Тёмный

አስቸኳይ መልእክት፡ ለነብይ ዘነበ ግርማ እና ለወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ፡ነብይት ሰላም መሰለ 

Righteousness Tv  - Prophetess Selam Mesele
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Peace like subscribe share may channal
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይሄንን ይጫኑ • Ethiopian christian /p...
• Ethiopian christian /p...
• Video
• Video
እኝን መልእክት ይስመሐ
• Ethiopian Protestant s...
• Ethiopian /christian /...
• Ethiopian christian /P...
• Video
• Video
/ cmht40jdnac
www.instagram....
www.instagram....
/ muse.suifu
/ salam.msele
• Video
• Video

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@WudeMeja
@WudeMeja День назад
አህቴ እግ/ር ይባርክሽ።በዚህ በሀሰተኛ ነቢያት አገልግሎት ንብረቴን፣ጌጦቼን፣አሁን ህይወቴን ጭምር ያጣሁ ሴት ነኝ።በሟርታቸዉ ታስሬ ሞቴን የምጠባበቅ ሴት ነኝ።እባክሽን እንዴት እንደማገኝሽ ግለጪልኝ።እግ/ር በሠጠሽ ፀጋ እኔንና የሙት ልጆቼን ታደጊ።
@Mulebekele-yk2br
@Mulebekele-yk2br 18 дней назад
አሜንን አሜንን❤❤❤❤❤
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
አሜንንንን
@WeyneshetDemese
@WeyneshetDemese 2 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤🙏🙏
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
እማ ለኔም ፀልኝ ብዙ ናጋሮች ያሥቻግሮኛል እማ 🌼🌸💐🌼🌸💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼💐🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🌼🌼🌼🌼🌼🍊🍊🍊🍊🍊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
እማ ለኔም ፀልኝ እማ🌻🌼🌹🌻🌼💜💚🍊💜💚💚💚💚🇪🇹💙💙💐💐💐💐💐💚💜💜🌼🌻🌻🌹🌹🌹🌼🌼🌼💜💜💜🌸🍊🍊🍊🍊🍉🍉🍉🍊🍊🍉 እማ ለኔም ፀልኝ
@Ultimnas
@Ultimnas Месяц назад
Amen ame n amen
@SeyonBhr
@SeyonBhr 17 дней назад
Amen amen amen amen amen amen eghizabiheri zemenishin tedarishin yibarekewu yitebikishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamyamana-hu2zi
@selamyamana-hu2zi 2 месяца назад
አሜን በየሱስ
@selamyamana-hu2zi
@selamyamana-hu2zi 2 месяца назад
አሜን
@aduyeaduye2789
@aduyeaduye2789 Месяц назад
አምንንንንን አሜንንንንንን ታበረክ❤❤
@Merry657
@Merry657 6 месяцев назад
“የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።” - ያዕቆብ 1፥20
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 6 месяцев назад
Iji yebrkihi
@selamyamana-hu2zi
@selamyamana-hu2zi 2 месяца назад
አሜን
@YumiXx-mi6zd
@YumiXx-mi6zd Месяц назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🤲🤲❤🎉tebareki
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 2 месяца назад
Amen
@user-kp7bg1cj1u
@user-kp7bg1cj1u 2 месяца назад
አሜን አሜን ተባረኪ
@Ayu-x6j
@Ayu-x6j 2 месяца назад
አትያዢ ጥሰሽ ዉጭ ተባረክ የኔ እሕት ታደሌ ነኝ ከሀዋሳ
@Genet-jp9sf
@Genet-jp9sf 22 дня назад
🙏🙏
@KonjitDubale
@KonjitDubale 3 месяца назад
አገልግሎትሺ በጣም ጥሩ ነው ስለ አገልግሎትሽ ጌታ ይባረክ ነገር ግን በጣም ቃሉን ስብቤኪ
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌻🌸🌻🌻🌻🏵🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌸🌸🌸💐💐💐 አምንንንንን
@Genet-jp9sf
@Genet-jp9sf 22 дня назад
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@BiniHailay-m3w
@BiniHailay-m3w 6 месяцев назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-kp7bg1cj1u
@user-kp7bg1cj1u 2 месяца назад
