Тёмный

አስመራ የገቡት ጀኔራልና ምስጢሮቻቸው ፤ ''ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩት በተረት ነው'' ኢሳያስ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 883 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 584   
@NigatuGoaGoa
@NigatuGoaGoa 2 дня назад
ያየሰው አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አደለህም መረጃና ማስረጃን አሰናድተህ አንጀት አርስ እውቀት እና መረጃ ለተከታዮችህ ታደርሳለህ በርታ ጀግና ነህ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 дня назад
ኢትዮ ፎርም ይመቻቹ ለሾርት ሚሞሪያን በደንብ የሚያስታውስ ዝግጅት ነው የዛሬ ደግሞ😂😂😂❤❤❤❤
@mahitatefera
@mahitatefera День назад
👏👏👏
@buyebabby
@buyebabby 2 дня назад
ድንቅ ትንታኔ !!ኢትዮ ፎረም አቸ የሌለው ምርጥ ሚዲየ ።ለጆሮ የሚጥም ትንታኔ አቅራቢ !!!!!❤❤
@fefefefe333
@fefefefe333 2 дня назад
አምላኬ የትግራይን እዝብ አደራ ለተራቡት ለተጠሙት ለተቸገሩት በምእረት እጅህ ጎብኝልን ፈጣር ልጆችህን አደራ ለምቱት ነፊስ ይማርልን ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 2 дня назад
ችጋራም እና እርሃብኛ ነሽ።
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 2 дня назад
ምነዉ ሰላም መመኘት ያስድባል​@@MiskrAzmeraw
@Ruta4475
@Ruta4475 2 дня назад
​@@MiskrAzmerawqoshasha budoch leboch chgaram rehabtegna enate nachu ::
@CagVnn
@CagVnn День назад
ፈሳም ትሳደባለህ ንዴ ደም ጣጪዎች ​@@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw День назад
@@CagVnn 😁😁😁
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 2 дня назад
ፓውውውውው... የዛሬ ትንታኔ ለቡዙ ግዜ በዚህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ስጠብቅ ነበር ። ኢትዮጵያውያን ኣሁንስ የኢሳያስ ኣፍወርቂ ነገር ተርድታቹውት ይሆን!? የትግራይ ህዝብ ይህ ሁሉ ኣውቆ ቀድሞ ሲከላከልና ሲጋደል ነበር ! ነገር ግን የትግራይ ህዝብ ተካደ ተጨፈጨፈ ።
@abebazeray5277
@abebazeray5277 2 дня назад
አቤት ክህደት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ ሌላ ምንም አልልም የፕለቲካ ንቃታችሁ በጣም የወረደ
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c День назад
ውሸት የትግራይ ህዝብ በለው ወያኔ የጨፈጨፉት አማራን ነው።
@kibiroessa2215
@kibiroessa2215 День назад
ህዝብ ምን ያደርግ ብለህ ነው ደደብ ከግንዛቤ የፀዳ አክቲቪስት ግለሰብ ጠሚ ሆኖብናል። አይዞ ተጋሩዎች ይሄ ወራዳ መሪ ያልበደለው ያልወጋው ያላስለቀሰው ብሄር የለም
@danielaraya2209
@danielaraya2209 День назад
unbelievable sad stories of my country really shame of my president
@abebazeray5277
@abebazeray5277 22 часа назад
@@danielaraya2209what do you mean??? Shame on you የማንህ
@yohannes5408
@yohannes5408 2 дня назад
ኢትዮፎረም ማለት የእውነት መዘክር ማለት ነው ።ትውልዱ በስሜታዊነት ወፈፍ ቢልና ነገር ቢረሳ መረጃ መሰብሰቡ እጅግ ጠቃሚ ነው።
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 2 дня назад
@@yohannes5408 ግን የወያኔ ደጋፊ ነው።
@eldadyena4478
@eldadyena4478 2 дня назад
Kikikiiki laba new ok
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 2 дня назад
​@@asefaeshete4987ፈሳቹ ፈስታችሁም የወያኔ እጅ ኣለው ማለታችሁ ኣይቀርም ሁሉ ነገር ወያኔ የወያኔ ኣይሰለቻችሁም😂
@abebeh.8145
@abebeh.8145 2 дня назад
@@asefaeshete4987ወያኔ የሚደግፈው የተለየ ፍቅር ስላለው ሳይሆን ለእውነት ብሎ እንደኣንተ በጥላቻ ስላልታወረ ነው በሚወቀስ ግዜ ወያኔ ይወቅሳል በሚሞገስበት ደግሞ ይሞግሳል. ትክክለኛ መድያ ማለት እደዛው ነው!
