Тёмный

አሳፋሪ ነገር ተፈጠረ! ሽምግልናውን ጥለው ወጡ። 

Addis Radar
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

አሳፋሪ ነገር ተፈጠረ! ሽምግልናውን ጥለው ወጡ።

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 907   
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
የኛ ጀግና አፈቀርኩህ ብላ የምትንጫጫውን ልጅ በመራቅህ ደስስስ ብሎናል👍
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 4 месяца назад
😂😂😂😂 ምነው አንችም ጀምሩሻል አንደ ልጅቷ አታሳዝናችሁ ግን ተይዛለች አኮ በከባድ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
@@fasikatsegaye8783 አረ እኔስ አልሃምዱሊላህ ኒካህ አስሪያለሁ ግን ለሱ እየተጨነኩ ነበር እንደ ወንድሜ ነው ምሳሳለት የልጅቷ ጤነኛ ፍቅር ነው ብዬ አልገምትም በርግጥ ልጁ ሚወደድ ሰው ነው ግን ለሁሉም ልክ አለው✋👌
@fasikatsegaye8783
@fasikatsegaye8783 4 месяца назад
@@safaiaalyami6678 አሽ ውድ ያማየትር ትድር ያርግልሽ ተርድሻለሁ በፀሎት አሰቡት ልጅቷን ወደ ራሱ አንድተመለስ ልመርቅሽ ጉሊ አሜን አርጃልሽ ይደልቅሽ ኩል አምርሽ ግን አርበኝ ትችይ ይሆን.
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
@@fasikatsegaye8783 አሚንን
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 месяца назад
ያጀማ እናቴን አሞብኛል ወደሀገሬ ለመግባት ያለሁበት ሀገር ከባድ ነው በየሀይማኖታችው ፀልዩልኝ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 4 месяца назад
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ ምንም አትሆንም በርችልኝ
@ttww9470
@ttww9470 4 месяца назад
አላህ ያሺረልሺ
@Temre-ye3ic
@Temre-ye3ic 4 месяца назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ይገዝሽ
@user-fm6li7ur7q
@user-fm6li7ur7q 4 месяца назад
አብሽሪ ውደዋ አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ያርብብብ❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 месяца назад
አላህ ያሽርልሽ ዉዴ 🥰
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 4 месяца назад
ድምፁን እስተካክል ጀግናው
@amanibelo
@amanibelo 4 месяца назад
ድምጹ የታፈነ ነው ጥራት ብዙ ይጎድለዋል 60% አይሰማም
@BaderAlkha
@BaderAlkha 4 месяца назад
ከስልኬን ሞስሎኝ ነበር
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
አዎ ይረብሻል
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
የተሠረቀ ሥራ ነው መሠል ድምፅቀይረውት ሢሆን እንዲህ ይሀናል
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 месяца назад
ማነው ይሄን ጀግና የሚወደው እንደኔ ላይክ አድርጉኝ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 4 месяца назад
በጣም ጎበዝነዉ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 4 месяца назад
❤❤❤
@lifeat2401
@lifeat2401 4 месяца назад
ምኑ ነው ጀግና ድራማ ስለሚያቀርብ ሁሉም የሚያቀርቡት ድራማ እንደሆነ ተደርሶበታል እኮ
@asefasharegawi
@asefasharegawi 3 месяца назад
😊😊😊😊ㄱ11​@@lifeat2401
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 4 месяца назад
ማነው እደኔ ያባታችን ምክር የተመቸው አዳምጡት ይጠቅማችኋል❤❤❤