ፀልይልኘ ፀጋው ይብዛልቭ
@TisgiHunde
@TisgiHunde 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክሽ
@Miskoabdu
@Miskoabdu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤Ameeeeeen
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 3 месяца назад
I love you so much. God bless you. Jesus Christ is a king Hallelujah, keep it.❤❤❤🙌🙌🙌
@RahelErgete
@RahelErgete 2 месяца назад
ፀልይልኝእዳአለብኝ
@fonezone3171TADU
@fonezone3171TADU 2 месяца назад
Amen Amen Amen amen amen amen amen amen geta abzto yearsi❤❤❤❤
@hana-uk1hj
@hana-uk1hj 2 месяца назад
Amen Amen.Amen Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn 🎉🎉❤❤❤tebarkii
@EyerusJegine
@EyerusJegine 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen
@Ayu-x6j
@Ayu-x6j 2 месяца назад
አሜን ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ወንጌል ያሸንፋል።
@helenSimon-i9d
@helenSimon-i9d 7 месяцев назад
አወርቅዬ እግዛብሔር ይጠብቅህ ሀሰተኛው ያርቅልክ በየሱስ ሰም
@RahelErgete
@RahelErgete 2 месяца назад
ተባረክ❤❤❤❤😂
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 5 месяцев назад
ተባረኪ ዘመን አገልግሎትሽ ይባረክ❤
@FrehiwotFisshaye
@FrehiwotFisshaye 9 месяцев назад
Tebarki ye egziabher zet zemensh ybarek
@AsmamawNega
@AsmamawNega Месяц назад
Selami,inemi,dikamu,wuziti,newu,yalewuti,lemiyniliny
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 5 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@felegegabriel4276
@felegegabriel4276 5 месяцев назад
ፀልይልኝ
@tadesseChebo-kc3nw
@tadesseChebo-kc3nw 8 месяцев назад
ፈዉስ ይሁንልኝ እህቴ ፀልልኝ
@tebabuwondamu1022
@tebabuwondamu1022 Год назад
እውነት ነው ጌታ ዘመንሺን ይባርከው እኔ እንኳዋን የማቀው ብዙ እህቶች አሉ ባሰተኞች ከጌታ ቤት የጠፉ
@user-wu6yj8ir2w
@user-wu6yj8ir2w 7 месяцев назад
Tebaŕki❤❤❤❤
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 11 месяцев назад
ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ።(አብርሃም ከዲላ)
@HaileHabtamu-zr7od
@HaileHabtamu-zr7od 3 месяца назад
ተባርክ የእግዚአብሔር ሰት
@user-kp7bg1cj1u
@user-kp7bg1cj1u 2 месяца назад
❤ወድሻለሁ 4:10
@FikirTadesse-c1d
@FikirTadesse-c1d 6 месяцев назад
Amenne
@user-wu6yj8ir2w
@user-wu6yj8ir2w 7 месяцев назад
Amen Amen A en
@Meskerm-d5q
@Meskerm-d5q 5 месяцев назад
❤❤❤❤amen
@Merry657
@Merry657 6 месяцев назад
“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ስፍራው መልስ።” - ማቴዎስ 26፥52
@SerkalemSega
@SerkalemSega 4 месяца назад
አሚን
@melesemega7284
@melesemega7284 4 месяца назад
እግ/ር ይባርክሽ
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
አምንንንንንንንንን🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕷🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 አምንንንንንንንንንንንንንንንንን🌼💐🌸🌹🌹🌹🌹🌹
@serawityonas5485
@serawityonas5485 Год назад
ዘመንሽ ይለምልም!
@BuzuGoshu
@BuzuGoshu 6 месяцев назад
Tabarki❤
@GutuFikadu-ub5du
@GutuFikadu-ub5du 7 месяцев назад
ተባረኪ
@hsR-ys8bb
@hsR-ys8bb Месяц назад
እህት ለኔም ፀልኝ እማ ተበርክ
@NigatuwaBenti
@NigatuwaBenti Год назад
Ye egziyaber set tebareki jegina nesh betam enwedshalen .