@DeerMoose
@DeerMoose 2 дня назад
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛና የማትሰለች ጀግና ነህ!!!
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 2 дня назад
ዋው ዋው የዛሬው ይለያል ሁሌም ምክንያታዊ እናመሰግናለን!!!!!
@Mrtruth268
@Mrtruth268 2 дня назад
ዘገባ ኢትዮ ፎረም ይችላል ፡ መረጃ ከማስረጃዉ ጋር 💪💪💪
@MesfnMojo
@MesfnMojo 2 дня назад
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ እጅሕ ይባረክ እድሜ ከጤና ያብዛልሕ እንደዚሕ ያሉ ተጨባጭ እውታዎችን ፈልፍሎ በማውጣት ሕዝብ እንዲያውቅና ታሪክም እንዲመዘግበውአያጠያይቅም ማድረግ ጠቃሚነቱ
@twdrskss
@twdrskss 2 дня назад
ሌላው ሁሉ ቀርቶ ደንመር እየጣሱ ኑፁሀንን አፍኖ ወስዶ ማሰቃየቱን ማቆም አለባቸው እንደሌባ ከብት እና ፍየል መዝረፍ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም::
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 2 дня назад
ኢሳያስ የግብጽ አገልጋይ እንጂ የሕዝብ ተወካይ አይደለም!!!!! በብዙ መቶ ሺ ኢትዮጵያን እመርጣለሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@awetfisehaye1408
@awetfisehaye1408 2 дня назад
ቆንጆ ኣህያ ነህ
@DeerMoose
@DeerMoose 2 дня назад
መቼም የማይሰለቹኝ ጋዜጠኞችና አንቂዎች ቢኖሩም ያየሰው ሽመልስ፣አበበ ባዩና መላው የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ናቸው!!!
@workugetahun7848
@workugetahun7848 2 дня назад
በምክኒት የሚወደደድ, ሚዛንን መሰረት ያደረገ, ኢትዮ ፎረም ለህዝቦች አንድነት የፓለቲከኞን ደላላነት ያጋለጠ በርቱ
@getahunzewde790
@getahunzewde790 2 дня назад
የዛሬው የሚገርም ነው እንኳን ደና መጣቹ ኢትዮ ፎረም አድምጮች
@sarajoh313
@sarajoh313 2 дня назад
😂😂
@yaredtessema277
@yaredtessema277 2 дня назад
በጣም
@adwatigray
@adwatigray 2 дня назад
መልካም የብርሃን የብልጽግና የቁልቁለት ዘመን ከዓረብ አገሮች ጋር ሆና ቤተሰቤን በድሮን ለጨረሰች ከሃዲ አገር ኢትዮጵያ። በትግራይ ህዝብና በዓለም መድረክ ከብራና ከፍ ብላ እንድትታይ ባደረጉት በትግራይ ልጆች በነ ስዩም መስፍን የፈጸመችው ግፍ ገና ባፍ ጢማ ሲደፋት ይኖራል። ሶስተኛ ዓለም ከመሆን ወርዳ አራተኛና አምስተኛ የዓለም ድህነትን ውርደት ትከናነባለች።
@KahsuGebrekiros
@KahsuGebrekiros 2 дня назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ ግን ኢትዮጵያውያን !
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 2 дня назад
🎉🎉🎉ኢትዮጵያ በ50አመቷ የፖለቲካ ምህዋር ውስጥ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ግን አልፋልን ወደፊትም አያልፍም ረጅም እድሜ ይስጥህ
@TamiratTefera-u2e
@TamiratTefera-u2e 2 дня назад
ዉለህ እደር ብዙ ዘመን ኑር!!