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 4 месяца назад
ሽማጌሎቹ በጣም ደስ የሚሉት ትክክለኛች ናቸው በጣም እዋቂወች ናቸው ትክክለኛች ናቸው
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 4 месяца назад
👌👌👌👌👍👍💪💪💪💞
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 месяца назад
በጣም
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ 6:37
@laylalayla2599
@laylalayla2599 4 месяца назад
ኣንደኛ ነኝ እስኪ የዚህ ጀግና ትሁት ኣድናቂ በላይክ ልያቹ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 4 месяца назад
ደምሪኝ እህቴ
@laylalayla2599
@laylalayla2599 4 месяца назад
@@user-zh5lj4ex3k የመደመር ችግር ዬለብኝም ደምሬሻለው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 месяца назад
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም🙏
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 4 месяца назад
ነይ እኔ ቤት እኔም መጥቻለው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 месяца назад
ሁለቱም መውጣት አለባቸው እስዋ መልካም ናት መልካም ባል ይግጠማት አግብታ ልጅዋን ለመታቀፍ ያብቃት
@bellatedros4839
@bellatedros4839 3 месяца назад
አሜን
@ahmedsfg
@ahmedsfg 4 месяца назад
በቆፈሩት ጉድጓድ ራሳቸው ወደቁ ። ምን አይነት ጠንካራ ንጹህ ሴት ነች !!! አላህ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ።ነውሩን ደብቃ ራሷ እንደማትወልድ አድርጋ ፈተነችው ። አላህ ያጠንክራት ። የማትወልደው አንተስ ብትሆን ብሎ የጠየቀው ትክክል ነበር ።
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 4 месяца назад
ሽማግሌዎች በጣም ጎበዞች ናቸው ከመነሻው ልጅቷን መጠርጠራቸው 👏👏
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 4 месяца назад
Abatoch eko andenia nachew 😊😊
@EmuyeEmu-pj7jv
@EmuyeEmu-pj7jv 2 месяца назад
Sirachewen silemiyaweku newa😅😅😅😅😅😅
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 4 месяца назад
ሴቶችዩ ምን ታዘባችሁ ? ብዙ ጊዜ ሴቷ መውለድ ካልቻለች ወንዱ ቢሞት በሷ ተወስኖ አይኖርም መውለድ የማይችለው ወንዱ ከሆነ ግን ሴት ልጅ ባሏን ይዛ ትዘልቃለች ፈጣሪዋን እየተማፀነች አይ ወንዶች ውሾች 😢
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 4 месяца назад
በትክክል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 месяца назад
የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ችግሩ ሴት ላይ ብቻ ነው ብለው የሚያስቡት ፈጣሪን መርሳት ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 месяца назад
እውነተኛ ታሪክ ልንገራችሁ ከተጋቡ ብዙ ጊዜ የሆናት ጓደኛዬ መውለድ አልቻሉም ችግሩ ማን ጋር እንዳለ ማወቅ አልፈለጉም ግን አብረው እየኖሩ ከስንት አመት በውሀላ ፈጣሪ ሰጣቸው ❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
​@@hiwettesefu5479የኛም ንፁህ ልብ ይሥጠን እንደነሱ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 месяца назад
@@nefisasemane አሜንን
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 4 месяца назад
ጀግና ሴትነሸ አደነኩሸ እሰይ አበረርሻቸው ጀግና ሴት ከሱ የተሻለ ይሰጥሻል👍👍👍👍👍👍👍👍
@medinamedina8256
