Тёмный

አሳዛኙ ክስተት በታዋቂው ሆስፒታል! - "በሐኪሞች ስህተት የእህቴ ህይወት ማለፍ ሳያንስ የተወለደችው ህፃን ሁኔታ ይረብሻል" - ኤፌሶን በየነ (ክፍል 1) 

EthiopikaLink Videos
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#ethiopikalink #ኢትዮፒካል_ሊንክ #ኢትዮጲካል_ሊንክ #ethiopia #habesha #አራዳ_ሬዲዮ #arada_fm #artists #ሙዚቃ #ፊልም #አርቲስት #ethiopian_music #ethiopian_movies #ethiopian_comedy #ethiopian_news #ebs

Опубликовано:

 

7 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@astubelay5909
@astubelay5909 День назад
እጂግ አሳዛኝ ታሪክ ነዉ በእዉነት እኔ በጣም ስሜታዊ ሆንኩኚ ዶ/ሯን አንገቷን ተናንቄ የሶን እሬሳ ማየት ነበር ምን ያረጋል ሆስፒታሉ በህግ መጠየቅ አለበት እናንተን እግ/ "ር ያፅናችሁ እነዚህን ለህግ መቅረብ አለባቸው ።
@teshome7693
@teshome7693 5 дней назад
ውይ ውይ ለካ በየ ቤቱ ስንት ዘግናኝ ሀዘን አለ እኔ በጣም ያጠሆቸው የማገበግቡኝ ስላሉ ውይ እህቴ እኛን ያፅናና መንፈስዱስ ያፅናናችሁ የዘላለም ፀፀት አለ በየ ቤቱ 😤😤😤😤😢😢😢😢
@selamselina1321
@selamselina1321 15 дней назад
ወይ እምሻዬ እንኳን ቀረብሽ እኔም የሰርኬ ነገር ሁሌም ህልም ይመስለኛል ልጇንም አበላሽተው ፈጣሪ ይፍረድባቸው እነዚህ እርኩሶች
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 17 дней назад
ባልሰማሁሁሁት ኡፍፍፍፍ ተቃጠልኩ እግዚአብሔር ፍርዱን ካንተ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭
@meba1792
@meba1792 5 дней назад
መንግስ የሌለበት ስርአት አልበኝነት ህግ የለም ፍትህ የለም የዜጎች ሰቆቆቃ ይቀጥላል። እስከመቼ ነው ግን የምናለቅሰው ?😢😢
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 14 дней назад
እባካችሁን የመንግስት ሆስፒታል ምርጫችሁ ይሁን
@ConeHabib
@ConeHabib 9 дней назад
Became tesasitteshal yibisal eza lijen atiche enem gelewigni neber hulum bota yinoral egzeabhear yitebik
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 8 дней назад
እዛ ይብሳል እንዴት ቸልተኛ እንደሆኑ የደረሰበት ያውቀዋል የግል ይሻላል
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 7 дней назад
የሚሻለውን የጤና ባለሞያ ስትሆን ነው የምታውቀው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 4 дня назад
በኢየሱስ ስም
@adiralemma9009
@adiralemma9009 17 дней назад
እህቴ ጭንቀታችሁ ያስጨንቃል! አይዟችሁ እግዚያአብሔር ያፅናናችሁ፡፡
@user-en4cl7dm6z
@user-en4cl7dm6z 16 часов назад
አይይ አግዚአብሔር ይጠብቅህ አንጂ ምን ህግ አለ ቢኑርም ምን ዋጋለው አይወታ ካለፈ በሃላ ስቱ ህይወቱ አንዳለፈ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያቀው
@pace2443
@pace2443 15 дней назад
በጣም አሳዛኝ ይህንን ቦታ በሙሉ የነበሩትን ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ ለቤተሰብ በቂ ኢንፎርሜሽን ሳየሰጡ የሞተችዉን ሴት እነዳለች የሚያሳዩ ህግ ካለ ዘመዶቿ መተኛት የለባችሁም የህፃኗንም ህይወት ማበላሽት ለሁለቱም ምስኪኖች ተጠያቂዎች ናቸዉበፍፁም የህክምና ባለሞያዎች ሰርአት የሌለዉ ቦታ ነዉ ኣሳዛኝ ታሪክ አምለክ የራሱን ፍርድ ይሰጣል በምንም ተአምር በሙሉ ለፍርድ ይቅረቡ የል ጅቷም ያለችበት ሁኔታ ተጠያቂዎች እነሱ ናቸዉ በጣመረ የሚያም ታሪክ 😭
@retasa7652
@retasa7652 6 дней назад
Yetjnaw hig😢😢
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 часа назад
ኣው ችግሩ አኮ ምድረ ጠንቃይ ለሰይጣን ደምገባሪ ሆስፒታል አየሰሩ የስንት ሀጻናት አና ወላጆች ሂወት አያለፈ ነው ያሳዝናል በጣም ነው ያስለቀሰኝ ነብስ ይማርልን በሰላም ትረፍ😢😢😢😢
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 7 дней назад
በእውነት አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ ነው።ባልሰማ እመርጥ ነበረ።አዝናለሁ!