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 2 дня назад
አሜን
@redwankemal7689
@redwankemal7689 2 дня назад
የሚገርም መረጄ thanks
@TEEK4039
@TEEK4039 2 дня назад
ኣብይ በተራው ሊከበብ ነው? በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ገና ብዙ ያስከፍለዋል።
@chanietamene5067
@chanietamene5067 2 дня назад
የህዳሴ ግድብ የመለስ ዜናዊ መልካም የሆነና የሀገር ኩራት ስራ ነው ፣ ማንም ሊሞክረው ያልቻለ የመለስ ዜናዊ የስራ ውጤት ኘው ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@OneLove-t9w
@OneLove-t9w 2 дня назад
አዎ መለስን የመሰለ መሪ ኢትዮጵያ ላይ አልተፈጠረም እኔጃ ወደፊት እራሱ የሚፈጠር አይመስለኝም
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 дня назад
መለስ፥ጨናዊ፥ከየት፥አባቱ፥አመጣው?!ግርማዊነታቸው፥የግምባታ፥ጥናቱን፥ጨርሰው፥ግምባታውን፥ለመጀመር፥ብድር፥በመከልከላቸው፥የገንዘብ፥አቅም፥እያደራጁ፥በነበረበት፥ሁኔታ፥ላይ፥መፈንቅለ፥መንግስት፥እቅዳቸውን፥አበላሸባቸው።
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 2 дня назад
እከክ የአሳ ትራፊ​@@nebiyuterefe3637
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 2 дня назад
በዚም አለ በዛ ግድቡ የሀመሩ የሙርሲው የአሪው የአፋሩ የሱማሌው የትግሬው የአማራው የኦሮሞው የጉራጌው የሁሉ ብሄሮች ንብረት ነው መንግስት ይመጣል ይሄዳል ህዝብ ግን አብሮ ነው የሚኖረው ስለዚህ የባህር በራችን አሰብ ወደምድሩ መመለስ አለበት አሰብ ብቻ ሳይሆን የቀይ ባህር አፋር ህዝብ እና መሬት ሙሉውን መመለስ አለበት ጦርነት አያስፈልግም ንብረታችን በሰላማዊ መንገድ መመለስ አለበት አሁን ያሉት ካልሰጡን ከሚመጡት ሀይሎች ጋር መደራደር ማስመለስ ። ግብፅ ግን እስክትጠፋ መሠራት አለበት ውሀ እንዲገዙ ማስከፈል የቀይ ባህር ወሰናችንን ማስከበር በባህሩም ላይ መሠልጠን አለብን የማንም ውርጋጥ አይደል እንዴ መርከብ የሚጠልፈው እኛ የሶስት ሺ አመት አድሜ ያለን ህዝቦች ነን እንደ አንዳንዶች ሰላሳ አመታችን አይደለም በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ሰዎች በዙብን እኮ ዘንድሮ
@Dats09
@Dats09 2 дня назад
You must be so illiterate to give hailselassie credit for Meles Zenawi work. Meles Zenawi started the Renaissance dam whether you like it or not. Start reading 101 for Dummies book .
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob День назад
ውድቀት እና መበታተን ለኢትዮጵያ ይሁን የዚህ ሁሉ ምክንያት ፕልፅግና ነው።
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz День назад
Dedeb banda
@deressge451
@deressge451 День назад
ሚድያዎች ይህንኑ ብታስተጋቡ ጠቃሚ ይነስለኛል
@weldebrukhadgu8310
@weldebrukhadgu8310 2 дня назад
Ethio forum ❤️✅❤️✅ the best media
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 2 дня назад
ያየሰው ትለያለህ ስንል በምክንያት ነው❤❤❤❤
@akiyor3615
@akiyor3615 2 дня назад
Iseyays he is mafya of est Africa 😮
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 дня назад
እነሱ እንደዚህ ለሀገራችን ጠላት ሆነው እኛ ተሸክመን የምናኖራቸው ነገር ነው ግራ ሚገባኝ !!!
@kuncho11
@kuncho11 2 дня назад
ለምን እደሆነ ታወቃለህ ኤርትራን ያለ ወጣት ማሰቀረት እዳታድግ. እሰቲ ላካቸዉ .
