Тёмный

አስቸጋሪ ሰዎችን መቀየር! Inspire Ethiopia | Sinework Taye 

Inspire Ethiopia
Подписаться 620 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ሁሌም እኛን በቴሌግራም ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ያለው ቁጥር ላይ በመደወል ክፍያ ማስገባት እና መጀመር ይቻላል። 0922 00 21 21
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi...

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@mixedtube5610
@mixedtube5610 20 дней назад
በእውነት የዛሬው እርስ ለኔ የተሰራ ነው እርግጠኛ ነኝ በዚህ እርስ የተቸገሩ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ይህ ምክር በደንብ እጠቀምበታለው ከልብ አመሰግናለሁ
@Nejat197
@Nejat197 20 дней назад
ከዚህ በፊትም ስነ የሰራዉ አለ በጣም ገራሚ በተመሳሳይ እርዕስ መሰለኝ ካልተሳሳኩ
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 16 дней назад
እኔ እህህህህ
@ametethadik2122
@ametethadik2122 21 день назад
ስኔ አትጥፍብን በጣም በዚ ሰአት ታስፈልገናለህ ቶሎ ቶሎ video, ስራልን 🙏
@user-kk9zo5mf9b
@user-kk9zo5mf9b 21 день назад
Ewnet new
@seada9327
@seada9327 21 день назад
አወ በእዉነት አትጥፋ
@user-xr5lr8qk4e
@user-xr5lr8qk4e 20 дней назад
شكرا
@Thekingdomof_heaven
@Thekingdomof_heaven 19 дней назад
Yetu yitelal ​@@user-kk9zo5mf9b
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j 13 дней назад
ይህ ምክር ወላሂ ሁሉም እኔ ጋ ያለ ችግር ነዉ ዱአ አርጉልኝ አላህ ሰበር እንዲሰጠኝ😢😢😢 ያረብ
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 5 дней назад
የኔ ሂይወት እግዚአብሔርን በጣም ነው የገረመኝ ሰዎቹ የበታችኝነት ስሜት ሲሰማቸው የሚያርረጉት ነገር
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 20 дней назад
Thank you Sineye 1ኛው በጣም ተመችቶኛል መጀመሪያ እራስህ ተቀየር ስሜታዊ መሆንክን አቁም /እና ተረዳቸው።😍😍😍🙏
@seada9327
@seada9327 21 день назад
እንኳን ሰላም መጣህ ስነ በጣም ትክክል ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ ከአስቸጋሪ ሰወች ተንኮል ሰዉረን የጫሜ ዉስጥ ጠጠር ናቸዉ።
@Nejat197
@Nejat197 20 дней назад
በጣም እኒ አንድ የተመታች ሀበሻ እያዛገችኝ ነበር ተረዳሁት ምክናያቷን።
@MoheSquad
@MoheSquad 20 дней назад
በዙሪያየ ካኔ ብዙ ነገሮችን የሚፈልጉ ነገር ግን ስለእኔ ህይወት ምንም ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች አሉ ስለነሱ ስራልን ሰውን እንደ ማስቲካ ነው ሚጠቀሙት
@user-pg1sc6tv6m
@user-pg1sc6tv6m 13 дней назад
እኔ ቃል የለኝም🙏 ሁሉም ነገር ያካትተኛል !!!
@SebiroMisgana-fe2fj
@SebiroMisgana-fe2fj 21 день назад
እነሱን መስማት የምለው ተመችቶኛል❤
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 21 день назад
እንኳን ደህና መጣህ
@riyadhaydir8679
@riyadhaydir8679 9 дней назад
እኔ የተመቸኝ እነሱ ሲያወሩ በጥሞና ማድመጥ የሚለው ላይ ተስማምቶኛል እናመሰግናለን ❤thank you we whait for next please
@emutube6233
@emutube6233 19 дней назад
ዋዉ እጂግ በጣም ነዉ የወደድኩት፣የዛሬዉ ርዕስ ከተዘርዘሩት ዉሥጥ የመጨረሻውን በጣም ወድጀዋለሁ ተጠቅሜበታለሁም። በእዉነቱ የሆነ ነገር ነዉ ከላየላይ ለቅቅ ያለኝ፣ ይሄን ዉሣኔ የወሠንኩኝ ቀን አንዳንደ ሠዉን ላለማሥቀየም እያልን ሣናወቀዉ መቀመቅ ዉሥጥ ይከቱናል እና በጥርስ እየሣቁ ዉሥጣቸዉ መርዝ የሆኑ አንተን አዙርዉ ለመጣል የሚሞክሩ ሠዎች አሉ እና መጠቀቅ ነዉ እኔስ የመጨርሻዉን ምክር ተጠቅሜ ተገላግያለሁ እናመሰግናለን👏 ሁሌም አትጥፋብን😘😘😘😘😘
@yeayneabebatadesse2251
@yeayneabebatadesse2251 19 дней назад
😊
@sancho628
@sancho628 9 дней назад
እራስን መቀየር እና አዳማጭ መሆን አንደኛ ነው
@gechshewe5543
@gechshewe5543 2 дня назад
ከህይውትህ ማውጣት የሚለው ተመችቶኛል.
@user-kd9ib8xn8i
@user-kd9ib8xn8i 15 дней назад
እሺ ስኔ በዚህ ሰዓት ምክሮችህ በጣም ያስፈልገኛል እና እባክህ ቶሎ ቶሎ video ስራልን Please 🙏 !
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 16 дней назад
የዛሬው ትምህርት ወላሂ ለኔ ነው የተሰራው በጣም አመሰግናለሁ ስንዬዬ ኡፍፍ ከባለቤቴ ጋር ያለጭቅጭቅ እኔ ስዴት ነኝ እሱ ሀገር ቤት ነው ቤተሰቦቹ አይወዱኝ ነገር ይሰራላቼዋል ሚስቴ እንደዚህ ብላኝ እያለ ኤጭ እንለያይ ስለው ጭራሽ የማይታሰብ ነው ግን ብቻ ለማስተካከል እሞክራለሁ
@HaregKifle
@HaregKifle 14 дней назад
Welcome blenal sn tefak atetfabn❤❤❤❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 19 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ ልምከረህ በጣም ይገረማል ከማዳሜ ጋ የሚጋጭበትን መንገድ መፍቴን አገኝዉ ለአርሷ ንግግር ማዳመጥና ንግግሮን ማድነቅ ቀላል መንገድ አያለ ቀንን ማጨለም ቀር አመሰግናለሁ በጣም ወንድሜ
@HaregKifle
@HaregKifle 4 дня назад
Sine l miss you ❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 20 дней назад
ስንየ እናመሰግናለን ማዳም ላይ ከሰራ እሞክረዋለሁ😢በጣም መጥፎ ነች በኔ ትዕግስት ብቻ ነው ያለሁት ኑርልኝ ጀግናየ የሁሌም አክባሪ እህትህ ነኝ❤❤
@user-hg5tu2iu4z
@user-hg5tu2iu4z 21 день назад
it is excellent idea! thank you
@milionabera3242
@milionabera3242 20 дней назад
THANK YOU BROTHER
@AbdulkremeKadre
@AbdulkremeKadre 21 день назад
ምርጥ ሀሳብ ነው እናመሠግናለን❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 21 день назад
ከልብ እናመሰግናለን ሁሉም ምርጥ ናቸው ❤🙏
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 19 дней назад
በጣም እናመሰግናለን ስኔ !!👍
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 20 дней назад
superb...million thanks...girum!!!
@user-cs9mo2iy2k
@user-cs9mo2iy2k 21 день назад
በጣም በጣም አመሠግናለሁ
@user-qo5sl2vc2l
@user-qo5sl2vc2l 20 дней назад
THANKS MORE............