@azebtamiru6886
@azebtamiru6886 15 дней назад
ሰርኪዬ ጎበዟ እህቴ መድሃኒዓለም እውነቱን ያውጣልሽ።
@jemberasfaw3743
@jemberasfaw3743 2 дня назад
ስህተት ሲደረግ መከስስ ቢኖር ሁሉ ሀላፊነቱን ይወጣ ነበር: It is heart breaking ! Let her Soul Rest in peace!
@tegaKifle
@tegaKifle 17 дней назад
እንዴት ያሳምማል በሰው ህይወት እንዲ መቀለድ አስክሬን በገዘንብ ሚደራደሩ ነውረኞች
@meba1792
@meba1792 2 дня назад
ወይ አልሰማህም እንዴ መንግስት ተብየው እኮ አስክሬን ለቤተሰብ አልሰጥብሎ በልተውታል😭 በኝኛ ሀገር የሆነው የተም ተደርጎ አያውቅም እስከመቼ ይሆን ግን😭😭😭😭
@blessmeadg9726
@blessmeadg9726 10 дней назад
The so called Dr. Tizita should be held accountable….how come she ran from law(shouldn’t there be international law). She should explain what she did…sound like horror movie. I am sorry my dear…..all people should stand by your side.
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 57 минут назад
ሳይማሩ የሚያክሙ ሐኪሞች ጠያቂ የላቸውም:: ምን ይደረጋል::
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 7 дней назад
ልህግ ይቅረቡ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
@marthaggod
@marthaggod 9 дней назад
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ...ልጆቿን ያሳድግላት እናንተንም ያፅናችሁ።
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 16 дней назад
ወይ አቤት ጌታዬ የኔ እናት
@user-lh8wu4ko3g
@user-lh8wu4ko3g 16 дней назад
ጌታ ይፍረድላቹ የሰው ፍርድ ከንቱ ነው እህቴ 😭
@dr.abebamitike9545
@dr.abebamitike9545 6 дней назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ!
@godislove5271
@godislove5271 17 дней назад
Betam yasaznal mejemeriya sew ayegoda AYEZOSH ❤️
@keyakeya2199
@keyakeya2199 14 дней назад
ወይኔ እንዴት ያንገበግባል መጀመርያ ነው ዶክተሩ ሁሉን ነገር አበላሽቶት የሄደው ወዲያው መወሰን ነበረበት የንሽርት ውሀ ፈሶ ጥበቃ ምንድነው የወጓት መርፌስ ሁለቴ ቀዶ ጥገና ለምን እና ልጅቷ ከተወለደች በሗላ የደም መፍሰስ ሲጋጥማት እሧን ቁጭ አድርገው እናንተን ፈቃድ ሊጠይቁ መጡ እንዴት ነው ነገሩ እሄ ሁሉ ነገር መጀመርያ ገና ሳትገባ ነበር አስፈርመው መጨረስ የነበረባቸው ወይኔ ተቃጠልኩ እናንተ እንዴት ትሆኑ እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 9 дней назад
እግዜር ያፅናችሁ
@sitinashikur31
@sitinashikur31 9 дней назад
ኡፍ ልጂ አበላሽተዉ እናት ገለዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@techawatch
@techawatch 3 дня назад
አይ ኢትዮጵያ ለሚሰሩት ስህተት መጠየቅ የለም የሰውን ልጅ የሚያክል ፍጡር በሌላው ስህተት ሲሞት ዝም።ዞሮ ዞሮ ፖለቲካውም እንደዛ ነው ባለስልጣኖቹም ሳይቀር ለሚያጠፉት የንጹሀን ህይወት አይጠየቁም በየደረጃው እንዲህ ነው።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 14 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያስዝናል!
