Тёмный
No video :(

አስቴር በዳኔ በአብይ ይልማ መፅሀፍ ምርቃት ላይ የተናገረችው አስገራሚ ንግግር | ይሁዳና ክርስቶስ በዚህ ዘመን | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#ethiopia #haletatv

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን የምንካራብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@sarayared1786
@sarayared1786 2 года назад
መምህራችን አንቂያችን አብይ ክበርልን ወንድማችን ከክፉ ሁላ ይጠብቅህ ፈጣሪ 🙏😍
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ 🇪🇹💐💞 አኩሪ የትውልድ አለኝታ ነህና እናመሰግንሀለን እናከብርሀለን መምህራችን ኑርልን🙏🇪🇹❤
@Lovelove-sz1yv
@Lovelove-sz1yv 2 года назад
እንኳን ደስ ያለህ አብያችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደደሰን እንዳተ አይነቱን ምሁር ትውልዱ የሚያነቃ የሚያንጽ ሰው ያብዛልን
@teresagarcia9901
@teresagarcia9901 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብዬ የኔ ውደ መምህር !! ካንተ ገና ብዘ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይርዳህ !!
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c 2 года назад
የኔ ማር ውስጤ ነሽ አንደበትሸ ይባረክ 😍😍😍 አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾 .He’s Hero! Yes he’s
@genettelahun7710
@genettelahun7710 2 года назад
በየትኛውም የሕብረተስብ መድረክ ላይ የመቅቆም ብቃት ያላት ምርጥ የጌታ እምባሳደር ናት እህቴ አስቴር. እንዳንቺ ያሉትን እግዚአብሔር ለምድራችን ያብዛልን. Keep shining and continue to be blessed!
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 года назад
እንኳን ደስ ያለክ ክብፀጋውን ጤናን እሜን ያድልህ እንቁ ወንድማችን እናከብርሃለን ክበርል የሀገርና ለትውልድ ተስፋ ነህና ተስፋ የምናደርገው እግዚአብሔር ሀይል ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን
@user-mi5ne1jz8z
@user-mi5ne1jz8z 2 года назад
የዚህ አይነቱን ዓብይ ያብዛልን የምትለዋን የ ደራሲ ሃይለ መለኮት ንግግር በጣም ወድጃታለው!!!!
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 2 года назад
እንኳን ደስ ያለህ መምህርና ጋዜጠኛ ወንድማችን, አሁንም መጽሀፍ ጽፈህ ስታስመርቅ በዘመንህም ለቀጣዮም ትውልድ ትክክለኛውን የህይወት መንገድ መርጦ እንዲጓዝ ለማድረግ ቆርጠህ የተነሳህ መሆኑን ነው በድጋሚ ያረጋገጥክልኝ, በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን.
@kassanegash7586
@kassanegash7586 2 года назад
Congratulations Abiy, god bless 🙏🙏🙏
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 года назад
የአስቴር የደቀ መዛሙርት ስእል ሰአሊ ታረካ ፤የጠቅላይ አብይን ታሪክን መስለኝ የስውዪውን ሳይጨምር፤ እንደእዬሱስ ያየነው አብይ፤ይሁዳ ሲመስል ሲሆን እንደማዬት የሚከብድ ነገር።
@feaaef5243
@feaaef5243 2 года назад
እማደንቅህ እውነተኛ አስተማሪ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር እያዬህ በርታ አምላክህ ከአንተ ጋር ነው እሽ?