@johnny2347
@johnny2347 2 дня назад
we love our president Isaias, man of freedom fighter ❤❤❤
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 2 дня назад
@@kuncho11 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወገኞች ለምን እራሳቹ አትመለሱም ታድያ መግቢያ እንዳለው ሰው እንዳታድግ ትላላቹ እንዴ 😂😂😂😂 ወግ ወጉማ ያምራችዋል ምድረ ለማኝ መውደቅያ ቢስ
@mahitatefera
@mahitatefera День назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ👏👏🎉🎉🙏🙏
@mehariasmelash-j7f
@mehariasmelash-j7f День назад
፦ያየሰው፣የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ አቦ ንርልን😍😍😍😍
@fekaduasfaw
@fekaduasfaw День назад
እውነት ለመናገር በአሁን ሰዓት ብቸኛ እውነተኛ የመረጃ ምንጫችን ናችሁ። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@tsimele8360
@tsimele8360 2 дня назад
ህዝበኝነት ከባንዳነት ጋር ያለው እውነታ ይህ ነው።
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 2 дня назад
እናመሰግናለን ኢ ፎ
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 День назад
What an incredible analysis!!!! Ethio forum is a reliable source of information!
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 2 дня назад
ያየሰው ይህንን ሁሉ እውነት በፍቅር ለምቶደው ህዝብህ ነግረኸው ነግረኸን ምንም አይነት እርምጃ ባለመውሰዳችን ገና ቅጣቱ ይቀረናል ግን በእውነት የዚህን ሉሲፈር መንግስት ውድቀት ሳታይ አትለፍ ።
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 дня назад
Everything is politics. Politics starts at home. Be a politician. Lead yourself and people. Power to the people. Egypt doesn't go nowhere.
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 2 дня назад
ወይ ፣ ያየሰው ሽመልስ አንተ በተባ ብዕርህና፣ በሰላ አንደበትህ እንዲህ አሳምረህ በማስረጃ ባታቀርብልን እኮ ለእኛ ይሄ ሁሉ ድብቅ ታሪክ ሆኖ ይቀር ነበር። እግዚአብሔር መፃፊያ ጣቶችህንና አንደበትህን ይባርክ።
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 2 дня назад
ኣሜን ❤
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 День назад
ይኸን የጠላትነት ታሪክ ሳያገላብጥ እንዲህ ………ግን………….?? ያሳዝናል
@tadetemben6922
@tadetemben6922 2 дня назад
ኣቤት ትንታኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@Sew-mehon07
@Sew-mehon07 2 дня назад
በመረጃ የተደገፈ ትንተና ❤❤❤ ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 2 дня назад
#ለዘር ጭፍጨፋ የተጣመሩት አሁን ለመበላላት....እየተሽከረከሩ ነው።#አማራ✊✊✊🇪🇹
@meseretabrham3389
@meseretabrham3389 2 дня назад
Yane fano amara mitilew hayl yet neber ende...😏😏
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 2 дня назад
​@@meseretabrham3389ከትግሬ፥ወራሪ፥ዘራፊና፥ደፋሪ፥ሀይል፥ጋር፥በጨበጣ፥እየተፋለመ፥መሳሪያውን፥እየቀማ፥ራሱን፥በመሳሪያና፥በሰው፥ሀይል፥እያደራጀ።
@nebyu2692
@nebyu2692 2 дня назад
ዋናው የዘር ጨፍጫፊው ሌላውን ሲወነጅል 😂
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn День назад
​@@nebiyuterefe3637ታዝለሽ ስትዋጊ ነበር አሁን ግነ ክልላችሁ እንኳን መቆጣጠር አቃታችሁ እኮ ቆምጬው 😂😂😂
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv День назад
​@@nebiyuterefe3637😂 ኣየ ሾርት ምሞርዎች እናተ የሻእብያ ዳይፐሮች ደሞ ከዛራፍ ማለት ኣልፈህ ምን ታቃላች ኣህያ ያህያዘር ቻዕ እናተደሞ ሰዉ ሁናቹ ልጥፎች😂😂 ብቻቹህ ገጥማቹ ኣንድ ስኣት መዋጋት ካትችሉም ፈሳሞች ኣሽሽ ጦጥቶ ነዉ ያራራጡን ኣላላቹሁም😅😅
@GM-hr6wx
@GM-hr6wx 2 дня назад
ጥሩ ትንታኔ ነው።ቴንክዩ
@Thellman1
@Thellman1 2 дня назад
ME AS A TIGRAYAN ARE VERY HAPPY WITH WATS HAPPY TO THIS FELD STATES
@habtomdse4584
@habtomdse4584 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰው ያየው ብቸኛ ጅግና
@seidawol1871
@seidawol1871 День назад
ወጥር የኔ አንደኛ🙏
@okbamikaelredae6294
@okbamikaelredae6294 День назад
በጣም ጥሩ ኣቀራረብ ነው
@semeretsegay2249
@semeretsegay2249 2 дня назад
Wellcome yayesew and thanks
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 День назад
ምስጋና ይገባሃል;ስለኢትዮጵያ!!
