Тёмный

አሳዛኝ ዜና አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑከዚህ አለም ተለየ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን 

Tigisti Tube
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 271
50% 1

አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ)

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@emususu
@emususu Год назад
እፍፍ😭😭 በጣምነው ልብ እሚሰብረው ታሪኩ ብራሁኑ ማመን ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረው ወዳጅ ዘመዶችሁንም መፅናናትን ይስጣቸው እኛሰወች መጥፊችንን አናቅም ግን እስበሳችን እንናተፋል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@tube1259
@tube1259 Год назад
በጣም ይሳዝናል ብዙ መስራት የሚችል ተስፈኛ ነበር ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ይኑርልን መንግስተ ሰማይትን ይውርስልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን ተመኘዩ ቃል ላንቺ ምን አይነት ቃል እደሚይፅናናሽ አላውቅም 😭😭😭😭😭
@sususeltetube
@sususeltetube Год назад
ሰለም ሰለም ሰለምሽ ይበዘ ዉድ ኢህት ሰለም ለሀገረችን እእእእ አረሰታት በባ ያሰዘኘዉ ዬለም ብቻ አለህምዲሊላህ አለህ ያመጠዉን አሚን ብሎ መቃበልን ከአፈረ ታፈጥረነል ወደ አፈረነዉ ያሚንጋዘ ኢቺ ሚዲር ኮታረታዊ ሚድረነት☝☝😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hani8649
@hani8649 Год назад
*_ባባዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ እንደ ዘበት አመለጥከን ከተዋናይ ሁሉ የምወደው ባባዬ ሲሰራ አድማቂ እሱ የሌለበት የማይደምቅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ባባዬ እንወድሃለን ለዘላለም በልባችን ትኖራለን ለሞላው ቤተሰቦቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለሁ😓😓😓😓😓_*
@mastiTube8080
@mastiTube8080 Год назад
ነፍስህን በገነት ያኑራት እውነት ማመን አቃተኝ እውነት በጣም የምወደው የምከታተል ፊልም ሰሪ ታሪኩ ነበር ግን ኡፍፍፍፍ ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ያድላችሁ😭😭💔💔💔
@Arsamatube
@Arsamatube Год назад
Be ewunet yamal yamal selam wide bateseboche beyalachubet selamachhu ybza selam fkran andnetn lehegerachn egziyabhar amlak hegerachnnn selaman fkran andnetn ymelsln nebs ymar nebs ymar
@hayu5
@hayu5 Год назад
ነብሱን ይማረው እውነት በጣም ልብ ይነካል ሰው ነን ሞት ለማንም አይቀርም ግን በወጣትነት እድሜ ሲሆን ትንሽ ያማል ለሱም ለብሱን በገነት ያኑረው ለቤተሰብ ለመላው ጋደኞቹ መፅናናቱን ይስጣቸው
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ቲጅዬ እህህህህህህህህህህህ በጣም ያሳዝናል ነብስ በገነት ያሳርፈው ለመላው ውዳጅ ዘመድ አድናቂዮቹ መፅናናቱ ይስጠው እፍ
@tube4784
@tube4784 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ ትግስት በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል የባባ ሞት እኔ አላመንኩም የኔ መልካም እፍፍፍ ገና በመኖሪያው ተጠራ እንግድህ ምን ይባላል ፈጣሪ የወደደውን አደርገ። በጠዋቱ በማለዳው ገና ሄድክ ነብስህን ይማርው ለልጅህ ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ በሙሉ መፅናናትን ያድልልን 😭😭😭😭
@yemaleda
@yemaleda Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማርልን በቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን በእዉነት 😭😭😭😭