@ShimelisBashuBatela
@ShimelisBashuBatela 7 месяцев назад
ዘመንሽ ይባረክ
@KalkidanReta
@KalkidanReta Год назад
ዘመንሸ ይባረክ በየሱስ ደም ተሸፈኝ
@lidutsegaye7259
@lidutsegaye7259 Год назад
እግዚአብሔር ሚወደውን ይገስፃል🙏እንመለስ 🙏ሰላምዬ የአባቴ ብሩክ አሁንም ፀጋው ይደግፍሽ
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Год назад
ሃሰተኛን ማበረታታት እናቁም
@tadesseChebo-kc3nw
@tadesseChebo-kc3nw 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ ማስተዋል አብዛልኝ ፈዉሰኝ አድነኝ
@user-qr9uw6pz7n
@user-qr9uw6pz7n 7 месяцев назад
ታባረክ በብዙ ጻጋ
@helenSimon-i9d
@helenSimon-i9d 7 месяцев назад
ውይ እህት ሠላሚና ተባረኪ ክፍ ይሠውርሽ በእየሱስ ስም
@RitaTelecom-r2j
@RitaTelecom-r2j 10 месяцев назад
ጌ ታ ይባርክሽ ተባረኪ
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 Год назад
አንቺ ትክክለኛ ነብይ ነሽ ይሄው የጆሲን ውሽት እያየን ነውተባረክ 🥰🥰🥰🥰
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Год назад
እስዋም ንድም እውነት አልተናገረችም ሃሰተኛ ነች ።
@genetmarkos9237
@genetmarkos9237 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶሰ በብዙ ፀጋው ይባርክሽ ዬእግዚብሔር ሴት ስወድሽ ያኔ ወድ❤❤❤🙏🙏💯💯👌😍😍😥😥🙇🙇🙇💞💞💞😘😘😘📖📖💪💪🙌
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Год назад
መውደድ ይቻላል ግን ራስዋ ሀሰተኛ ነች ምንም እውነት የሌለው።መልዕክት ነው አልበዛም እንዴ
@TisgiHunde
@TisgiHunde 5 месяцев назад
@twarejtwarej9966
@twarejtwarej9966 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@edenkassagebera
@edenkassagebera 6 месяцев назад
ነብይ ሠላም ለ2ቱ አገልጋዮች የተቀበልሽውን መልእክት ለምን በግላቸው አትነግርያቸውም በሚድያ የግለሠብን መልእክት ማስተላለፉ ጥሩ ነው ወይ?
@SelamMuleta-z6g
@SelamMuleta-z6g 7 месяцев назад
የኔእህት ጀግንነትሽን ለጌታያለሽ ቅናት ደስሲል በጣምነው በጌታፋቅር እወድሻለው ተባረኪ
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 11 месяцев назад
የምትናገሪያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ናቸው። በዚህ ላይ ምንም አልልም። ግን ጥያቄዬ ለግለሰቦች የሚመጡት መልክቶችን ለራሳቸው በአድራሻቸው ሄደሽ ፀልየሽላቸው ብትነግሪያቸው ጥሩ ነው። በዚህ ብዙዎች ይሰናከላሉ። ጌታንም በምን መንገድ መልክቱን ማድረስ እንዳለብሽ ጠይቂው። አ/አ ላሉት ሰው ከሚሠናከል ዋጋ ከፍለሽም ቢሆን አግኝተሽ ንገሪያቸው፣ ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ የምትነግሪበት መንገዱን ጌታ ያመቻችልሻ ማህበራዊ ሚዲያ ያመነ፣ ያላመነ፣ አዲስ ክርስቲያን ብዙ ሠው ያየዋል። ከዚያ ጌታም ይሰደባል፣ እስከ መስቀል ሞት የተንገላታውና ነብሱን መሰዋት ያደረገልን ጌታ በአንድ ሀጥያተኛው ሞት ደስ አይሰኝምና እሱ አለምን የያዘው በምህረቱ ነው። “ኃጢአትን የሚከድን ሰው ፍቅርን ይሻል፤ ነገርን የሚደጋግም ግን የተማመኑትን ወዳጆቹን ይለያያል።” - ምሳሌ 17፥9 በጌታ ፍቅር ልለምንሽ ፍፁም የሰዎችን ስም አታንሽ ለማናችንም አይጠቅመንም፣ የግለሰብ መልክት ለግለሰብ ብቻ ነው እንጂ ለአለም ሁሉ አይደለም። አንዳንዴ በሰው ጫማ መግባት ጥሩ ነው። እኔስ ብሆን አደባባይ ላይ ስሜ የተነሳው ብንል ጥሩ ነው። ሌላው ጌታ የማይከብርበት፣ አማኙን የሚያሸማቅቅ ነገሮች ባትናገሪ ራቁቱን እንዲህ ሆኖ የምትያቸውን በጥበብ ብትናገሪ፣ የጥበብ አምላክ ጥበብን ይስጥሽ፣ ሰምተን ከመሸማቀቅ ውጭ ምንም አናተርፍም የምታመልኪው አምላክ የፍቅር አምላክ ነውና በፍቅር፣ በትህትና አገልግይ። እንዳንቺ ብዙ አገልጋዮችን አውቃለሁ ደፋሮችና ተናጋሪዎች የነበሩ የሚያገለግሉበት ቦታ ሁሉ እየሄድን እንገለገል ነበር። አሁን ግን የሉም የእግዚአብሔርን ህዝብ ደሙ የፈሰሰለትን ህዝብ ያቃልሉና ይሳደቡ ነበር። በፍቅርም አይገስፁም ነበር። ስማቸው እንኳን የቅድስናና የፅድቅ ሰባኪ ነበር የሚባሉት። ስለዚህ እባክሽን ሁሉን በፍቅር ተናገሪ፣ የሰውን ልብ የሚቀይረው፣ የሚነካው ጌታ ብቻ ነው። እኛ ከመናገር ውጭ የምናደርገው አስተዋጽኦ የለምና። “ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12 “የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው።” - ምሳሌ 25፥2
@hermonabreha571
@hermonabreha571 10 месяцев назад
በሳል አመለካከት!
@FAYFpay
@FAYFpay 17 дней назад
Ameeen ameeen ameeen tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@DhaabaaDabalii
@DhaabaaDabalii 6 месяцев назад
😢Yes
@emufikadu4167
@emufikadu4167 6 месяцев назад
እባክሽን እህቴ እግዚአብሔርን በራስሽ ልክ አትለኪው
@abebetome3009
@abebetome3009 Год назад
ተባረኪ ብርክ በይልኝ ::
@ashenafiworku6903
@ashenafiworku6903 Год назад
መንፈስ ቅዱስ ይውቀስ መመለስ ይሁን
@atkiltguangul8632
@atkiltguangul8632 Год назад
God bless you ❤
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 Год назад
ጌታ ይበርክሽ☝🙏🙏🙏👏👏👏👏
@YohannisTadesse-nr4ti
@YohannisTadesse-nr4ti 7 месяцев назад
ይመችሽ
@SelamTsion-gt2kj
@SelamTsion-gt2kj 3 месяца назад
Lakilig ebakeshen
@HanaSweet-n3u
@HanaSweet-n3u 7 месяцев назад
Ameerni
@alembekele1079
@alembekele1079 Год назад
ተባረኪ ይብዛልሽ
@alembekele1079
@alembekele1079 Год назад
ፀልይልኝ
@RitaTelecom-r2j
@RitaTelecom-r2j 10 месяцев назад
ጌ ይባርክሽ
@teferayohannes3572
@teferayohannes3572 6 месяцев назад
anchi wuchi mejemeria
@helenSimon-i9d
@helenSimon-i9d 7 месяцев назад
እግዛብሔር ይገስፀው ዲያብሎስ
@ijiguolana3474
@ijiguolana3474 Год назад
tebarekew nebyit
@funnytube950
@funnytube950 8 месяцев назад
እ/ር ይባርክሽ በእውነት ስለ እውነት ትሞገቻለሽእ /ር ባንቺ እየተጠቀመ ነው እኔ ዲቫይን ሾ ላይ ተከታትዬ ሰማሁሽ እኔ ብዙ መልእክቶች ሰምቻለሁ ስለጤናዬ ስለ ልጄ ጤና ስለ ብዙ ነገር እግዚያብሔር ይገልጥልሻል እና ፕሊስ በተሰጠሽ ፀጋ ፀልዪልኝ በጌታ ፍቅር ጠይቅሻለሁ።
@SelamTsion-gt2kj
@SelamTsion-gt2kj 3 месяца назад
