Тёмный

"አሲና በል አሲና ገናዬ" የገና በዓል ዋዜማ ደማቅ ፕሮግራም //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

5 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 5 месяцев назад
የዛሬ አመት እስፊቲ ነበር 😢😢 አስፊቲ አላህ ሙሉ ጥናህን ይመልስልክ ስታምሩ የኔ ምርጦች እንኳን አደረሳቹ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላቹ
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 5 месяцев назад
አሜን የኔ ቆንጆ
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад
❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ የኔ ውድ ላችም መካም በአል❤❤
@BushAlh-io8dc
@BushAlh-io8dc 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል ❤❤❤
@user-ux1oi3df3z
@user-ux1oi3df3z 5 месяцев назад
አትፍሬ አብራሀም
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 5 месяцев назад
አሜን🙏እንኳን አብሮ አደርሰን❤️❤️❤️
@user-wc5uh8mj7f
@user-wc5uh8mj7f 5 месяцев назад
ክርስትያኖቹ በዓላችሁን በጣም ነው የምወደው መልካም በዓል ❤❤❤❤❤
@lamlamyoutube7721
@lamlamyoutube7721 5 месяцев назад
ሙሲሊ ምቹ ደግሞ ፆማቸው ልክ እደአመትባል ነው
@TheDosho
@TheDosho 5 месяцев назад
ታሬ ምርጥ ሰው እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ጥሩ የሆነ የበአል ዝግጅት እናተም ደመቅ መቅመቅ በአልን መስላችዋል
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 5 месяцев назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል ❤❤❤❤❤❤❤ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад
አሜን ❤❤❤❤እኮን አብሮአደርሰን
@girumteferi9797
@girumteferi9797 5 месяцев назад
ታሬ ምርጥ ሰው አንተን ከዚህ በበለጠ ቦታ ላይ ሆነህ እንደማይህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ምክንያቱም አቅምህን አውቀዋለው በርታ ታምራላችሁ መልካም በአል ለሁሉም የኢቢኤስ አቅራቢዎች
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 5 месяцев назад
የዛሬ አመት አስፍቲ ነበር አስፍየ የኔ አባት አላህ ሙሉ ጣናህን ይመልስልህ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢😢😢😢 በያመቱ በአልን በእስር ቤት 😢😢😢😢😢
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 5 месяцев назад
ፈጣሪ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ ሰላምን ላክልን🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለልደት በአል እንዴት ደስ ይላል በአል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@samrawitdemas4775
@samrawitdemas4775 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ አሰፍሸ የዘንድሮ በአልን አብሯቹህ ባለማክበሩ.. ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት ተሸሎት ለሀገሩ በሰላም ያብቃው የምንወደው አሰፍሸ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 месяцев назад
ፀዲ የለበሰችው ሃበሻ ቀሚስ እንዴት ያምራል ❤
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 5 месяцев назад
አወ ያምራን ግን አገቷ ባዶ ነው ማህተቧን ብታደርግ የበለጠ ታምር ነበር ❤❤❤
@abby8509
@abby8509 5 месяцев назад
ያገራችንን ሰላም ፈጣሪ ይስጥልን እሱ ጣልቃ ይግባልን ስታምሩ የበለጠ ውብ እሚሆነው አገር ሰላም ሲሆን ነው እና አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 (መሸሻ ይሙት )አስፍየ❤❤
@user-gv4jb1wr5q
@user-gv4jb1wr5q 4 месяца назад
እቢኤሶች ታሪኩ ከመስቀያው ነው ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ እንከን የማይወጣልህ 😊ደስ ትላላቹ መልካም በአል ይሁንላቹ የምታነሱትም ሃሳብ ደስ ይላል በድጋሚ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ከ ጅዳ🙏🏼‼️
@befkadumesafint
@befkadumesafint 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ታሬ ምርጥ ፕሮግራም ነበር ድምቅምቅ አረከው እኮ አቦ ይመችህ በርታልኝ
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 5 месяцев назад