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ሰላምሽ ይብዙልኛ የኔዋ እኳንጰሰላም መጣሽ በጣም ያማል እዉነት የምናየዉ ሁሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሩ በገንድ ያሲሬፈዉ😭😭😭😭😭
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Год назад
በተለያዩ የሀገራችን ፊልሞች ላይ በድንቅ ብቃት በመተወን በተለይ ደግሞ በአሁኑ ወጣቶች ዘንድ እጅግ የሚወደደው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርባ ያህል ፊልሞች ላይ የተወነ ሲሆን በህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎች ለማረጋገጥ ተችሏል። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ የአንድ ልጅ አባት ነበረ። አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) በመሞቱ አዝነናል ለቤተሰቡ ፤ ለወዳጅ ዘመዱ እንዲሁም አድናቂዎቹም መፅናትን ይመኛል ። ነፍሱንም በአፀደ ገነት ያኑርልን
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን Tigisti Tube ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እህ በጣም ያሳዝናል የዘድሮውስ ሞት ደሞ የተለየ ነው ገና ሩጠው ሳይጠግቡ መሞት ያማል ምንም እኮ ሞት የማይቀርልን ቢሆንም ብቻ ነፍሱን ይማራት ለወዳጂ በተስቡም መፅናናቱን ይስጣችው
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Год назад
አህለን Tigisti Tube አሪፍ አሳብ ነው የሰቺን የሚያነቃቃ አዳድ ግዜ ስራት እየቻልን መገዱ የሚጠፋን ብዙ ነን መገድ የሚከፍቱ ዳድ ናቸው በርቺልኝ ጥሩ ባህሬ ታላቸው ሁኝልኝ።
@mekditube22
@mekditube22 Год назад
ሰላም ሽይብዛልኝ እህታችን ትግስትየ እንኴንሰላመጣሽ ልብ በእውነት ለማመን ይከብዳል ያሳዝናል ያማል ለመላውቤተስብ እግዚአብሔር ያፅናቸው ነብሱንበአፀደገነትያኑርልን 😭😭
@hawatube7169
@hawatube7169 Год назад
እንኮን ደህና መጣሽ በጣም የሚያሳዝን ነው የታሩኩባባ ሞት ሁሉም አዝኖል ብቻ ሁላችንም ለሞት ነው የተፍጠርነው ለመላው ቤተሰብ ለኢትዮጲያ መጥናናትን እንመኛለን በገነት ያኑረው የሁላችንም አባታችን ያሳምርልን አወ መታመማቸው ሳይሰማ ሞት ይሰማል የሁላችንም ጥያቄ ነው
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ሠላምሸን በክረሰቱሰ ይበዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሸ አረቲሰ ታሪኩ ብረሃኑ(ባባ) በደጋግ አባቶች አጠገብ ያኑረሕ ከነ ሳቅሕ ከነ ደግነትሕ በድንገት በመሔድሕ የሕቡ የግረ እሳት ሆነሕበታል ነፈሰሕ ይማረው😭😭😭😭
@hagerimedia
@hagerimedia Год назад
በእውነት በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያን አሪትስቱች አብዛኙቹ ታመሙን ሳንሰማ ሙትን እንሠማለን በእውነት የታሪኩ ባባ ሙት ሁሉንም ኢትዮጵያን ልብ ሠብሩለሰ ብቸሠ ሁላችን ወደዛው ነን ከሙት የሚቀር የለም ነፍስ ይማር
@-rahmaaseftube6126
@-rahmaaseftube6126 Год назад
እንኳን ደህና መጣሺ እህት አሪፍ ቆይታነበር ሠላም ለሀገራቺን ፍትህ ለወለጋ ህዝብ አላህ ሠላሙን ያውርድልን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ነፍሥ ይማር
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Год назад
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ጀነት ያረገው ለቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ መፀናናትን እመኛልሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@geniyeshewalij