@medinamedina8256 4 месяца назад
አሚን❤❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 4 месяца назад
በጣም የተባረኩ ሽማግሌወች ልጂ ገፈጣሪነው ተው ወድም ስታሳዝነ እህተ እመብርሀን ማህፀንሽን ትለምልምልሽ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
እራሡም ሀን ይችላል እኮ አለማወቁ ነውአላህ ይሰጣታል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 4 месяца назад
ፀበል ሂጂ እህታችን በምተት መሀፀንሽን ዘግታ ባልሽን ለመቀማት ነው እኔ 2 ልጆችን በስለት ንው የወልድካቸው እናቴንም ፀልይልኝ ተሳይልኝ ብያት
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 4 месяца назад
እሡኮነው ችግረኛው😢 አዳምጭው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 месяца назад
😒አኦ እዛኤ አጠግብዋ ያስቀመጠቻት
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
ፀበል ፀበል ፀበል ሂጂ ልጅ የእግዚአብሔር ነው ይሰጥሻን አይዞሽ በመተት ማህፀንሽን ዘግታው ይሆናን በደብ ተፀበይ😢
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 4 месяца назад
😰😰😰👍👍👍
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 4 месяца назад
ወይኔ ሚስትየውን በጣም አደነኳት ትግስቷ ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ናት የመልካምነት ጥግ ነው ያየሁባት ግን በሬ ካራጁ ይውላል ሆነባት የተሻለውን እግዚሐብሄር ይስጥሽ እህቴ እነኚ ሰዎች አደሉም የሰው አውሬዎች ናቸው ሽማግሌዎቹም ሚዛናዊ ናቸው እድሜ ይስጣቸው
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 месяца назад
ደግም ታያለሽ ከሱ ጋ ከተለያየሽ ልጅ መንታ መንታ ይሰጥሻ አላህ አገልጋይሽም ሴራ ሰርታ ሊሆን ይችላል እንዳትወልጃ እንዳትስማሙ መተት ነዉ እነሱ የሚመኩበት ሀቅሽን አላህ ያጋልፅልሽ እህቴ❤❤❤❤
@abebech3154
@abebech3154 4 месяца назад
ድምፁ አይሰማም ነበር ጀግናዉ ያንተ ንግግር ብቻ ነበር ጥርት ባለ ድምጽ የሚሰማዉ እግዛቤር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ሰላም ይብዛልህ❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 месяца назад
ጀግናችን ኑርልን አባቶቻችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 месяца назад
አላህ ሆይ ሰላምንና ፍቅርን በኢትዮጵያ ላይ አስንብልን አሚን🎉🎉
@melukongio5148
@melukongio5148 4 месяца назад
ወራዳዎች ሁለቱም ተዋረዱ አላህየ ሁሌም ከንፁህ ጎን እኮነው ሱብሃን አላህ በተለይ ዘመድ ተብየዋ ወራዳ እሷ ሚስት ሆና ቁጭ የምኑ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ አለ ❤
@almaalma5293
@almaalma5293 3 месяца назад
አይዞሽ❤
@user-sk1cz5fg3u
@user-sk1cz5fg3u 4 месяца назад
ጀግናችን ለሌላ ጊዜ ድምጽ ይስተካከል ምንም አይሰማም ማሚላዬ በምትሄድበት ሁሉ አላህ ከፊትህ ይቅደም እንወድሀለን
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 месяца назад
ደስ የምሉ አስተዋይ አባቶች ናቸው። ለእራሴም ቡዙ ምክር አገኝቸለው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እህት ተብየዋ አፈር ብይ😢😢😢😢😢
@aseco-g2h
@aseco-g2h 4 месяца назад
ቅንና ጎበዝ ልጅ ነሽ።አንደኛ ሁለቱምንም ከህይወትሽ አውጭ፣ሁለተኛ መውለድ ስላለብሽ ሌላሽን ፈልጊና የሰላም ህይወትሽን ቀጥይ።
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 4 месяца назад
ወንድ ነሽ ይቺ ለምንም አትጠቅም ደግ አደርገሽ ውሳኔሽ ጥሩ ነው ከባለጌ ጋራ መኖር አያስፈልግም🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 4 месяца назад
