Тёмный

አሳድረኝ ብላ አዲስ ሙሉ ፊልም(Asadiregn Bila New Full Length Ethiopian Movie 202 

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@AlemuMulate
@AlemuMulate 2 дня назад
ለኔ ብቻነዉ ሲሳይ ሲተዉን የዉነት የሚመስለዉ ሆኖ ነዉ የሚሰራዉ ጀግና
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 2 дня назад
የአይናበባ የወርቅ ፍልቃቂ ጸባይ ከቁንጅና 🎉 የተሟላሽ የውበት ጥግ❤ አያ ታዴ ሁሌም ጀግናው ታታሪ ጎበዙ አራሹ ገበሬው 💚💛❤️
@MekdesTakele-w1b
@MekdesTakele-w1b День назад
ሲሳይ ጥሩ መእልክት ነዉ ያስተላለፈዉ ድሮ በጎረቤት እቃ በመጋደድ ነዉ በፍቅር እሚኖሩት አደለም እቃ ልንጋደድ ይቅርና እርስ በእርስ አንተማመን ፍቅርም የራቀን ለዚህ ነዉ ደጉ ባላገሩ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ታዴየኔ ንግግረመልካም❤❤❤❤
@Genet-is6xr2jr1j
@Genet-is6xr2jr1j 2 дня назад
❤እንዴት አደራችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን አቤት ስወዳችሁ በርቱልን የሀገሬን ናፍቆት የምታስታግሱልኝ እውነውት ደስ ትላላችሁ በርቱ በርቱ በርቱ❤❤❤
@meriy-uh6vu
@meriy-uh6vu 2 дня назад
በሉ ለይኩኝ መጀመርያ ነኝ😂😂😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em День назад
ለየኩሺ. እደት ቀረብሺ😂😂😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 дня назад
ቅመሞችዬ እዴት አደራችሁ የኔ ጀግናዎች❤አቤት ማማራችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 2 дня назад
አልሀምዲሊላህ እንደት ናችሁ በዚህ ስአት ምን እግር ጣለችሁ በሞቴ😂😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 дня назад
ዘበኛነኝ ፍቅርም ይዞኛል
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 2 дня назад
@@belayenesh3862 አር ታው እንጂ ስራህን ስራ የስው ንብረት እንዳታስዘትፋ
@የለገደመለ
@የለገደመለ 2 дня назад
መጡመጡ የኔ ውድች 😂😂❤❤❤
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 День назад
ታዴጏበዝ ገበሬ ነው የዛሬው ትወና በጣም ያምርበሀል ❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
አየ ታደ❤❤❤በረቱ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
እትያልማዝ ፍርድ እንደዚህ ነው❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ምኑን ነው አላለም🎉🎉🎉
@abebakibret4565
@abebakibret4565 День назад
እረ ወይኔ ሲሳይ 😂😂😂አያ ታዴ አስታራቄ ሽማግሌ ሲሆን ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰👍
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 дня назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናበረታታቸው❤❤❤❤❤ጀግኖች
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz День назад
ሁላችሁንም እወዳችኅለሁ 🥰🥰🥰💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GebrehiwotAyenew
@GebrehiwotAyenew 2 дня назад
ያይኔ አበባን ወድ...
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt День назад
ሁሌ ኑ እናተን እያየው ነው ቁርስ መብላት የምፈልገው 😢❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if День назад
😢😢❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
እመቤት ተባረኪ❤❤❤❤
@Iacen
@Iacen 2 дня назад
ውዴየኔማርሚስግን❤❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ልኩን ነገረችው❤❤❤
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
አይ ሲሳይ አይደክምህም እኔ ደከመኝ አንተ ለተመላለስከው
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 дня назад
የጥቅምት አየር ንፋሡ እራሡ ይለያል አይ ኢትዮጵያዬ❤ ግን ያዬሽና አበጀሽ ጠፉሳ አምጧቸው❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 День назад
አበጀሽኮ ገና ክርስትና አስነስታ ፀበል ተረጭታ ነዉ መምጣት ያለባት እደከተማ ያጥር ወፍ አትስማሽ መባል አልተጀመረም ገጠር
@KaremaEthyobia
@KaremaEthyobia День назад
ሁላችሁም።አንደኛ።ነችው።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ያይናበባ የኔ ውበት ድምቀት❤❤❤🎉🎉😂
@kassfatuma
@kassfatuma 2 дня назад
ማነዉ ሀገሩ የናፈቀዉ😢😢😢
@nassirsabah65
@nassirsabah65 День назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 2 дня назад
የኔ ቢጤወች አይዞችሁ በርቱ ያልፋል
@HelenKazakh
@HelenKazakh День назад
እመቤት.ሀቀኛ.እህቴ❤❤❤❤❤በርቱ.ወገኔ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
አይይሲሳይበጣም ነውየምታሥቀኝ😂😂
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 дня назад
አበጀሽ በዘራችሁ በቆሎ ታደሰ ታይተሀል ለአበጀሽ 😂😂🎉