@hirutesillasse8434
@hirutesillasse8434 2 года назад
Congratulations my brother thanks
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 2 года назад
God belases you. Astat we love you. Gata zamaneshe yebarke. Gata ka kefu. Yetabekeshe. Anshe mirte sat nashe
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 года назад
አስቱ በርቺ ንግግርሽ ሁሉ ደስ ይለኛል
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 2 года назад
አንት በዚህ መድረክ ላይ የምትረጨው ቦዘኔነትን ነው።
@honeyselametube
@honeyselametube 2 года назад
ይመቾት የዚ አይነቱን ዐብይ ያብዛልን😂😂😂😂👍
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 года назад
ዘረኝነቱን በደንብ ያሳየን ጥንዛታም ሽማግሌ ነዉ። አብይን የሚተካ ማንም የለም ስልጣን ስለማያገኙ ይለፍልፉ።
@abrhamawoke121
@abrhamawoke121 2 года назад
የዚህ አይነቱን አብይ ያብዛልን....አሜን በእዉነት!!!
@Mali-hr2zz
@Mali-hr2zz 2 года назад
እንኩዋን ደሥ አለህ እናከብርሀለን ተባረክ
@user-cx3yk3ws4b
@user-cx3yk3ws4b 2 года назад
እንኳን ደስ አለ ወንድማችን ክብር ይገባካል
@user-ib5mg8gj2k
@user-ib5mg8gj2k 2 года назад
አስቱኮ ትለያለሽ የኔ መልካም የኔ ምርጥ እወድሻለሁ አከብረሻለሁ አደቅሻለሁ ጠካራ ነሽ በዚህ ቀጥይ በዚው ትለያለሽ እጅጉን በጣም
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 года назад
አስቱ ጀግኒት በርቺ።
@endalksemgin6444
@endalksemgin6444 2 года назад
አስቱየ አንችኮ የምትገርሚኮነሽ ኑሬልን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 года назад
ወንድማችን ድንቅ ኢትዮጲያዊ በርታልን።
@tigebange9911
@tigebange9911 2 года назад
እውነት ነው የእርሶንም የመሳሰሉ አብዮች ያብዛልን
@user-pv8il6bm2f
@user-pv8il6bm2f 6 месяцев назад
አስቴርን ልጅ እያለው ከፍፄ ጋር ፎንተኒና የሚል ፕሮግራም ሰታቀርብ በጣም ነበር የምከታተላት አውን ግን ገና ሳያት እምትዘጋኝ ለካ ልቅ አፍ ናት
@selamawitaddmse3145
@selamawitaddmse3145 2 года назад
Congratulations Dear Abiy
@endalksemgin6444
@endalksemgin6444 2 года назад
አብይ ይልማ ወንድሜ በርታ
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 года назад
አብያችንን ኑርልን
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 года назад
አስቱ እወድሻለሁ ነገር ግን ለመፀሀፍት እንኳን ማርያም ማረችክ ማለትሽ በጣም አስከፍቶኛል እንደውም አንቺ የጴንጤ እምነት ተከታይ ስለሆንሽ ለመፀሀፍ እሄን ማለትሽ ጥላቻሽን ነው የሚያሳየው የሚመስለው ሌላ ቃል አተሽ አይመስለኝም ባትይ ይመረጣል ከዚ በኋላ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
እስዋ በመጥፎ አስባ አይደለም አንድ ሴት ከ9 ወር ሁላ አምጣ መዉለድ ትልቅ እረፍት ነዉ መፃሀፍ መፃፍም ብዙ ዉጣዉረድ ማስተካከል ማረም የቃላት አገባቡ ታሪኩ መነሻ መድረሻዉ ብዙ ነገር አለዉ ያን ሁሉ አልፎ አስመረቅ ምጥን እነደመገላገል ማለቷ ነዉ እመብርሀንን መድፈሯ አይደለም ሀሉን በመጥፎ ካሰብነዉ አንድም ቅን ነገር የለም
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 года назад
የዚህ አይነቱን አብይ ያብዛልን ሃሃሃሃሃሃ
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብይ።
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 2 года назад
መምህር አብይ እንካን ደሰአለክ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❣️👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🌹 ለአስቴር ለወዳጃችን❣️❣️❣️👋👋👋👋
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 года назад
አብይ ውድ ወንድሜ ጤናህን ይስጥህ ውዴ
@vamossvamoss2468
@vamossvamoss2468 2 года назад
sene zega geday metsehaf esunew ende kante byhon melkam neber
@misganawhaile8708
@misganawhaile8708 2 года назад
ሌላውን ይንቀልልን!!!