@mesimesi4779
@mesimesi4779 21 день назад
👌👌👌 kebert yestlg betam wedjawalew
@abrehamwayiso6886
@abrehamwayiso6886 21 день назад
Thank you bro
@mulubekele7129
@mulubekele7129 21 день назад
Wud ወንድማችን ተባረክ 🙏ሁሉም አስተማሪ እና ገንብ ነው እናመሰግናለን 👌🙏
@hawahawa7248
@hawahawa7248 20 дней назад
በጣም እናመሰግናለን
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo 20 дней назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏🥰
@user-qd3yg2me1y
@user-qd3yg2me1y 21 день назад
the great question and the great answer for ethiopians
@masaratabate2675
@masaratabate2675 21 день назад
Oh my god very nice thank you so much 5🙏💖💖💖💖💖💖
@SamsR-xr8wm
@SamsR-xr8wm 21 день назад
Thanks bro 🙏
@shemsubussera9246
@shemsubussera9246 21 день назад
ዋው ሁሉም ወሳኝ ነጥቦች ነበሩ ሁሌም ስከታተልህ እኔን የምትመክረኝ ይመስለኛል እድግ በልልኝ ወንድሜ
@haileStar-Ye6co
@haileStar-Ye6co 20 дней назад
Thank you bro you are super
@Phaulosebogala
@Phaulosebogala 20 дней назад
You are number one god bless you I like it your teaching
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 20 дней назад
እግዛቢሃር ይመስገን❤❤❤
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 20 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ የዘመኑ ወርቅ ሰው
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb 21 день назад
እንኳን ደህና መጣክልን ወንዱም ክበርልን ቶሎቶሎ መምጣት ብትችል
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes 21 день назад
ስኔ ምርጥ ሰው እብኳንደህና መጣህ❤❤❤❤
@user-yo7kk9vm2h
@user-yo7kk9vm2h 21 день назад
Thank's to much!!!
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 20 дней назад
Sine geta yistk igzabiher yistk yane wondim abiso adamach .ylko nagar betam yitaqmanal betam
@zewditu6116
@zewditu6116 16 дней назад
ስንየ በጣም አስተማሪ ነዉ።በርታ
@mamushdamise4933
@mamushdamise4933 13 дней назад
Thank you❤❤🙏
@masaratabate2675
@masaratabate2675 21 день назад
ተባረክ😘 4
@user-to8le5uf3r
@user-to8le5uf3r 20 дней назад
Thanks best❤❤❤❤❤
@hawahawa7248
@hawahawa7248 17 дней назад
አስርጊዜይሆናል ደጋግንሜ ያዳመኩት እናመሰግናለን
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 19 дней назад
Thank you ❤
@user-nu4fh3im8w
@user-nu4fh3im8w 21 день назад
ዋው ስኔ በጣም በጣም ኣምሰግናሃለው!! በጣም እየፈላግኩት እየነበረ ሃሳብ ነው ያመጣሀው እና ከልቤ ደጋግሜ ኣመሰህነሃለው የጀግኖች ጀግና!!
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 20 дней назад
Thank u😘
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 15 дней назад
Welcome brother thank you
@HikbuTenkir
@HikbuTenkir 21 день назад
አባ ይመችህ
@user-rf7cs6oo1v
@user-rf7cs6oo1v 21 день назад
WOW Really interesting Bro!!!
@user-ic1fl2qw3q
@user-ic1fl2qw3q 20 дней назад
ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@henokDebe
@henokDebe 21 день назад
Its truth i m applying it and it really works 99% but sine it sometimes will cause stress trying to understand others thank you
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 21 день назад
ኹሉነም ንግግር በጣም አስተማራ ነው። እናመስግ ናለን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 20 дней назад
Thank you so much for sharing this helpful and inspiring information. You are an amazing person as always ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MazgC91N-us8zj
@MazgC91N-us8zj 12 дней назад
ተባረክ ወንድሜ❤😢
@JaleArarso
@JaleArarso 21 день назад
Love ❤️
@YemariamneshSolomon
@YemariamneshSolomon 18 дней назад
Betam amesegnalehu sine lene yemihon video new
@Husni561
@Husni561 20 дней назад
እናመሰገናለን
@MuseDiketa
@MuseDiketa 21 день назад
Hulum sewoandadelem .
@yakobkumie8600
@yakobkumie8600 17 дней назад
you are good man good
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 21 день назад
You can't make somebody change but you can inspire them to change You can educate them towards change .you can support them in their change ❤
@user-oc6um3jq7m
@user-oc6um3jq7m 20 дней назад
ሰኔ በጣም አመሰግናለሁ ሶስተኛውን በጣም ወድጄዋለሁ❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 15 дней назад
Best video ❤❤❤
@YImamyImerEshetIe
@YImamyImerEshetIe 20 дней назад
እንኳን ደህናመጣህ ስኔ!