ዮኒ በጣም ትመቸኛለክ አቦ ይመችክ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 месяцев назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የየሱስክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ታምራላችሁ ድምቅ ብላችኋል እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 5 месяцев назад
ክርስቶስ በኛ ሳያፍር እኛ ማህተብ ለማድረግ እናፍራለን 😢 ለማንኛውም መልካመ በአል
@bosswoman7393
@bosswoman7393 5 месяцев назад
Enkan aberoo aderasen enyam baa sedat lay yalenawen faxarii baselam laa hagerachen yabeqan😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 5 месяцев назад
Amen 😢ken kotera layi negn egziabeher yirdan
@mistreatnaf5442
@mistreatnaf5442 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮደረሰ ታዳሜውችን ሳላደንቅ አላልፍም ለማህተባችሁ ብቻ ክብር ይስጥልን ለሁሉም አላባበችሁም ዋውውውውውውው በርቱ
@user-ui5br2db3l
@user-ui5br2db3l 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ለምነው ማህተባቹን እምታወልቁት😢
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 5 месяцев назад
ዉድ ኢትዮጵያዊያን ና ዉድ ኤርትራውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤🎉🎉🎉
@aidawaldamlak1988
@aidawaldamlak1988 4 месяца назад
🙏♥♥♥
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 5 месяцев назад
በስደት ያላችሁ እህት ውድሞቼ እንካን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን በምህረቱ❤❤❤
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 5 месяцев назад
ናፈቀኝ አገሬ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 5 месяцев назад
ኦኦኦኦ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል❤❤❤ebsሶች❤❤❤❤ ቅዳሜ❤❤❤
@user-ml6sy4xc8v
@user-ml6sy4xc8v 5 месяцев назад
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sreda1847
@sreda1847 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቸው ለ ጌታ ችን ለመዳናታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 5 месяцев назад
Happy Ethiopian Christmas you Guy's looking beautiful EBS. nice too see you my friend ታሪኩ i love this program . beautiful people i wish you happy holiday 🍾🍾🍾
@emebetaklilu341
@emebetaklilu341 5 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ,,የረባ ሀሳብ ያላቸው እንደነታሬ አይነት ማምጣታችሁ ደግሞ ,,የፕሮግራሙ ይዘትን ከፍ እንዲል ያደርገዋል,,,በርቱ!
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሞቅ ሸብረቅረቅ አደረጋቹት ያአመት ሰው ያድርገን❤❤❤❤❤❤
@BoseBirhanu
@BoseBirhanu 5 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አምላክ ሰላሙን ያምጣልን 🤲🙏
@rurubeshir711
@rurubeshir711 5 месяцев назад
እኔ የምኖረው ሳኡዲ ነው አገሬን በጣም ነው የምወዳት የተፈጥሮ ውበቷ ባህሏ ሁለመናዋ ግን ኢትዮ መስራቤት አንዳንድ ነገሮችን ለማስፈፀም ስሄድ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያነደኛል ያሳፍረኛልም መስተንግዷቸው ሠው ማመንጨቅ ሲያስጠሉ የሠው አገር ዜጋ ከሆነ ወይኔ ይሠግዱለታል በጣም ነው የሚያሳዝነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱሰ ክርሰቶስ ልደት በአል ❤❤❤❤❤❤አሰፊቲ እግዚአብሔር ይማርህ ❤❤❤❤
@abby8509
@abby8509 5 месяцев назад
አስፍየ የማያልቅበት ፈጣሪ ምህረቱን ሰጥቶህ ቦትህ እድትመለስ የኢትዮጵያ ህፃን ሽማግሌ ህዝብ ፀሎታችን ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tamiratgashie4139
@tamiratgashie4139 5 месяцев назад
ናርጊ በጣም በጣም ሚገርም ድምፅ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 5 месяцев назад
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን❤❤❤❤
@user-kz9xc7op2d
@user-kz9xc7op2d 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን. አዳራሳችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks5ng3kl7c
@user-ks5ng3kl7c 5 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሰን
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 5 месяцев назад