@Sarahj962
@Sarahj962 День назад
I ❤ EthioForum a competent true patriotic media
@danielhaile5159
@danielhaile5159 2 дня назад
Every time Yayesew presents a topic, many focus more on commenting about him rather than engaging with the substance of his content and fostering a meaningful dialogue. His narratives are truly eye-opening, and I hope the people of Ethiopia take notice, reflecting on his stories to work toward solutions for the future of the country.
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 2 дня назад
thank you for exposing shabia conspiriencey against your country.
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 2 дня назад
ይሄ ማፈሪያ ደሞ የሉዓላዊነት ቀን ብሎ ይሰይማል ሃገር ተደራድሮ ሽጦ ሲያበቃ
@Ethiopia1st2ndand3rdagain
@Ethiopia1st2ndand3rdagain 2 дня назад
እኛ ኢትዮጵያውያን በተረት እየኖርን ነው ከተባለ? ኤርትራውያንስ? የዛፍ ላይ እንቅልፍ የቁም ሞት አደል ኑሮዋቸው?😂
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 2 дня назад
ኢሱ በእርሶ አመለካከትና አካሄዱ ከመንግስት ጋር አለመስማማት ሊኖር ይችላሉ ግን ህዝብን መዝለፍ ስህተት ነዉ ኢሱ ምን ሰሩ ከመግደል በቀር አለመ ማር ይህ ነው ወሬ ልምዶ ነው
@deressge451
@deressge451 День назад
ጠቃሚ ይምስለኛል
@lidyawo4575
@lidyawo4575 День назад
አቤት ትንታኔ👏👏👏
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 День назад
Thank you for this Brilliant information . Keep on it young man.
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 2 дня назад
Today 100% truth ❤
@meseretabrham3389
@meseretabrham3389 2 дня назад
EF Always 100% Truth 😏
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 2 дня назад
ከምቲ ትደልዬ ስለ ዝኾነ ድዩ????😅😅😅😅😅😅
@ETconference1
@ETconference1 2 дня назад
Always
@InformationDailyBelly
@InformationDailyBelly 2 дня назад
የኢትዮጵያ መሪዎች ግን እንጭጭ ናቸው
@samboy9725
@samboy9725 День назад
clear and documented journalist.
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 2 дня назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን የአተላው የአብይ አህመድ የብልፅግና መንግስት ወንበር ላይ ከስልጣኑ ካልወረደ በስተቀር ኢትዮጵያ ሃገርራችን ከመፈራረስ አትድንም ። ድል ለአማራ ህዝብ ለአማራ ነፃ አውጭ ልጅ ለሆነው ለፉኖ።
@Theweeknd369
@Theweeknd369 2 дня назад
Great Analysis! Salute 🫡!