እግዚአኦኦኦኦኦኦኦ እንከ‍ኧን አባረርሻቸዉ ክብር ለአባቶቻችን
@malkmalk9514
@malkmalk9514 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክፉዎች እንዲህ ሲዋረዱ ማየት ደስ ይላል ሚስትየው ፈጣሪ እንዳቺ ጥሩ አፍቃሪ ይስጥሽ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 месяца назад
ወደን፡የምንኮራብህ፡ጋዜጠኛው፡ወንድማችን፡ተባረክ።በጣም፡ጠንካራና፡የባሏን፡ገበና፡ደባቂና፡ለፍቅር፡ተገዥ፡ምሽት፡ነበረች።ባልየው፡ግን፡ተመርምሮ፡ሳያጣራ፡አልፎም፡ዘመዷን፡ማማገጡ፡የሚገርም፡ነበረ።
@adeimeka5357
@adeimeka5357 4 месяца назад
ደስ የሚል አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና የሰጣቸው ኑሩልን
@mouhamedahmed7492
@mouhamedahmed7492 4 месяца назад
የዚህ ልጅ አድናቂ 👍👍👍👍አሳዮኝ
@menberebekele2374
@menberebekele2374 4 месяца назад
ባል ተብዬው ለሽማግሌዎቹ ክብር ባለመስጠት እናንተ ከነብስ አባት አትበልጡም ሜለቱ በጣም አሳፋሪ ነው እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን አንቺ ወደ እግዚአብሔር ፀልዪ ፀበል ጠጪ ስገጂ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከአንቺ የሚጠበቀው መጠንከር ነው እራስሽን ጠብቂ የኔ እህት ሽማግሌዎችን እግዚአብሔር አያሳጣን ግን ልጅ ሰጪ እግዚአብሔር ነው እንጂ ስው በራሱ ማድረግ ይችላልን? ድንቅ ሚስት ነሽ ግን ይሄ ነገር ድራማ ይመስላል
@Heybawedaj
@Heybawedaj 4 месяца назад
የሴት ዘመድ ጉድ አረጋጋቸውና አስታርቃቸው እሱዋን ወዳገሩዋ ላኩ ልጅ ከፈጣሪነው ገና ብ2እመት አይታወቅም ቀጣዩን❤❤❤❤❤
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 4 месяца назад
ድምጹን አስተካክልልን ወንድማችን❤🙏
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 4 месяца назад
100ፐርሠንት እርግጠኛ ነኝ እወልዳለሁ አላለም የወደቀ ወንድ አመለካከት በሰራኸው ስራ ጠልፎ ጣለህ በገዛ እጅህ አመለጠችህ የኔ ጀግና ሴት አንቺን እግዚአብሔር የተሻለውን አስቦልሽ ነው አይዞኝ በርቺ
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 месяца назад
እኔ ብሞትም ባለቤቴን ሰራተኛና የቅርብ ዘመድ ተብየዎች ጋር ትች አልወጣ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 месяца назад
ሴት ቤት ውስጥ ባል መኖር አስፈላጊም አይደለም
@user-cz7tf3dh8s
@user-cz7tf3dh8s 4 месяца назад
😂😂😂😂
@mesii6226
@mesii6226 4 месяца назад
Enam hule new yemlew😂
@genetGeidey-cy4gx
@genetGeidey-cy4gx 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
የራሣቹህ ዘመድ አታምጡ የራሡ ዘመድ አምጡ ምክንያቱም የሡ ዘመድ ከሆነች አይናካካም ይፈራል ቤተሰቡ
@tsehayhabebe1553
@tsehayhabebe1553 4 месяца назад
ወንድማችን ሰላም ነህ እንዴት ሰነበክ በመልካሙ ስራህ ጌታ እየሱስ ይርዳህ ትርቅ በፈጣር እና በሰዉ ዘንድ መልካም ነዉ እናተም ስሙት አክብራችሁ ታረቁ እሱ የልጅ ትልቅ ነዉ የእስራኤል አምላክ ይርዳህ ገበዝ
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm 4 месяца назад
ማነዉ የከነ ጀገና ጋዘጠኛ የሚወደ 👍👍
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 месяца назад
ጀግናው ድምጽ አስተካክል❤👍
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
ባሌ ናፈቀኝ ላይክ አርጉኝ የልጆቸ አባት እስኪ በላይክ አፅናኑኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-jm6ft2yu6s