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 9 дней назад
ፊቷን ሲሸፍኗት የኔ ቆንጆ አርፋ ነው ግን እጅግ አሳዛኝ የሚያም ታሪክ
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 5 дней назад
ሰርክዬ እህቴ ጓደኛዬ ጌታ ነፍስሽን ይማረው የኔ መልካም እህት😢😭😭😭😭😭😭😭
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 16 дней назад
ኡፍፍፍፍ ያማል ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habendenbel4329
@habendenbel4329 7 дней назад
Ejeg betame bezu ehitowchachin bewled meknyat doctor sehitete yemotalu hige ketatoon beya kebdew!!!
@merongetahun753
@merongetahun753 15 дней назад
እንዴት ነው የሽርት ውሃ ፈሶ ለቀናቶች ምጥ የሚጠበቀው? ከልምድ: 24 ሰአት ተጠብቆ ነው ኦፕራሲዮን የሆንኩት እኮ? ሐኪሙ ግን የሱ ታካሚ ላይ እንዲህ አይነት ቸልተኝነት እንዴት ያሳያል? ፈጣሪ ይፍረድ: ብርታቱ ይስጣቹ።
@amytk6095
@amytk6095 15 дней назад
እኮ ከሁለት ሰርጀሪ በዃላ ራሱ ምጥ ይጠበቃል እንዴ?
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 дня назад
በቶሎ ወደ ሌላ ሆስፒታል መውሰድ አልተቻለም ነበር እንዴ
@asratamejo6938
@asratamejo6938 13 дней назад
እኔ እህቴ በዳክተረ ስህተት ነዉ ያጣሁት እግዚአብሔር ይፈረደ
@tegegnbirhan9482
@tegegnbirhan9482 13 дней назад
እንዴት ያማል ? እህህ ሁሉም ይጠየቁ ለፍርድ ይቅረቡ ዋናው ደሞ ዶክተር ፍሠሀ ተብየው ፡፡
@bashatube8986
@bashatube8986 17 дней назад
Ufff, endet yasazinal....😢😢😢 Endet yanadidal...
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 5 дней назад
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@hanyezedin817
@hanyezedin817 14 дней назад
Alhamdulilah enam 2tage lijan sewalde ba hikimna sehitate 2 giza naw operation yadergkute. Yawme Sweden hagre becha allhamdulilah hulum alafa 😢. Nabswan yemraw
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 дней назад
ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት
@HenosDagi
@HenosDagi 16 дней назад
በጣም ያሳዝናል
@selamawitlulu8967
@selamawitlulu8967 8 дней назад
😢😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 14 дней назад
Gerume hospital ename lijan keidemaw belay medanit setwet gubetu Tenketo bezu tenkeratecha new yedanelgi alhamedulilhe betam bezu sew eza bet tegodetoal birr mesebesb nw alamachw
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 4 дня назад
እባካችሁን የመግስት ሂዱ
@user-qy4iu1tm5m
@user-qy4iu1tm5m 6 дней назад
Ketay
@raheltefera7217
@raheltefera7217 16 дней назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eldanamoges48
@eldanamoges48 16 дней назад
Egzabher yatsenachu😢
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 9 дней назад
ሐኪም በዓል አያውቅም ሰው የሰው ነፍስ ይበልጣል
@coolnassa1420
@coolnassa1420 15 дней назад
ዶክተር ተበዬዋ ሰቅሎ መግደል ነበር...where is she now?
@asermesfin4477
@asermesfin4477 2 дня назад
😢😢😢
@habtamabera1481
@habtamabera1481 3 дня назад
Betam lib yesebral betam new yalekeskut set selehonkugn enat selehonkugn nebsuwan yemarew dr gin beheg bateketa erasu ye fetari heg ale ye ejuwan tagegnalech be meder salech 😢
@selamawitselma9116
@selamawitselma9116 6 дней назад
😭😭😭
@SelamawitZewge
@SelamawitZewge 5 дней назад
Yehospiatlu sem please
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 8 дней назад
😢😢😢erebakachehu doketeriwche neresowche dekamachehu sayanese teneshetenekakabetaderegu terunew swe newna yemetakemute bezudekameebdalwe eneredachehulane gen setete edayesera tenekakabederege terunew
@user-xn6nz1tj1k
@user-xn6nz1tj1k 17 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marakiendale3595
@marakiendale3595 5 дней назад
Although it is absolutely necessary to discuss about accountablity and justice, I believe the preventive work is what is crucial at the moment. I challenge all health professionals to work on quality and safety initiatives. I encourage the modern media to empower families and patients with the appropriate way to advocate for the patient. Nurses save lives, I call on the government to have some type off accreditation process for hospital to mandate nurse education and empowerment!!! listen to err is human is where United States started the journey for quality and safe care. It is still a journey!