@geniyeshewalij Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን እህቴ እኖኳን በሠላምበጤናመጣሽልንብያለሁ እውነት አንድቀን አትቀርም ትወጣለች ግን ለምን የሠውን ልጅ እንደዚህ ለመጉዳት አስፈለገን ወንድማችንምን አለበት ልጁቢኑርለት ነፍስህን በአፀደገነትያኑርህ የእውነትበጣም የማያሳዝነው ጀግኑቻ ን እያጣንመቀመጥይከብዳል
@Lidu21
@Lidu21 Год назад
በእውነት የባባ ሞት ለሸብ ይሰብራል መታመሙን እራሱ ከሰው ደብቆ ለብቻው እየአስታመመ እረ በስምአም 😭😭ያማል ነብስእን በአፀደ ገነት ያድርግልን
@sarainfo84
@sarainfo84 Год назад
Baayyeeen nama dhukkubaa Ethiopia hundumatuu gaddee artist cimaa dhabde rabbii haadha isaaf jajjabina yaa kennufii😭😭
@MekedesYtub
@MekedesYtub Год назад
Betam yemiyasazen memotu sayihone gena menore bemijemerbet edema mekechatu new Tariku Betam Yesw Lebe West Yemigebabet Yemayiresa Tarike Serto New Yemotew Nebeskn Begente Yanureln
@sofiya857
@sofiya857 Год назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته كيفكم حبايب ربي يسعد كثير حلو عجبني مره استمر دائما
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Год назад
Uuuuuuufffff waqayyoo lubbuu isaa haa maruuu mirgaa ergamotaa waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu
@ytb9516
@ytb9516 Год назад
አሠላምአሊኩምእንኳንመጣሺየኔዉዲዲአገራችንንምአላህይጠብቅልንበጣምምረጥወነዲማችንነበረምንደረጋልሀሀዳሞሞትለምንምያማይቀረዉምትወሠደዉሁላችንንምአሞሞታችንንአሣምረልንእያልንዱአእነዲረግበጣምከባዲነዉበጣምምረጥልጂነበረየልጂአሣቢ
@zedmurad551
@zedmurad551 Год назад
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች የነውድ በጣም ደሰየሚል አገላለፅ ነው ሞትለማንም አይቀርም ግን ለየት የማረገው አይኑን መለገሱ የኛመልካም ሰው ቤተሰቦቹንአላህይሶብራቸው በርቺልኝ ቀጣይ እጠብቃለሁ በጣም እናመሰግናለን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቲጂዬ አይ እኛ ሰው ከንቱ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያዘንኩት ባባዬ መልካም ሰው ነብስ ይማር ነብስህ በደጋግች ጎን ትረፍ ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጣቸው💔💔😭😭😭🥲🥲💔
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ባባ ታሪኩ ነፍስህ ይማረው በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦቹ መፅናናቱን እመኛለሁ አርቲሥቶቻችን አለቁኮ የምር ስንቱ ሰውአለቀ መኖርፈራሁ
@asebech121
@asebech121 Год назад
የታሪኩሞትበጣምነዉልባችንንየሰበረዉከፈጣሪጋርአንጠላሐቼስእግዚአብሔርወዶእናፈቅዶላደረገዉነገርነፍስይማርከማለትዉጪምንንማለትይቻላልየማልበጣም
@Jawesawu12
@Jawesawu12 Год назад
ወንድማችን ሳንጠግበው በእሸቱ ተቀጨ ጎበዝ አስተዋይ አርቲስትነበር ብዙ ስራወችን ሰርቶ አልፍል ነፍሱን በገነት ያኑርልን።
@mimiaesfa1914
@mimiaesfa1914 Год назад
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን። እህቴ እግዚአብሔር ነፍስ ይማር እንበል እጂ ከባድ ነው ወንድሜ
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ Год назад
ለመላሙ ቤተሠቦቹ ሶብሩንን. እና. ትግሰቱንን. ይሰጣቸዊ. በጣም. ያማል አላህ. መጨርሻችንን ያሳምርልንን. ይች አለም. ከቱናት. ዛሬ. ታይቶ. ነገ. መቶ. ሁኖል. ነገር. ሀገራችነን. ሠላምዋንን. ይመልሠልንን
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Bewinet asasany zena new , tilq yehone hazen tesemitonal egzihabher amlak metsinanat yihunen esunim nefisun beselam yasarif !!