@user-jm6ft2yu6s 4 месяца назад
😂አሸ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 4 месяца назад
እሺ እኛም ሰብስክራይ አረጊን
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 4 месяца назад
ምኑንታውዊእፕለሽባልሽመሆኑንንክለቀልድነው
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 4 месяца назад
ትዳርየያዛችሁታድላችሁበዚህሁኔታቁሜመቅረቴነው😅ምኑንነውእሚታመነውወንድምሴቱምእኩልሁናልዊይክፍትውልድላይደረደንበድሮውተወልደንይህንሁሉባላየንባልሰማንባልተፈተን
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 4 месяца назад
😂😂😂😂👍
@fekadutefera268
@fekadutefera268 4 месяца назад
ሽማግልዎቹ በጣም ጎበዝ ናቸው
@user-yb9no8so1v
@user-yb9no8so1v 4 месяца назад
ስታሳዝን የምር ታጋሽ ሴት ናት ሁሁፍፍ አልሀምዱሊላህ ደስ አለኝ የራሱ ስራ በላዉ😢😢😢
@user-iw7sk5qt4x
@user-iw7sk5qt4x 4 месяца назад
ሡባሀን አላህ አላህ ጥሩባልና ልጅ ይሥጣት❤ ካሀድ
@lemlesorisa2782
@lemlesorisa2782 4 месяца назад
የማዳም ቅመሞች ላይክ አርጉን ፈልኛው 🙏💞
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 4 месяца назад
አንቺ ጥሩ ሚስት ነሽ እግዚአብሔር የተባረከውን ትዳርና ልጅ ይስጥሽ በገዛ እጁ ተጋለጠ እንኳንም ተገላገልሽው ለበጎ ነው።
@abebech3154
@abebech3154 4 месяца назад
ኢትዮጵያን ስናሳዝን የማያሰታርቅ ሽማግሌ አጣን ሽማግሌ ማለት መገዳደል ቢኖርኳን የተበደለን ክሶ ማስታረቅ ነዉ እነዚ ሽማግሌዎች አጥፍተዋል ሳያሰታርቁ መዉጣታቸዉ ከቻልህ ጀግናዉ ብታሰታርቃቸዉ ፈጣሪ ደስ ይለዋል
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v 4 месяца назад
ለምን ምን ዕዳ መጣባት የራሧን ሕይወት ትኑርበት
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 4 месяца назад
የሽማግሌዎች ንግግር በጣም ልብ ይሰብራል ኑሩልኝ አባቶች
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад
አቦ ወገኖች የአባቶቻችን ችግርን የመፍታት አቅም እውነቱን ለማወቅ ያቀረቡት ሐሳብ አስተውላችሀል ።ሰራተኛዋን እስኪ ጥሮአት ማለታቸው እዉነቱ ታወቀ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад
አቦ እንደዚች ያለች ሚስት ትዳር የሌለን ይስጠን አቦ
@hiwiwolde1067
@hiwiwolde1067 4 месяца назад
ሽማግሌዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸው። መጨረሻ ላይ ከሚስትዩትጋ ትንሽ ተረጋግተው ቢያወሩና አበረታተዋት የራሷን ውሳኔ እንድትወስን መክረው አፅናንተው በስርአት ቢሰናበቱ ጥሩ ነበር እሱ ብቻ ቅር ይላል እንጂ የሚደነቁ ሽማግሌዎች ናቸው ዘመናቸው ይባረክ። ሚስት ግን ነገውኑ ፍቺ አስገቢ ሌላ አግቢ ውሳኔሽ እሱ መሆን አለበት። ምክንያቱም ዘሙቶብሻልና።
@Lana-sta
@Lana-sta 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣህ ጀግናችን ማነው እደኔ የሚሳሳለት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@WerkieAbuhay
@WerkieAbuhay 3 месяца назад
እግዞ ዋረሳ የወረሰና ድንበረ የገፋ ምሪ አልምረውም ይላል የእግዛብሔረ ቃል
@gashayeamenu8305
@gashayeamenu8305 4 месяца назад
በብልፅግና ዘመን ብልግና በዛ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 4 месяца назад
የተደበቀው ባህሪ ነበር እድሜ ለኢንተርኔት እንጁ ብልግናውስ ከጥንትም እንደነበር ብዙ ማሳያዎችን አይተናል😢😢😢
@Sabit33
@Sabit33 4 месяца назад
ታች ምድረ ወረኛ. እንዳው ምንም ቢፈጠር ዘላችሁ መንግስት ላይ ፊጥ ትላላችሁ. አሁን ላይ እንተ ርት ነው ጉዱን ሁሉ እያወጣው ያለው.
