Тёмный

አርቲስት ሃይሉ መርጊያ በጌራ ሾው ላይቭ ክፍል - 2 Artist Hailu Mergia Speaks on Gera-show Live - Part 2 

Gera-show Live - Dereje Gerawork
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

ልዩ በሆነ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ አጨዋወት ስልቱ ዓለምን እያስደመመ ከሚገኘው ከታዋቂው አርቲስት ኃይሉ መርጊያ ጋር በአዲሱ አልበሙ እና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልሰ ክፍል - 2

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@tibebutilahun4356
@tibebutilahun4356 2 года назад
በጣም የምወደውና የማከብረው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጨዋች ነው ጋሼ ሀይሉ ግልፅ ሰው እንኳን ሙዚቃው ታሪኩ ይጣፍጣል።የኢትዮጵያ ሙዚቃ እንዳይጠፋ በቅርስ ያቆየ ነው ደሬ እናወሰግናለነ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 года назад
የሃይሉ መርጊያን ሙዚቃ ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁት መርካቶ ከአመዴ በታች አንድ ስሙን የማላስታውሰው ሙዚቃ ቤት በር ላይ ሳልፍ ነው። እሽም፣እሽም የሚል ቢት ያለው ሙዘቃ ከበሩ ላይ አቁሞ አስቀረኝ እና በ5 ብር ካሴቱን ገዛሁት። እስከአሁን ከሃያ አመት በላይ ይህ ካሴት ለማስታወሻ ይኖራል። ሃይሉ መርጊያ ታላቅ እና ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያ ነው። ስሰማው ውዬ ብድር አልጠግበውም።
@agddag4626
@agddag4626 4 года назад
Wow wow wow wow with comeback longing time I miss your show so much
@MR-ub6bp
@MR-ub6bp 4 года назад
interesting one tnx, but what abt part 3
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 11 месяцев назад
ሀይሉ ጥሩ ሰርተህልናል በጣም እናመሰግንሀለን፡፡ የአንተ አይነት ሙዚቀኛ በዚህ ዘመን ማን ነው? እርግጥ ነው ሙላቱ ትልቅ ቦታ ይሰጠዋል፡፡ ነገር ግን የአንተ ስራዎች የኑሮአችን መገለጫ እስኪመስሉ ውብ ናቸው በዘመንም አይሻሩም፡፡
@fatotosaaccount4757
@fatotosaaccount4757 4 года назад
THANK YOU ✊✊✊✊💚💛❤
@LulaG
@LulaG 4 года назад
Tadiya 50% Salary Increase 😂 He should have asked W/to Asegedech 8 birr lol
Далее
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
Ethiopia - Esat Amharic Night News 16 October 2024
43:23