@naimatube9608
@naimatube9608 Год назад
ለቤተስቦቹ መፅናናትንይስጣቸው ይቺአለም የጧትጤዛናት እረፈዲሲል የምትረግፍ በጣምከባዲነውእኛንምከዲገተኛ ሞትአላህይጠብቀን እኛምከሀገራቺን እዴወጣንበስላም ሀገራቺንንመልሶ ቤተስቦቻቺንጋ ይጨምርን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Год назад
😭😭😭 ያሳዝናል:: የታዋቂ አርቲስቶች ሞት በዛ:: ተደጋገመ:: መቼስ ያገራችን ባለሀብቶች በአርቲስቶች ሞት ቁማር የሚያያዙበት እውነት ሆኖ እንዳይሆን::
@Kdisttube
@Kdisttube Год назад
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን በአጭር ቀረ ታሪኩ ባባ በጣም ተወዳጆ ልጅ ነበር እፍፍፍፍፍ እኔስ እዉነት ልመሰለኝም ፈጣሪ ሆን ነፍስህን በአፀደ ገን ያኑርልን በደጋጎቹ ሰዉ ጎን ያኑርልን በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቱ ጉበዝ like share comment በማድረግ እናበረታታ አዎ በጣም በጣም ያሳዝናል
@hayattube34
@hayattube34 Год назад
ሰላም ሰላም እህት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው በጣም ልብ ይሰብራል ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን የማይታሰብ ነው በጣም 😭😭 ይገርማል ሂወት እደዚህ ናት የምንሞትበትን ቀን አናቃትም ✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@በጎአሳቢTube
@በጎአሳቢTube Год назад
እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ታሪኩ ባባ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን በደጋጎቹ አባቶች ጎን ያኑርልን 😢😢😢በጣም ያማል የማይሞት ሰዉ በአጭር ተቀጨብን ለዘመዶቹ ላድናቂዎቹ መፅናናትን ይስጣቸዉ ነፍስ ይማርልን አሜን💔😢
@messitube1
@messitube1 Год назад
የሚገርመዉ ህመሙን አልሰማንም የዩቱብ መታመሙን እንኮ አልሰማንም ከሞተ ቡሃላ ነው 💔💔💔😭😭ጡረተኞች መታመሙን ሳይሆን ከባለቤቱ ጋር መፋታታቸዉን ነበር ሲፈተፍቱልን የነበረዉ አጃኢብ ነዉ ባባ ነብስ ይማር ማመን ይከብዳል 😥😥💔
@hiwotetube_
@hiwotetube_ Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ አርቲስት ታሪኩ ባባ በጣም ጎበዝ መልካምና በስራው ተወዳጅነትን ያፈራ ጀግና ና ውድ ልጆችን ነው ታዳ ሞት አይመርጥምና ይህንን ድንቅየ ብዙ መስራት የሚችል ወንድማችንን ወሰደብን ሞት ሁሉንም በየተራ የሚወስድ እጣ ፈንታችን ነው ታሬ ነፍስህ በሰላም ትረፍልህ😭😭😭😭😭አንተ መልካም ሰው ነህ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያድርግልን አሜን😭😭
@saritube8325
@saritube8325 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ 😘 አርቲስት ታሪኩ (ባባ) የኔ ምስኪን በወጣትነቱ ብዙ መስራት የሚችል ምርጥ አርቲስት ነበር አይ አንች አለም ከንቱ 😥😥😥 እግዚአብሔር ሆይ ልጅህን ተቀበለው መጥቷል ነብሱንም በደጋጎቹ ጎን አኑርልን ይችአለምን ትቷት መጥቷል ለልጁ ቢኖርለት ደስ ይል ነበር ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@desta547
@desta547 Год назад
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የዚህ ልጅ እልፍታ ሞት ሰሰማ በጠም ነው የደነገጥኩት የእሱ ማት ሁሉንም ሰው ነው የሰደነገጠው መታማሙን ሰይሰማ ሞቱ ስሰማ በጠም የሰደነግጠል የሰዝነል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር ለእዚህ ች አለም ነው ዘሬ ተይቶ ነጌ ለምንጠፎ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ይስጣን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም የድረግልን
