Тёмный

አስደናቂው የትምህርት ሕይወት የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም | ያልተተረከው ታሪክ እኔ ማነኝ ? አባባ መንግስቱ Ethiopia 

AmharicTube
Подписаться 422 тыс.
Просмотров 119
50% 1

“መንግሥቱ ኃይለማርያም፡ የስደተኛው መሪ ትረካዎች” በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል
“መንግሥቱ ኃይለማርያም፡ የስደተኛው መሪ ትረካዎች” መስከረም 11 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻፍት አገልግሎት (ወመዘክር) በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል፡፡
የመጽሐፍ ምረቃው ላይ በርካቶች የተገኙ ሲሆን የታሪክ ተመራማሪው ብርሃኑ ደቦጭ፣ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶ/ር ዮናስ አሽኔ፣ ዘርፈ ብዙ ከያኒቷ ዓለምፀሐይ ወዳጆ ቁምነገር የታጨቀባቸውን ሀሳቦች አጋርተዋል፡፡ ከያኒ ዋሲሁን በላይ፣ መአዛ ታከለ እና ቡድኗ ከመጽሐፉ የተቀነጨቡ ንባቦችን በተለያዩ መንገዶች ቀርበዋል፡፡ መሶብ የባኅል ቡድን እና ፍሬ አምባ (ENPA-አምባ) የሕጻት ዝማሬ ቡድን ጥዑመ ዜማዎችን አቅርበዋል፡፡
በዝግጅቱ ላይ ሀገራቸውን በልዩ ልዩ መልክ በኃላፊነት ያገለግሉ የነበሩ ኃላፊዎች፣ ጀኔራሎችና ወታደራዊ መኮንኖች፣ ተመራማሪዎች፣ የሥነጥበብ ባለሙያዎች የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታዋቂ ግለሰቦች እና አንባብያን ተገኝተዋል፡፡ አጠቃላይ ድባቡም ደማቅ እና ትምህርታዊ ነበር፡፡
አስደናቂው የትምህርት ሕይወት የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማሪያም | ያልተተረከው ታሪክ እኔ ማነኝ ? አባባ መንግስቱ Ethiopia
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
ወደ ነጥባችን ልመለስና፣ መፈንቅለ መንግሥቱ ላይ የተሳተፉትን በወታደራዊ ፍርድ ቤት ቀጥተናል፤ በማክሸፍ ሂደቱም ሕይወታቸውን ያጡ አሉ፡፡ ከዚኽ አንጻር “ምን ሌላ ማድረግ ይቻል ነበረ?' የሚለውን ዛሬም ቢሆን ደጋግሜ አስበዋለሁ፡፡ በእውነቱ ይኼን መገመት በጣም አስቸጋሪ ነው:: መልሱም ቀላል አይደለም፡፡ የተጀመረው ነገር መጨረሻው አደጋ ነው፡፡
እኔ ብተርፍ እነሱ _ አይተርፉም፤ _ እነሱ ቢተርፉ እኔ አልተርፍም፤ አብዮቱም ብቻ ሳይሆን አብሮኝ የተሰለፈው ሁሉ ነው የሚያልቀው፡፡ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ያ ኃይል ብዙ ጥፋት ያደርስ ነበር። ምክንያቱም ይፈሩናል! እንደ መሪም አውቃቸዋለሁ፡፡ ጄነራል አበራ በጣም አደገኛ ኦፊሰር ነው፧ እንደውም “መንግሥቱ በአውሮፕላን እየሄደ ይገደል" ያለው አዛዡ እሱ ነው፡፡ እና በዚኽ ምንክያት ተከፋፍለው ከነፋንታ ጋር ሲሟገቱ ነበር"፡፡
መንግሥቱ ኃይለማርያም
የስደተኛው መሪ ትረካዎች
በይታገሱ ጌትነት ገበየሁ
እነሆ መጻሕፍት ዘወትር በልዩ ቅናሽ
4ኪሎ ምኒልክ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሮሚና ዝቅ ብሎ።
ሥልክ፦ 0912735000
0905222224Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 3 часа назад
Gered😂
Далее
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,2 млн
Как он понял?
00:13
Просмотров 84 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 322 тыс.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
49:26
Просмотров 7 тыс.