እካን አደረሰን እደዚ በራአሳአችን አልባሳት ስናአምር ያአሎነ ቀይ ለብሰው የምን ማአሽቃአበጥ ነዉ ባህላአችን በኛአ ማአማሩ
@Eyerus21
@Eyerus21 5 месяцев назад
እንኳን አደረሰን ለብርሀነ ልደቱ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 5 месяцев назад
ፀጌ ልብስሽ አንዴኛ💚💛❤💃💃💃💃💃
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 5 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ግን ፀዲዬ አገትሽ ላይ መሀተብ ብታደርጊ ከሀበሻ ቀሚሱጋር ድምቀት ይኖረው ነበር
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 5 месяцев назад
እኮን አደረሳችሁ ማነዉ ግን እደኔ የነገዉን እሁድን በኢቢኤስ ለማየት የቸኮለ ያስፊቲን ሁኔ ለመሥማት የቸኮለ❤❤❤
@azebogbamichael6410
@azebogbamichael6410 5 месяцев назад
Enkuan abro adresen❤
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 5 месяцев назад
Enkuan abro adresen ❤❤❤
@EneyeGediyon-gv1ut
@EneyeGediyon-gv1ut 5 месяцев назад
Amen enkwan abro aderesan tsadii kyikarta ga ortodox nesh mesalgn lmn agetash bado hone mhateb adrgi ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ asafitii balkbt enkwan aderesah fetari mrok lzare amet ednayih etsaliyalen enwedahln ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c 5 месяцев назад
እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዶቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 5 месяцев назад
asfty allah yasherh le kerstyanoch enkuan aderesachehu
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 5 месяцев назад
Wooow🎉🎉🎉
@HilufAgenghu-mk3iq
@HilufAgenghu-mk3iq 5 месяцев назад
ምርጦች
@Absucces
@Absucces 5 месяцев назад
Waw betam tamralachehu enkuwan aderesach
@meseretasefa6809
@meseretasefa6809 5 месяцев назад
ታምራላቹ
@mulumulu9234
@mulumulu9234 5 месяцев назад
🙌🙌 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@bazakason8474
@bazakason8474 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bokime-tube
@Bokime-tube 5 месяцев назад
ለዳጊ ሚሪንዳ እንጂ ጠጅ ለልጅ አይሆንም😂😂😂😂😂😂
@wondeAman
@wondeAman 5 месяцев назад
Hello our beloved EBS, EBS stands out as a top television channel in Ethiopia, demonstrating strong media leadership with integrity. Its dedicated efforts towards the new generation and the future make it commendable. Regarding the background picture used for "Gena/ Ye Lidet Beal," I'd like to express that, for Ethiopia's diverse Christian community (including Protestant, Catholic, and Orthodox), the current image doesn't align with our cultural roots but rather reflects Western traditions. Considering the rich cultural tapestry of our nation, I suggest showcasing a representation of our unique ways of celebrating the birth of Jesus Christ in the Ethiopian Christian context. Thank you for your sincere services, and may Ethiopia be blessed!
@Abay-tx1es
@Abay-tx1es 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen
@mamushaderese159
@mamushaderese159 5 месяцев назад
Without Asfwu chirstmas No Good in stadio 😢
@Seble67
@Seble67 5 месяцев назад
ዘድሮ ግን ገና ጨዋታ የለምዴ
@emamiyo
@emamiyo 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 месяцев назад
የመት ሰው ይበለን ታምራላቹ
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🙏
@7tubefun
@7tubefun 5 месяцев назад
@user-zr1ed4jv6n
@user-zr1ed4jv6n 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳቹህ ኢበሶቹ እንወዳቹሃልኖ
@genettadese5648
@genettadese5648 5 месяцев назад