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን ነፍስ ይማረ ሁላችንም ሞትን አንረሳ እድንዋደድ
@aishayoutube12345
@aishayoutube12345 Год назад
«እዉቀት ለሠዉ ልጅ ብርሀን ነዉ። እዉቀት ለመቅሰም ወደ ኃላ _ማለት አይገባንም እስልምና እምነታችን በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ዲን (ሀይማኖት ) ነውና_ _«ውድ እህቴ እውቀትሽን አዳብሪ በጥያቄው ስትሳተፊ ያላወቅሽውን ነገር ታውቂያለሽ ካልተሳተፍሽ ግን «ብዙ ነገሮች ያመልጡሻል_
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ጀግና ሰው ሞተ አይባልም ጀግና ጦር ሜዳ ሄዶ የተዋጋ ብቻ አይደለም ታሪኩ (ባባ) በጥበብ ስራዉ በመልካምነት በደግነቱ ክቡር የሆነ አካሉን ብርሀኑን ብርሀን ለማያዩ የአለምን ምንነት ላላዩ ማየት ለተሳናቸዉ ብርሀን ሆኖ ያለፈ ከጀግናም ጀግና ነዉ ዘላለም በልባችን ታትሞ ይኖራል 😭😭
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. Год назад
አለላም አለይኩም ወረህመቡላሂ ወበረካቱሁ እህበጣም ያሳዝናል በአሁኑሰአት በጣም አስፈረግዜደርሰናል አላህ በቃይበለን ያረብ ምን አይነብ ግዜ ደረስን እህ አላህ መጨረሻችነን አሳምረው ያረብ አሚን እህቴ
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ ውድ ትግስትዬ በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማረው በቃ ለዝች አጭር እድሜችን ቡዙ እናስብ አለን ለሙላው ቤተስቦች መፅናናትን ይስጥልን ኡፍፍፍፍ ገና ቡዙ የሚስራ ልጂ ነበር ግን ባጭሩ ቀረ
@selammesitube
@selammesitube Год назад
አይ ይች ከንቱ አለም ፤ባባዬ ማመን አልቻልሁም የእዉነት እሄ ለአንተ አይገባህም 😭። እዉነት ለመናገር ባባ ያለበትን ፊልም አሳድጅ ነበር የማየዉ ፥ቢደብርኝም እንኳን ፊልሙ ግን እሱ ስላለ አይ ነበር ! ያሳዝናል ተወዳጅ አርቲስቶች አለቁ 😭😥 ባባ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጋር ትርፍ
@tube-tx4zy
@tube-tx4zy Год назад
ሰላም ሰላመሰ ቲጅየ እንደትነሽልኝ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህህህ የምር በጣም አንጀት ይበላል እኔሥ ፈራሁ አንዳንድ እያሉ አለቁ ጥሩ የተባሉት አይይ ሀገሬ ለቤተሰቦቹ ና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትኔ እንመኛለን እሱንም ነፍሱነሰ ይማረው መልካም ሰው ነው
@LayiLashara
@LayiLashara Год назад
አህለን ወሰህለን ውድእህቴ ኡኑከን በሰለምመጠሽልን ወዴ አውአለሀይጸነቱይስጠው ውዴ አለሀበለቹበት አለሀይጠብቀሽ
@selamlove7d
@selamlove7d Год назад
ታረኩ የህዝብ ልጂ ነወበረ ሳናስበው ሂደ ሞት በቀጠሮ አይሆን አማክሮ አይመጣ ነፈስ ይማር አፈሩን ቀለል ያድረግልት እንደሱ መልካም አድረጎ የሂደ ሰው የለም ብረሀኑን ለግሶ ሂደ የተመመ ሰው መለገስ ቢፈልግ እኮ ብድን ብሎ ያስባል እሱ ግን አልሳሳም ለመስጠት
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Год назад
ነብስ ይማር በእውነት በጣም የሚያሳዝን አርቲስት ነው ደረም ደግ ስው አይበርክትም ጡጡርውች ያለቅብን ነው እስክምቼ ነው እረ ወግን ነበስን በደጋጋች ግን ያሳርፍልን አሜን ምት ለማንም አይቅርም ነግር ግን ይከብዳል 😥😥😥
@samri23
@samri23 Год назад
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እንግዲህ ምን ይደረጋል እየሆነ ያለው በጣም ያማልልልል የኔ ጌታ አፈሩ ይቅለልህ ነፍስን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን 😭😭😭የኔ ፈገግታ ኡፍፍፍስ
@Hasinatube
@Hasinatube Год назад
