube1326 Год назад
የምፈልገው መረጃ ጀዛክ አሏህ
@saratube9788
@saratube9788 Год назад
20, በጣም ቀላል ነው
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ Год назад
ማሻ አላህ ሲያምር
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 Год назад
ማሻ አላህ ቤቱ ግን የብሎኬት ነው የእንጨት ቤት ??
@5gtube
@5gtube Год назад
ብሎኬት ቤት ነው
@fozyaadem
@fozyaadem 5 месяцев назад
​@@5gtubeስት ፈጀብህ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
ማሻአላህ ማሻ አላህ
@ዜድኮበልቻዋ
@ዜድኮበልቻዋ Год назад
አሠላምአለይኩምማሜ አህለንወሣህለን💐💐💐💐💐💪💪💪💪
@toybamohammed2247
@toybamohammed2247 Год назад
ማሻአላህ ቤትህ ያምራል
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
@ሀቢባ-ቈ5ጐ Год назад
ለሰርቢሱ ብቻ አስራድ ሺ ነው የተገዛው ቀለሙ ግን ሶስት ተርፎአል አለኝ አዷን 7መቶ ነው የገዙት
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
@hayimeyoutube5879
@hayimeyoutube5879 Год назад
እሽ ቤተሰብ እንሁን
@osmantube514
@osmantube514 Год назад
@@hayimeyoutube5879 እሽ ኑ እንደማመር ጎራ በሉ ወደኔም እኔም መጣሁ
@hayimeyoutube5879
@hayimeyoutube5879 Год назад
እሽ ማር
@hayimeyoutube5879
@hayimeyoutube5879 Год назад
አርጌሻለሁ አችም ደምሪኝ
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Год назад
ማሻ አላህ
@liyamogessara7282
@liyamogessara7282 Год назад
ለመሰራትሰ ሰንት ጨረሰብክ በመብርሀን
@ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ
ጅብሰምእሳ በስንትነው የሚሰሩት የጭቃቤት የተለሰነ ::
@hdhdhhshdh6285
@hdhdhhshdh6285 Год назад
ማሻ አለህ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
የጨተ ቤተ ነው 4 ክላሰ ሰተ የፈጅ ይሆን ለቀለምና ለኮረኒሰ
@5gtube
@5gtube Год назад
ውጩም ውስጡም ከሆነ ቀለሙ 20 ሺ በቂ ነው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
አመሠግናለሁ ወዴ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
ስንት አመት ፈጀ ይሄን ቤት ለመስራት ሲቀጥል የአንድ ሰው ነው የጋራ ???
@5gtube
@5gtube Год назад
ብዙ አመት ፈጅቷል በአማን ግዜ የተሰራ ነው አወን የአንድ ሰው ነው
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Год назад
የበር የሁለት ትናንሽ በሮች ግማሽ መስታወት ከነመስኮት ስንት ይፈጃል
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ቤቱ ግን የእንጨት ነው ወይስ የቡለኬት
@5gtube
@5gtube Год назад
ብሎኬት ቤት ነው
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube Год назад
የኔውዶቺ እኔማለትኮ እነትነ አባቴን አጥቼ የምኖር ብቼነኛልጂነኚ እስኪ የኔ ዴሥታ የሚሥዴሥታቺሁ ዴምሩኚ😭😭😭😭😭😭😭እማ አባዬ
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
የኔ ውድ አብሸሪ
@umuabdurehman5771
@umuabdurehman5771 Год назад
እስኪ መልስልኝ ስንት ካሬ ነው አጠቃላይ መሬቱ
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
ህጋዊ ቦታ ላይ በፈለጋችሁት ድዛይንቤት ማሰራት ይቻላል ወይ ?
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
እንዴታ አወን በደንብ ነዋ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
እኔ የምርት ገዝቸ ነበር የወጣለት ካርታና ፕላን አፈጅብ የሚባለዉነዉ እኔ የፈለኩት Lሸፕ ነበር
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ውዶቼ ደምሩኝ
@cd4076
@cd4076 Год назад
ጅብስን ነው ወይስ ቀለም?
@ቢዝነስሚዲያ
@ቢዝነስሚዲያ Год назад
እናመሰግናለን
@najat5814
@najat5814 Год назад
ማሻ አላህ🌹🌹
@fatuma8753
@fatuma8753 Год назад
ቤቱ. ባጣቃላይ. ስትፋጀ. መልስ?