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋😔😔😔😂😂😂😂😂😂 አሜን🤲 ብያለሁ🤲
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 года назад
Abi yelma desse yemtel sewe enkuan dess yalhe astum ende setoche Adnakishe negne berchelen.
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 2 года назад
ድንቅ አባባል የሱ አይነቱን አብይ ያብዛልን ሌባውን አብይ ከምድር ገፅ ከነዘሩ ያጥፋልን አሜን!!!
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 года назад
ይቺ ቁንጣናም ጉማሬ አዲስ ገቢ መናፍቅኮ ብርቁ ነው የመጣሽው መፅሃፍ ልመርቂ ነው የእግዚአብሄር ቃል እንቁ ነው ግን አንቺ ምንን አስመልክተሽ እንደሆነ ስለገባኝ ነው
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 2 года назад
በምንም መለኪያ ሲታይ የግል ሀሳብን በስነ ስርአት መግለፅ፣አስቴርንም ሆነ ሌላ private citizens በዚህ ደረጃ ወርዶ መተቸት አያስፈልግም። እርሷ የተናገረችው ነፃ ሀሳቧን ነው እንጅ፤አገር ጎጅ የሆነ፣ውሽት፣ ቃል አባይነት፣ህዝባዊ ሽንገላ አይደለም። ሁሉም ያልፋል፣ቢዘገይ የአምላክ የህግ ሚዛን እስኪደፋ ድረስ ብቻ ነው።ዋናው እና ጊዜ የማይሽረው ቋሚ ነገር ቢኖር reputation. ያኔ እንደ አስቴር፣አይነቶች አሁን ካለው የበለጠ የክብር ቦታ ይኖቸዋል። On another note,I am surprised to see some people even dared to criticize former pm.Hailemariam Desalegn,for the brief moment he hold Office.I think he needs to be forgiven,provided he choose to remain private citizen,than getting himself embroiled in the mess we see now.
@selam8182
@selam8182 2 года назад
አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 2 года назад
ከልብ በሚፈልቅ ኢትዮጵያዊነት ስሜት ( with a complete absence of double mindedness) እምየን ማቀንቀን፣ exposes the deeds of FAKE Ethiopian propagandists who put on different masks that suit them for each occasion. These double talkers,at one moment will say " አንገቴ ይቀላል እንጅ ....ከአሁን በኋላ ተላላኪ መንግስት እት... ውስጥ አይኖሩም" and will turn around ,at the order of other leaders,and release criminal tplf leaders,and infringe on our national security .By allowing foreign military and civilian flights to Tegrie from abroad. አብይ አሀመድ ማለት በታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ስም የፕፖለቲካ ሰርቶ ሙከራ የሚለማመድ እና የሚነግድ ፍጡር ነው።
@tayegugssa8319
@tayegugssa8319 2 года назад
አይ አስቴር !!
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 года назад
ታድያ አንች የምታመልኪበት ቤተአምነት አኮ ነው ይችን ለአለም መድሃኒት የሆነችን ቤተክርስትያን ተዋህዶን ከጠላቶችዋ ጋር የምታሳድድዋት
@solomongizaw4770
@solomongizaw4770 2 года назад
ድምጿ ታፍኗል አይሰማም
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 2 года назад
አብይ ውድድድ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 года назад
አስቴር ጨመርሺ የት ነው የሄድሺዉ አስራራቱን ክፈለ ሃገር እኳን አታዉቂዉም ዉሸትሺ በዛ ይልቅ ጂም ሄጂ የቤትሺ ቁም ሳጥን ይዘሺዉ ነው የምትዞሪዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
አብይ
@Amal-rx4wb
@Amal-rx4wb 2 года назад
ሼዋፈራው ጴንጤ ነው እንዴ????
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አብይ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59
Редакция. News: 60-я неделя
41:13
Просмотров 1,7 млн