@zinab8199
@zinab8199 4 месяца назад
ይሄንም የመንግስት እጅ አለበት ሊሉ ይፈልጋሉ 😂😂​@@Sabit33
@rakyi2023
@rakyi2023 4 месяца назад
yessss😅😅😅😢😢😢
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 4 месяца назад
የጨነቀ ለት😂😂😂😂​@@Sabit33
@nimatmuusaa-wr8oz
@nimatmuusaa-wr8oz 4 месяца назад
የዛሬ ድምጽ ትክክል አይደለም አስተካክሎ
@user-qg4xk3mj5b
@user-qg4xk3mj5b 4 месяца назад
የምር የምትገርም ሴት ናት የተሻ ባል አግብተሺ ልጂሺን ለማቀፍ ያብቃሺ እግዚአብሔር እረዳሺ ሳይገሉሺ
@user-ku7cn2sb5e
@user-ku7cn2sb5e 4 месяца назад
እኔና ባለቤቴ 30 እመት ሆኖናል ግን ልጅ የለነም እኔ ግን እንድ ልጅ አለኝ የምኖርው አሜሪካ ነው እሱም ተመርምሮ መውለድ የችላል ፍጣሪ ካላልው እየሆንም ግን በፍቅር እብርን ይሄው እብርን እየኖርን ነው ተመስገን
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 4 месяца назад
አላህ መታ ልጅ ይስጣቹ ዋናው ነገር ሰብር ነው ወልዳቹ ሳሙ
@user-td6qp7eo7k
@user-td6qp7eo7k 2 месяца назад
የምር ቃል የለኝም ለትዳርችሁ መቆየት አለህ አብሮ ያቆያችሁ
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 4 месяца назад
አበሳ ጀግና ጉበዝ ነሽ❤
@richnegn1505
@richnegn1505 4 месяца назад
የቁጣ ዘመን 🥺አንችን ያገባ ግን እድለኛ ነው የተባረክሽ ሴት የሴቶች ተምሳሌት ብዬሻለሁ ሁሉንም ማረግ እንደምትችይ እያወቅሽ ስለፍቅር ብለሽ ራስሽ ዝቅ አርገሻል በዚሁ ቀጥይበት እህቴ 🥰🥰
@user-hd1ci9rh6t
@user-hd1ci9rh6t 4 месяца назад
እባክሽ ይችን እህቴ ብለሽ እንዳትቀበይ ፡ ባልየውም እህትሽን ያልማረ ሌላ ማንንም አይተውም ለእሱ ብለሽ ያለ ልጅ እንዳትቀሪ ጊዜሽ እንዳያልፍ ሌላ አግቢ ውዴ ህይወት ይቀጥላል በተሻለ ሰው የተሻለ ኑሮ አምላክ ይክስሻል
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 4 месяца назад
አቤቱ የሆነብንን ተመልከት እቺ ባለጌ እህት ነች 😢😢😢
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 4 месяца назад
ከሱ ጋር አብራ መኖር የለባትም ምክንያቱም አተወልድም ብሎ ሊሔድ አልነበር አሁን እሱ እንደማይወልድ ሲታወቅ ሊመለስ ማለት ነው በዛላይ እህቴ ከምትላት ጋር የሽማግሌዎቹ ውሳኔ ትክክል ነው
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 4 месяца назад
ድምፅ ፡ አስተካክል ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ በርታ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም በቅንነትና ❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 4 месяца назад
እሰይ እኳንም እሱ እማይወልድ ሆነ አይዞሽ ፈጣሪ መንታ መንታ ይሰጥሻን ደሞ ደፋር እህቲቱ አልወጣም ወዴት ነው እምሄደው ትላለች ደፋር እሳን ተጫውታባት አታፍርም ቅሌታምናት ርካሽናት 😢😢😢😢
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 4 месяца назад
መቻሉን ይስጥሽ እንዳከበርሽ ትዳርሽን እሱ ያክብርሽ የበለጠውን መንገድ ይስጥሽ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 4 месяца назад
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው. ሚስትየዋ በጣም የዋህ እናት ምርጥ አፍቃሪ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 4 месяца назад