@lubabayimam6202
@lubabayimam6202 Год назад
ማሻአላህ ቆጆ ቤት ነው
@Fatyazayinefreefilsten
@Fatyazayinefreefilsten 5 месяцев назад
መሸ አለህ❤
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 Год назад
እስከ ስልሳሽ ብር ይፈጃል ይሉናል ምንድን ነው ነገሩ አድርጉልኝ እንደማለት የሚያስጠላ ነገር የለም
@5gtube
@5gtube Год назад
ዝምበያቸው እኛ እሄው በተግባር አሳየኋችሁ እኮ እንዳትበሉ ምናልባት ውጩም ውስጡም ከሆነ ቀለም ብቻ እስከ ባለሞያ 40 አያልፍም እንደፈለጉ ቢከፈላቸው
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Год назад
የሽትቤት ሤራሚክ ዋጋ ንገረንስኪ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
እናመሰግናል
@zzzdew3660
@zzzdew3660 Год назад
wow amazing video
@5gtube
@5gtube Год назад
Thanks for watching
@መርየምወሉይቱብ-ሐ6ዀ
ማሻአላህበቱ። እረኡኡኡየኔቤትምንንየወጠኝ
@cd4076
@cd4076 Год назад
መሻአላህ
@nmb4482
@nmb4482 Год назад
ቤቴ ከሜሴ ነበር ጀብሰን ኮርኒሰ ሰንት ይሰራሉ በሁን ሰአት ንገርኝ 100 ኮርኮሮ ነው
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
አሰራልሻለው ራሴ ቆሜ አስለክቼ በኢሞ አውሪኝ
@nmb4482
@nmb4482 Год назад
ኢንሻ አላህ
@fafiamin
@fafiamin Год назад
የበር መስታወት አሁን ያለበትን ዋጋ ንገረን
@5gtube
@5gtube Год назад
የተሰራ ቪድዮ አለ ከሁለት ቀን በፊት መለስ ብለሽ ፈልጊው አለ
@sdgyxxff5916
@sdgyxxff5916 Год назад
ቤትህ የምንድን ነው ብሎኪኪት ወላ
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Год назад
ወንድሜ እባክህ ተባበረኝ ለአላህ ብለህ 36 አጠና 44 ሞራሌ እና 16 ቦንድ እና ቆርቆሮ 53 የሆነ በብር ስንት ብር ያስፈልጋል ይሄንን እቃዎች ለመግዛት ተባበረኝ
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 Год назад
ደሰ ይላል ቤትህ በደስታ ኑርበት
@samrinegn37
@samrinegn37 Год назад
Wondeme Ebakin Nigaregn isti Yene Bet Baru Qayi New gidegidawun Men Ayinat Qalem Biqabaw Yishalal
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
የቀለም ዲዛይን ከነ በሩ ቀለም ቪድዮ አለ የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ ሊንኩ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
የት አካባቢ ነዉ ግን
@MyKeyEntertainment1
@MyKeyEntertainment1 Год назад
መርጥ ስራ ነው ያሳየከን እኔም የሴራሚክ ባለሞያ ነኝ እና ተመችቶኛል ከፈለክ የኔን ቤት ጎብኘው አዳዲስ የሴራሚክ ስራዎች አሉኝ
@5gtube
@5gtube Год назад
በውስጥ አናግረኝ ሰወች አገናኛሀለው ስልኬ ድስክርብሽን ላይ አለ እሽ ብሮ ቴሌግራም
@ኡምቢላልኡምቢላል
አሰላሙከለይኩም ወንድም 90 ቆርቆሮ ለማስራት በቦለኬት ስንት ይጨርሳን
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 Год назад
እሥከ2ይገመታል እኔ እያሠራሁነውግን መሠርቱብቻ 5መቶሺፈጅቶብኛል
@ኡምቢላልኡምቢላል
@@lubabahusen4517 አመሰግናለሁ አላህ ብርታቱን ይስጠን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ኡምቢላልኡምቢላል ውዶቼ ደምሩኘ
@هياتياجملمعاللهالحمداللهعلانعم
@@lubabahusen4517 እዴ ሠርተሺ ለመጨረሥ አምሥ መቶ ሺ ቀላል ነው ጨርሠሺ ከሆነ የተሠራ ሁለት ነጥብ ከአምሥት ይላሉ የጨት ቤት
@kadija3901
@kadija3901 Год назад
ወድምእኔበሩንለማስቀባትፈልጊነበርእስከስትይፈጅብኛል
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Год назад
ወድሜ የቤት ዋጋ አሳየን
@ዜድኮበልቻዋ
@ዜድኮበልቻዋ Год назад
ዛሬበላይክ7ኛነኝ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ዜድ ደምሪኝ ሁቢ
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Год назад
ትምርት ቤት ነው እሚመስለው መኖርያ ቤት አይመስልም
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Год назад
እደው የት ሀገር ነህ ያረብ የኛ ቤት መቸነው እሚስተካከለው በሰው ሀገር ልፋት ብቻ
@merem2420
@merem2420 Год назад
አይዞሽእህት አንዴ ቀን ይስተካከላልአብሽሪ ዋናው ጤናነው እኔአለሁ በሥደት ሣዑዲ አራት አመትሰራሁ ኢማራት አምስት ሊሞላኝነዉ ምንም ነገር አልሠራሁም አልሀምዱሊላበስ እረፍትእንኳን የለኝም ኩንትራትነው የምሰራው ግን የማስበው ሁሉ ሊሳካልኝ አልቻለም አልሀምዱሊላለሁሉምነገር ይታደሉታእንጂ አይታገሉትም
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Год назад
@@merem2420 አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ነን አላህ የዛኛውን ቤት ያሳምርልን ያረብ
@fatmas3eed499
@fatmas3eed499 Год назад
የኔ ወንድም የኔ 5 ክላስ ነው ስት ይፈጅብኛል። ጅምሶም የተቀባ ነው ሀይቅ
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 Год назад
ሀይቅ ነሽ ነይ ያገሬ ልጂ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
በፈጠረህ ቤት ለመግዛት ስንት ብር ያስፈልጋል እንደዚህ አይነት ቤት
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ Год назад
ክክክክክ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
15 ሚሊየን ክክክክክ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
@@semiethiotub ሆሆ ሠሙቲ ይኸ 5ማሊየንም ከተገኘ ሀሪፍነዉ
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Год назад
@@semiethiotub ሀሀ አይገኝም እህቴ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 Год назад
ማማየ እደቦታው ነው የት ነሽ ቦታ ገዝተሽ ስሪ ሰው ካለሽ ማማየ
@ሰንደሏ
@ሰንደሏ Год назад
Enem.dil qelem.new.yazezkut.lebetee.arif. new.blewal.berta.
@ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ
ስልክ ቁጥር ላክልን ወድማችን
@5gtube
@5gtube Год назад
0912798855
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ቤቴ መቸ ነው አልቆ የማየው ያኢላሂ አተ አግዘኝ ሰለቸኝ አሁንስ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተ አህለን ማማ እረ መቸነውኔቶርክ የሚለቀቀቅ ፍትሕ በአማራ ክልል ኔቶርክ ይለቅቅልን ብርችን በስልክ ጨፈጨፍን 😥😥😥
@mamaethiotube2667
@mamaethiotube2667 Год назад
የምትኖርበት ያዲርግልህ
@zuzue
@zuzue Год назад
አረ አሁኑ ሰአት እንደዝ አይነት ለመስረት ስንት ይፈጃል ??
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@ዜድወሎየዎ-መ8ወ
@ዜድወሎየዎ-መ8ወ Год назад
አድሚሌየን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ዜድወሎየዎ-መ8ወ ውዶቼ ደምሩኝ
@doblajeyuli5137
@doblajeyuli5137 Год назад
Esto es grnial
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 Год назад
ግን ኢቶ ኑርህነውየሠራሀውማሻአላህጎበዝነህ እኔ 12አመት አታገለኝ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
አላህ ያግዝሽ ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@ابشروبالجنت
@ابشروبالجنت Год назад
ወጥ አላለም ወጥ መቀባት ጀመረ ብየ
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 Год назад
ቁጥርህን አሥቀምጥልን
@5gtube
@5gtube Год назад
0912798855 ኢሞ
@gjyvng738
@gjyvng738 Год назад
የባለሙያውንቁጥርአስቀምጥልንእንዳታልፍኝ
@የኛየኛ
@የኛየኛ Год назад
በውስጥ አናግሪው ይሰጥሻል ቁጥር በኢሞ ቁጥሩ ዲስክርቢሽን ላይ አለ
@gjyvng738
@gjyvng738 Год назад
@@የኛየኛ እሺ
@Amina-vy4hz
@Amina-vy4hz Год назад
አስቀብቸነበር ይሄሳይ አማረኝ አይ የኔነገር🤣
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 11 месяцев назад
😢😢እኔሰ በዘመድ የተጀመረቤት ያሁሉ ብረአዉጥቸ አይችልም የኔቤት ማማሪ አረገዉ መንም አይችልም መረረኝ
@aminatyimam4357
@aminatyimam4357 Год назад
ሲቆሽሽ ማጠብ ይቻላል ወይ ብዙወቹ የወሀ ቀለም ነዉ አሪፋ ይላሉ
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
የውስጡም የውጩም ሲቆሽሽ ይታጠባል
@aminatyimam4357
@aminatyimam4357 Год назад
@@Dawedfurnituher እሽ ወንዲም በጣም እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ የኔግርግዳዉን ጂብሰም አሰርቻለሁ ነጭ ቀለም ሳልቀባ የፈለኩትን ከለር ቀጥታ በጂብሰሙ ላይ መቀባት አይቻልም እንደ ማለቴ አንተ ነጭ ቀለም መቀባት አስፈለገ ግልፅ አርግልኝ
@seidyimamabuabdurehman3528
@seidyimamabuabdurehman3528 Год назад
@@aminatyimam4357 ትችያለሽ በፈለግሺው
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@aminatyimam4357 ደምሩኝ
@Hayat78
@Hayat78 Год назад
ማሻአላህ ደምሩኝ
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 686 тыс.