@AbiotKassaye
@AbiotKassaye День назад
ባህር አልባ ያደረገን ቭጠ/ሚ መለስን አስብ
@user-dz2fn5ne1c
@user-dz2fn5ne1c День назад
ግሩምና ልብ አርስ ትንታኔ። እስክንድር ብዙ ዕውቀት ያለው ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛና ተዋጊ ሆኖ እያለ እሱና ሌሎችም እንዴት ከዚህ የኢትዮጵያ ጠላት ጋር እንደተላተሙ ተገርሜአለሁ።
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 2 дня назад
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ክበርልን ❤ ከግብፃች በላይ ፈጣን እናብርቱ የሀገር መዶሻ የጨበጡ ተባባሪ አልክ እውነት አለህ ቀላል ፈጠነ ለጥፉት እንደውም ስጋት አለኝ ሙሉ በሙሉ የብድሩ ገንዘብ በእጂ ሲገባ ማነህ ባለሳምንት ብሎ ህዝቡን እንዳይበላ
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 2 дня назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 дня назад
ጨቅላው መሪ እስካለ ድረስ ሞት ጦርነት ስደት ይቀጥላል
@mebrhatueyob9169
@mebrhatueyob9169 2 дня назад
ክትዓብዳ ኢኽን ንኤርትራ 20 ዓመት ብማዓቀብ ክትክርድና ዝሓሰብክን ሰብዓ ፈሩም ኣቁምኩም ሕጂ ኣይትእውዩ።
@endalefituma8856
@endalefituma8856 2 дня назад
You brings the reality today Please think for your country otherwise nothing emerged from anyone
@aliadil8141
@aliadil8141 2 дня назад
ግብጽ ለወያኔም ትጥቅ ታቀርብ ነበር። ግብጽ ኢትዬጽያን ሰይጣን ቢወጋትም ታብራለች።
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 2 дня назад
😂 ቆዳ ነክ ግብጻች ኮ መለስ ዜናዊ የትግራይ ተወላጅ የወያኔ ታጋይ መሆኑ ያቁ ነበር ። ኣባይ የደፈረብኝ እሱ ነው ብላ አቀርቅራ ይዛ ኣጥቅታናለች ። ያጠቃችን ደሞ ብንዳንተው ኣይነቱ ባንዳና ምሃይም ኣይነቱ ዜጋ ነው ❗ ኣሁን ቻለው ።
@jemsalex1206
@jemsalex1206 2 дня назад
Evidence please.
@genetbrhane7433
@genetbrhane7433 2 дня назад
Sle weyane mnm yemtaweqew neger endleleh awqku 😮 beqa ahunm teret teret lay neh😂😂😂
@EdenDesalegn-z2v
@EdenDesalegn-z2v 2 дня назад
Thank you Ethio forem
@ambawhaymanot6492
@ambawhaymanot6492 2 дня назад
እናመሰግናለን
@hirut4901
@hirut4901 2 дня назад
አስመሳይ 10 ምላስ ያለው መሪ አይቼ አላውቅም
@InformationDailyBelly
@InformationDailyBelly 2 дня назад
በጣም የሚገርመው ግን ግብጾች ምን ያህል ጥቅማቸው እንደሚያውቁ ነው
@yirdawmelaku7540
@yirdawmelaku7540 2 дня назад
አባቶችህ ናቸው ቀይ ባህርን አሳልፈው የሰጡት። አንድንም ቀን ሰለአባቶችሁ ጣጣ ትንፍስ አትልም።
@bezayebekahankore
@bezayebekahankore 2 дня назад
የኢትዮጵያ ጠላት ኤርትራ ብቻ ነው
@muzmesfin889
@muzmesfin889 2 дня назад
😂😂😂😂😂amharanew telata
@sarajoh313
@sarajoh313 2 дня назад
😂😂😂👎👎👎
@Yosef-z8g
@Yosef-z8g 2 дня назад
ጥምብ ባርያ አማራ የት አባህ ታውቀዋለህ?​@@muzmesfin889
@EMichael-zf1ye
@EMichael-zf1ye День назад
The camel keeps on marching, while the dogs keep on barking! ❤🇪🇷
@glorykibret
@glorykibret День назад
Camels keep marching because they're on a mission to be someone's loyal servant! 😂
@ArayaGebru-bp2ej
@ArayaGebru-bp2ej 2 дня назад
ተራችሁ ነው ኢትዮጵያውያን game over ለኛ ለተጋሩ አይመለከተንም
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 2 дня назад
As the saying goes, "Be careful what you wish for"!!!
@KahsayLuel
@KahsayLuel 2 дня назад
ያየሰው ሽመልስ ❤️💛💙💙
@hagebe5437
@hagebe5437 День назад
YOU ETHIOPIANS LEAVE ERITREA ALON😂😂😂😂❤❤❤ DONKORO
@Berheize
@Berheize 2 дня назад
EF the one and only media outlet that reports based on facts.
