Тёмный

አስቂኝ የገጠር ገፀባህርያት በማለዳ ኮከበች | Kin Leb (ቅን ልብ) 

Qin Liboch
Подписаться 531 тыс.
Просмотров 2,2 млн
50% 1

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
RU-vid:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Развлечения

Опубликовано:

 

1 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 2 года назад
ፈጣሪ የሀገሬን ሰላም አስማኝ ያርብ አልቻልኩም ሰማዩን ያለባላያቆምከው ፈጣሪ የሀገሬንም ጥላት በቃ ብለክ አቁምልን ያርብ ። ዳኞቹ በጣም ትመቻላችሁ ፍጤ የስው ልፋትድካም የገባችሁ ሽሽሽሽ አመት ኑር ወድፊትም እምትስሩ ያርጋችሁ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
uuuuuuuu besak hode kosele fitsye thank you for sharing this memory on your channel
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m Год назад
ተዋና ቲቪ የምትሰራዋ ልጅ🥰
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 2 года назад
ይሄን ሳይ የሳኩት ሳቅ መቸም አይረሳኝ ልክ እደዛ ጊዜ አሁንም ሀገራችን ሰላም ሁና ዛሬላይ ብንስቅ ብየ ተመኝው እምየ ሀገሬ ሀዘንሽ ይብቃ ሳቅሽ ይመለስልን
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 года назад
ክክክክክክ አንዳንዴም ከጭንቀት ወጣ ማለት ጥሩ ነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን የመጠብንን መሲባ በቃህ ይበልልን
@ekruabate9101
@ekruabate9101 Год назад
ተዋናይ ቲቪ ላይ የምትውነዋ ነች ጎበዝ ነሽ የምር
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
አዎ ነች
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
Gen Fitsye enzhin yemesaselu talented yehonu lejoch yet alu? Fitsye i am sure Ye Maleda Kokeboch endegna yejemral bye 100% amnalhu amlk yerdah fitsye !!! i am soooo happy to see you and your back to ET with your family, bettam dess belognal Welcome Beyalhu!
@stube3350
@stube3350 2 года назад
_የደላው አጥሚት ያኝካል ይላል ያገሬ ሰው ወገኖቸ ሰቃያችሁ ሰቃያችን ነው አላህ በቃ ብሉ ሰቃያችሁን በደሰታ ይቀይርላችሁ_
@user-rh7wc6ox5x
@user-rh7wc6ox5x 2 года назад
ገራሚ ግጥም
@ambaw1004
@ambaw1004 2 года назад
መውደድ አሞራ ነው ያርፋል የትሞ ቦታ እንዲሉ ፤ ሁሉንም እጅግ በጣም ወድጃቸዋለኹ ፤ ይህ ዝግጅት ቢቀጥል በትወናው አለድ ድንቅ ታዳጊዎችን በማውጣት አብዮት ማቀጣጠል ይችል ነበር ፤
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Wow ariif new yaseqalem yastemralem 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Selamish yibzalen
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ጥሩዓለም አሁን ተዋናይ ቲቪ ላይ ጥሩ ተዋናይት ናት!!
@user-bf6uu7su7y
@user-bf6uu7su7y 2 года назад
የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉማነዉ እደኔ ሀገሬ ሰላምሽናፈቀኝ እምየ ኢቶየ 😭😍🇪🇹🇪🇹
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 года назад
እኔ ሰአድየ ጨልሞብኛን አሁንስ
@rahylrahil2391
@rahylrahil2391 2 года назад
ኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኘ ጠጠ @@user-om6gn9vp8o ሣጣ ጣጣጠ ጣ ጣ ጣ ጣጣ ኘኘ ኘኘኘሠኛ ጣጣጣጣ ኛኛኛኛኛኘኘ። ጠ ጠጣኘጠኛኛጣጣጣ። ጣ
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹👈
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 2 года назад
@@user-om6gn9vp8o y
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 года назад
የእምየ ሀገሬን ሰላም ይመልስልን እና በደንብ እንስቃለን
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Год назад
ይቺልጅአሁንላይ ምርጥስራእየሰራችነው ተዋናይእሚባልዩቱብላይ
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 Год назад
አወ
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 Год назад
እንደተመኘችው ውሽማ ሆና ነው እየሰራች ያለችው
@Eden_4690
@Eden_4690 3 месяца назад
⁴444⁴⁴4⁴​@@withoutislamnolife6949
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ግን ለምን ተዋችሁት የምር በጣም ምርጥ ምርጥ ሰው አፍታችሁበታል ያው ሀገር ሰላም ሲሆን ብትቀጥሉት ደስ ይላል 😍😍😍
@mogesteshome9034
@mogesteshome9034 Год назад
Fantastic & traffic. The artists are more knowledgeable than the jury's observations, particulars at the beginning, in general, we all support and encourage the practices, only practice makes pefect results. The level of the audiences are different, therefore, I admire more the presenters than the jury's. The presenters live presentations make the jury's physical judgments alive. Thanks I wrote my opinion.