ሰላም ትግስትየ በጣም ነው ያዘንነው እኔም እዳች የሱን ፊልምች በጣም ነበር ዘና ፈታ የሚያደርገኝ አላህ ጽናቱን ይስጣቸው ያረብ አይ ሀገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው
@hikmu378
@hikmu378 Год назад
እፍፍ የሰው ልጅ ሁለም ሞትን ቀማሺ ነው እህት ሞትን አሳምርልኝ ነው ጥሩው በርቺ ኢትዮጵያአላህ ከልቅሱ በቃሺ ይብላት በልንብት ሁላችንም ሠላም ያርግን ያረብ🇪🇹🇪🇹
@batitube3367
@batitube3367 Год назад
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነፍሱን በደጋግ አባቶች እቅፍ ያኑርልን ለሞላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ያድልንንንን ከቱ አለም ማታ ታይቶ ጧት የማይገኝባት
@habitayetubi
@habitayetubi Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን እውነት በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ሌላ ምን ይብላል ለዘመድ ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይሰጣችሁ
@zehara5
@zehara5 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳ ደህና መጣሽ ኡፍፍ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ታሪኩ ባባ የኔ መልካም ወንድም አይ ይች ግዜዉ አለም መቸ እደምንሞት አናውቅም ፈጣሪ ያዋደን ያፋቅረን ያረብ እውነት ያማል 😭😭💔💔
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ከባድና አሳዛኝ ዜና ነው እፍፍፍፍ በጣም የምወደው አርትስት ነበረ ነፍስ ይማር አይ እቺ አለም ከንቱ😢😢💔💔💔
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Год назад
ባባዬ ማመን አቅቶኛል ሞትህን ሳይሆን ፊልምህን ነበር የምጠብቀው የኔ ትሁት ገና በለጋ እድሜህ እኔ ሳልፍ ብርሃኔ ለሌላ አልክ በወጣትነት አጣንህ አምላክ እግዚብሄር ነብስህን ከደጋጎች ጉን ያኑር
@zedoyoutube
@zedoyoutube Год назад
ዉድና የትክብራቹ እህት ወንድሞቼ በስደትም ሀግር ዉስጥም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ ስድት በቃቹ ይበለን አድነት ፍቅር ይስጠን ከምንም በላይ ፍቅር ይስጥን እናት ሀግራችን አላህ ይጠብቅልን
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል ልብ ይስብራል የውነት እና ልቤ ተሰብሯል ነፈሱን በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭
@weyni2816
@weyni2816 Год назад
እንካን ሰላም መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ያማል ያሳዝናል ነብስ ይማር ሰላም ለሀገራችን ይሁን በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Год назад
ሞት ለማንም አይቀርም እና አሟሟቴን አሳምርልኝ ማለት ነው ፣ምክንያቱም ይቺ አለም የውሸት አለም ናት ፣እና ዛሬን መልካም ነገር በመስራት ለሌሎች መልካም በመሆን እንኑር
@TewahedoZebeamantube
@TewahedoZebeamantube Год назад
አህህህህ በእዉነት የወንድማችነን ነፍስ ይማርልን የሰማይ ቤቱን ያሣምርለት ለመላ ቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን በጣም ያሳዝናል ያማል የሰዉ ልጅ ድንገት ሲለይ 😭😭😭😭😭😭😭
@almitube9417
@almitube9417 Год назад
የታሪኩ ሞት በጣም ነዉ ልባችንን የሰበረዉ ከፈጣሪ ጋር አንጠላ ሐቼስ እግዚአብሔር ወዶ እና ፈቅዶ ላደረገዉ ነገር ነፍስ ይማር ከማለት ዉጪ ምንን ማለት ይቻላል የማል በጣም
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Год назад
ይች አለም ከንቱ ናት የወንድማችንን ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጣቸው ለዚች አጭር ጊዜ እንባላለን በዘር ተከፋፍለን ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube Год назад