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 День назад
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ጎጃምዬ❤❤ ሀገሬ❤❤❤❤❤
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
@ኑሀሜን-ደ5ዠ 9 часов назад
ወሰጂኝ ጎጃም
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 дня назад
እንዴት እንዴት ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@Jamila-io5wx
@Jamila-io5wx 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 дня назад
በረቱ❤❤❤❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 2 дня назад
የኔ ዉዶች ሱስ ነዉ የሆናችሁብኝ እና ኧረ ተዉ አበጀሽ ናፈቀችኝ/ን ብቅ ትበልና እንያት እዴ ማሪያምን በጣም ነዉ የናፈቀችኝ አበጀሽዬ የታዴ ድምቀት❤❤❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ታዴ የቤቱ እቃ ይምጣ አላለም❤❤❤😂🎉🎉
@bizu-e4g
@bizu-e4g 2 дня назад
ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ❤❤❤❤
@kassfatuma
@kassfatuma 2 дня назад
የዛሬ ስድስት አመት ጀበነዋን አላለም አይ ሲሳይ😂😂😂😂😂😂😂
@RoziNure
@RoziNure 2 дня назад
❤❤❤ዉዶቸ🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
እመቤት መሰራት ይሻልሻል😢
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ታዴ ትክለኛ ሰው❤❤😂🎉🎉
@chuchumike3286
@chuchumike3286 День назад
ምንድንው ብና ስትቆሉ እንደዚህ እርርርር የምታርጉት እንዴትስ ይጠጣላችሃል በብዛት ብናችሁን ሳይ በጣም እርርር ያለ ይቅርታ በናንተ በደብርማርቆስ እንደሱ ንው ማለት ንው
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 День назад
አያ ታዴ ወግጂ እሚላት ቃል ዞር በይ 😂😂 ❤❤❤
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እሸቱ አይ ስደት አይሞላ 2 አመት ብለን ወጣን እዝሁ ቀልጠን ቀረን
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 День назад
ገበሬ❤ ፍቅር ❤አራሽ💪 አጉራሽ❤ ተኳሽ 💪🔥
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 18 часов назад
ቀዳሽሽ❤❤❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
እመቤት እውነቱን አወራሽ❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ታዴ ድምቀት ነህ🎉🎉😂
@DemekuuMekonen
@DemekuuMekonen День назад
አይ ሲሳይ በጣም አሳከኝ አንዴ ጀበና አንዴ እረከቦት ክክክክክክክክ ትዳር እደዚህ ከሆነ ይቅርብኝ 😂
@salasala8987
@salasala8987 16 часов назад
ሰብሉ ማማሩ ❤❤❤
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w День назад
አደኛነኝ😅😅
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g День назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉ዛሬ ተቀድሜ አለሁኝ😂😂 እናተን ሳይ ነው ዘና ብየ የምውለው😂😢😢❤❤❤
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u День назад
አብሽሪ ቀጣይ አንደኛ ትሆኛለሽ😂❤❤🎉
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g День назад
@@OmarDema-o9uእሽ ክክክክ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
እትያልማዝ ጉዶትን አላወቁ❤❤❤
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 День назад
❤❤❤lela Drama edny erdashwn brtw eley❤❤❤❤
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 дня назад
ሰው ማኖርበት ቤት የት ነው ምታገኙትየምንቀሳቀስ ቢሆን ኑሮወደ አዲስ አበባ እናመጣው ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ሲሳይ ያመት እቅድህን በቤትህ አቅድ😊😊😊
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
በትክክል ሲሳይ ዋናው ነገረ ፍቅር ነው
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 День назад
የሲሳይ የዓመት እቅድ ደስ ሲል ጀበና በስድስት ዓመት ሲኒ በአስር ዓመት አልጋ አስራምስት 😂😂😂😂😂ተመቸኝ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
ታድየ ንግግርህን ወድጀው አለሁኝ ትዳረ ለፈራ ጡሩ ምክር ነው በርቱ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u День назад
ሁላችሁንም እወዳችሁአለዉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤🎉🎉
@Gpisscontrol2
@Gpisscontrol2 День назад
Are bemaryam yet nachu
@serkeeshete
@serkeeshete 2 дня назад
ሲሳይ የቡና ቁርሱስ?😂😂😂😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ወበት ቀደም ነበር ማሰብ
@yonass6203
@yonass6203 2 дня назад
ዉዴ የኔ ቆንጆ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ሲሳይ ለቡና ቁርስ ካቶታዴ በቆሎ ዉሰድ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ውበት ፈጠንሽ😊😊😊