@asnakebayih3325
@asnakebayih3325 2 года назад
ድንቅ ትወና i like it👌
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
አምላኬ ሆይ ኧረ ሳቃችነን መልስልን እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!
@saada6007
@saada6007 Год назад
ዋዉ.ደሥሢል🎀🎀🎀🎀🎀
@habtamukassie5552
@habtamukassie5552 Год назад
Good work keep it up
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ደስታ እና ሀዘን ተምታቶብኛል😭😭 ሰላም እና ፍቅርለሀገራችን ኢቲዬጽያ🇪🇹👈
@mussagashaw688
@mussagashaw688 Год назад
Ephreim tamru
@tsegayehabtu4457
@tsegayehabtu4457 Год назад
ጥሩ ነዉ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 2 года назад
በተለያዬ ቋንቋ ተናጋሪ አርቲስቶች ዳኝነቱን ቢሳተፉበት መልካም ነው ምክንያቱም አብዛኛው አርቲስት ተጨማሪ ቋንቋ መናገር ስለማይችሉ ሁሉንም ብሔር ባህል ያካተተ ትወና ለማቅረብ በጣም ያስቸግራል ምክንያቱም የዳኞቹ ጉዳይ አሳሳቢ ነው
@sojoohoj2428
@sojoohoj2428 Год назад
በትክክል የየክልሎቹን ዘየ ስለማያቁ ግራ ይገባቸዋል
@bethelhaile5135
@bethelhaile5135 2 года назад
Great 👍🏿
@bibe26483
@bibe26483 2 года назад
ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
ጌታችን አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ጎበዝ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
ለታመመ መሻርን ለሞተ ጀነትን ለታስረ መፍታትን ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽
@alem4310
@alem4310 2 года назад
እናመስግናለን ፈገግ አረገኝ
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g Год назад
የኔ መልካም ሰው ፍጹምዬ😘
@temesgenaerega6533
@temesgenaerega6533 2 года назад
በርቱ ያገሬ ልጆ ደስ ይላል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ጎበዝነሽ❤❤❤
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 года назад
ጥሩሽዬ የኔ ጎበዝ ሀቅምሽን አውቀዋለን አብረን ብዙ ሰርተናል ጥሩ ቦታላይ ደርሰሽ ነው ማየት አንችን የምፈልግ
@Tirushmn
@Tirushmn Месяц назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
ትንሽ ፈገግ አስደረጋችሁን የቆየም ቢሆን ስላም ለሀገራችን ይሄንን ቀን ያሳጥርልን ፈጣሪ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 года назад
ደብሮኝ ነበር በሀገራችን ምክንያት ፈገግ አስባለኝ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 месяца назад
ተዎናይ በጣም አዝናኝ ድራማ ነው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
የአላህ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ፍትህ ለአማራዉ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለቤተሰቦቻችን
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😆😆😂
@tigistgete712
@tigistgete712 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምርት በጉነቱን ያምጣልን
@lijaregu5215
@lijaregu5215 2 года назад
bravo tirush
@sadatube4743
@sadatube4743 2 года назад
ውይ ጭንቀት ሲደፋኝ ፈታ አልኩኝ መሆኑ ላይቀር መጨነቅ ዘና አልኩ
@eleni9688
@eleni9688 2 года назад
እንደ አዲስ ነው ያሳቀኝ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@natize9715
@natize9715 2 года назад
ፈጣሪሁሉንይጠብቅ
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 года назад
Tibeb zare ayew.... Wow
@user-rq3cf9mf3e
@user-rq3cf9mf3e 2 года назад
አው ወገኖቼ በዱአና በፀሎት ሀገራችንን እናስባት ወገኖቼ
@shunumii7214
@shunumii7214 2 года назад
በሁሉም ነገር ያለ አማራ እኮ ኢትዮጵያ ምንም ህብር የላትም። ይመችህ ኣማራዬ።
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Yena sefer Doro le Gena bilawa sitai inkwan lititared le rasam ingilzena ina be xalannean new sew yemitanagirew 😌 🙏 wedi nat