የዛሬው የድምፅ ጥራትህ ጥሩ አይደለም በተረፋ ጀግና ነህ የራሰህ ድምፅ ጥርት ያለ ነው የነሱ ግን ሐሳብም ምን እንደሆነ ግልፅ አይሰማም
@Tgs542
@Tgs542 4 месяца назад
እኔ ከ ባላ ትዳሯ ንፁ ፍቅር ተምሪያለሁ የምር ♥️♥️♥️ክብር ይገባታል
@NatnaelBele
@NatnaelBele 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ በግልፅ አሳየሽ አንቺ ግን የትዳር ሰው ነሽ ታማኝ እርሱ ግን እንኳን ፍቅር ንግግር አይችል
@muluayel-8387
@muluayel-8387 4 месяца назад
እንካን በሰላም መጠከ የኔ ጀግና ወንደሜ እንካን ኢትዮጵያዊ ሆነከ የእውነት ሁልጊዜ ኩራት ይሰማኛል የእውነት ድንግል እመቤታችን ጥላ ከሌላ አለንልህ ጀግና ወንድማችን ❤❤ስትወጣ ስትገባ በፀሎት ወጣ በፀሎት ግባ ❤❤❤እግዚአብሔር ምጎሰ ጥባብ አይለይ❤❤❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 месяца назад
እግዝኦ እነዴት አሳፋር ናት:: የኔ እናት እግዚአብሔር ያግዝሽ
@febanlove2876
@febanlove2876 4 месяца назад
ሆይ ስንትግዜ. ኮመት ኮሞኩ ካገባችሁ ቡሀላ ዘመድ እህት ወንድም አታምጡ ሰራተኛም ኡትቅጠሩ በእህት በዘመድ መከዳት ግን በጣም ልብ ይሰብራል
@GgWobilo
@GgWobilo 4 месяца назад
ላይክ አድርጉኝ እስት እነኝ አበቶች ሀሰበቹሁ የታማቸቹሁ
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 4 месяца назад
የኛጀግና መጣህ በርታልን እንኳን ከዜያች ጨቅጫቃ ልጀ ገላገለህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 4 месяца назад
ልጅን የም ሰጥ እግዚአብሔር ነው እንጅ ሳዉ ክቴ ያማጣል የእግዚአብሔር ቃን ማጣባቅ እንጅ አረ እግዚአብሔር ፍረ አረ ኢየሱስ ያድናል
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 4 месяца назад
ሽመግሌዎቹ መጀመራም አውቀው ናበር ክበሩልን 🎉🎉 ያከተማ በለትደር እህቶቼ ሌላ ስት በቤተቹ አተስገቡ ሗለው እሄ ናው አይዞሽ እህቴ ለበጎ ናው
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 4 месяца назад
3ነን ቤት ውስጥ ስትል ለዛውም ሴት ልጅ የደረሰች ካላቸው ልምድ ግን ደስ ይላሉ ❤
@SufiSufi-fm2qh
@SufiSufi-fm2qh 4 месяца назад
yaa Allah,a yee kiyaa kenniif 🤲🤲☝️☝️👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👦🕌🕌🕌inshallah
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
ግን ይከ ነገር እውነተኛ ታሪክ አልመስል አልመስል እያለኝ ነው😂😂😂😂😂
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 4 месяца назад
እኔም ግራ ገብቶኛል
@aminaa4058
@aminaa4058 4 месяца назад
ማለት የድራማ አፍቃሪወች እውነትን አትለዩም ለዛነው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ethiomistre121
@ethiomistre121 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 4 месяца назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ❤❤❤❤❤❤
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 месяца назад
ድምፁ ያድናግራል
@sakeenaahmad5169
@sakeenaahmad5169 4 месяца назад
ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም አላህ ይቅር ይበላቹ😢
@nanny3146
@nanny3146 4 месяца назад
Inquwan dehina metah our great hero brother wellcome always god bless you all amen 🙏
@user-zq6sg7lu3o
@user-zq6sg7lu3o 4 месяца назад
ማነው ይሄንጀግና የሚወደው እንደኔ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 4 месяца назад
አስተዋይ የሆኑ ሽማግሌዎች ናችሁ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 4 месяца назад
የመምህር ተሥፋየን ትምርት ገጠመኝ ሥሙ❤❤❤
@user-xs6fc4mr1j
@user-xs6fc4mr1j 4 месяца назад
ምስትየዋ በጣም ጡሩ ነት
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 месяца назад
ልቦና ይስጠን ጥፋት ብቻ ሆነናል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 месяца назад
🤲🏿🤲🏿አምላክ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ አንች
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 4 месяца назад
እህቴ እግዛቤር ጥሩ ኢወት ይሰጥሸ እህቴ ቡለሸ ያመንሻት ትከዳሸ ሁፍ ፍችው እና አዲሰ ኢወት ጀምሪ ተበዳይ ነሸ ተገፍተሻል እግዛቤር የተሻለ ይሰጥሻል እሳንም አባራቲ አታሰፈልግሸም ሸማግሌወቻችን እግዛቤር እድሜ ይጨምራላቹ ወንድማችን❤
@hadastekle2644
@hadastekle2644 4 месяца назад
Gegna nesh amenzra kedategna balish ygebawal Egziabiher lalchi yalewun ystis
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 3 месяца назад
የህቴ ልጅ ብልህ እንዳይከፉህ የኔቆንጆ የሳደኩት የህቴ ልጅ ሰለምትመስለኝ ነው ❤❤❤😘😘😘💕💕💕👌
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 4 месяца назад
ምርጥ ነሺ አንች ፈጣሪ መታ መታ ይስጥሺ ይህ ባለየ ቆሻሻ
@user-hi8hd1gc9b
@user-hi8hd1gc9b 4 месяца назад
ጀግና እህት ነሽ አምላክ የተባረከ ኑሮ ይስጥሽ።
@user-ng9sp9uz8x
@user-ng9sp9uz8x 4 месяца назад
ሽማግለዉ ታይቶቸዋል በጣም ይገርማል ትልቅ ሴዉ ያዉቃል ላች ፈጣር አለሽ
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 4 месяца назад
የዛሬው ቭዲዮ ብዙም አይሰማም ጥራት ይጎለዋል እባካቹ ሴቶች ካገባቹ እቤታቹ ዘመድ የሆነ ሰው ሆነ ባዳ አታስቀምጡ የአባቶች ምክር በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም ይሆናል ❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
ግን ድምፁ ጥራት ዬለውም
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 4 месяца назад
እግዚያብሄር የባረከሽ ጀግና ሚስት
@febanlove2876
@febanlove2876 4 месяца назад
ሆይ በሰለጠነ ግዜ ለምን ይሰግጣል ግን የሱ መሆኑን ሲያቅ ምን ይዋጠው እህቴ በጣም ታጋሽ ነሽ የሱ መሆኑን እያወቅሽ ትዳር አይፍረስ ማለትሽ እውነት ከፈጣሪም ክብር አግኝተሻል❤
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 4 месяца назад
ኡፊፊፊፊ በጣም ትእግስተኛ ነች ወላሂ ባለጌነው እህት ተቢየውም
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 297 тыс.