@HussanEshtu
@HussanEshtu 2 дня назад
አላህ ሺ አመትያኑርክ እድሜናጤና ይስጥልኝ
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 2 дня назад
የያሰው የዝህን ህፃን ጭንቅለት ሰውዬ ንግግር ለዝህ ሚሞሪ ሾርት ለሆነ ህዝብ እየደገገምክ አሰመው እስቲ አሁኑም ከመደዘዠው የነቁ ሰዎች አሉ፡፡
@sarajoh313
@sarajoh313 2 дня назад
😂😂
@abck23
@abck23 2 дня назад
ይገርማል። Not many saw through Abiy, but few called for his resignation! Abiy must go!
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e День назад
ለህሊናህ የምትኖር ድንቅ ጋዜጠኛ ያዬ ሰው።
@meronmekonen8828
@meronmekonen8828 День назад
1000% ሓቅ/ኡነት፡ ብልጽግና ባይ ፖለቲከኞች የዚህ ስትራተጂ ተጋሪዎች ሁነው መተወናቸው እንድዬት ይቆጫል።
@kirubel9149
@kirubel9149 2 дня назад
The secret behind Ethio forum unable to report what is the really going on TIGAY now is synonymous to a performer can become reliant on a particular sponsor, which could then pull out. Generous sponsorship is only available to the elite few. 🤣
@amejafar996
@amejafar996 2 дня назад
አንተ ወንድ ነህ ! በእርግጥ ሀገሪቱ ያላት አምላኳ ብቻ ነው ! ምሥጋናችን ይድረስህ !
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 2 дня назад
አሁን ግብፃዊያን እያሥተዳደሩ አይደለም ( ጦርነቱስ ብትሉ በግበፅ ዕና በግብፅ መሀል አይደለ ????ቀውስ መፈጠር የለመደ ሠላም የት ያውቃል ወየኔ በግብፅ ተደግፎ መጣ አሁን ሄደ ።ሻቢያ በግብፅ ተደግፎ መጣ እስከ እያሠቃየ አለ ።አነግ በማን ነበር የተደገፈው ጠፋኝ አፋልጉኝ ።😂🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samsamsun367
@samsamsun367 2 дня назад
አልገባኝም አንደኛው ግብፅ የትኛው ነው😂😂???
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 14 часов назад
@@samsamsun367 ሸበያን ማን ሲረዳው ቆየ ።ወያኔን ማን ሲረዳው ቆየ ።ኦነግን ማን ሲረዳው ቆየ ወንድሜ አውቆ የተኛ ነህ !!!!!!! ልበል አውነት አታውቅምን ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GetuAsseffa
@GetuAsseffa 2 дня назад
የሚገርም ነው ፤ የግብጽ ለዘለአለም ኢትዬጵያን ለማተራመስ መወስናቸው !!! ይህ በግብጽ ሕገ -መንግሥት የተጻፈ ነው !!!( ኢትዬጵያ ስላም እንዳታገኝ መሥራት )
@kibromhaftu8401
@kibromhaftu8401 2 дня назад
Realty
@RayyaRyya
@RayyaRyya 2 дня назад
ደብረዘይት አየር ሃይል አስጎብኚ ማን ይሻላል ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠበቃል
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 2 дня назад
Highly important 0:29 Updates thank You Ethio-Forum 1:13
@tsimele8360
@tsimele8360 2 дня назад
ባንዳዎችን ስጋ ለብሰው አየናቸው።😮
@erionelove1779
@erionelove1779 2 дня назад
Wushetam banda
@mesht4434
@mesht4434 2 дня назад
የኢትዬዺያ ቀንደኛ ጥላት ልደቱ እንዳለዉ እና የአሁኖቹ መሪወች እኵል ሀገር ለማፍረስ የሚሰሩ አዉቀዉም ቢሆን ሳያዉቁት
@eyaalem7990
@eyaalem7990 День назад
የያሰው "የሴራ እርካብ የደም መንበር" ፀሀፊ" ምርጥ መፅሀፍ ነው የፃፍከው::
@Carlmue
@Carlmue 2 дня назад
❤❤❤❤....You are my heart. Legend.
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 дня назад
Ethio Forum ❤
Далее
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 22 тыс.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:56
Просмотров 10 тыс.