Тёмный
No video :(

አሰገራሚ የፍቅር ታሪክ ሊሰማ የሚገባ ድብቅ ገመና ዘነቢል ቲቪ zenbil tv you tub love histore 

zenbil tv | ዘንቢል ቲቪ
Подписаться 4,7 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@aberukumsa4345
@aberukumsa4345 3 года назад
የሰው ህይወት እንድ ነት ለራሳችን ታማኝ እንሁን ህይወት አናበላሽ
@kokitube
@kokitube 3 года назад
Wow beetam yamirall mecereshaw
@arsenalbestfan8859
@arsenalbestfan8859 3 года назад
በጣም ደስ የምል ታርክ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ፍቅር ያምላክ ሰጦታ ነው
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 4 года назад
በጣም ደሰ የሚል የፍቅር ታሪከ ነው ፡ እስዋ ሳትፈራ የውስጥዋን ፍላጎት ባትነግረው እና ፍቅረዋን ደብቃ ቢሆን ኖሮ አንደዚህ አይነት ጥሩ ሰው እና መልካም ትዳር ያመልጣት ነበር ፡ ካለመናገር ደጅ አዝማችነት ይቀራል ማለት ይኼ ነው ፡ እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ሲሆን አንደዚህ ነው ፡ ሳሚ በህይወትዋ የመጣው ጥሩና መጥፎውን ሊያስተምራት ከዛም አልፎ ከዮኒ ከወደፊት የህይወት አጋርዋ ጋር ሊያጣምራት የተላከ መልዕክተኛ ነው። ትዳራችሁን እግዚአብሔር አባዝቶ በፍቅር በደስታ በሰላም እና በሙሉ ጤንነት እናንተንም ልጆቻችሁን ይባርክ።
@gishaali7669
@gishaali7669 4 года назад
Good🦄
@gishaali7669
@gishaali7669 4 года назад
number
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
መታገሳ ዋጋዋን ከፍ አረገላት ፈጣሪ ለምክንያት ነው ምንም ሲያረግ በጣም ደስ ይላል
@hewotihewoti6840
@hewotihewoti6840 4 года назад
እፍፍፍፍፍ የምገርም ታርኪ ነዉ ጊን ማጫረሰዉ የምራሊ ለፈቅር የምከፈለዉ ወጋ በጣም ከበድ ነዉ ማሶወት ሲትሆን ሁሉንም ነገር ሲነራጊ በፊቅር ሆናን ሲለምሆን ምንም አይማሲለንም ጊን ፈጣር የሁለቺንም ማጫራሻ ያሰምርሊን ደሞ በጣም ጎበዚ ነሺ እራሲሺ ጣይቃሹ ያራሲሺ አደራጊሺዉ
@samrawittsegay26
@samrawittsegay26 4 года назад
Betam desi yemeli tarik 👍👍👍👍🥰
@mkilove3764
@mkilove3764 4 года назад
በጣም፡ደስ፡የሚል፡ታሪክ፡ነው፡ቀጥሉበት፡በርቱ።
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 года назад
Wow #egzbehr yaholchenim #mechrsha endiy #yasemrlen & thanks for sharing
@meseret2813
@meseret2813 4 года назад
ውይይይ ፍቅር የሚያስከፍለው ዋጋ እውነት ለኛ ያለው ቢዘገይም ይመጣል ዮሀንስን እራሷ ነግራ የራሷ ስላደረገችው ጅግና ናት
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 года назад
wow betam dess yelali yesewu lije mechereshawu siyamr new arfe tarke new enamesgenalen
@tsedaydemisse5610
@tsedaydemisse5610 4 года назад
ከበሽታ መትረፎም ተአምር ነው ።እንደ እቃ እየጣለ እያነሣት እንዲ አይነትስ ፍቅር ወዲያ ።።እንኮን መጨረሻዋ አማረ ብቻ ።
@ioahgoabg4196
@ioahgoabg4196 4 года назад
ትክክል ነው
@yordanosalemu4205
@yordanosalemu4205 4 года назад
wow..... Good job..............