Enkwane adersan adersachu behal mehonun makew yenanten program sayi new hagerachin selam adriglen hager maselef yenafekaw eski 🥹
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioethio9683
@ethioethio9683 5 месяцев назад
ከ ebs ፕሮግራም አዘጋጆች ውስጥ አንገቱ ወይም አንገቷ ላይ ማህተብ የምታስር ወይ የሚያስር አዘጋጅ ማን ነው ወይ ማን ናት በትክክል ለመለሰ ልዩ ሽልማት አለ
@user-ry1qt7cj3x
@user-ry1qt7cj3x 4 месяца назад
ዘወትር የለም እሣ የኔ ወዳወዲ
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cv9kj3ov4g
@user-cv9kj3ov4g 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 5 месяцев назад
ፅጌየ ማህተብሽን አድርጊ ውበትሽ ማሂተብሽ ነው ከስራሽ ጋራ❤❤❤
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 5 месяцев назад
Enkan lgatchn lmdhnitchn lyshuc keratosis yldet warm bselam aderschu asfyem egzybher amlk ymrln❤❤🙏❤❤
@ameletafa2612
@ameletafa2612 5 месяцев назад
Enkune legatachen lemdehanetachen el eyesuse kerstose ledete behale adersachu besdete li yalchute ehete wendemocha egname beslame lehagerachen yabkane ena lemakebr🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saroangirma1714
@saroangirma1714 5 месяцев назад
በበአል ጊዜ ስጦታ መሰጣጠት የለም የነጭን በአል እንደራሳችን አርጋቹ አታዉሩ ወይም ህዝቡን አታስለምዱ ነጭ ስላረገዉ ማረግ የለብንም በተለይ ሚዲያወች ሀላፊነት አለባቹ ብታስቡበት
@AbbbAesm
@AbbbAesm 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@yeshargchaniechanie9489
@yeshargchaniechanie9489 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@basicstrength9893
@basicstrength9893 5 месяцев назад
እናንተማ ኢትዮጵያዊ አይደላቹም! በረዶ እና የገና ዛፍ የኛ አይደለም! ኢትዮጵያዊነታችሁን ሰርዣለሁ።
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 5 месяцев назад
አረ አሰርዣቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tf3eq4ff6f
@user-tf3eq4ff6f 5 месяцев назад
enkan aderesachu yene wdoch asfitin egzer ymarew
@user-mp4or7ep8h
@user-mp4or7ep8h 5 месяцев назад
ፀዲ ግን አለባበስሽ ያምራል ግን በዚላይ ማህተብሽን ብታደርጊ የበለጠ ውብ ትሆኝ ነበር
@romantup9195
@romantup9195 5 месяцев назад
Ebs ayfekdim mahteb😢
@user-mp4or7ep8h
@user-mp4or7ep8h 5 месяцев назад
ለምን 😭😭🤔
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 5 месяцев назад
አይፈቅድም ኢቢኤስ ተሸግረውነው
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw 5 месяцев назад
E.B.S inqwan aderesuchu lumulawe ya kerestina eminat tauketay weagnocha mulkum buale
@henimak2727
@henimak2727 5 месяцев назад
Enkuan adrsachu
@GadiNahom
@GadiNahom 5 месяцев назад
ጥለቶች እውነትም ውበትናቸው አይጥፉብን ebs ለምን አንድስራ እስፖሰር አያሰጋቸውም
@nvgtvx4136
@nvgtvx4136 5 месяцев назад
አይየዛሬአመትአሥፍይንበር😭😭😭😭ዱኒያእዲህናት😢አሥፍየበሠላምና
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 5 месяцев назад
አማራውን ወገናችሁን አስታውሱ የጎንደሩን ጥምቀት መለስ ብላችሁ አስታውሱት
@Fkr12204
@Fkr12204 5 месяцев назад
የአገራችን የሀበሻ ልብስ እና ባህላችን እየጠፋ የውጮን ኮራጂዋች ናችው በጣም ነው የምታስጠሉት የወንዶቹ ማ አለባበስ የስርግ ልብስ ይመስላል ኢኒ ወይ ሀበሻ ሁኑ
@Fkr12204
@Fkr12204 5 месяцев назад
አለባበሳችው አያምርም እሰቲ አበሻ ልብስ ብትለብሱ ታምሩ ነበር ይሄ የለበሳችውት የአበሻ ልብስ ሳይሆን የውጮ የራት ልብስ መስለ
@ANDUALEMGETACHEW-hb8sj
@ANDUALEMGETACHEW-hb8sj 5 месяцев назад
Tara amrobachewal ekwan aderesachu tare hulchunm
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 5 месяцев назад
ebs በአይኖር ኑሮ ምን ይውጠን ነበር ።ምን ጊዜም ኢቢኤስ።
@masaret
@masaret 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
МАШ МИЛАШ про парня АБЬЮЗЕРА
00:37
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
0:35
Просмотров 6 млн