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c День назад
እረ አገዳአማረኝ,እናተዉይ,አገሬ
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ታዴ ሳር እጨድላት አላለም❤❤❤
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ሲሳይ ጎታው አልደረቀም በላት😊😊😊😊😊
@HiHiAsAs-n9q
@HiHiAsAs-n9q День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@HelenKazakh
@HelenKazakh День назад
እንየ.እናቴ.በስማም.ስወዳችሁ.❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if День назад
ሲሳይበሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂ተመላልሶ ሞተ እኮ
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds День назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@userenter2635
@userenter2635 День назад
ወይ ሲሳይ እና ታዴ😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ😂
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 12 часов назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkeeshete
@serkeeshete 2 дня назад
ሲሳይ ምንድነዉ ብድር አበዛህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz День назад
እረ ሲሳይ ተመላልሰህ ሞትክ 🤣🤣🤣🤣☕☕☕
@TigiAbebu
@TigiAbebu День назад
አይ ሲሳ 😂😂😂😂😂
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru 2 дня назад
ውበት አያምርብሽም❤❤❤❤
@klovemys7062
@klovemys7062 День назад
አይባልም ሁሉም ቆጆና ጎበዝ ናቸው
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 День назад
ምንአገባችሁ ኮተቶች? ?
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 День назад
እማያምርባችሁ እናተናችሁ
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 День назад
❤❤❤❤❤a🥰🥰🥰👌👌😂😂
@TinsaeBirhan-z3r
@TinsaeBirhan-z3r 2 дня назад
አበጀሽ ጠፋች ምነው በሰላም እውዳችዋለው
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr День назад
አያ ታዴ ሁሌ ሴት እነዳሳደድክ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
❤❤😂😂
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 2 дня назад
እባካችሁ ቡናውን አታሳርሩት
@የሽየድንግልማርያምልጅ
❤❤❤😂❤
@Tmr930
@Tmr930 День назад
አይ ውበት ለምን አልራመድ እሽቀድድ አሽቅድድ አለች 😂😂😂 ሁሉንም ልመና ሲሳይ በል ሞፈር ያዝ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf День назад
አንተ ታደሰ ውበትን ድራማ ልትሰራ ነው መርጣችኋት ወይስ ለፅድቅ ነው?
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 День назад
ምንማለትነው
@mesertalem8272
@mesertalem8272 День назад
መቸም እናተን ሳይ ያለ ትራንስፑርት ጉጃም እገባለሁ
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip День назад
አያ ታዴ ተመቸሀኝ ፣~~ ሲሳይ ሸልቃጭ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanazeGojjam
@HanazeGojjam 2 дня назад
አረውበት እፈሪ
@MULUNESH-n9c
@MULUNESH-n9c День назад
እረ ሲሳይ,አይማጣት
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih День назад
እባካችሁ አበጀሽን አምጧት!🤦‍♀️🙆‍♀️🙏🙏
@endaleTerefe
@endaleTerefe День назад
አበጀሽ የት ሂዳ ነዉ ታዴ አምጣት
@tizibt6026
@tizibt6026 День назад
አንዴ አንቱ አንዴ አንቺ ፊልሙን አታበላሺ እመቤት
@HayatDawud-uu6dp
@HayatDawud-uu6dp День назад
በናታቹህ ደምሩኝ😢
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
😂😂😂😂😂😂
@abedalkader3770
@abedalkader3770 День назад
እሸት አማረኝ ታገርከወጠው 8አመትሆኝ
@abayneshmannheim8358
@abayneshmannheim8358 День назад
Hwlwm gbzwsh nashw❤❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 2 дня назад
ሲሳይ ነበር ሀብታም ገበሬ መሆን የነበረበት ታዴ ደግሞ ችጋራሙ
@klovemys7062
@klovemys7062 День назад
😂😂😂😂😂
@سميرهحبشي-ث7ث
@سميرهحبشي-ث7ث День назад
😂😂
@GgtTt-pf4ec
@GgtTt-pf4ec День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mesertalem8272
@mesertalem8272 День назад
እረ አብጀሽን አሳዩን እባካችሁ
Далее
#kikakim
00:17
Просмотров 7 млн
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 6 млн
1 Subscriber = 1 Penny
00:17
Просмотров 49 млн
#kikakim
00:17
Просмотров 7 млн