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 23 часа назад
😭
@retasa7652
@retasa7652 6 дней назад
Enem wendemen Atahut behikemna sehetet new
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 9 дней назад
የሚከታተላት ሐኪም መምጣት ነበረበት ቢያስ ኦፕሬሽኑ ጥሩ ሳይሆን አሳዛኝ ታራክ ነፍስ የማር ምን ልበላችሁ ቃል የለኝም
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 7 дней назад
እኔኮ ሚገርመኝ እንደዚ ስነምግባር የጎደለው ባለሙያ መብዛቱ
@yohanneszekarias2514
@yohanneszekarias2514 15 дней назад
Lela yserut asazagne tarik ale betam mefo hospital nwe
@sikosilo5559
@sikosilo5559 7 дней назад
Yet hospital new
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 5 дней назад
​@@sikosilo5559ግሩም ሆስፒታል
@amytk6095
@amytk6095 15 дней назад
ግን ሁለቴ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ምጥ ለምን ይጠበቃል? እና የጤና ባለሙያዎች ልጅሽን ታጪዋለሽ የምትሉትን ነገር እባካችሁ አቁሙ 😭
@Kassulala
@Kassulala 14 дней назад
Preterm(((kenu kalederese yitebekale)))...sitawora endsemahute kehone 7 month nech...
@SaraKiros
@SaraKiros 14 дней назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yr3wb9kk5t
@user-yr3wb9kk5t 17 дней назад
Fetari yatsinachu sintu betesasate hkmina hiwetu yalfal
@behailuGirma-rv4hc
@behailuGirma-rv4hc 9 дней назад
Mekses ayuchalim?????
@asterasnake6777
@asterasnake6777 13 дней назад
What the name of thre clinic
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 5 дней назад
ዘ ግሩም ሆስፒታል
@senafdebele5098
@senafdebele5098 7 дней назад
ihte nefsish be genet tiref. Libe demma
@muluworkashagre2483
@muluworkashagre2483 5 дней назад
Hakim bayenorem leloch yetena balemya merdT yechelal.wanaw ye eweket guday new.
@LiyaZewede
@LiyaZewede 10 дней назад
እኔ ብሆን ባገኘሁት ነገር አንስቼ ቢያንስ መጀመሪያ የነበረችውን ዶክተርና ነርስ እርምጃ እወስድባቸው ነበር። አሁን ያለፈው አልፏል የጃቸውን ይስጣቸው ነው የምለው።
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 8 дней назад
እህታችንን ነፍሷን በገነት ያድርግልን ምስኪን የህፃናቶች እናት....አናም የኔ ጥያቄ 1,ከሁለት c/s በሗላ እንዴት ምጥ ይጠበቃል 2.ሆስፒታሉ አምኖባት እንድሰራ የፈቀደላት ሀኪም እንዴት ቆሻሻ ናት ይባላል 3.ቤቱ የተቀመጠ ሀኪም ይምጣ በማለታችሁ ህክምናው እንዲዘገይ አልሆነም ወይ
@edenmesele3823
@edenmesele3823 7 дней назад
Weriga setan
@mahiadmasu6992
@mahiadmasu6992 5 дней назад
ያለ ጊዜው የመጣ የእንሽርት ውሃ መፍሰስ ከሆነ አስገዳጅ ሁኔታ(ምጥ ከሌለ )የ ፅንሱ ሳምባ የሚጠነክርበት እድሜ እስኪደርስ (34) ሳምንት ሊጠበቅ ይችላል ወይም ቢያንስ የሳምባ ማጠንከሪያ መርፌ እስክትወስድ መጠበቅ ለፅንሱ ሲባል ይመከራል 2.አዎ ሰውን በዚህ መልክ መገምገሙ ተገቢ አይመስለኝም ደስ አይልም 3. በመታፈን ላይ ያለ ፅንስ ይዞ መከራከሩ ለመታፈኗ አስተዋፅኦ ያረገ ይመስላል 4. የህክምና ባለሙያዎች በተገቢው መንገድ እያንዳንዱን ሂደት ለቤተሰብ ማሳወቅ ማወያየት ነበረባችው( huge communication gap) የእህታችንን ነፍስ ይማር ቤተሰቦቿን ፈጣሪ ያፅናና
@gideyberihu6383
@gideyberihu6383 5 дней назад
It was preterm
@TG-44
@TG-44 16 дней назад
Ye Ethiopia doctors 💀🤢🤮🤬🤬🤬
@gideyberihu6383
@gideyberihu6383 5 дней назад
Are you sure, Can you conclude?
Далее
Narcissist #ethiopia #ethiopian #habesha #BurteNekat
24:06