@senayitgebeyehu7544
@senayitgebeyehu7544 4 года назад
እጅግ በጣም የሚያስገርም ፍቅርና ትዕግስት በዚህ ታሪክ ውስጥ እራሴን ያየሁበትና የራሴን ታሪክ የፈትሽኩበት እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ የፍቅር ታሪክ ስንቶቻችን ይህንን ይሆን ብዬም አስብኩ እውነተኛ ፍቅር ልክ እንደዚህ ብዙ መስዋዕትነት የሚያስከፍል ቢሆንም ግን ሁልግዜም መታገስ ጥሩ ነው መጨረሻችን እንዲያምር እግዚአብሔር ይረዳናልና ምናልባት አንድ ቀን እኔም በድፍረት እውነተኛ የፍቅር ታሪኬን ለማስተማሪያነት እንዲሆን እናገረው ይሆን? ለማንኛውም የዘንቢል ፕሮግራም አዘጋጅ እንደምታበረታቱኝ ተስፋ አደርጋለሁ እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሚሆኑ ፕሮግራም በቀጣይም እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ በእኔ በኩል ከልብ አመስግኛለሁ።
@zenbiltv
@zenbiltv 4 года назад
አመሰገናለው በጣም አግዚዘብሔር ሲፈቅድ ይሆናል
@tube2984
@tube2984 2 года назад
@@zenbiltv 👍
@chatugezeny1843
@chatugezeny1843 4 года назад
Waw betm des yemil tarik now
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 года назад
መጀመርያ ው ቢያሳዝንም መጨረሻው ደስታነው ደስይላል
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 года назад
Wooow betam des yemil tarike new
@yegeterrlijz5049
@yegeterrlijz5049 4 года назад
በጣም ደሥ የሚል ታሪክነው
@kemeriyamustafa8682
@kemeriyamustafa8682 4 года назад
wow betam des yemil tarik nw
@addffgadfgghhh9072
@addffgadfgghhh9072 4 года назад
በትትክክል
@slamm436
@slamm436 4 года назад
des yemile yefkr tark new mn ale Gata huye enme yegrn lejj afkr setehiig wde agr gbch benorhu🙏
@tsediyeethiopian9571
@tsediyeethiopian9571 4 года назад
Betam desi yemili tarikinew
@halabicell1642
@halabicell1642 4 года назад
በአጣአምእ አሪኢፍ በአሁንእ ሠአትእ ታአማአኝእ ወአድእ ማአግእኘአት ጸአጋአ ነአውእ
@bettybetty4690
@bettybetty4690 4 года назад
Uffffffff 😭 😭
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 4 года назад
Awo Allah ykesal eko ena tgset kadrgen
@mayamar3579
@mayamar3579 4 года назад
Wowwww wowwwww
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 4 года назад
እምገርም ነው ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል የምባል እኮ ለዚ ነው
@ganetmero8888
@ganetmero8888 4 года назад
Migerim tariki new wondimeee maaaaar
@mekdimekdi8424
@mekdimekdi8424 4 года назад
Betam emigrim new
@foeyhaahmed2660
@foeyhaahmed2660 4 года назад
Awo wanaw tigsti new lesam alah agizotali
@tekashiaa2999
@tekashiaa2999 4 года назад
Wow
@ioahgoabg4196
@ioahgoabg4196 4 года назад
እፉፉፉፉፉበጣም ከባዱ ነው ፣ትግስት ኛናት፣እኔ አልችልምና
@wesignlewsitetenlalidegime3006
@wesignlewsitetenlalidegime3006 4 года назад
yigerimal lidest weyis. likifa alikm
@ganetmero8888
@ganetmero8888 4 года назад
Bexam desilal
@ninnod2827
@ninnod2827 4 года назад
ውይፍቅርጉድእኮነው 😍😍😍,🤔🤔🤔🤔🤔
@Livestories7
@Livestories7 4 года назад
''ወይ #ፍቅር እያለ ሠዉ ያወራል ግን ማንም አላየዉ ቆሞ ባካል'' - ቤተሰብ በመሆን ከጠቃሚ መረጃዎቼና ከአቦል ወሬዎቼ ይቋደሱ!
@user-lc8ju9gc5s
@user-lc8ju9gc5s 4 года назад
ወይ ፍቅር
@user-fe3rp8eh1z
@user-fe3rp8eh1z 4 года назад
ن
@user-bd9cz4ml7t
@user-bd9cz4ml7t 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Eman-ql8yv
@Eman-ql8yv 4 года назад
Kkkkkkkkአይፋቅ
@fifififi8632
@fifififi8632 4 года назад
አተራሱ ወሬአለብህ የትአባህ አየህ ያየህ አትመስልም ሰገጤ ነገርነህ
@ioahgoabg4196
@ioahgoabg4196 4 года назад
እረሳቸህ ሰገጣይ መፉቶነወ
Далее
ወንድ  አይበረክትልኝም
32:15
WELCOME TO THE FAMILY, MOE! (Brawl Stars Animation)
00:40
WELCOME TO THE FAMILY, MOE! (Brawl Stars Animation)
00:40