@ahmeddaniel658
@ahmeddaniel658 2 года назад
በጣምደስይላል
@sewbe9772
@sewbe9772 2 года назад
ዎውበጣምነውሚያዝናናውቀጥሉበት
@Freepress12
@Freepress12 2 года назад
ፍፄ ይችን ልጅ (ጥሩአለምን) እስኪ ወደሲኒማው ኢንደስትሪ አስገባት። ብዙ ሰው አይቷታል እስኩ ደግፋት እና ፊልም አሰራት እባክህ: ጥሩሽ የማርቆስ ፈርጥ
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Kebizat xirat afkri aleg 😌 Ene igrenak 2 nexib kobiryti yezalew 3 indilemedik ⏰🙏😌🙂🙏
@eyobelmulugeta8236
@eyobelmulugeta8236 2 года назад
Betam des yilal ketilibet
@user-bo7sn7os9g
@user-bo7sn7os9g 2 года назад
እደዉ አገራቹንንሰላም ያረግልን እደዉ. ከጁታ ያዉጣንንንንአገራቹንሰላምያረግልን
@ggffy2144
@ggffy2144 2 года назад
በሣቅአለቅሁ
@user-zf3wo6iz3v
@user-zf3wo6iz3v 2 года назад
የኢትዮጵያ ሰላም ናፍቀኝ ሀዘን እና ለቅሶ ቀርቶ ምን አለ እንዲህ ብንደሰት
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ❤️🇪🇹👈
@ergowodajo1569
@ergowodajo1569 Год назад
​@@fafi6898
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 года назад
ሰላምምም ለኢትዮጵያ ወገኖቸ ሁላችንም ፆለት እናድርግ😭😭😭😭
@melkamumessi9980
@melkamumessi9980 3 месяца назад
Wow migerem tawania
@vipqtr787
@vipqtr787 2 года назад
ፍፄ ስወድህ የኔ ቅን ልብ
@mulatsintie2825
@mulatsintie2825 2 года назад
Smart
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 года назад
ሚገርም
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 2 года назад
ሄሊየ ስወድሽ የኔ ማር
@user-ht1em6nz7t
@user-ht1em6nz7t 2 года назад
በጣሜ ቆንጆ ነው ግን በታቦት አትቀልዱ
@nuratube5787
@nuratube5787 Год назад
Waw ሆሎም ይችላሉ ደስ ይላል
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 года назад
በፀሎት በርቱ እንበርታ ወገኖቼ ለሀገራችን ሰላም😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭
@aleyy7381
@aleyy7381 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amaretube9152
@amaretube9152 2 года назад
👌👌👌🇪🇹
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
Yemaleda kokobochi mert tewanaywochin agirtuwali
@erkinehsisay7531
@erkinehsisay7531 2 года назад
ሁሉን አይቻለው እንደ ህልም ኛው ግን የገረመኝ የለም አቦ ይቅናህ
@edlawitgeleta462
@edlawitgeleta462 2 года назад
የትወናው ብቃቱ ብማረው እንደሚመጣ አምናለው ምክንያቱም ፍላጎቱ ውስጤ ነው ያለው
@BezaDameke
@BezaDameke Год назад
Wow
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Le wede fitim Doro wudi nata wagawa balin basiro asali imamu 😌🇪🇹🙏
@fekertam
@fekertam 2 года назад
ሴትየዋ ግን ነቀዝ ቢጤ ናት እኛ በሁሉም አክሰንት ጆክ እያደረግን ነው ያደግነው ያም ልዩነት ነው ውበታችን ትንሽ የበታችነትየሚንጣት አይነት ናት አርት ግን እዚህም አሜሪካ ዌስት ኮስት ኢስት ኮት የተለያየ አክሰንት አላቸው ስታንድ አፕ (stand up comedian) በዛ ነው የሚሰሩት የዘመኑ የበታችነት ከሚንጣቸው አንዷ ነሽና ተረጋጊ ከየት ነህ ወዴት ነህ በአክሰንት አትስራ ምን ማለት ነው
@yefikirTube
@yefikirTube 2 года назад
ዎውው
@eliastsegaye9822
@eliastsegaye9822 2 года назад
ዋዉ ትወና😂👑:-$
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
የሚገርም ችሎታ ሁላችንም
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
👍👍👍
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 года назад
ክክክክክ ሳቅ ናፍቆን ነበር በጁንታ ጭንቀት
@mitikuamanumesele3975
@mitikuamanumesele3975 2 года назад
አይዞህ ገለቴ!!!TDF: ጁንታው እና አመፀኛው ኣብዪ እና ጀሌዎቹ ስቦረቅሳቸው በደንብ ትስቃለህ!!!😂😂😂