Selameya seilkeshen lakilig tawkigalesh seilkesh teftoneg new Ahun Ethiopia aydalhum ebat karat beya anchi gar matcha anchi lala bat akerayesheg endawm zenab eyzanba meton naber
@yeshizabegaze4017
@yeshizabegaze4017 4 месяца назад
ደውይልኝ
@JhonaMillionkoste
@JhonaMillionkoste Месяц назад
ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ መመለስ ፈልጋለው እባክሽ አትለፊኝ ጸልዪልኝ
@prophetselammesele7756
@prophetselammesele7756 Месяц назад
@@JhonaMillionkoste 0908900252
@RahelErgete
@RahelErgete 2 месяца назад
እግዚያብሔርሠለኔይገልጥልሻተጨንቃለሁልጀቸጠልተውኛልፀልትተባረክ
@SultanFanta
@SultanFanta 3 месяца назад
መጀመርያ ከትምህርትሽ ቤፍት ፀጉርሽን ሼፈን አለዝያ አስቆርጭ ጌት ትዕዛዝን ጤብቅና ሴብክ።
@EtefworkZemedkun-yz4zv
@EtefworkZemedkun-yz4zv 7 месяцев назад
ኡፍፍ እረ አንቺስ ተባረኪልኝኝኘኝኝኝ
@DeseleDekele-jm2cx
@DeseleDekele-jm2cx 8 месяцев назад
Zamnshe ybrke 80 sher
@teferayohannes3572
@teferayohannes3572 6 месяцев назад
tibitehna denkoro mehayim
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 7 месяцев назад
Yemanesh geltu kentu beltata zikach
@SelamTesfaye-v4y
@SelamTesfaye-v4y 2 месяца назад
ስልክሽን እባክሽ በዉስጥ መስመር ልደዉል
@HanaWolde-y1c
@HanaWolde-y1c 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🧎‍♀️
@yonashagos1157
@yonashagos1157 Год назад
የኔቆጆ ቀጥይበት
@helenSimon-i9d
@helenSimon-i9d 7 месяцев назад
behgeta eyasus sim
@abiyoteabiyote5750
@abiyoteabiyote5750 2 месяца назад
ከርሱ፡ በርሱ ና ለእረሱ።
@ermiyasmulugeta964
@ermiyasmulugeta964 25 дней назад
የአንቺ ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሠራም ምክንያቱም የሌሎችን ገበና ወይም ሚስጥር ሣይሆን በአደባባይ ለማንም ግልፅ ሆኖ የሚታየውን ማንም ሰዉ የሚያዉቀውን እወነት በመደጋገም እና ተቃራኒ ሆኖ በመገኘት ላይክ፣ሼር ና ሠብሰክራይብ በገፍ በማግበስበስ ለመክበር የሚደረግ ሩጫ እንጂ የእዉነት ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ካለሽ ቅንዐትና ፍቅር የሚመነጭ አስተምሮ ወይም ምክር አይደለም የምታወሪዉ ምክኒያቱም ጌታ የጠራን አንዳችን ሌሎችን እነድንወነጅል ሣይሆን አንዳችን የሌላዉን ሸክም እንድንሸከም በጋራ የእግዚአብሔርን መንግስት እንድንሠራ ነዉ አንጂ የተጠራነዉ የሌላዉን እህት (ወንድ) ድካም በማብጠልጠልና በየአደባባዩ ለማላገጫ አሳልፎ በመሥጠት አይደለም ንፁህ ወንጌል የሚሰበከዉ። አንተ በልላዉ ላይ የምትፈርድ ማነህ ይላል እና ጌታ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው ይከፍል ዘንድ ዋጋችን በእርሡ ዘንድ አለና እርስ በእርሳችን አንወነጃጀል ጊዜአዊው ጥቅም በቶሎ ያልፋልና ለዘላለማዊዉ እንስራ። ጌታ ይይባርካችሁ
Далее
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,7 млн
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,7 млн