ሠላምምም ቤተሠብ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ለዚች አጪር ጊዚ መልካም ስራ ሠርተን እንለፍ ናፍስ ይማል መልካም ሠው ናበር
@merkebetube1342
@merkebetube1342 Год назад
ታሪኩ ባባየ የኔ የዋህ ያንተ መሞት ሳስበው በጣም ያስደነግጠኛል ነብስህ በሰላም ትረፍ ሁላችንም አምላከ ቅዱሳን ያለ ጊዜ ከመጠራት ይሠውረን
@seadeyoutube3045
@seadeyoutube3045 Год назад
ሰላም ሰላም እህት እዴት ነሺ እኩን ደህና መጣሺ ዉድ አላህ ባለሺበት ይጥበቀሺ ያሳዘናል ሀላችንም ወደዛዉ ነኝ ለቢተሰብም ላደናቂዉችም ጥንካራን የሰጣችዉ
@rohmatube
@rohmatube Год назад
ወይኔ እንዴት እንዳሳዘነኝ ወይኔ ሞት ጨካኝ ነው አንተን ወሰደህ ነፍስህን ይማርልን ወንድማችን በቀኙ ያቆይልን አሜን
@yodittube11
@yodittube11 Год назад
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለቤተሠቦቹም መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው
@zedwollo
@zedwollo Год назад
ሠላም እህታችን እካን ደህና መጣሽ በጣም አለምን ነው ያሳዘነው የአረቲስት ታሪኩ ሞት ለሁሉም አስደጋጭነበር ፈጣሪ ለበተሰብ ወቹብርታትና ጥናትን ይስጣቸው
@alialemi3587
@alialemi3587 Год назад
እንኳን ደና መጣሽልኝ ባባዬ ሞት በጣም ከባድ ፈጣሪ ነፍሱህን ይማርህ ለሞላው ኢትዮጵያ ህዝብ ማፅናናትህን እመኛለሁ
@ሶፊያyoutube
@ሶፊያyoutube Год назад
ያሳዝናል የማድንጎ ሳይረሳ የበዛ ሞት ያማል ወላሂ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸዉ ከባድ ነዉ በልጅነት መሞት
@Mekdes1212
@Mekdes1212 Год назад
Selamshe yibzalgn egizabheri yimesgen Wedimachegn nebis yimar sewu belegadimewu simot yasazinal Metinanatun yistachewu lebetesebochu
@faiza5
@faiza5 Год назад
ኡንኳን በሰለም መጠሺ ትግሰት ኡፉፉፉፉፉ በጠም ከበድ ነው አለህ ለሀገረችን ሰለም አንድንን መተሰሰብን መቸቸልን ይሰጠን ኢትዮጵያ ለዘለለም አፈትኑሪ
@mamanewus7381
@mamanewus7381 Год назад
Effffff yamali nebsun begenet yanurewu lemelawu bitesebu endihum lesira baliderbochu tinatun ysitachewu Ethiopia agrachin mirti artisitochan eyatachinewu fetari betatimekechetin esu yasalin
@shemistube
@shemistube Год назад
በጣም ያሳዝናል በተለይ በዝህ ወጣትነት እዲሜው አይይይይይይይይይ ሞት ለማን ይቀራል
@seadatube1510
@seadatube1510 Год назад
salm salm tgaey endaet nase salmase ybzalage baetm kaebdey naew maert tkaellaew baetm kaebdey naew😭😭😭😭😭
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Год назад
selamish yebeza enkuan dehina matesh Nabsee yimar tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia
@suba5
@suba5 Год назад
Efebatame yaszenale tareku baba ena batame nawe yasazanage eche alame machame ladagage sawache atehoneme labatasabochena lagadagche matenanatene enmagalane
@mnhappyfamilytube9407
@mnhappyfamilytube9407 Год назад