@vipqtr787
@vipqtr787 2 года назад
ፍፄ ስወድህ
@meryembantali2476
@meryembantali2476 2 года назад
በድዪ በድዬ አላለም ክክክክክክክ
@kanafikir2184
@kanafikir2184 2 года назад
ሰላም ለሁላችንንንን
@tilahun5421
@tilahun5421 3 месяца назад
❤❤
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Weine besaq 🙂😌😌🙏
@bosenabebe3058
@bosenabebe3058 2 года назад
ሁለቱም ምርጥናቸው
@harunetiyopya
@harunetiyopya Год назад
The Best of Ethiopia. SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL in Addis Ababa
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 года назад
Kkkkkkkkkk. Ymechachihu. Abo
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 года назад
💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@janaoromoo9227
@janaoromoo9227 2 года назад
😂😂👍👍
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
deginetun do rowan behimik new yeqemeskut alken 😀😀😌🙏🙏
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
አንተ ደስተኛ እንድትሆን ሰዎች ሁሉ በሀሳብህ መስማማት አይጠበቅባቸው፤ ህሊናህን እረፍት የሚሰጥህን ነገር አድርግ፤ ወዳጄ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?! ድንቅ ውሎ ተመኘሁላችሁ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 года назад
ሐገራችንንን ያለችበት ሁኔታ ሰላም ነሳን ለማን ይጮሀል እረ እግዚአብሔር የት ናችሁ በለን😭😭😭
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Год назад
Gobz
@user-bo7sn7os9g
@user-bo7sn7os9g 2 года назад
ወላሂ ይህሁሉጪወታ ሀገራሰላምሰለሆነነዉ ሰላሙንያምጣል ያረቢ
@yeshitube4294
@yeshitube4294 2 года назад
እረ በሳቅ ፈረስኩ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 года назад
#አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ- #ውድ እህት ወንድሞቼ እበከቹሁን ፕሮፍኢሌን- #ተጭነቹ ኑሁ ፍትዋ እና አርፍ ትምህርት #ታገኛለች ግዜ ውድ ነው ስለዘ ግዘችን #በአግበቡ እንጠቃም አጉል ቦታ ግዘቹን አትፍጁ-
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 года назад
Me ceresacewn ⏰ alayehum neber ewu admixen malaku gebrel igrenaewa kobiryti atbzabin ime biranin bibeye yakorfku let beketemawu Ena Santi aqarice dasin tarara qume indal xerak kebit xirit afkri aleg 😌🙏😜🙏
@mahilove5428
@mahilove5428 Год назад
ወይኔ ከገጠሩ ድራማ እምትሰራው
@Makecomma
@Makecomma 2 года назад
ቀይ ቲሸርት ያደረገው ልጅ 👍
@tube-kd7un
@tube-kd7un 2 года назад
ተዉ ለወሎ ፍትህ ለተገፋዉ 😓
@haregendale8488
@haregendale8488 2 года назад
ሁልግዜ አዲሰ የማይሰለቹ
@user-nf2tv2hq8h
@user-nf2tv2hq8h 3 месяца назад
😢😂😂😂😂😂😂😂❤
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 года назад
Abetu eye honeben yalewun Aseb 😭 😭😭😭😭💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍❤🤍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤍❤❤❤❤❤❤❤
@zdyutbtestcanle2690
@zdyutbtestcanle2690 2 года назад
በድዮ የለው ልጂ አሰቃኝ ክክክክክክ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
በማለዳ ኮከቦች ፈታ
@kamilismael9615
@kamilismael9615 2 года назад
temechagn
Далее
БАБУШКА И ИНТЕРНЕТ
00:30
Просмотров 47 тыс.
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Просмотров 7 млн
Yemaleda kokeboch | ምርጥ ትወና
11:48
Просмотров 168 тыс.
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Просмотров 2,2 млн
Умная кошка
0:20
Просмотров 7 млн