Тёмный

አስረኛው የጉማ አዋርድ አስገራሚ ክስተት የተከናወነበትና የአርቲስቶች ድምቀት የታየበት ሙሉ ፕሮግራም 2017 gumma wards 2024 celebrations 

Abugida Entertainment
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@Konjit-n7w
@Konjit-n7w 2 дня назад
1ኛ መሲ ጨዋ ቆንጆ ትክክለኛ ህይወትዋን የኖረች
@ገበሬውአባቴ-ጀ5ኈ
@ገበሬውአባቴ-ጀ5ኈ День назад
በተር ፍላይ አላለችም ምኗ ትል ነች ማንነትሽን ባህልና እሴትሽን አታሳድጊም ያች ደግሞ ራቁቷን የመጣችውስ ድዛይነሯን እንዳትገዟት እንደት ሰው ራቁቱን እንድሄድ ወንፊት ድዛይን ታስተዋውቃለች ቆይ ግን የጥበብ ሰዋች ምንድነው እያስተላለፋችሁልን ያለው ከናንተ የምንማረው ኢትዮጵያዊ ነክ አለባበስ አነጋገር ትህትና እርጋታ አሳዩን እዬልንስኪ ከመካከላችሁ ባህላችንን የሚያሳዩን ምርጥ እህቶች እናቶች ለምሳሌ እናት ድርበወርቅ
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 День назад
ኤሊያስ በጣም ጎበዝ ወጣት የኢትዮጵያ ተስፋ ያላት ተዋናይ ዲዛይነር ኘሮዲውሰር አረ የስንት ሙያ ባለበት ነሽ ሰው ስንት ወጪ ያወጣል ለዲዛይነሮች አንቺ ግን በነፃ በጣም ታድለሻል
@mekdesKetema-g9d
@mekdesKetema-g9d 2 дня назад
ከጥቂት አርቲስቶች በቀር ያሉት አለባበሳቸው ሲያስጠላ ሰው እንዴት በራሱ ባህል ያፍራል ሁልዬ የነጮች አለባበስ መኮረጅ አይደብርም
@HabtamWibe
@HabtamWibe 2 дня назад
ቀጣይ አመት የሚበር ይመጣል ዘንድሮ ፍንፍ መጥቶል ደስይላል ሀገራችን ለዉጥ ነዉጥ አለ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc День назад
የባህል ቀሚስ የለበሱት ሴቶችና የወንዶቹ አለባበስ ያምራል
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 День назад
አንዳዴች ከፈረንጅ በቀዳችሁት ውራድ ልትሞቱ ነው የነጭ አምላኪዎች ትበዛላችሁ የሚያሳዝን ትውልድ የሚያሳዝነው ያረጃችሁት ተዋንያኖች አትበስሉም ኢትዮጵያን ሽተቱ።
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 дня назад
እነ መንሱር ምንድነው ስራችሁ ወንድም ኻሊድስ. ለምን ተገኛችሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 дня назад
የአንዳንድ ሴቶች አለባበስ ሲያስጠላ ከህዝቡ ባህል እሴት ያፈነገጠ ነጮችን ሴሌብሬቲ ለመሆን መጋጋጥ ያስጠላባችኋል😂
@biniyam-d9j
@biniyam-d9j 2 дня назад
❤❤❤🎉
@bgebiremeskel
@bgebiremeskel День назад
ጉማ አዋር ማለት አንዳንድ ሰወች የሚጃጃሉበት ዝግጅት (ቦታ) ማለት ነውእንዴ??? ወይ ጭልጥብሎ መወሰድ!!!
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 День назад
አንቺ ተዋናይ በይ የራሳችሁ የምትሉት ነገር የሌላችሁ ግራ የገባችሁ ናችሁ።
@NaNikids-q6o
@NaNikids-q6o 2 дня назад
የምትበላዉ የላት... 😢😢 የኢትዮጵያ አርቲስቶች አሁንስ 🤮 not all
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 День назад
እረ እርሶ ትልቅ ሰው ኖት ግራሚ እና ኦስካር የኛ ይበልጣል ሲሉ ያሳዝናል ለምን ይዋሻል ለምን።
@rahel6046
@rahel6046 2 дня назад
ሴቶች ግን ምን ሆናችሁ ነው? ኧረ ራሳችሁን ሁኑ
@mohammedhassen3765
@mohammedhassen3765 2 дня назад
Meyaw ❤❤❤🎉🎉
@eyerusalemfessha4417
@eyerusalemfessha4417 2 дня назад
ካሜራማን ዜሮ ምንድነው አስተካክል በለው
@yafetberhane2586
@yafetberhane2586 2 дня назад
😮
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 2 дня назад
ድጋሚ ያንሳቸው😂😂😂😂
@Endex_Ai
@Endex_Ai 2 дня назад
​@hlinaassefa3567 😂😂
@bisrat332
@bisrat332 2 дня назад
😂😂😂​@@hlinaassefa3567
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 дня назад
እኔ አንችን ቢያደርገኝ ቢራቢሮዎን እና ትሎን ይዦት ነበር ምመጣ።።። አያስጠላም ግን እኛን አይገልፁም። የኛ ነጪ ቢራቢሮ
@gutaengeda8675
@gutaengeda8675 День назад
Kemetchete mejemeriya erseshene weyeme eraseshene felegeshe ageghei kenate neu mekegha chlota yelalshe weyeme yelale
@delilaalem3914
@delilaalem3914 День назад
@@gutaengeda8675 አሁን ምንድነው እንዲህ የሚያስብልሽ ያባ ገዳ ልጂ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 День назад
ቦርጭሽን አጥፊው አያምርም።
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 дня назад
Everything arteficial....vomit nw miyaregut
Далее
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 7 млн
Rophnan concert በ ሃዋሳ ተቀወጠ🇪🇹
1:05:30
የኛሰው በአሜሪካ AFRICAN IMPACT AWARD
1:24:19