Betem yasazinal betem libidabiral kullunafsin zayiketalmot jedhama adisa Kenyan hasafan rabbi tokkicha jaban rabbi tokkicha kan hindune kaliqa tokkicha nuti makluknisa hundi garumasa debina innalillahi wa innaa ilehiraji'un du'akenya katimakenya nuf barechi yarabbi .
@qalitedotube9915
@qalitedotube9915 Год назад
Selam wude yehagere lije unkuan dena metash awo uwunet nw yetareku baba amamoti batami yazazinali libi yasamimali egezaberi nabasune baganati yasinuri betasabi tsenatune yesetachew
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
Selamesh yebza ehta enkwan dehna metash betam yemyasazen leb yemiseber zena bezu yeseralu belan sentabek be achr mekrat
@yodittubejudy8899
@yodittubejudy8899 Год назад
Yehe mot yemibal neger 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 kebad hazen new nefsun begenet yanurelen
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 Год назад
Men alebet wushet bihon biye tamegnawu men waga lewu esu gn yemerun lsyimeles hedwal nabesun kedegagochu gn yasarfelen 😭😭
@elsatube9804
@elsatube9804 Год назад
Wanit namaa kanumaa hagaa jiruu Waaqayyoo wojjii galee jirachuu dha malee kuni hunduu salphaa matii dhafi jajabbinaa
@ethioshamatube7853
@ethioshamatube7853 Год назад
Nabisinu yamariln ijigi asdanigachi nabar lamamani yamikadin ewant ewant yamayamasil mot edihi egida yahonal ede faxari kadagagochu yanuriln labetasbu maxinanatin yasixiln nabisihi tirafi minim lela ayabalim
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Год назад
Awo uwunet nw betam yasazenal be uwunet betam kebade hazen nw le Ethiopia hezboche be mulu Egziabeher nebsun yimar nebsun be atsede genet yanurelen
@tadelutube3500
@tadelutube3500 Год назад
salem yene konko unkan dana mexash baxam azazinalan unati😭😭😭😭😭😭😭
@andinettube-
@andinettube- Год назад
amen lewodaji zemedochu metenanaten yesetelen lesu degmo refte menegeste semayaten agerehiwoten endechernetu yadelelen
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍነብስ ይማርልን😭😭😭😭
@nuratube118
@nuratube118 Год назад
Mesken. Gana bawatatenatu bacheru kara batam leba azenwan tareku mert twanyan nabar macase men ydarag kmot mekare yallm nafsun ymare lalamenenellalne
@samritube1844
@samritube1844 Год назад
Batame yasazenale yatareki denegetegna mote yasezenale dese yamele malkame sew naber fetarey bawededewe aderega menem maderege ayechalemena
Далее