Тёмный

አስታራቂው ገበሬ በምንጃር ሸንኮራ-  

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ
@ሰውለሰው-ጐ4ሐ 3 года назад
ጋሼ እጅጉ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ።ጠንካራና መልካም ሰው ነህ። ኑርልኝ የኔ አባት
@fekadudixious5122
@fekadudixious5122 3 года назад
አ'ይ እንደው አማራ እንደው ምን ልሁን ምን አገር ቢሠፋ እንዳማራ አይገኝ ይባላል ልቤ ሐሤት ነው ያገኘው ኢቺ ናት ኢቶጲያ ይቺ ናት ሀገሬ እምዬ እናቴ ኑሩልን ሁላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ! አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኘ
ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ሰዎች በጣም ታምራላቹ የአማራን ክልል ሁሉንም ቦታ በጣም ነው ምናፍቀው እዛ ብኖር ደስ ይለኝ ነበር
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ደጉ የሀገሬ ሰው የኔ ገራገሮች ደጎች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ❤😘
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 3 года назад
እንደዚህ ያለ ፈሪሃ እግዚአብሄርን የሚያውቅ፣ ሰውን በሰውነቱ አክብሮ ባህሉ ጠብቆ ስራውን እየሰራ የሚኖረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአብዛኛው በእርሻ ስራ ላይ ኑሮውን የገነባ እና መላ አገሪቱን መመገብ ሀላፊነቱ መሆኑን ያውቃል። ለክፋት ለጥፋት ጊዜ የለውም። ተመስገን አምላኬ ይህችን ምስኪን አገር እና ሕዝቦቿን ጠብቅ።
@onelove2817
@onelove2817 3 года назад
What a beautiful family. Natural, happy, hardworking, religious, true Ethiopans. Hey city boys and girls listen carefully. You might learn something about family.
@Trust868
@Trust868 3 года назад
ደጉ እና ጠንካራ አምራቹ አማራ !
@chewatube702
@chewatube702 3 года назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው! ምንጃሮች 😍
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ምንጃር የጤፍ አገር ለምለም ምድር
@GenetMangismaneges
@GenetMangismaneges 4 месяца назад
ዋውውው ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነሽየማርያምልጅ
ቦሎ የዘመዶቼ አገር ሞቃታማ ምርታም ነው
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 3 года назад
ዋው ማሻ አላህ ቤተሰብ ደስሲል ልጆቹ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏ገጠር ደስ ሲል
@netsanetnesi8050
@netsanetnesi8050 11 месяцев назад
ምንጃር ውዷ ሀገሬ😍😍😍
@hananmelese8821
@hananmelese8821 3 года назад
Betam dessss yelal yeni enat abat ergim edeme yesetachu harf program new bertu
@asterbeshah8182
@asterbeshah8182 3 года назад
አገሬን በማየቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@netsanetnesi8050
@netsanetnesi8050 11 месяцев назад
የኔዋ 😘😘
@salitf994
@salitf994 Год назад
ምጃር 💜
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 года назад
Gobez konjochi tebareku
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 года назад
በጣም የሚያሳዝነው አውሮፓና አሜሪካ ተወልደው አድገው, ሳይስማማቸው, ጭነቱንና ግፊቱን መገለሉና ዘረኝነቱ አስጠልቷቸው, በብስጭት ሀገራችን ብለው ኢትዮጵያ ገብተው ቤተሰብ በቸልትኘነትም ይሁን ሲሰለቻቸው ተመልሰው ወደ መጡበት ይመለሳሉ በማለት ፍቃድ ሳያወጡላቸው, ወይ አይማሩ ወይ ዓይሰሩ እየተንከራተቱ ያሉ መድረሻ ያጡ ተወላጆቻችን ናቸው. በዚህ መልክ ወጣቶቹን መቅጣትም ሆነ መቅጨት. ጥሩ አደለም. መንግስት እርዳታ ድጋፍ ቢያደርግላቸው ይመረጣል እባካችሁ ልቦና ግዙ. ሥራ ካልሰጣችሁዋቸው እንመለስ ካሉም አታስጨንቅዋቸው ይመለሱ. ገንዘብ ብቻ ማሰብ ብዙ ዜጋ ይጎዳል
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 Год назад
ዋውውውውቤተሰበብደስይላሉ፧❤❤❤❤
@solomonratie9342
@solomonratie9342 3 года назад
ፕሮግራሙ ደስ ይላል ግን አወያይ ጋዜጠኛዋ የአካባቢውን ባህል ማክበር አለብሽ ሊፕስቲክና በተለይ ጸጉርሽን ቀለም ተቀብተሽ ከመቅረብ ይልቅ ብትሸፍኝው ጥሩ ነበር የገጠር ሴቶች ወደ ከተማ የመኮብለል ......ባህሉን አለባበሥ ማክበር ልክ እንደ ኢቢሱ ጋዜጠኝዋ አካባቢውን ምሰይ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Год назад
ሀገሬ ምንጃር
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 года назад
Hulem yegeter betesebochiachinen astewaukun
@duratube
@duratube 3 года назад
Mesha alah betam des ylalu
@gideyberhane7109
@gideyberhane7109 3 года назад
Hahaha where are this 3 years ago so go home and sleep deep😉
@SamiSami-rf2rq
@SamiSami-rf2rq 3 года назад
OMN is the Voice of Voiceless not fana or walta
@werkyeshawul2628
@werkyeshawul2628 3 года назад
Yetwoledhubte geba betm nwu das yelegno
@gideyberhane7109
@gideyberhane7109 3 года назад
That’s joke 😂😂😂😂
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 2 года назад
ሀገሬ ምንጃር
Далее
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 183 тыс.
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 574 тыс.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
Просмотров 138 тыс.