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enamsgenalen
@fmeylan2240
@fmeylan2240 20 дней назад
አፍተባረክ1000ጌዚ
@Fekaduy1
@Fekaduy1 20 дней назад
ስኔ በጣም ተመችተኸኛል በተለይ 5 ግድ ነው በርታልን
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 21 день назад
እንኳን በሰላም መጣህ❤
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 21 день назад
ትለያለህ በርታ ❤❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 21 день назад
ኑረልን😊😊😊😊😊
@Etaferaw955
@Etaferaw955 21 день назад
እስኪ ሁሌም ና ስንዬ ❤❤❤
@helenhelen7856
@helenhelen7856 21 день назад
እድሜ ልንተ bro ማዳምዬ ተስተካከለች waw በርታልኝኝኝ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 21 день назад
እንኳ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰህ አደረሰን እንኳ በሰላም መጣህ❤
@Sofia-yu7xn
@Sofia-yu7xn 19 дней назад
ላዳምጠው ይገባል አንዳንደየ እሸነፍለሁ ኢንሻ አላህ
@user-uq6sf4zz4i
@user-uq6sf4zz4i 20 дней назад
Ene yamefalegawe yasasebeny bane hiwot wusex yamifaxar hasaboch tanesalek baziw qaxele enamesegenalen❤
@kalababu5757
@kalababu5757 21 день назад
ስኔ ትመቸኝ አለህ
@KassahunYifru-ek3pv
@KassahunYifru-ek3pv 20 дней назад
በድጋሚ ሰነ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር እንኳን መጣህ
@EZANA-oq2lb
@EZANA-oq2lb 21 день назад
በጣም ጥሩ ጠፍተክ ነበረ አሁን ቶሎ ቶሎ እየመጣክ ነው እንወድሃለን
@bizuayehutadesse-px3kq
@bizuayehutadesse-px3kq 11 дней назад
lewiti yemijemerew kante new ...........😍
@Andumobile
@Andumobile 20 дней назад
አንተን ስሰማ ሁልግዜም እለወጣለው 🙏🙏🙏
@EthiopiaEth-yn4yp
@EthiopiaEth-yn4yp 18 дней назад
እኔ ስለ ነሱ ብዙም አልሠማቸው ትዝም አይሉኝም ሂወቴን መቀየርነው ያለብኝ እነ ሱ ሂወቴን አይቀሩልኝም የኔ ሀሳብ ነው
@MathewosWodajo
@MathewosWodajo 21 день назад
welcome
@faisalshemsu2667
@faisalshemsu2667 21 день назад
First one the best
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 20 дней назад
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 20 дней назад
🙏🙏🙏
@user-kj5py2zu7f
@user-kj5py2zu7f 19 дней назад
betam tiru new kitilibet gobaze berta
@user-pc6eu6to8n
@user-pc6eu6to8n 21 день назад
አደኛ
@yetarik_mender
@yetarik_mender 18 дней назад
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@Seaada
@Seaada 21 день назад
ምርጥ ወድሜ ስወድህኮ
@Henok-ux7mr
@Henok-ux7mr 16 дней назад
Mesmatn melmed ena Miner behonu negeroch meshenef
@user-kn2iv9jb6o
@user-kn2iv9jb6o 20 дней назад
በተግበር እራስህን ለውጠህ አሳያቸው እንጂ በጭቅጭቅ ሰው አይለወጥ ም ያልው
@ObsaAbdella366
@ObsaAbdella366 19 дней назад
በርታ ❤❤❤
@user-lf1fv8my6s
@user-lf1fv8my6s 21 день назад
Yetale Akawuntu
@user-lh2mm9hn4y
@user-lh2mm9hn4y 21 день назад
Nigigir endet madreg ichilalew?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Adanemnyahal
@Adanemnyahal 21 день назад
Waw
Далее
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Просмотров 240 тыс.
1❤️
00:20
Просмотров 28 млн
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
1❤️
00:20
Просмотров 28 млн